Video není dostupné.
Omlouváme se.

ለኢትዮጵያ ባንዲራዋን ያለበስናት እኛ ነን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 08. 2020
  • ለኢትዮጵያ ባንዲራዋን ያለበስናት እኛ ነን
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

Komentáře • 22

  • @tgtg4600
    @tgtg4600 Před 4 lety

    የ ታሪክ አባታችን እናመሰግናለን

  • @user-or8vu4tt7v
    @user-or8vu4tt7v Před 4 lety

    አሪፍነው

  • @frnussteferi607
    @frnussteferi607 Před 4 lety

    Qededa

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 4 lety

    ትክክል ታሪክ በንጊሊዘኛም ተፅፍ አለ። አሁን ግብፅ ሱዳን የያዙት የኢትዬዸያ መሬት ነበር።

  • @nejatsalah2743
    @nejatsalah2743 Před 4 lety +1

    We have a very rich history very proud to be Ethiopian. Thank you very much Sir and the young gentleman.

  • @berhanukere5575
    @berhanukere5575 Před 4 lety

    አ ን ደ ዚ ህ ያ ለ ዝ ግ ጅ ት በጣም አ ስ ፈ ላ ጊ ነው ::ጎበዞ ች በ ር ቱ !!!, ✌️

  • @elenikidane9360
    @elenikidane9360 Před 4 lety

    Wushet islam engda huno yemeta new adis tarik mekeyer legizew new enji ewnet neg yiwetal engda astenagajun ayardm

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 Před 4 lety

    የወንድሞቻችንን የሙስሊሞች እምነት እና ታሪክ እንማር ዘንድ ስላካፈላች ሁን እና መሰግናለን። የእናንተን ቲቪ እከታተላለሁ። ብዙ ጥሩም አስተምሮም አለው። አንድ ነገር ግን የታዘቡክት ነግር ። ኦርቶዶክስ ወገኖቻችን ላይ የደረሰውን ግፍ እናንተም እንደመንግስት ቴሌቭዝን ዝም ጭጭ ብላቹህ ልታልፉት ነው። የሚታዘብ ማህበረሰብ እንዳለ እወቁት። የደስታ ግዜማ ማንም ይኖራል። የችግር ግዜ እና የክፉ ቀን የተገኘ ሰው መቸም አይረሳም። ምን አይነት አቋም እንዳላቹህ አይታወቅም። ግፍ የደረሰበትን ሰው በሀገራችን ደንብ አለመስተዛዘን ትልቅ ወንጀል ነው። ገና ለገና እውነት እየደበቁ ሰላም እናወራለን ጥሩ ጥሩ ነገር ብቻ እናረጋለን ብሎ ቢታለፍ በራሱ ውሽትን ለመደበቅ ከሚጥሩት ጋር ከመተባበር አላመለጣች ሁም። አንዱን ላለማስቀየም ብሎ የአንዱን እውነተኛ ሀዘን አለመድረስ እንደሚያስጠይቃቹህ እወቁት።

  • @manche110
    @manche110 Před 4 lety +1

    ሙስሊሞች የትላንት እንግዶቻችን የዛሬ ደሞ ወንድም እህቶቻችን ኩሩ ኢትዮጵያውያን ናቸው። የየትኛውም ወገን ጽንፈኝነት አብረን እንታገላለን።

    • @aregataye342
      @aregataye342 Před 4 lety +1

      ሃይማኖቱ በጥቂት ሰዎች ወደ ኢትዮጵያ ገባ እንጅ ብዙሃኑ ሙስሊም ህዝብ እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ነበሩ

    • @manche110
      @manche110 Před 4 lety

      @@aregataye342 ልክ ነህ በህዝቡ አርጌ መግለጽ የፈለኩት ሃይማኖቱን ነው።

  • @amanusolomon4446
    @amanusolomon4446 Před 4 lety +2

    ውደኢትዪጵያ ሂድው እዛ የክርስትያን ንጉስሀለ ፍት ታገኛላችውነው ያሉት ነጋሸ ክርስትያን ነበረ እናት እዳላችውት ሰለመ አለቀ ታሪክአታዛብ ንጉስ ነጋሽ ክርስትያን መሆኑ ለመናገር ለምን ታፍራላችው አሁንም ድርስ ስው ውዳመነበት ይሄዳል ስለዚህ እውነቱን አውሩ ይክርስትያን ንጉስ ነው ያሉት።

  • @abukitube7090
    @abukitube7090 Před 4 lety +2

    Beka kezi lela iselmena miwera tarik yelewm etio west hula ande ayenet were esti sele cresetna Ethiopia west endat endegeba asetemeru nekezoch

  • @ahemedkalid6413
    @ahemedkalid6413 Před 4 lety

    Tell the story for real after Negashi Muslim center was Harer that was fact ok

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 4 lety +1

    ስለ የትኛው ሙስሊም ነው የሚያወሩት።።ስለ አንገት አራጆቹ!? ካልሆነ ቢስሚላሂ እያሉ የሰው ልጅን የሚያርድትን ምከሯቸው።

  • @21MarYam
    @21MarYam Před 4 lety +1

    አራጅ ሃይማኖት ተቀበለች ይላል እንዴ የተቀበሉት አራጆች እንግዳ ሆናቹ መጣችሁ ተቀበልናቹ ይህው ለዛሬ ውጥንቅጧ የጠፋ ሀገር ሆነች አራጅ ሁላ ነጃሺ ነጃሳ ምናምን አትበል በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ነጃሳ ንጉስ የለም ተረት ተረት ብቻ አራጅ ደም ጠጪዎች

    • @kiar3133
      @kiar3133 Před 4 lety

      ሕንጸት ዘብሔረ ኦርቶዶክስ {አባይዬ ነብስህን ይማረው} 😂🤣 ጎንደር ይመስክራ የቅማንት ህዝብ ደም ይመስክራ አራጅ ማን እንደሆን

    • @asi5439
      @asi5439 Před 4 lety

      ልቦናይስጥሽ አች ለተሳደብሽው እኔ ማንበብ
      አን ገሸገሸኝ

    • @21MarYam
      @21MarYam Před 4 lety

      @@kiar3133 ወያነ

    • @21MarYam
      @21MarYam Před 4 lety

      @@asi5439 እውነት እና ስድብ መለየት ስለማትችይ ምንም ላደርግልሽ አልችልም እውነት ትመራለች አይደል