ዮናስ ጎርፌ - ምን እንጠይቅልዎ | Hintset

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 09. 2019
  • በሕንጸት የ“ምን እንጠይቅልዎ?” ዝግጅት፣ ለሙዚቃ እና ፊልም ባለሙያው ዮናስ ጎርፌ በፌስቡክ እና ቴሌግራም ቻናል ላይ ለቀረቡለት የተመረጡ ጥያቄዎች የሰጠውን ምላሽ ይመልከቱ።

Komentáře • 16

  • @BereketBerket-xx4uq
    @BereketBerket-xx4uq Před 4 měsíci

    Yoni keep going

  • @amanuelgizaw5557
    @amanuelgizaw5557 Před 3 lety +5

    በመጀመሪያ እንግዲህ ሰላም ለሁላችሁም እላለሁ። ሲቀጥል ደግሞ እንግዲህ ያው በአገራችን ዘፈን ኃጢአት ነው አይደለም የሚል ክርክር በሰፊው ይታያል። እንግዲህ የኔ አስተያየት እንግዲህ እንደዚህ አይነት አስተምህሮት ያለው ከአለም አገራት ሁለት አገራት ናቸው። እነዚህም ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ናቸው። ከነዚህ አገራት ውጪ ሌሎች አገራት ላይ ይህ ክርክር የለም። እንግዲህ ዮናስም፥ እኔም የምስማማበት ነገር ዘፈን መልዕክቱ ብልሹ እና ከእግዚአብሔር ቃል ጋር እስካልተጋጨ ድረስ ምንም ኃጢአት የሚያደርገው ነገር የለም። እኛ ሙዚቃውን የምንሰማበት መንገድ እና ዘፋኙ የሚዘፍንበት ቦታ ብልሹ እስካልሆነ (ናይት ክለብ፥ ጭፈራ ቤት) ድረስ ምንም ኃጢአት የሚያስብለው ነገር የለም። ዮናስ ጎርፌም፥ እኔም፥ እናም መሰል ሰዎች እንደምናምነው ገላትያ 5:21 ላይ የአማርኛው መጽሐፍ ቅዱስ ማለትም የ1954ቱ እትም ዘፋኝነት ያለው ከድክመቱ አንጻር እንጂ ትክክለኛው ቃል ቅጥ ያጣ ፈንጠዝያ ማለት ነው። ኦሪጅናሉ የግሪኩ ሀዲስ ኪዳን ገላትያ 5:21፥ ሮሜ 13:13፥ 1 ጴጥሮስ 4:3 ኮሞይስ የሚለው ቃል ዮናስ እንደተናገረው እኔም ብዙ ቦታዎች ላይ ላጣራው እንደሞከርኩት ቅጥ ያጣ ፈንጠዝያ ማለት ነው። ይህንን ነገር ያወቅኹት ሄኖክ መሀሪ እነሶፊያ ሽባባው የሰላም ሰው ነኝ ብለው ባዜሙ ጊዜ ከጻፈው የፌስቡክ ጽሑፍ በኋላ ነው። መጀመሪያ ያየሁት የእንግሊዝኛውን KJV ትርጉም ነበረ። ሌሎችንም የእንግሊዝኛ ትርጉሞችን አይቻለሁ። ዘፋኝነት ወይም ዘፈን በሚለው ቦታ እንግዲህ እነዚህን ቃላት ነው ያየሁት (revellings (KJV), revelries (NKJV), orgies (ESV)). የነዚህ ቃላት ትርጉም በሙሉ አንድ ነው። ቅጥ ያጣ ፈንጠዝያ ማለት ነው። እንግዲህ ይህ ስህተት የመጽሐፍ ቅዱስ ማህበር 1997 ላይ በወጣው እትም ላይ ቅጥ ያጣ ፈንጠዝያ በሚለው ተስተካክሏል። በተረፈ ደግሞ ብዙውን ጊዜ ምንም ትክክለኝነት የማይታይበት አባባል አለ። ዜማ ለእግዚአብሔር ብቻ የተፈጠረ ነው የሚል ትልቅ ስህተት አለ። እርግጥ በመዝሙር አመስግኑኝ ማለቱ የማይካድ ሆኖ ሳለ ነገር ግን በዜማ ሰዎችን ማዝናናት፥ ማስደሰት፥ ማስተማር ኃጢአትነቱ የቱ ጋር እንደሆነ አይገባኝም። ዘሪቱ እንደተናገረችው ጌታ ኢየሱስ ሰዎች እንዲደሰቱ ይፈልጋል። አንድን ነገር በዜማ መናገር ያንን ነገር ማምለክ እንዳልሆነ ግብዝ ፈሪሳውያን ሳይሆኑ ጌታ ኢየሱስ ነው የሚረዳው። አሁን ብዙውን ጊዜ የአገራችን ኃይማኖተኞች አንድ ጥሩ ዘፈን ለምሳሌ ኤልያስ መልካ በግጥምና ዜማ ከተሳተፈባቸው ጥሩ ሙዚቃዎች በግጥም ብቻ ከተጻፉ ምንም ችግር የለም ይላሉ። ነገር ግን ቃሉ ሳይለወጥ በዜማ ግን ሲሆን ኃጢአት ነው ይሉሀል። ይህ አላዋቂነት ነው። መልዕክቱ የተበላሸ ዘፈን እንዳለ አይካድም። ነገር ግን ሁሉም ዘፈን መልዕክቱ ብልሹ ነው ማለት አይደለም። እንግዲህ ያው ብዙዎቻችን ወግን ፈርተን እውነትን መቀበል ከብዶን ነው እንጂ እውነቱማ ግልጽ ነው። ዮናስ እንዳለው ሙዚቀኞች ከእምነታቸው ቤት ሳይወጡ ጌታን እያገለገሉ ስራቸውን እንደእግዚአብሔር ቃል ተጠንቅቀው የሚሰሩበት ዘመን እናፍቃለሁ። እደግመዋለሁ ጌታ ከቃልህ እንጂ ከዜማህ ጋ ጸብ የለውም።
    "ምክንያቱም ከቃልህ የተነሣ ትጸድቃለህ፤ ከቃልህም የተነሣ ይፈረድብሃልና።"
    ማቴዎስ 12:37

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 Před 4 lety +1

    God bless you Yonni!

  • @NathyNathanaelManchlot
    @NathyNathanaelManchlot Před 4 lety +1

    Very meaningful explanation Yonas! . . . Specially the comparison you made music making with movie making and Book writing and how there arts can be used for a positive purpose and showing the potential of anything can be abused. Despite all these amazing explanations, I personally believe music is a very powerful media and type of art which has to be handled with a great care! And I pray for God to give His grace to understand Him and His purpose to you and about the cause you're trying to confront and may you focus on Jesus Christ in showing and exalting Him in your cause and in your way! God bless you more and more.

  • @wubayehudemissie834
    @wubayehudemissie834 Před 4 lety

    Your logic works well!❤

  • @tsehaygebreado6613
    @tsehaygebreado6613 Před 2 lety

    ምንም አንፈልግም እዚያው ከነኮተቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ሰም ይመለስ። እኛ በጌታ ኢየሱስ የዳንን፣ ሰላምና ደስታ ያገኘን በሰማያዊ በረከት የተባረክን ህዝብ ነን። እነዚህ ሰዎች በክፉ ተጽእኖ ውስጥ እንዳሉ ፊታቸው ይናገራል። የእግዚአብሔር መገኘት ወዳለበት ቸርች መጥተው ቢጸለይላቸው የወረሳቸው ጮሆ ይወጣል። እነሱም ነጻ ይወጣሉ።

  • @samboss2091
    @samboss2091 Před 4 lety +2

    It’s a pity that we have lost so many already...I hope we come to an understanding that Christ died for a much greater purpose and the church shouldn’t push out any of these preciously bought children of God

  • @misganatessema1060
    @misganatessema1060 Před 4 lety

    Yonas thank you!

  • @endaleamdemariame
    @endaleamdemariame Před 4 lety +2

    can i get the link of the video of the debate on the secular music.

  • @latitudoab3187
    @latitudoab3187 Před 4 lety +2

    What is the point of this video? Are you guys encouraging to listen secular music?

    • @eyasuberg2717
      @eyasuberg2717 Před 4 lety +1

      Listen to it first ...(rolling eyes...) ;)

  • @mulieblessed
    @mulieblessed Před 4 lety

    ALL ERITREAN PEOPLE THEY BELIEVE SECULAR MUSIC IS SIN .PEARED.

  • @emanuelwoubshet2887
    @emanuelwoubshet2887 Před rokem

    በግድ ዘፈን ካልሰማችሁና ካልረከሳችሁ ብሎ እንዲህ መጎትጎትና መለፈፍ ምን ይሉታል🤔 እንዲህ ከቃሉ ጋር የሚፃረር ነገር እያወሩ ሰውን ማሳት ያሳዝናል
    ዘፈን ሀጢያት ነው አለቀ።

  • @aserlevi8856
    @aserlevi8856 Před 4 lety +1

    Geta ye bozuochen. Nefise ke ejhi ende miosde ewoke

  • @aserlevi8856
    @aserlevi8856 Před 4 lety +1

    No zefen Le sytan Muzmur Legeta mihone new please check your self don’t miss up generation

  • @aserlevi8856
    @aserlevi8856 Před 4 lety +1

    Ke annte yetenesa yene chernet church night club honewal Dawit night club yizefenal twate church yizemiral ante ye Ethiopia corona nehi be enaneta mikiniyate corona meta ahunu degimo pig flew eyemeta new Lemyasitawu woyolote