My homeland we all need to invest in our own hometown እኔ ሁልጊዜ ቁጭት አለብኝ ለምንድው ብዙ የክፍለሀገር ተወላጆች አዲስ አበባን የሚያለሙት we can build another AA why all investors crammed in one city thank you Leoul Mekonen for building this beautiful Hotel for our beautiful home 🙏🙏
ክክክክክክክክክ ወይኔ ማሩ በሳቅቅቅ ኮረና አሞኝ ሀኪምቤት ተኝቸ ነው በዱአችሁ አስቡኝ ውዱች
አይዞሽ ማር ጌታ ካንቺ ጋር ነው
አላህ ያሽርሽ የወግደዋ
አላህ ያሽርሽ ማማየ
አብሺሪ ማማየ አላህ ያሺርሺ
አላህ ያሽርሽ ሀያቲ
ሆቴሉንም ስላስተዋወቃችሁልን እናመሰግናለን፡፡ ኮምቦልቻ እንደዚህ አይነት ጥራት ያላቸው ሆቴሎች እንዳሏቸው እንድንገነዘብ አድርጎናል፡፡
በጣም ወላሂ❤
የኔ ውብ ሀገር ኮቻ
@@ruki_ya_natwatube6968 ኧረ ዉዴ የኔኮ ነች😣😂😂🤭
@@user-lz9ep1ms9l 😂😂😂የሁላችንም ናት
@@ruki_ya_natwatube6968 😘😘😘😘😘❤😂
ርጅም እድሜ ከጤናጋ
ይስጥል ለማማ ኢትዮጵያ
አርሶ አደሮች ሁሉ
❤️❤️❤️❤️
ቤተሠብ እንሁን
@woregotube ደምሪኚ ውደ
ትክክል ነህ ማርየ ገጠር ጭራሽ ኮረንቲ ሚባል አይተው አያውቁም መንግስት ወደ ገጠሩ ቢያንስ ለማታ መብራት ቢያስገባላቸው አሪፍ ነበር
ወይኔ አገራችን እደዚህ የሚያምር ሆቴል መኖሩን አላውቅም ነበር አልሀምዱሊላህ የኛም አገርእድግ ብላ ለማየት ያብቃን ያረብ
ኮ/ቻዬ እንዴት እንዳደገች በጉጉት ነው ለማየት ኢንሻአላህ
ሀገሬኮ/ቻ እድጌ እደዚህ ሁቴል መኖሩን አላዉቅም
እኔም ወላሂ😂😂😂😂😂@@noxqghnoqigg1676
እእእ ከዚህ የተሻለ በጣም ብዙ አሉ
ወገኖቸ ልጂ እፍልጋለሁ እስኪ ድአ አርጉልኝ
ፍጣሪ ይስጥሽ እህቴ
አላህ መታ መታዉን ይስጥህ ያረብ
አላህ ይወፍ ቅሽ
አላህ ምንታውን የሰጥሸ
አላህ ይወፍቅሺ
ይህንን ሆቴል የገነባ ሰውየ እረጄም እድሜ እና ጤና ይስጠው
እውነት አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ሆቴሉ ግን ያሰላም በጣም ያምራል ማሻአላህ የነጭ ነወ ብሏል ማሩ ሀሀሀሀሀሀ
ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::
እንደሜመር
እምሠ
ኮሜንት ማንበብ የሚወድ እንደኔ
እኔእንደውያስቁኝልክክ
እኔ
እኔ
@@user-ij8sk2zd8s Enem👌Endamer
@@emueimanyutub9726 me too Endamamer eskii
ሆቴሉ ልዩ ነው ተመስገን ደስ ይላል ማሩ ዘና አልክ አደለ እኛስ መች ይሆን ከመዳም እጂ ወተን የነጻነት ቀናችን እህ አንተ መናጢ ብር ምን ላርግህ😔😔 😀😀😂😂
አይዞን ሀያቴ
እሽ አመሰግናለሁ
አይዞሽ ማር
አይዞን እህቴ
Where do you live
ወላሂ እኔ ተመኘሁ አባቴንና እናቴን አምጥቸ ከዚህ ማዝናናት ያረብ አንተ አሣካልኝ
እንሻ አላህ እኔም ሊፍት አለ ልክ እንደ አረቡ አገር
አይዞሽ ጤና ካለና አላህ ከፈቀደ እኛም ልሰራ እችላለን አይዞን
ኢሻአላህ
አሜን❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏
@@user-rj6ue3vt5i Amenn🙏Endamer
ለሀገሬ ካበቃይ መጥቸ ነው እምተኛበት የሀገሬ ልጆች ይቅናህ በሉይ እናንተንም እንደኔው
ይቅናህ ሁላችነም ለሀገራችን ያብቃን
እረ እኔም ጓጉቻለሁ ኮቻዬ ንፍቅ
ይቅናህ ከቤተሰብህ በሰላም ያገናኝህ እኔም 2ወር ቀረኝ አላህ በሰላም ያድርሰኝ ያረብ
ይቅነህ እግዚአብሔር ላገርህ ያብቃህ
ይቅናህ ሁላችንም
ለስርጋችን ፎ ብትን
ማሩ በጣም ያስቃል ሆዴ ቆሰለ ሆቴሉ የሌለ ያምራል ሰላም ለለገራችን
ዋው ሆቴል በጣም ያምራል እስታዳርድን የጠበቀ ነው ኮቦልቻ እንደዝህ አይነት ሆቴል ይኖራል ብየ አስቤ አላውቅም ስላስተዋወቃችሁን እናመሰግናለን ስንመጣ እናርፍበታለን 😉 I love It,😍🤩
I was there last end of February 2021.. My stay over there was, fantastic and my kids enjoyed so much more than anything else 👍 Kombolcha
How was the price is that fair or expensive what ever
🤣🤣🤣🤣 ወይ ማሩ ጭራሽ ምንም እማያቅኮነው እሚምሰለው
*እስኪ ማነው ማሩ የተመቸውና ስራዎቹን በየሳምንቱ ይልቀቅልን የሚል Like*
ነው አዳዲስ ቦታዋችን ቢያሳየን ጥሩ ነው ። ለስራቸው እናመስግናለን 😁👍🙏
አዎ ጥሩ ነው ግን ይከተማ ስው መሆኑን ሲያሳውቁኝ አዘንኩ ።።ቢያንስ ፭ አመት ሳያሳውቅ ዝም ብሎ ቢሰራ ኖሮ ከዚህ በላይ ተከታይ ይኖረው ነበር ! ግና አሁንም ጥሩ
@@geda630ትክክል ትንስ መታገስ ነበረበት 95% ሰው ትክክለኛ ገጠሬ አድርጎ ነበር ያሰበው ነገሩን አበላሸው አሁንም ግን ሰውየው ይችላል ጎበዝ ተዋኝ ነው
@@geda630 ውዴሰብስክራይብ
@Nura Tube ደምሬሽአለሁ ውደ
ይደንቃል ሀገሬ አድጋልኛለች ከፍ በይ ዘለአለም በኮቦልቻ እንዲህ አይነት ሆቴል አልጠበኩም ምንም ባህር ማዶ ብሆንም በቅርቡ ስመጣ እንደምጎበኘው ተስፋዬ ነው ሆቴሉ ምርጫን ነው እናመሰግናለን ማሩ ባላገሩ
ማሩየ ምርጥ ባላገር አደከምን ፕሮግራምህን በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው ግን በጣም እየቆየህብን ነው
እንደማመር
አድገዋል የተባሉት ሀገራት እራሱ እንደዚህ አይነት ሆቴል አላየሁም ሀገሬ ኩራቴ ነሽ
ትክክል እኔ ራሡ ኮቻ ሢል ሙድ እዬያዘነበር የመሠለኝ የምር😂
@@user-lz9ep1ms9l ሳኡዲ ውስጥ ብዙ ሁቴል ሰዎቸ ይይዛሉ ግን እደዚህ ያለ አላየሁም ምሳሌ የገላ መታጠብያው እና መስታዊቱ ብቻ ሰላም ለአገሬ ደህና ልግባጅ እደምሄድበት ተስፋ አለኝ
@@qwqw2105 ኢንሻአላህ ሁቢ😘❤
ጉድ እኮ ነው
Ere atekeledu
ኢትዮጵያ ትቅደም ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን
😁😁😁😁👍👍👍👍👍😁😁👍👍👍🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯😁😁👍👍
አሚንንን ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ
ተመስገን ኢትዮጵያ እንደ ውጭ አገር ግን እውነት እናመስግን አለን በጣም ደስ ይለላላ ክስው አገር አይተን አልቀርንም
ጌታ ሆይ ከባሌ በሰላም አገናኛይ😢
አሜን አይዞሺ እህት በቅንነት ፕሮፍይሌን በመጫን ሰብሥክራይብ አርጊኝ አመሠግናለው🙏
አይዞሽ ውድ
አሚን እኔም የዘውትረ ምኛቴ ነው እንደኔ በላቸሁ የናፈቃችህ እሰኬ
@@user-sh3mu1di9f Ba salam Yaganagachu💕Endamer Ehte
ባሌ ሀገር ወይስ ባልሽ?
ማነው እንደኔ ማሩ የሸወደው
አተ ነህ
@@user-ft9it6ck7y Endamer
እኔ
የልጅቷን መልካምነት አለማድነቅ ስንፍና መሥሎ ስለታየኝ ልጅቷን የምታውቋት የሰው መውደድ ይስጥሽ በሉልኝ ።
አመሰግናለሁ
የልኡል መኮንን ሆቴል እጅግ በጣም ያምራል በሚገርም አስተዋዋቂ በማሩ ባላጋሩ ማስተዋወቃችሁ ደግሞ እጅግ በጣም አስደስቶኛል።( ገራሚ ሆቴል)
ምርጥ ተዋናን ነህ ገበያ በዝ ቀጥልበት
ኸረ ጎበዝ ማሩ እውነቱን ነው ወይስ እየተወነ ነው ብሎ እንደኔ የተወዛገበ ማነው እስኪ በ👍
Journalists እኮ ነው
ማሬ የሚመቻችሁ ለይኩኝ እስቲ
እኔ
ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@@azizaweloywa6057 እንደማመር
@@umukhalidwoldia ደምሬሻለሁደምሪኝ ውዴ
ነይ እንደማመር
ማርዬ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየዉህ በስራ ብዛት አይቼ አላዉቅም እዉነት ካሜራ ማን ይህን ስላረክ ለማሩ እዉነት ትልቅ ነገርነዉ እናመሰግናለን የማያዉቀዉን ሁሉ አሳያቹት
ይህን ሆቴል አላውቀውም ነበር በአላህፍቃድ ፈታ እልበታለሁ
I don't expect such five star hotel standard at Kombolcha. We will visit it. Thank you !
ክክክክክክክክክ ወይ ማሩዬ ስወድህ እኮ ነኔ አዝግ
😂😂😂😂😂
ሉጋምህን አታወልቅም
አቦ ትለያለህ እኮ ማሩዬ
አደበተ ማር ❤️❤️❤️
እንግዲህ ወደ ወሎ ስመጣ ልዑል መኮንን ሆቴል ምርጫዬ ነው
በቅርቡ በኮንቦልቻ በተካሄደው የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ሻምፕዮና ላይ ተገኝቼ በዚህ ግሩም ሆቴል ውስጥ የመስተናገድ አጋጣሚ አግኝቻለሁ።
በዚህ አጋጣሚ የሆቴሉን ባለቤት፤ የሆቴሉን ሥራ አስኪያጅና መላው ሰራተኞችን ማመስገን እፈልጋለሁ።
አስማረ ደስታ።
የኢትዮጵያ ዉሃ ዋና ስፓርቶች ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል።
በትክክል እኛም እናመሰግናለን ከሰራተኞች መካከል
ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ገና ብዙ እናያለን ኢሻአላ
ቆጥ የለውም አላለም ማነው እንደኔ ኮሜት ሊያነብ የመጣ
አሊማ አሊማ ሁሉም ሰው ኮሜንት ይወዳል
እኔ ክክክክክ
እኔ
ክክክክክክክ ቆይ ሁሉም ገጠሬ እዲህ እኮ አደለም ስለጠኑ በዛም እናመሰግናለን ስለስተዋወቅከንሆቴል ኮ.ቻ ❤❤❤❤❤❤❤
ኮሌታውና ዱላው መቸም የሌለ ነው ዮመችክ ማሩ ያራዳ ልጅ 😅😅😅😆
በላ ዬት ነው ኢቲዮጲያ ዉስጥ እንዲ አላ ማሻ አላህ ደስ ይላል ጂሌ አላ ማሩ በላገሩ 😃😃😃😃😃
ማሩ ያንተን ቪዲዮ እየደጋገምኩ ነው የማየው የማይሰለች ደስ የሚል የገጠር ገፀ ባህሪ አለው አነጋገርህ ሁሌም እንደማር ይሁን በርታ
ማሩዬ መኮነን አደም / እንድሬ / ጋር ብትሰራ አንዳንዴ በጣም አሪፍ ነው እሱም ደስ የሚል ችሎታ አለው ። ይመችህ
ከቦልቻ እንደዚክ የሚያምር ነገር አለ ዋዉ እንመጣለን አገር ስንገባ
ማነው እንደኔ ማሩ አድ አበባ መስሎኝ ነበር የምር ደስይላል
ማሻአላህ ነው ዴስስስ ይላል አገር አዲጎ ማየት ኮቻ እዴዚህ አይነት ሆቴል ዋውውው ነው
My homeland we all need to invest in our own hometown እኔ ሁልጊዜ ቁጭት አለብኝ ለምንድው ብዙ የክፍለሀገር ተወላጆች አዲስ አበባን የሚያለሙት we can build another AA why all investors crammed in one city thank you Leoul Mekonen for building this beautiful Hotel for our beautiful home 🙏🙏
Ewnet new, akim yalachihu invest argu.
Ewnet nw another aa mefter yechalal
ባሁኑ ሠአት እዴዚህ አይነት አሥተሣሠብ የለም ሁሉም ሠልጥኗል ማረዬ በጣምም አታብሣው አሁን ባላገረ የምትለው ሠውን ሺጠው ይገባሉ እኳን ሞኝና ገጠሬ ልትላቸው
ትክክል አለቅጥ አባሰው
በትክክል የገጠር ሰው አራዳ ነው ብቻ ደስይላል
ውነትሽነው፡በጣም፡አበዛው፡
እረ እኔ ማሩ ትክክል ነው ምክንያቱም ወጣቶች ካልሆኑ ትልልቅ ሰወች ምንም አያውቁም
አሉ ትልልቅ ሠወች ምንም የማያቁ ሞልተዋል አረ ወጣቱ እጂ የሰለጠነዉ
ሀገራችንስ እያደገች ነበር
ምንም የማያውቁት ወገኖቻችን አለቁብን እንጅ
ክክክ አረ በሳቅ ሞትኩኝ ደብሮኝ ነበር አዝናናከኝ ተባረክልኝ አቦ😄😄😄😄😄
ብሰመው እማልሠለቸው ሠው ፈጣሪ እድሜ ይሥጥህ አቦ🙏🙏🙏
አንደኛ ነኝ ማሩ መጣጣጣጣጣልንንን
በማሩ ባላገሩ ስም ሆቴሎ ተዋወቀላቸው በዚሁ አጋጣሚ
አለመኮመን። ይከበረዳል። ማሻአላህ። ኡቴሉ። ደስ። ሲል✅👍 ክክክክክክ። ማሩየ። ይመችህ
Weyi Maru Kkkkkk Temechegnalek 😍😊😊😊
😂😂😂😂😂😂😂አይ ሆድ ማቁሰል😂😂😂😂
ሥምን መላክ ያወጠዋል እሚባለው እውነት ነው ማር የሆነ ሠው ፈጣሪ ይጠብቅህ✌️
አሏህ ያቆይህ ማሩየ ቆንጆ ሆቴልም ነው የፍቅር አገር ኮቻየ ታድጊያለሽ ትበለፅጊያለሽ ኢንሻአላህ
ማሻአላህ ማሻ አላህ እንዲህ ጥረት የለ ሆቴል መኖሩ ማሻ አላህ እማማአገራችን ሁለየም ከፍ በይ
ውይ እንዲሕ አሥቀን ተባረክ ወይ ወገኔ አይዞሕ እኛም በዛነው ያለፍነው
Ewnte new Hana
Wow, ደስ ይላል አሪፍ ሆቴል ነው ምርጥ ሆቴል!
ሀገራችን ሰልጥኗል ልክ እደ ውጩ ሆቴሉ ፀደ ነው ማሻአላህ ኢንሻአላህ ከባሌጋ ከቤተሰብጋ ዘና እልበታለሁ
ሁሉም የተሟላ ሆቴል ያምራል
ዋዉ፣ማሩዬ፣በጣም፣አሪፍ፣ሁቴል፣ነዉ፣ስመጣ፣አየወለሁ
ማሻአላህ ሆቴሉ ሲያምርርኮቻን የምወዳት ሀገርነች ኢሻአላህ ተከራይቸም ቢሆን ለመኖርየምመኛት ሀገር ኮቻ ነች ስወዳትትት
ዋዋዉ ቁንጆ ሆቴል 😍😍😁😁👍✅💯
በጣም እኮ ነው የሚገርመው !!ምንም የሚሳሳተው ነገር የለም
እምዪ ደሴ ሀይቅ ሀገሬ እደት እደናፈቀኝ አላህ በሰላም ያገናኘን ያረብ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ሀሀሀሀ ማሩ እረ ቀስ መኪና እዳይገጭህ ሆ የባላገር ነገር ሀሀሀሀሀ
ያገሬ ልጂ ወይኔ ሀይቅ
@@azizaweloywa6057 አህለን
ደምሪኝ እማ
ሆቴሉ ግን ዋውውው በጣም ጎንጆ ነው ደስ ይላል ማሩ የምትገርም ሰው 🤔🤔🤔🤔🤔
እንደማመር
ክክክክክክክክክክክክክክክክ ማሩ እዲህ አይነት ሆቴል ስላሳያችሁን እናመሰግናለን
ብር ዘገን ጉድሽን መተሽ ባየሽ ክክክ😂😂
😂😂
👅👅ክክክክክክክክ
😂😂😂
ማሻአላህ ደሥ ይላል ሆቴሉ እኔም ቤተሠቦቼን ኢንሻአላህ
ለማዝናናት ነው ወላ ለመሥራት ኢሻ አሏህ?
ክክክክክ አሪፍ ማስታወቂያ ካሪፍ ሳቅ ጋ ወይ ማሩ በነገራችን ላይ ሆቴሉ በጣም ያምራል ዋው
ዋው የሚገርም ሆቴል ነው በጣም እናመሠግናል ስላስተዋወቃችሁን
ብቻይን አንድ ክፍል ብማር አራተኛ ወጣለው ክክክክ😂😂😂😀😀😆
😂😂😂😂😂🙆
ክክክክክክ
ማሩዬ ኑርልን አዝናናኸን
ማሩ እራህንም አስደስት። ግን የተገፉትን ዬአማራ ወገኖቻችንን እንዳትረሳ። መልካም እድል።
This entertaiment together with promoting the Ras Mekonen Hotel is interesting! I like it!
ማሺአላህአገራቺንአምራለቺ
አዉድማ ነበራ የጤፍ መዉቂያ ክክክክ ኧረ በሳቅ
ወይኔ ኮቦልቻ አድጋለችኮ ዋው ማሩ የዱላው አያያዝ
ክክክ አረ ወይኔ እመ ጀደ ወይ አውቆ ጠፉ ማርየ በርታልን
ማሩ ግን የሌለ እያካበደ ነው የሚስርው እምትሉ ግን በሳቅ ልቤ ፍድት ልትል ነው 🙆🙆🙆🙆 በስበቡ ሆቴሉን እያስትዋወቁ ነው ነቄ አልኩባችሁ 😏😏
ሆቴሉ በጣም ይገርሞኛል በእውነት
ይሄን ባገኘው አገሬ አውድማ ነዋ ጤፍ መውቂያ አላለም 😂😂እረ ማሩ በሳቅቅ 😂 ሃሃ ብርዘገን ጉድሽን አይተሽ በሞትሽ 🥲😋🤣
ውይበሳቅገደለኝ😂የዱላውአያያዝ፡ይመችህአቦ
የእውነት ማሩ የገጠር የገጠር ሰው ሆነህ ነው የሰራህው በጣም እናመሳገናለን
ሜሪ ሰብስክራይብ አድርጊኝ የወንዜ ልጅ
ሀይ ያገሬ ልጅ
ሀይ
@@seyemebatube8651 እሽ አደርጋለሁ
ሆቴሉን አስተዋወቀው 😘👈
በትክክል
ውነትም ማሩ እረ በሳቅ ገደልከኝ ክክክክ
ዉነት ማሩ ክክክክክ
በሳቅ ሞኩኝ አድናቂህ ነኝ
ሸቃሊቴ ነኝ ደመሩኝ በፍቅር ሰላም ለእናት ሀገራችን ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Endemamer
@@zenashi9086 ney endemamer
ሸቃሊት ማለት ግን ምን ማለት ?
@@sileshitube6202 ሰራተኛ ማለት ነው አረብሀገር እደዚነው የሚባለው ሰራተኛ ሸቃሊት ይባላል ምንም አዲስ ነገር የለውም
@@Tube-bg9kh እንደማመር
ክክክክክ ወዮው በሩ በሳቅ ከደልከኝ 😃😃😃
ምርጥ ናቸሁ ።
ማሩዬ እኔም እንዳንተ ሆቴሉን ተደምሜበታለሁ ወደ አገሬ ስመለስ ሽር ብትን እልበታለሁ።
ግን ምንም ገጠር ቢሆን እደዚህ የሚሆን አለ ብየ አላስብም ሆ
ትክክል
እረ የፈለገ ገጣር ቢሆን አልፎገርም እፎግራለሁንጂ ቲሽ
እሡ እንደዚህላለ አፈርኩ እረወየሁሁሁሁሁ
እረ ባክህ የባሰም አለ
ለምሳሌ እኔ ለመጀመርያ ግዜ አረብ ያገር የገባሁ ለት ክክክክክክ
ሆቴሎ ዋው ነው እንኳንም ሀገሬ በለፀገች ኢትዩጰያየ እማማ ሰላምሸ ይብዛ
ቀጥሉበት ማሩ ባላገሩ ሆቴሉ እጅግ ዘመናዊ ነው
ማሻአላህ ሀገራችን አምራለች ሰላም ጤና ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሁላችንም በየ ሀይማኖታችን ዱአ እናድርግ