Video není dostupné.
Omlouváme se.

የሚኒስትሩ ወንድም ተገደሉ፣ ድንበር ላይ የተደረገው ውጊያ፣ የዐቢይ ፕሮጄክቶች ተላልፈው ተሰጡ፣ የብልፅግና መግለጫ፣ አሜሪካ ስለድርድርና ትግራይ ሁኔታ| EF

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024

Komentáře • 225

  • @FGx-js7co
    @FGx-js7co Před měsícem +54

    ትግራይ💛♥️🙏

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Před měsícem +28

    ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁👈💚💛❤️✊✊✊እናሸንፋለን

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Před měsícem +3

      አማራ በጆኖሳይድ መከሰሱ ረሳህ

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Před měsícem +1

    ድል ለፋኖ ሰላም ለተገፋው የአማራ ህዝብ ሰላም ለኢትዮጲያ ውርደት ለከርሳም ብልፅግናዎች። አትላያዩ በጋራ እንችላለን

  • @user-rb5nw4jn8q
    @user-rb5nw4jn8q Před měsícem +18

    ድልለፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Před měsícem +1

      አማራ በጆኖሳይድ መከሰሱ ረሳህ

  • @mekonengebremedhin3722
    @mekonengebremedhin3722 Před měsícem +19

    ኢትዮ ፎሮም ብዙ አድማጭ ያለው ተወዳጅ ሚድያ ነው ነገር ግን የሚያዳምጡት ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ብቻ ናቸው ስለዚ ኢትዮ ፎሮም ኢንተርኔት የማይደርሳቸው ኢትዮጵያዊያን በቴሌቪዥን እንዲደርሳቸው በሳተላይት የሚተላለፍበት መንገድ ብትሰሩ መልካም ነው።

  • @JonNati
    @JonNati Před měsícem +56

    በትግራይ ህዝብ ላይ እጃቸው የሰነዘሩ እጆች ቢያንስ ለቅሶው በያንዳንዱ ቤት ይገባል

    • @Ethio491
      @Ethio491 Před měsícem +9

      Yananete tose nawe lae ethiopian hezabe yaterafawe

    • @uthman9979
      @uthman9979 Před měsícem +4

      ❤💛

    • @TititTitit8
      @TititTitit8 Před měsícem +1

      ❤❤❤❤❤

    • @medhindebas5003
      @medhindebas5003 Před měsícem

      @@Ethio491your moth is very stink pls just shut it up!

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Před měsícem +4

      ትክክል ገና ምን ታይቶ The worst is Coming Soon

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 Před 15 dny

    ድል ለፋኖ🇨🇬🐅💪😡

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv Před měsícem +13

    ድልናሰላም ለፋኖወቻችን💚💛❤

    • @ummazinabinas6357
      @ummazinabinas6357 Před měsícem

      መቼም ድል የለም

    • @TesfishNegni-zw6pv
      @TesfishNegni-zw6pv Před měsícem +1

      @@ummazinabinas6357 አንት ደንቆሮ በሜንጫ እንፈጃቸዋለን የሚለዉን የደንቆሮዉን ጅዋርንና አባይን ተሻግረን ቁማር በላናቸዉ የሚለዉን የአህያ ጥርስ የመሰለ ጥርስ ያለዉን የሽመልስን ወሬ እየሰማህ ድል የለም ባትል ነዉ እሚገርመኝ ለሰራችሁት ግፍ እንዴት በእጥፍ እንደምበቀላችሁ ዝብላችሁ ጠብቁ የዛኔ እንነጋገራለን አሁን የጠላኸዉን አማራኛ መፃፍህንም ትተህ በለመድከዉ በላቲን ፊደል ተቀደድ አማራን ጠልቶ አማርኛ መፃፍ ነዉር ነዉ❌

    • @ummazinabinas6357
      @ummazinabinas6357 Před měsícem

      @@TesfishNegni-zw6pv ማን አባህ ያንተ አረገው አማርኛን ዘረ ቆማጣ ገና ትለጠለጣለህ ጠራርገን ወዱ ክልልህ ከተንሀል እዛም ትገረፋለህ ትገዳደላለህ

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Před měsícem

      Beretu

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Před měsícem

      አማራ በጆኖሳይድ መከሰሱ ረሳህ

  • @axumawit4995
    @axumawit4995 Před měsícem +12

    የጨነቀው ፣ የተቸገረው፣....ሰው ከየት በመጣ ገንዘብ ነው ወደ ሪሶርት የሚሄደው ??? 😒

    • @Syntifik100
      @Syntifik100 Před 26 dny

      amara shelle ehitoch silaluwchew they will suck tourist kula

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7l Před měsícem +22

    #ትግራይ 💛❤️🙏

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Před měsícem +32

    #አማራ የሚያደርገው #ሀገር አፍራሽ የሆኑትን እያጠፋ ነው።#አማራ ህልውናውን እያረጋገጠ ነው።#ያለ አማራ ኢትዮጵያ አትኖርም ።💪💪💪🇪🇹

  • @user-kz3ie8fo9j
    @user-kz3ie8fo9j Před měsícem +7

    ብናልፍ አንዷለም ሃዘን እንደት እንደሆነ ይውት???

  • @user-jv1is7lf9d
    @user-jv1is7lf9d Před měsícem +15

    ምን አይነት ሰውዬ እንደገጠመን በረሀብ እና በሞት እየተቀጣ ህዝቡ ስለ ሎጅ ሪዙርት ኮሪደር የሜሰራ አገሪቱን ለኪሳራ የሜዳርግ በጣም አሳዛኝ ነው

    • @uthman9979
      @uthman9979 Před měsícem

      Mussie feron bet yadegew

    • @photography6969
      @photography6969 Před měsícem

      Niknik aylm betkblut yeshalal😂

    • @user-tr3iw1qx5y
      @user-tr3iw1qx5y Před měsícem

      @@user-jv1is7lf9d የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ አማራ ለካ እንደዚህ አይነት መሪ ነው የሚምጥነው፡፡ ሙሴያችን ማለት ብቻ ሳይሆን ህወሀት ደብረብርሃን ሲደርስ መስዋእትነት ከፍለው አድነውታል

  • @AlulaTadesse-ro7zc
    @AlulaTadesse-ro7zc Před měsícem +6

    @atakelt ትክክል ገና እያንዱ ኣንዱ ቤት ያንኳኳል ማይድርስ መስሏት...........

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf Před měsícem +7

    Abiy must go

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n Před měsícem +12

    ድል ለአማራ ፋኖ😢😢

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Před měsícem +1

    ❤እንካን ተገደለ እጂ በደም የታጠበ በዘር ማጥፋት ወንጀለኛ ወንድም ነው እሰይ❤

  • @pate840
    @pate840 Před měsícem +1

    ፋኖ ገዳይ ነው ስንል በምክንያት ነው ። የሰውየውን ወንድም ፈልጎ መግደል የጭንቅላት ጥበትን ያሳያል ።እኔ እኔ ስሆን ወንድሜ ደግሞ ሌላ ነው ።

  • @hannaamare2534
    @hannaamare2534 Před měsícem

    Dele le Tegefaw Amahara hezebe 💪💪💪💪💪💪Fanoooo YeAmahara hezebe Tesfa new💪💪💪💝💝💝💝💝Fanooo ❤❤❤

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 Před měsícem +1

    በርቱ።ዕድሜ፡እና፡ጤና፡ይስጣችሁ።

  • @barukgfa5128
    @barukgfa5128 Před měsícem +4

    በሚቀጥለው ደግሞ ስለ ዋናው ዘንዶ🤲🤲🤲

    • @photography6969
      @photography6969 Před měsícem

      Keza bohala miftraw gin mawekim masematim atfelgum emnagi😂

  • @user-cn7rc2hw7b
    @user-cn7rc2hw7b Před měsícem +6

    ሀዘንን ይቅመሷት!!

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 Před měsícem +8

    የ ዘንዶው ሻንጣ ተሸካሚ ብናልፍ ሆይ ;
    ሀዘን እንኳን ቤትህ ገባ። ከቤትህ የሀዘን ድንኳን አይነቀል።
    የሚልየኖች ደም ጎርፍ ሆኖ ይውሰድህ ።
    አሜን ሃሌሉያ ነው !?

    • @Syntifik100
      @Syntifik100 Před měsícem +1

      በፊትበተጋሩ ተሳለቁ :: አሁን በርሳችሁ ትበላላላችሁ::በላይነሽ አመዴ። እንዴት ናት ዘመዴ 😁

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 Před měsícem +1

      በላይነሽ አመዴ ከነዘርማንዘሯ ብትመጣ እኛ አንፈራትም።​@@Syntifik100

    • @Syntifik100
      @Syntifik100 Před měsícem

      @@yeshanewrede6520 የዘራኸውን ታጭዳለህ :: ሰሜናዊው 🤣🤣🤣 ዮቶር:: ምንም አጋሮች የላችሁም :: bye bye

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Před měsícem

      አንተ ከብት ሌባ የብልጽገና ካድሬ ፡፡ ሰለ ሰሜናውያን የሚያገባህ ነገር የለም ፡፡ አባብ በየቦታው ጥላቻ መዝራት ነው አይደል ስራህ ፡፡ ሰላም እና ድል ለሰሜኖች ይሆናል @@Syntifik100

  • @TititTitit8
    @TititTitit8 Před měsícem +4

    @tegiraya 💪💪💪💪💪🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Před měsícem +1

    Etho Forum - ድምጽሕና አማርኛህ በጣም ደስ ይላል 👍❤️

  • @JonNati
    @JonNati Před měsícem +7

    ሰላም ሳይኖር ማነው ጫካ ላይ ሂዶ የሚያድረው መጀመርያ ሪዞርት ከመገንባት ስለ ሰላም ቢሰራ ኑሮ የሰው ድርቅ አያገኛቸዉም ነበር ነገር በጥላቻ የታወረ መንግስት ጥላቻ ዘርቶ ጥላቻ የሚሰበስብ ስለሆነ አይደለም ሪዞርቶች የምንሊክ ቤተ መንግስትም ባዶ ይቀራል የማን ቤት ፈርሶ የማን ቤት ይኖራል የማን ወንድም ሙቶ የማን ወንድም በላም ይኖራል?የግዜ ጉዳይ እንጂ ሁሉም የእጁ ያገኛል

    • @barukgfa5128
      @barukgfa5128 Před měsícem

      የዘንዶ መንፈስ ያለባቸው🥱🥱🥱

    • @Syntifik100
      @Syntifik100 Před měsícem

      zimbel zimbam. Pretoria new yaskorefachu

  • @hannaamare2534
    @hannaamare2534 Před měsícem

    Etio Forum Thank You so much informasjon ❤❤❤❤❤❤

  • @bezuneshnigussie975
    @bezuneshnigussie975 Před měsícem +2

    መልካም ዜና

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 Před měsícem +9

    ልኡል እግዝአቢሄር ሰላም እንዳዋልከን ሰላም አሳድረን ኢትዮ ፎረም በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 Před měsícem +10

    መልካም መንገድ ወንድሙም በተከተለው ከቤተሰብ አንድ
    ሲሞት እንዴት እንደሚያም
    እነርሱ ም ይቅመሱት 😢😢

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Před měsícem +5

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-cw6gm2tt4r
    @user-cw6gm2tt4r Před měsícem

    ድል ለፋኖ❤💪💪

  • @AHMED49698
    @AHMED49698 Před měsícem

    ብልፅግና መጨረሻህም እንደዚህ ይበላሽ

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Před měsícem +3

    Selam ethio forum❤❤❤❤❤❤melkam lelit my family❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pu2pz5lr2n
    @user-pu2pz5lr2n Před měsícem +5

    ሠላም ለህዝባቺን❤💛❤💛❤💛❤💛❤💚💙💚💙💚💙💚💙💚💙💚💙💚

  • @user-ck8us1cz1i
    @user-ck8us1cz1i Před měsícem

    Thanks....

  • @jhonlemma3765
    @jhonlemma3765 Před měsícem

    ሰላም በሌለበት አገር የሰላም ሚኒስትር የሚገርም ነው ።

  • @tadeltadel-wr9nx
    @tadeltadel-wr9nx Před měsícem +1

    እኳን ከአዲስ አበባ ዉጭያ ያሉት ሪዞርቶች ይቅርና እዚሁ አዲስ አበባ ታጥረዉ የተቀመጡት መናፈሻወች በሙሉ ገቢ ስለማይኖራቸዉ እራሳቸዉንመ ማስተዳደር ስለማይችሉ በቅርቡ ዬፈርሳሉ ።

  • @splashy8327
    @splashy8327 Před měsícem +4

    የሚልዮኖች ደም እያፈሰስክ ያንተን ብልጭልጭ ሪዞርቶችን መቼም አልጎበኝም. አምስት ሳንቲም ብትሆንም መቼም ያንተ ሪዞርት ላይ አላባክንም.

  • @truthfor27
    @truthfor27 Před měsícem +3

    ብናልፍ እማ ዘርማንዘሩ ማጥፋት ነው

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před měsícem +1

    ለካ በዘመድ ተሿሹመው ነው የንፁሀንን ደም የሚያፈሱት የሽመልስ አብዲሳ ወንድምስ የአብይ ወንድምስ እያንዳዳቸውን ዋጋቸውን ያገኛሉ የንፁሀን ወገኖቻችንን ደም ያፈሰሰ ሁሉ ጊዜውን ጠብቆ ደሙ ይፈሳል አዝናለሁ እንዲህ ባይሆን ግን ህሊናውን ለሸጠ ባንዳ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ባንዳዎች ከሚኒስትሩ ወንድም ተማሩ ዋ ባንዳነት ዋጋ ያስከፍላል አማራን የነካ የለውም በረካ ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegayebirhane5157
    @tsegayebirhane5157 Před měsícem +3

    ያየሰው ኣየር መንገዱ ለራሱ በኢትዮጵያ ብር ኣላስተናግድም ማለቱ ገበያው ወደ ቀነሰበት እንድሚሄድ ጥርጥር የለውምና መልሰው እንዲያስቡበት ንግራቸው

  • @cathyjohnson4792
    @cathyjohnson4792 Před měsícem

    ድል ለሰሜን አናበረሰት!!!!!❤️❤️❤️

  • @Mohamedshems
    @Mohamedshems Před měsícem

    ይልቁንስ መንግስት የሠራቸውን ሪዞርቶች ለግል ባለሐብቶች በኮንትራትም ይሁን በሽያጭ አስተላልፎ ቱሪስቶችም ሆኑ አገሬው ጎብኚ ከምንም በላይ የሚፈልጉትን የአገሪቱን ሰላም በማስፈን ላይ ቢተጋ መልካም ነው።

  • @adinositotaw7577
    @adinositotaw7577 Před měsícem

    AMHARA 💚💛♥

  • @thomaskemba40
    @thomaskemba40 Před měsícem +1

    መቅደም ያለበትን አስቀድሙ፣ ዳቦ መብላት ያልቻሐ ሕዝብ ሪዞርት አይጎብኝም፣

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr Před měsícem +1

    በትግራይ ህዝብ ሀዘን የቀለዳቹ ሁሉ ሀዘን ከቤታቹ አይጥፋ እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው ይመጣል

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Před měsícem

      አምሀራይ ካብ አረብ ዝፈለስ እዩ ካብ የመን ኡማን ሳውዲ ስሀራ
      አምሀራይ ክስብ ክብርአን እዩ አይድቅሱን

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Před měsícem

      አማራ በጆኖሳይድ መከሰሱ ረሳህ

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv Před měsícem

    የብልፅግና ሚኒስትሮች እንኳን ቤተሳባቸውን እራሳቸውንም አያድኑም።

  • @the_enun1981
    @the_enun1981 Před měsícem +8

    ኢሰያስ ካለ ጥናት በምጽዋ የገነባውን ኤርፖርት ገበያ አጥቶ ኳስ ሜዳ መሆኑን አስታወሰኝ😂

  • @user-ug5tu9ch5f
    @user-ug5tu9ch5f Před měsícem +2

    ድል ለፋኖ

  • @cathyjohnson4792
    @cathyjohnson4792 Před měsícem +3

    እብድና ዘበናይ የልቡን ይናገራል!!! ችጋር የጨረሰውን ህዝብ ሪዞርት ጎብኝ ይለዋል !!! አይ የበረልፅግና ከብቶች!!!

  • @DanielAsefa-sd4lq
    @DanielAsefa-sd4lq Před měsícem

    ethio fourm love

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf Před měsícem +3

    666 ሪዞርቶቹ በሙሉ መንፈሱ አለበት
    የአብይ መንፈስ
    ዳቦ
    ዳቦ
    ዳቦ
    ኢትዮጵያ የምትፈልገው ዳቦ ነው
    ሪዞርቱ የሉሲፈር ነው
    ሪዞርቱ የተሰራው ለግብረሰዶማውያን ቱሪስቶች በድብቅ እንደፈለጉ የሚሳረሩበት ቦታ ነው

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 Před měsícem +1

    Welcome

  • @helenemso32
    @helenemso32 Před měsícem +2

    ምርጦች እንኳን ደህና መጣቹ

  • @berhanuwedneh9236
    @berhanuwedneh9236 Před měsícem +3

    በቅርቡ እሱ እራሱ ይሸኛል።

  • @mesfinabraham6412
    @mesfinabraham6412 Před měsícem

    ብናልፍ ኣንዱኣለም - አንዱ አለፈ ስንት ቀረ ?

  • @hannaamare2534
    @hannaamare2534 Před měsícem

    Asemesayeee Abiye Ahmede 💔😡😭

  • @user-gi1rv9zk3i
    @user-gi1rv9zk3i Před měsícem +2

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @GezaHayal-ih9ze
    @GezaHayal-ih9ze Před měsícem +1

    ወንድሙ መገደሉ ሰላም ምንስተር ያስታርቃቸዋል ኣታስቡ

  • @tgyegna5636
    @tgyegna5636 Před měsícem +2

    Eseyyyy gena eyadadachew yalkalu abyn chemro

  • @user-cd8yd8lh3w
    @user-cd8yd8lh3w Před měsícem

    የብልጽግና አባሎች ከነ ቤተሰባቸው መጨረሻቸው አያምርም አይገልጸውም የተቆጣ ህዝብ ነው ያለው ባሁን ጊዜ

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs Před měsícem

    Thank U...

  • @MohammedS-z5i
    @MohammedS-z5i Před měsícem

    ሪዞርቶችን መንግስት ለኢንቬስተሮች ይሽጣቸውና እሱ በሌሎች የአገር ጉዳዮች ላይ ይበርታ

  • @klm9872
    @klm9872 Před měsícem +2

    Selam❤❤❤❤❤❤❤

  • @tgyegna5636
    @tgyegna5636 Před měsícem +3

    ABY BESHTENAW MEST GO

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 Před měsícem +1

    አብይ የአማራን ህዝብ ሳያጠፋ እናጥፋው

  • @tesfayegebre8701
    @tesfayegebre8701 Před měsícem

    የስንት የድሃ ልጅ ደም እንዳለበት ፈጣሪ ይወቀው!

  • @AbelGebrelibanos
    @AbelGebrelibanos Před měsícem

    ታድያ ብናልፍ ሰላም በብየታው ነግሰዋል።

  • @genocidalstate
    @genocidalstate Před měsícem

    ዕርቅ ለምን እንደሚጠቅም: ኣሁን ይገባው ይሆናል።

  • @zuriashberhane2613
    @zuriashberhane2613 Před měsícem

    ሰላም ናፈቀንንንንን

  • @jemalseid5728
    @jemalseid5728 Před měsícem +1

    great

  • @tesfayegebre8701
    @tesfayegebre8701 Před měsícem

    ሀገር እንዴት በደሳለኝና በመሰለኝ ይመራል ጎበዝ?

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Před měsícem

    እነዚህ በንፁሃን ደም የተገነቡ ሪዞርቶች የሚጎበኝ የብልፅግና አጋስስ ወይም የክረምት ትል አይነት ጋዜጠኛ ነኝ የሚል አድር ባይ ብቻ መሆን አለባቸው።

  • @user-dn1oc4lf4r
    @user-dn1oc4lf4r Před měsícem

    ኢትዮ ፈሮም ምርጥ ነህ ገን ቀን በኛ አቆጣጠር ፃፍለት

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Před měsícem

    ጥቂት የ አረብ አገረርችና ሲ አይ ኤ የገቡበት ስምምነት መቋጫ የለውም።ገራሚው ነገር ደግሞ የሰው ጉልበትና የሌላ አገር ንብረት የምትበዘብዘው አረብ ኢምሬት የምትባለዋ የገዳዮች አገልጋይ አገር እንደዝንብ በየብታው አለሁ አለሁ ማለትዋ ለምን እንደሆነ የሚገርም ነው።

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @mk-tech-talk
    @mk-tech-talk Před měsícem +1

    Esu blo selam minister

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 Před měsícem +2

    አብቹ የህዝብ ድርጅቶችን ለአለቆቹ ለኒዮሊራሊስቶች ለማስደሰት ሲል እየቸበቸበ ባለ ሃብቶች ሊሰሩትና ሊያስተዳድሩት የሚችል ብልጭልጭ ሪዞርቶችና ፓርኮች ሰላም በሌለበትና በረሃብ የሚያልቀው ህዝብ ምኑ ነው ??የሚሰራው ለጓደኛው የኢሜሬት ንጉስ ሽርክና ሊሸጠው እንደ ሆነ እንጂ ዳቦ ላጣ ህዝብስ እንደ ገነት የህልም እንጀራና ከንቱ ምኞት ነውና ህልምህ ከንቱ የቀን ህልም ይሆናል በሉት ለዚህ የዘመኑ እብድ ድያብሎስ !!💀👺👹🤮🤮🤮

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf Před měsícem +2

    እየር መንገዱ ሲሸጥ አብረው ሪዞርቶቹም ይሸጣሉ።

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 Před měsícem

    ሰላም በሌለበት አገር ኑልኝ ማለት ምን ማለት ነዉ?

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Před měsícem

    ሰላም በሌለበት አገር ለጉብኝት የሚመጣ ቱሪስት ካለ ሪዞርቶችን እንደገነባው እግር እንጂ ጭንቅላት የሌለው ቱሪስት ብቻ መሆን አለበት።

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 Před měsícem +3

    የዘንዶው መናፈሻ ቦታዎች ROI (return on investment) ማለትም ወጪን መመለሻ ጊዜ ብዙ አስርት አመታት ከመሆኑም በላይ ;disposable income (የሚቀናጣበት ገቢ) ለሌለው ዜጋ ምንም አይደሉም ::በአጭር ቋንቋ የሀብት ብክነት ናቸው ።
    በአጠቃላይ የሽኮኮና አይጥ መፈንጫ ይሆናሉ ።
    ወይም ሉጢ አረቦች በ ድብቅ የሚዝናኑበት ርካሽ ቦታ ይሆናሉ።
    ኢኮኖሚክስ BIG FAT ZERO.!

    • @Syntifik100
      @Syntifik100 Před měsícem

      diha neh malet new.

    • @skylimit1423
      @skylimit1423 Před měsícem

      ​@@Syntifik100 ሉጢ

    • @Syntifik100
      @Syntifik100 Před měsícem

      @@skylimit1423 የድሃ ልጅ

    • @Syntifik100
      @Syntifik100 Před měsícem

      @@skylimit1423 So sophisticated with your analysis 😆 you should have thought about that in 2020 dummy

  • @filmonbirhane1121
    @filmonbirhane1121 Před měsícem +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Před měsícem

    ተቸካይና ግትሪ የፋኖ መሪዎች ከህዝብ ውስጥ ይውጡ።በጫካ መስማማት ያልቻሉ በመሃል አገር ህዝብን የሚያስጨርሱ የቆሸሹ ስልጣን ፈላጊዎች በህዝብ ስም ቁማር ባይጫወቱ ይሻላል።በቃቸው።

  • @user-gp8og7vy7w
    @user-gp8og7vy7w Před měsícem +8

    ሽታሙ ሸለፈታሙ ውሻው አብይ የመሞቻው ሰአት ቅርብነው ይህ ሸይጦን አገራፍራሽ ዘረቢስ አላህ ያጥፋው

  • @usmanmohammed1232
    @usmanmohammed1232 Před měsícem

    "በየቆላው"😂😂😂😂 ተመችቶኛል

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 Před měsícem

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @MihiretabBogale
    @MihiretabBogale Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cx1dq4eo3t
    @user-cx1dq4eo3t Před měsícem

    ❤❤❤Ethio Forum...

  • @user-pu2pz5lr2n
    @user-pu2pz5lr2n Před měsícem +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @nunushabrham9075
    @nunushabrham9075 Před měsícem

    የአለም ቱሪስት ኢትዮጵያ የሚገባዉ በላሊበላ የሚከበረዉን የገና ባዓልን ሊያከብር በክሱም ታሪካዊዉን ያባቶቻችን ጥበብ የታየበትን ሃዉልት ለማየት በጎንደር የጥምቀት በዓልን ሊያከብሩ ነዉ የሚመጡት ይሰማል ብልፅግና ? በአለም የሌለን ቱባ ባህልና ሐይማኖታዊ በአልን ለአለም ለማሳወቅም ጭምር ነዉ ዶላራቸዉን ዘጭ አርገዉ የሚመጡት !! ጨቅላዉ ግን ነገሩ ሁላ ግራ ነዉ።
    አገራቸዉ የሰለቻቸዉን መናፈሻና ወንዝ ዲኮር ዳንስ ያንን ንቀዉ መስሎን አለም አቆርጠዉ የሚመጡት ስለዚህ ማሞ ሌላ መታወቂያዉ ሌላ ማለት ነዉ ይገርማል

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před měsícem +1

    ኮንቴ ይቅበሩህ ልሳንህ ይዘጋ አብይ አህመድ ድምፅህ ያቅለሽሽልሸኛል ልሳንህ ይዘጋ !!!

  • @user-nh5vc3db3j
    @user-nh5vc3db3j Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @jhgjhghgnvvgcgc3404
    @jhgjhghgnvvgcgc3404 Před měsícem

    So sad it's really sad to see Ethiopia like this

  • @user-lm3dm8vz6r
    @user-lm3dm8vz6r Před měsícem

    ዶሮ ብትታመም በግ አረዱላት አሉ ኢትዮጲያ አየር መንገድ ቡና ቤቶች እንዲያስተዳድር እንዲህ ነው ብልግና ወራዶች ናችሁ!!!!

  • @GedaBahelebi
    @GedaBahelebi Před měsícem

    ሁሉም የእጁ ያገኛል

  • @hanaaboya5835
    @hanaaboya5835 Před měsícem

    ድል ለአማራ ፋኖ🙏🏽💚💛❤️

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Před měsícem

      አማራ ማለት አረብ ተደብቆ የሚኖር ጉማሬ በጆኖስስይድ ተከስዋል 😂😂

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 Před měsícem +1

    ምን ማለት ነው? አየር መንገዱ ራሱ የአብይ የግል ንብረት አይደል እንዴ??

  • @kassufekadu2422
    @kassufekadu2422 Před měsícem

    Wuta wuredachin chigrachin biltigna new aby kaltefa Ethiopia selam atageghm