ቀለሜ አንድ አጥቢያ ሳይመራ ከኔ ጋር ማውራት አይችልም! / መርዝ አብልተውኝ ነበር፡ / ለእብድ ጤነኛ ሰው እብድ ነው!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ቀለሜ አንድ አጥቢያ ሳይመራ ከኔ ጋር ማውራት አይችልም! / መርዝ አብልተውኝ ነበር፡ / ለእብድ ጤነኛ ሰው እብድ ነው!!

Komentáře • 8

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 Před 6 měsíci +2

    ቢኒ እነሱ በኦርቶዶክስ ጥላቻ ስላላቸው እንጂ ሀይማኖታቸውን ወደውት አይደለም።

  • @kukukuku6168
    @kukukuku6168 Před 6 měsíci

    Yes

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 Před 6 měsíci +1

    የአሁኑ ፕሮቴንታት። ገዳይ፣ ለሆዱ ብቻ ያደረ፣ ግብረ ሰዶማውያን የሚስፋፉበት፣ ነብይ ነኝ እያሉ በየገስት ሀውስ ከሴቶች ጋር የሚዳሩ እና ሰካራሞች ናቸው። በምን አቅም እና ስብዕና ነው ኦርቶዶክስን የምትተቹት።

  • @akliluyonas1750
    @akliluyonas1750 Před 6 měsíci

    ስለ ኤርሚ ከምትሰብክ ንግግር ግን በቃሉ ላይ አድርገው

    • @tefayetsegaye7262
      @tefayetsegaye7262 Před 6 měsíci

      ከሌባና ከአጭበርባሪ ተጠበቁ ማለት ምን ነውር አለው ከርስቶስምኮ እናንተ የእፉኚት ልጆች ይላቸው አይደል

    • @menitadesehasen9834
      @menitadesehasen9834 Před 6 měsíci

      ስለ ኤርሚያስ ምን ይወራል ? ስለ ጩኸቱ ፣ ስለ ፀረ ኦርቶዶክስነቱ ፣ ስለ ማጭበርበሩ ፣ ስለ ተሳዳቢነቱ ፣ ስለ እቤት ተዘፍዝፎ የሰው ላብ በመብላቱ ፣ ስለ ጡረተኝነቱ ፣ ስለ ብንያም ኦርቶዶክስ መሆን አንጀቱ መቃጠሉን ??? ቀለሜ ከዚህ ሌላ የሚወራለት ካለ አስታውሰኝ ወንድሜ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @amsalezeleke7955
    @amsalezeleke7955 Před 6 měsíci

    ድንግል ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @menitadesehasen9834
    @menitadesehasen9834 Před 6 měsíci

    ቢኒ ! ቀለሜ አንተ ወደ ተዋህዶ ከመጣህ በዋላ አንጀቱ ቅጥል ብሏል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ቢኒዬ አንተን ገና ሲያይህ ቀለሜ የማርያምን ስሟን ሲሰማ በሚቃጠልበት አንጀቱ ልክ ነው ድብን የሚለው 😮😮😮 በጣም ይቀናብሀል የሚስቱን ሶፋ ተጎልቶ ከሚያደቅ ወጥቶ ስራ ቢሰራ ምን ያህል ይጠቀም ነበር 😂😂😂😂😂😂😂 በውሸት በሽታ የሰው አንጀት እየበላህ ጎፈንድ ሚ አትክፈት 😂😂😂😂😂😂 በዚ አያያዝህ ወደፊት ለ ብጉር እርዳታ እንዳትለምን አንተ ተሳዳቢ የማርያም ጠላት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂