Filfilu Lekso - New Ethiopian comedy 2017

Sdílet
Vložit

Komentáře • 185

  • @chagulamedia2014
    @chagulamedia2014 Před měsícem

    ፍልፍሉ በሳቅ ገደልህን እኮ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @jakobatube9262
    @jakobatube9262 Před 3 měsíci +1

    ይመቻቹ በቁሙ ሳይረዳ ሞቶ ለምቾቱ ለሚጨነቅ ህዝብ ጥሩ መልእክት ነው 😂😂

  • @hicffighd1242
    @hicffighd1242 Před 3 lety +7

    እስቲ ፍልፍሉ የምትወዱ ላይክ በሉኝ

  • @dmx3674
    @dmx3674 Před 10 měsíci +3

    በበር ከምሳ ወስጄ በሶስት መቶ ሀምሳ አመጣሁት ! ክክክክክ

  • @BinyammekoneneBinyam
    @BinyammekoneneBinyam Před 7 měsíci +2

    እዚ ፍልፍሉን የምትሳደቡ ሹጣሞች በሙሉ ዛሬ ደሞ የኮሜዲ ንጉስ እያላቹ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ መገለባበጥ በሀሪው ነው ሹጣም ህዝብ ስለሆነ😂😂😂😂😂

  • @ka-ru3vi
    @ka-ru3vi Před 6 lety +7

    ሲቀጥል ፍልፍሉ ውስጤ ነክ

  • @getachewteame3134
    @getachewteame3134 Před 3 lety

    I’m proud of you

  • @user-ur5ti9fz7r
    @user-ur5ti9fz7r Před 6 lety +3

    ክክክክክክክክክክክክ ጥሩአሪገሀል ፍልፍሉ

  • @ahmedhyru9867
    @ahmedhyru9867 Před 6 lety +9

    ኮመንት ሰጪዋች እደ ወረደ ለምን ታወራላችሁ ይህ ቀልድ ልብ ብላችሁ አዳምጡት ትልቅ ትምህርት አለው

  • @jamilajamila2419
    @jamilajamila2419 Před 6 lety +1

    ክክክክክክ ውይ ፍልፍሉ እሯ

  • @shegertube7545
    @shegertube7545 Před 6 lety +2

    ፍልፍሉ ቀልድ አልቆበታል ሲባል የምሰማው 100% እውነት ነው።

  • @samisami-tx9ds
    @samisami-tx9ds Před 6 lety +24

    ይቅታ ኮሜንተሮች ሀሳቡ አልገባችሁም ሰውየው የሞተው በራብነው ግን ሲሞት የሬሳ ሳጥን መግዣ በብር ካምሳ የሄደው ሰወየ ሬሳውን ግን በ350ብር ነው የተጫነው ስለዚህ ትምርትነው በራብ ሲሞት ቢያበሉትስ

    • @aydadav5563
      @aydadav5563 Před 6 lety

      እሙ ሰዒድ ተወከልቱ አለሏህ
      ምን ላድርግሽ አቦ የልቤን ተናገርሽልኝ
      ሰው ሲሞት ሳይሆን እያለ መንከባከብ ነበር እንጅ
      ትምርት እንጅ ለገባው ክፋት የለውም

    • @samisami-tx9ds
      @samisami-tx9ds Před 6 lety

      Ayda Dawit አመሰግናለሁ የኔቆጆ

  • @user-fb3oz1iq5h
    @user-fb3oz1iq5h Před 6 lety

    ውይይይይይይ ግን የሚቅለድ ነገር ጠፍቶ በዝህ ይቀለድ የሚገርም ነው

  • @mahirohirna4
    @mahirohirna4 Před rokem +1

    Kkkkkkkkkkkkkkkkk good job

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 6 lety +6

    ኣስተያየት ሰጪዎች ኣንድ ነገር ልንገራችሁ በሞት ይቀለዳል ስለማይቀር የማይቀለደው በበሽታ ነው ታሞ ከመሞት በፊት ስቃይ ስላለና ኣስታማሚም ስለሚሰለች ! ሌላው ኣበረታቱ እንጂ አትሳደቡ እባካችሁ ያ ኢትዮጵያዊ ጨዋነታችንን ማን ነጠቀን ? እግዚአብሔር ልቦናን ይስጠን

  • @thomasgebeyaw4284
    @thomasgebeyaw4284 Před rokem +2

    You wre so funny

  • @meridtesfaye4864
    @meridtesfaye4864 Před 2 lety

    Nice 👍

  • @minimensur962
    @minimensur962 Před 5 lety

    Kkkkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkkk
    Weyi filfilu besak gedelekeny

  • @user-wp5sx1sx9n
    @user-wp5sx1sx9n Před 6 lety

    ይሄ ስራ ነው ቀልድ ቢሆንም በደስታ ብሆን ደስ ይላል ነበር ሰው እያለቃ በዚ ትምቢት ነው እጭ

  • @berekethana1367
    @berekethana1367 Před 6 lety +5

    ምን አይነት ቀልድ ነው ዘግናኝ ኤጭ

  • @user-nw7ux1zm5m
    @user-nw7ux1zm5m Před 6 lety

    አይ ፍል ፍሉ በጣም ነበር የምወድክ የነበርው በዚማ በጣም ነው ያስጠላቹኝ ሁሉ በየተርው መች ይቀራልና ነው ደሞ ምያለቃቅሶትን ስታስጠሉ

  • @maydashhussen2932
    @maydashhussen2932 Před 6 lety

    በጣም ደባሪ ኮምዲ

  • @sltan5036
    @sltan5036 Před 6 lety

    ዉይይይይይይኧረእግዚወነዉአሁንስአስጠላኝበሁዱበትሞት፡ስትመልካምስሪአለይህስራብለንእምናቀረበዉ

  • @khalidhailu2604
    @khalidhailu2604 Před 6 lety

    ayeyyyyyyye felefelu melaw tefetoshale teshewdehale America mekerete neberebehe deneze chenekelate

  • @user-hg3vw3ph8c
    @user-hg3vw3ph8c Před 6 lety +4

    በመድሀኔአለም ለንስሀ ሞት አብቃኝ ስቀጠጠኝ ሳጥኑ

  • @abreshtheman5800
    @abreshtheman5800 Před 3 lety

    NICE

  • @rahimarahima1430
    @rahimarahima1430 Před 6 lety

    ደግ አደረጋችሁ የናት ጉድ ነው ከአፈርየተፈጠር ወድ አፈርይመለሳል ይላሉ ነገር ግን ሲሞቱ በሳጥን እደ ልብሰ መትራሰ እሰቦጅ ትላላች ሁ ቀብር ውሰጥ የሰጋ ሞቾት ድሌት የለም የነፍሰ ጉዳይ ነው ሰራህ ካላማር በሳጥን መሰሌሀል ሠኦል አይ መሳተዋል ይሰጣችሁ እኔ የምለው በሳጥን አትቀበሩ ወድ አፈር ተመለሳላችሁ እደተባለ በአፈር ተቀበሩ እሸ።።።።።።።።።

  • @zenebhassen1446
    @zenebhassen1446 Před 3 lety

    Nice

  • @tayehana8843
    @tayehana8843 Před 6 lety

    kkkkkkkk gena saykebare arba wen yelale ayefelfelu

  • @yobdarabbaba8400
    @yobdarabbaba8400 Před 2 lety

    Kkkkkkkkkkkk Ere felfelu

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d Před 6 lety

    አሁን አሁን ህገ ወጥ ትሰሩ ጀመር አያስቅ አያስተምር
    ሰው አዲስ ነገር ይፈጥራል እናተ እኛ ላይ ቀልዱ ህዝባች ለነገሩ ሞኝ ነው

  • @njatban2895
    @njatban2895 Před 6 lety +1

    የውነት በየቦታው ህዝብ እያለቀ እናተ ትቀልዳላችሁ ፍልፍሉ

  • @abdifikir7165
    @abdifikir7165 Před 6 lety

    Was yimechal filfilu

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h Před 21 dnem

    ጭራሽ ሻሽ ብታስር ቀሚስብትለብስ ቆንጅየሴት ወይዘሮ😂😂😂😂😂😂

  • @muridasultan876
    @muridasultan876 Před 6 lety

    aydelam::

  • @ka-ru3vi
    @ka-ru3vi Před 6 lety +2

    የሬሳ ሳጥን ሻጩ እራሱ እሬሳ ነው የሚመስለው ኤጭ...ክክክክክክክክክ

  • @errr1626
    @errr1626 Před 3 lety

    kkkkk😁😁

  • @Asteway-jo9ow
    @Asteway-jo9ow Před 2 měsíci

    Very nice filfilu is best but second to kebebew geda!

  • @bultutt3454
    @bultutt3454 Před 6 lety

    hikkkkkkkkk🌷💘👈

  • @zenebhassen1446
    @zenebhassen1446 Před 3 lety

    Noce

  • @egziyabharfkrnewu9314
    @egziyabharfkrnewu9314 Před 6 lety

    ይቀርብኝ ኮሜንቱ ይበቃል

  • @user-jn4ee5cu3g
    @user-jn4ee5cu3g Před 6 lety +3

    ስታስጠሉ ወይ አታምሩ ወይ አታፍሩ አሁን በሞት ይቀለዳል

    • @Mosopia
      @Mosopia Před 10 měsíci

      tebeda ena mut

  • @Henrik.d
    @Henrik.d Před 7 měsíci

    😂😂😂😂😂😂

  • @mazimazi5981
    @mazimazi5981 Před 6 lety

    Kikikkikkkk😃😃👌

    • @AnasAnas-wh9vg
      @AnasAnas-wh9vg Před 6 lety

      mazi ye geta lij mazi ye geta lij السوان

  • @zewudezema266
    @zewudezema266 Před 4 lety

    Ayamirime !!!!!

  • @bezawitnega6025
    @bezawitnega6025 Před 6 lety

    Wuyi mini yishalegnali

  • @lailaamman3906
    @lailaamman3906 Před 2 lety

    ክክክክ አይ ፍልፍሉ

  • @dcmanva.1649
    @dcmanva.1649 Před 6 lety +2

    ሳጥኑን ገብተክ የለካህው በዚህ ይለፍልክ ::

  • @zeybamohammedmohammed1909

    Enate komidanochi betam astelachihu bemayqeledew atqeldu

  • @urjiiamboo964
    @urjiiamboo964 Před 6 lety

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkkkk

  • @fathimafa2282
    @fathimafa2282 Před 3 lety

    😂😂😂😂

  • @birtkuansime2559
    @birtkuansime2559 Před 6 lety

    Kkkkkkkkkkkkkk

  • @user-ng2bq2xc5f
    @user-ng2bq2xc5f Před 6 lety +2

    ባሁኑ በወያኔ ግዜ ድሀ ቁሞም ሙቶም ስቃይ ነው!!!
    በድሮው ንሮ ባይመቸውም ጎረቤትም እድርም ይቀብረው ነበር!! መተዛዘንም ነበር!!
    እረ ተውኝ በጣም ነው ያለቀስኩት ያዘንኩት!!!!
    ወያኔ የስራህን ይስጥህ !! ድሀ የሚሰራው አጦ እናንተ ትንፈላሰሳላችሁ::
    የነጋዴን የገንዘብ መጠን ትወስናላችሁ የስራ እድል ለድሀው እንዳይከፍት!!!!!
    ፍልፍሉ ግን ተመችተኸኛል ብሩ አነሰኝ ብሎ እስከሬን አላወርድም ሲል በሩን የዘጋኽበት!!!
    ስውየው ትንሽ ይሉንታ አጣ የኑሮ ውድነት ቢኖርም ሌላ ግዜ ሲኖራችሁ ትሰጡኝ አላችሁ ማለት ነበረበት::
    ፀዳ ያለ አቀራረብ ባይኖረውም አስተማሪ ነው!!!
    የድሀን ችግር ለማሳየት ሞክራችኅል!!!!!!
    እላግባብ ቀልድ ለወደፊቱ አታብዙ: ለምን ለተመልካች ለማስተላለፍ የተፈለገው ዋናው ቁም ነገር ሊታይ አልተቻለም!!!!
    በሞት የምትቀልዱ ነው የሚመስለው!!!!

  • @user-by5ju2wk7h
    @user-by5ju2wk7h Před 6 lety +1

    ክክክክክክክክክክክክክ

  • @sofiss8748
    @sofiss8748 Před 6 lety

    sera atahewe meslgne
    mende new mote adise new enda

  • @omaromanababachiomaroman1211

    Kkkkkkkk

  • @FasikaShibruu
    @FasikaShibruu Před 8 měsíci

    😂😂

  • @yasmeenbentiselam3459
    @yasmeenbentiselam3459 Před 6 lety

    Kkkkkkk

  • @yaroyeshitila5561
    @yaroyeshitila5561 Před 6 lety +1

    ቀልዳችሁ ሞታችሁል ወይ አያስቅ ወይ አያስለቅስ ምን ሼ ነዉ

  • @user-rd4jm5iw7x
    @user-rd4jm5iw7x Před 6 lety +1

    አይ ወቅት ማስጠላት እንዳውም የኢትዮጵያ ለቅሶ አልበረደላትም። አሁን ሌላ ቀልድ ጠፋ

  • @petracell1774
    @petracell1774 Před 6 lety

    Ewnt lemnger yafilflu geld mecham askogn ayakm

  • @balayneshalebe3426
    @balayneshalebe3426 Před 6 lety +11

    በሥመአብ ሠቀጠጠኝ ይሄን ሣጥን ሣይ ቀፈኝ መቸም አንቀርባት ሁሉም በየተራው

  • @mohammedalenazi6307
    @mohammedalenazi6307 Před 6 lety

    Kkkkk

  • @user-cu3tc1nz4x
    @user-cu3tc1nz4x Před 6 lety

    kkkk

  • @arwaarwa3699
    @arwaarwa3699 Před 6 lety

    Kkkkkkkkkk wayi gudii

  • @tnetentertainment3891
    @tnetentertainment3891 Před 6 lety

    kelede alekebachu hnde felfelawu .....

  • @maremmo1698
    @maremmo1698 Před 6 lety +6

    ፊታችሁ እራሱ መሳቂያ ነው ቀልዱ ሳይሆን የሚያስቀኝ ፊታችሁ ነው በሞት ለምን ትቀልዳላችሁ ለምትሉ ደሞ በሞት ያልተቀለደ በም ይቀለዳል ለሁሉም የማይቀር ነው መቀለድ አለበት

  • @batekonijooo9103
    @batekonijooo9103 Před 6 lety

    kkkkkkkk

  • @elizabethsebhat2838
    @elizabethsebhat2838 Před 6 lety

    ስጥን ቢቀር የትመርጠ ንው

  • @user-jd3qg7py2o
    @user-jd3qg7py2o Před 6 lety

    አይ ብር ችግር ነው

  • @french-amharic-5302
    @french-amharic-5302 Před 6 lety

    Ere wedeza

  • @meskiiasenafi6206
    @meskiiasenafi6206 Před 6 lety

    Kkkkkkkkkkkķkkkkkkl

  • @user-zi4mh3lk5n
    @user-zi4mh3lk5n Před 6 lety +1

    ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ ስጣስጠሉ ካልላጣቹት ቅልድ ይህን ዘግናኝ ታስባላቹ እጭ

  • @affanaffan7528
    @affanaffan7528 Před 6 lety +1

    Anlu

  • @user-zs3od7gb5z
    @user-zs3od7gb5z Před 6 lety +1

    ስታስጠሉ ኢትዩጵያ ሀዘን በዝቶ ትቀልዳላችው

    • @BinyammekoneneBinyam
      @BinyammekoneneBinyam Před 7 měsíci

      እና እንዴት ነው አሁን ሀዘኑ ቀለል አለላቹ😂😂😂

  • @user-pv4gc5rf6j
    @user-pv4gc5rf6j Před 6 lety

    ክክክክክ

  • @brhanwagnew8143
    @brhanwagnew8143 Před 3 lety

    Flubetam
    He is the m

  • @user-xv8ng2on9b
    @user-xv8ng2on9b Před 6 lety

    እጭ፡ስታስጠሉ፡መቼም፡ምኞታችሁ፡ሁሉ፡ወዴታች፡ነው፡ስራ፡ሲጠፋ፡በሞት፡ታሟርታላችሁ፡ደግሞ፡ሳጥኑን፡የለካኸው፡ሰው፡በዚሁ፡ይለፍልህ

    • @arebealyassi813
      @arebealyassi813 Před 6 lety

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። DABRE ININI CALAA Sanyi Gota Oromò JabadhaaBayyenamatoltu

  • @dearangel9062
    @dearangel9062 Před 6 lety

    ውይ

  • @MohammadMohammad-bk3cl

    Gojame sare

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 Před 6 lety

    setastela

  • @asdffasdff3909
    @asdffasdff3909 Před 3 lety

    Lefetary temehu are yekere yebelahihu

  • @malatekonjo6415
    @malatekonjo6415 Před 6 lety

    eya bere yamayaragawe nagare yalam

  • @amenaami5187
    @amenaami5187 Před 6 lety

    ድርቅያለቀልድስታስጠሉ

  • @NancyNancy-bi4bh
    @NancyNancy-bi4bh Před 6 lety

    Shetla home kldu aymcme

  • @babyabity7561
    @babyabity7561 Před 6 lety

    Keld alke bka

  • @nahu7124
    @nahu7124 Před 3 lety

    Q2hed

  • @italkitalk7191
    @italkitalk7191 Před 6 lety +2

    ስታስጠሉ እንደዚህ ቀልድ ባትቀልዱ ጥሩ ነው

    • @Trevor7302
      @Trevor7302 Před rokem

      Why are u disgusted? It’s just a joke lol . Just sometimes adding joke to psychologically disturbing events like these adds a positive impact

    • @BinyammekoneneBinyam
      @BinyammekoneneBinyam Před 7 měsíci

      የሚያስጠሉት ተሰብስበው ይብዱህ(ሽ)😂😂😂😂😂

  • @user-of8rs7jv1f
    @user-of8rs7jv1f Před 6 lety

    የሬሳ ሳጥን ማስታወቂያ የሚሰሩ ነው ሚመስሉት 😏😏

  • @askaletcha2004
    @askaletcha2004 Před 3 lety

    ,

  • @argakemal3737
    @argakemal3737 Před 6 lety

    ትች አሁን በሞት ይቀለደል

    • @afonsolomon9215
      @afonsolomon9215 Před 4 lety

      በሞት ተቀለደ አልተቀለደ አይቀር

  • @tsehaytaye7967
    @tsehaytaye7967 Před 6 lety

    Siyastelu.minew.bitewut yemikeled.tefa.enide

  • @batouldiabbatouldiab2246

    be moti qeladi yelam laa agerachin tsoloti argu hayimirim

  • @user-vf7yu5qm4m
    @user-vf7yu5qm4m Před 6 lety

    kkkkkkkkkkkkk

    • @muhdinabrar7731
      @muhdinabrar7731 Před 6 lety

      ይመቻቹ

    • @bennyvinamont676
      @bennyvinamont676 Před 6 lety

      enate yemotachu eresa hula ahune enate comedy nachu ? asekeke motekall aye emeya etyopia enanten tasayen teweld yemekenebet zemen new ......tesfaya kasa enanten sayaye enkan mote

    • @sabotuuoromo3744
      @sabotuuoromo3744 Před 6 lety

      Kkkkkkkkk😅😅😅😅😆😆😆

  • @romanroman9339
    @romanroman9339 Před 6 lety

    ስታስቁም ስታስጠሉም

  • @fikeryemaryamelije6076

    Betam yasetalale 🤔

  • @malatekonjo6415
    @malatekonjo6415 Před 6 lety

    batalaye yarasa satense yamokarekawe saweya era latalateke

  • @caaltuufiraol.5603
    @caaltuufiraol.5603 Před 6 lety +1

    Kkkkkkkkkk

  • @Hayat-fu1tq
    @Hayat-fu1tq Před 6 lety

    ስታስጠሉ ሞትም መቀለጃ ሆነ? ሆ

  • @biniyamabenezer777
    @biniyamabenezer777 Před 6 lety

    ይሄንን ኮሜዲ ፊልም የሠራችሁት በጠቅላላው እና ይህንን ኮሜዲ ለተመለከታችሁ ባጠቃላይ ገደል ግቡ !