የመሰረተ ትምህርት ዘመቻ መጀመር 1971 ዓም/Mass literacy campaign launched, July 1979

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 06. 2024
  • Ethiopia - Mass literacy campaign launched, July 1979/የመሰረተ ትምህርት ዘመቻ መጀመር 1971 ዓም
    #ethiopia #derg #addisababa

Komentáře • 7

  • @nabuteyimer1557
    @nabuteyimer1557 Před měsícem +8

    የተጀመረው በ1967 ዓ ምሕረት ነው።በእድገት በሕብረት የሥራና የዕውቀት ዘመቻ ተማሪዎች በየገጠሩ ዘመቱ።ከዚያ ቀጠለ በየከተማው አአበባ በ68 ነው።እስከ ዩኒ የደረሱ እናቶች አውቃለሁ።ደርግ ከሠራው ትልቁና ዋናው ይህ መ/ትምህርት ነው።ዩኔስኮም ሸልሞታል።

  • @fes592
    @fes592 Před měsícem +4

    በጣም ደስ ይላል። ደጉ ዘመን። የእኛ ጎረቤት ከዚህ ተነስተው ማትሪክ ወስደው የመንግስት ሰራተኛ ነበሩ።

  • @kukukuku6168
    @kukukuku6168 Před měsícem +1

    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️🥰😙

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5q Před měsícem

    ከዚህ ነው ተደርድረው ከድጡ ወደ ማጡ የድንቁርናው ዘመን የደረሰነው

  • @yednekachewgeremew1886
    @yednekachewgeremew1886 Před měsícem

    በበኩሌ እኔ የሚያስታውሰኝ እና የገባኝ ነገር ቢኖር ንጉሱም ኦነ አስተዳደራዊ ስርዓት ለትምህርት ያለው ዳንቆሮነት የሚያሳይ ነው ይህንሁላ ቁጥር የሆነ ከተሜ ወደ ከተማ ሲመጣ የተዘጋጀለት ትምህርት ቤት ስይሆን ፣ በረት ወይም ጎተራ ነበር 😂😂😂 ወታደራዊ መንግሥትም ት/ ቤት ውስጥ ስይሆን መጋዘን ውስጥ በ ዘመቻ ይስተማረው ዜጋ የአሁን አባቶች / እናቶች ልጃቻቸው ትምህርት እየቀረፁልን ነው ፈጣሪ ከዚህ ስንስለት ቅፅፈት ድንጋይም ወርውሮ ቢሆን ይታገደን 😂😂 አሜን በሉ

  • @jabirsiraj3744
    @jabirsiraj3744 Před měsícem

    General KIros Alemayehu was behind this program, and then He was killed by butcher Mengstu.

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 Před měsícem

    😢😢😂😂😂😂😂😂😂