እንደልጅነቴ ልዩ ዝማሬ ተወዳጁ ዘማሪ ዲያቆን አዱኛ ፍቃዱ(ኬብሮን ቲዩብ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • እጅጉን ልብ ሰባሪ ዝማሬ እንደልጅነቴ ዘማሪ አዱኛ ፍቃዱ

Komentáře • 214

  • @user-vq7vz4mi2y
    @user-vq7vz4mi2y Před 4 lety +19

    እየሱስ ይላል አንደበቴ
    ክርስቶስ ይላል አንደበቴ
    አንተ ነህ ህይወቴ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እመቤቴ ምልጃዋ ይደግፍህ ተዋህዶ ለዘልአለም ትኑር 💚💛❤

    • @bigcell1009
      @bigcell1009 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @buzaylove4748
    @buzaylove4748 Před 4 lety +30

    ወንድማችን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን

    • @user-bc4ly1zr8o
      @user-bc4ly1zr8o Před 4 lety +2

      የኔ ልዩ እና ውድ ተናፍቂ ወንድሜ ዘማሪ ዲ/ን አዱኛዬ እመብርኀን አብዝታ አብዝታ ትባርክህ አዱኛዬ መዝሙሮችህ ነብስህን ያለመልማሉ እፍፍፍፍ ውድ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክልኝ 💕❤➕

    • @hermanothermanot4982
      @hermanothermanot4982 Před 3 lety

      Amen.Amen.Amen
      Kalehiwot.yasemalin.
      Elelelelelelele
      Elelelelelelele
      Elelelelelelele

    • @tamaratamiri
      @tamaratamiri Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Před rokem +2

    😢😢😢😢😢ግን ይህን መዝሙር ማን ነው እንድኔ እሚውደው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እፍፍፍፍፍ 😭😭😭 ንፍስን ይሚያደስ😢😢ወንደም ቃል የለኝም ላተ ብቻ ፅጋውን ያብዛልህ 😘😘😘😘😘😘😘😘❤

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před 4 lety +22

    አሜን አሜን አሜን እህት ወንድሞቸ ሀጽያቴ በዝቶልና ተጨንቄለሁ እባካችሁ በጸሎታችሁ አስበኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ አደራ😭😭😭😭😭😭😭

    • @danwet8394
      @danwet8394 Před 2 měsíci

      ዋናው መጸጸትሽ ነው እግዚአብሔር የሚፈልገው ይች ምድር ፈተና የመላባት ናት እርሱ የኛን መመለስ ነው የሚጠብቀው

  • @mahiletmekonnen7373
    @mahiletmekonnen7373 Před 4 lety +25

    እሰይ የኔ ወንድም እግዚአብሔር በቤቱ ሞገስን አላብሶሃል እንደገና እውነት ነው።
    እረጋ ያሉ ዝማሬዎችህን ስሰማ like የዘማሪ ቸርነት የክብር ዝማሬዎችን በጣም እንደምወድለት ሁሉ ያንተም እረጋ ያሉ ዝማሬዎችህ ነፍሴን ነው የሚማርኩት የሚመስጡኝ ። በርታ አዛኝቱ አሁንም ሞገስን ታላብስህ

  • @user-uk7ou3mf4c
    @user-uk7ou3mf4c Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናንልን ብዙ የመዳም ቅመሞች በመዝሙርህ እየተፅናናን ነው በርታልን አዱ እመቤቴ በአማላጅነቷ ትርዳህ

  • @serketufa5375
    @serketufa5375 Před 4 lety +10

    እሰይ እንኳን ተመለስክ

  • @lemlemtekeba8445
    @lemlemtekeba8445 Před 4 lety +2

    Amen amen amen zemarye melketne yasmlen

  • @abebaabeba6451
    @abebaabeba6451 Před 4 lety +1

    እልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክ

  • @abebaabeba6451
    @abebaabeba6451 Před 4 lety +2

    ዝማሬ መላክትን ያስማልን

  • @sisai8346
    @sisai8346 Před 4 lety +2

    በቤቱ ያፅናህ

  • @she9977
    @she9977 Před 4 lety +2

    Egziabher amilaki tsegawen yebizaleh

  • @elsabettebarekeliya8277
    @elsabettebarekeliya8277 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen tebarek wendemachin tegawun yibizaleh zimare melaekt yasemaleh 🤲🤲🤲🤲🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏👏

  • @ju7867
    @ju7867 Před 4 lety +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልልን እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላክትያሰማልንእልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል አዱዬ በእውነት ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ

  • @mestaotm7031
    @mestaotm7031 Před 2 lety +1

    Ameen Ameen Ameen waqayoo sagalee jirenyaa sihaa dhagechisu

  • @user-me2zc5ep8l
    @user-me2zc5ep8l Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @dawit3322555
    @dawit3322555 Před 4 lety +1

    Egzyabher amelak yebarkeh. Kale hiweten yasemalen

  • @merimarli9026
    @merimarli9026 Před 4 lety +2

    😭😭😭😭Amen geta kalante hiwete bado Nat maryamn Bado Nat 😭😭😭😭😭😭✝️geta hoy minm aynuregn Ante bicha Atleyegn 🙏

  • @mastuyemariyamlij8046
    @mastuyemariyamlij8046 Před 4 lety +2

    Fetar yibarkih andu🥰

  • @trhasasefa8601
    @trhasasefa8601 Před 4 lety +2

    zemare melaekt yasemaln tsegaw yabzalh kelejenet eske eweket tebaki amelak ahunim kekifu hulu ytebkih kidus mekael fetanu melak yelakilh

  • @urud8496
    @urud8496 Před 2 lety

    ዘመንኸ ይባረክ ሙዝሙሮችኸ ስሰማ እምዬ ይፈሳል ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን

  • @birkneshgetaneh6545
    @birkneshgetaneh6545 Před 2 lety +1

    tebarek wondme mezmurochihin betam ewodachewalehu

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r Před 4 lety +1

    ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን👏👏👏👏💒💚💛❤

  • @firehiwotwubneh2425
    @firehiwotwubneh2425 Před 2 lety +1

    Elelelelelel endet dessss yilal Orthodox hono yedingil lijn mamlek🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤ bebetu yatsnak wendmachin

  • @user-gl9dw5fp8n
    @user-gl9dw5fp8n Před 4 lety +3

    አንተ የኔ መሀሪ ታሪኬን ቀያሪ
    አንተ የኔ መልካም ፍቅርህ አይለካም
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ከዚህ በላይ የምታገለግልበት እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @temesgenamlakey4545
    @temesgenamlakey4545 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእኽቲ ይስማልን ወድማችን 🙏🙏🙏

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 Před rokem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪ አዱኛ አሁን መጨረሻህን ቸሩ መድሃኒያለም ያሳምርልህ በቤቱ ያፅናህ እመብርሃን ከአንተ ጋር ትሁን።
    💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
    💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @user-mj2je7js6i
    @user-mj2je7js6i Před 4 lety +1

    ፀጋ ይብዛልህ የሚባርክ ዝማሬ ነው
    አንተ የኔ መሀሪ
    ታሪኬን ቀያሪ
    አንተ የኔ መልካም
    ፍቅርህ አይለካም

  • @alielhelbawi5501
    @alielhelbawi5501 Před 3 lety +1

    Wow wow wow God bless you thanks my brother

  • @bhgcf2000
    @bhgcf2000 Před 4 lety +2

    ዝማሪ ማልይክት ያስማል ሉሁምነገ እግዚአብሔርይመስገን

  • @user-vp1ep7bg5e
    @user-vp1ep7bg5e Před 6 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁንአሜን

  • @sisruhama6101
    @sisruhama6101 Před 4 lety +1

    Zimre melhkitin yasemalin
    Amennnn amlki yitbkhi

  • @lidiagebreyewhanes8789
    @lidiagebreyewhanes8789 Před 4 lety +7

    Amen zimare melakit yasemlin amen 🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Asqualgebrehiwot
    @Asqualgebrehiwot Před 4 lety +1

    ዝማሪ ምላእክት ይስማልንንንንንንንንንንን

  • @agerendries4568
    @agerendries4568 Před 4 lety +2

    Eregim edme bebetu yatsinah

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v Před 3 lety +1

    የምወድህ የማከብርህ ዘማሪ አዱኛ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💕ለኤዱትም ልቦና ይስጥልን

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 Před 4 lety +1

    Esey temesgen Zemari melaketin yasemalen Adu

  • @tinafarah4173
    @tinafarah4173 Před 4 lety +2

    Zimare mlakitn yasemalen wondimachn segawun yabizaleh bebetu yasinah berta

  • @user-dh5po1mf1z
    @user-dh5po1mf1z Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት

  • @aseelaa6460
    @aseelaa6460 Před 4 lety +2

    Amen.amen.amen

  • @user-xy8ip3uh2d
    @user-xy8ip3uh2d Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-yz8dt9uh9h
    @user-yz8dt9uh9h Před 3 lety +1

    ኢየሱስ ይላል አደበቴ
    ክርስቶስ ይላል አደበቴ
    አተነህ ሂወቴ
    እፍይ ያልኩብህ ድካሜን ጥዬ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-ps5xc8kv4r
    @user-ps5xc8kv4r Před 4 lety +2

    😭😭😭amennnn yene wendem zimare melakitn yasemalin ahunm telatikn yitatlilk betewahdo nnurlin

  • @user-sh2ik3rz5p
    @user-sh2ik3rz5p Před 3 lety

    አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አዱ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-bf4ti1tv5r
    @user-bf4ti1tv5r Před 3 lety

    እሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ፀጋውን ያብዛልህ አዱየ👏👏👏👏

  • @sisai8346
    @sisai8346 Před 4 lety +1

    አሜን ዘማሪ መላክትን ያሰማልን ወድማችን

  • @hxufzggxg2494
    @hxufzggxg2494 Před 4 lety +1

    እፍፍፍፍፍ ድስስስስስ ስል እግዚአብሔር ማርጦ ማመላስ ማታደል ናው እመሚላክ ትቀፍክ

  • @hayathayat8087
    @hayathayat8087 Před 3 lety

    ወንዲማን ዝማሪ መላእክትን ያስማልን። አሜንአሜን አሜን ቃለህይወትያስማልን ወንድማችን

  • @mekditubeselamethiopia7049

    እንኩአን እግዚአብሔር ረዳህ ውድሜ አስለቀስከኛ 😭😭አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @astertube3612
    @astertube3612 Před 4 lety +1

    ወይ ዲያቆን አድኝ ፍቃዱ ቃል የለኝም እድሜ ጤና ይሰጥልን በደጅ ያፀናህ ይህን የመሰሉ ድምፅ ፈጣረይ የሰጠህ አምላክ ተመስገን 👏እልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒🌿💞💞💞💞💞💞💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓💓💓💓

  • @firyetube891
    @firyetube891 Před 4 lety +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ጠላት መች ይጠፋል እግዚአብሔር አሳልፎ አይሰጥም እስከ መጨረሻ የፀናህ ያድርግልን አምላካችን

    • @qtrnew5573
      @qtrnew5573 Před 4 lety

      ተመሥገን እካንም ተመለሥልክልን

    • @qtrnew5573
      @qtrnew5573 Před 4 lety

      በርታልን ብዙወቹን እደምትመልስ ተስፋ አለን ወደ ቤታቸው

  • @mekditube3432
    @mekditube3432 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen egzabiher yemsgen

  • @serkiyimer6536
    @serkiyimer6536 Před 2 lety

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ!

  • @sessaibin8315
    @sessaibin8315 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማን ወንድማችን የተዋህዶ ልጆች እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tamiretaduu4136
    @tamiretaduu4136 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ለወንድሞችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አምላክ ሆይ🤲🤲🤲✝️😭🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @user-ko7hx1ll4e
    @user-ko7hx1ll4e Před 4 lety +2

    ❤""ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን ❤❤❤

  • @zenebechagi8147
    @zenebechagi8147 Před 2 lety

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዉድ የተዋህዶ ወንድማችን 👏👏👏

  • @user-ct8eq2wf3h
    @user-ct8eq2wf3h Před 4 lety +2

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Alem-sw9hm
    @Alem-sw9hm Před 21 dnem +1

    ወንድሜ ዘ፣ማሪአዱኛዘማሪመላይክትያሠማልንበርታብቻእግዛቤኤርይመስገን

  • @azebtewelde1970
    @azebtewelde1970 Před 3 lety +1

    Wenedemai zemarai melakete ysemalene

  • @meskinega3516
    @meskinega3516 Před 4 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን መስጠት የማያልቅበት ጌታ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏
    እመብርሃን ታበርታህ🙏🙏🙏

  • @bemnetnigussie5428
    @bemnetnigussie5428 Před 2 lety

    እድሜ ከጤና ከፀጋ ይስጥልን ።
    💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @zenebechlema8949
    @zenebechlema8949 Před rokem

    አሜንንንንንንንን ♥️🙏🙏🙏🙏🙏♥️እልልልልልልልል እግዚአብሔር የመሰገን ተባረክ ዎደማቺን

  • @user-il6kb8cm6k
    @user-il6kb8cm6k Před 3 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አዱ

  • @marteasefa2234
    @marteasefa2234 Před 3 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በረክት ይደርብን ተመስገን ሠለ ሁሉም ነገር

  • @user-ov9no1hw1o
    @user-ov9no1hw1o Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ዘመንህ ሙሉይባረክ

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዝማሬመላእክትንያስማልን ያስማልን አጥንትንሚያለምልም ዝማሬ የአገልግሎት ዘመንህይባረክ

  • @hiywetyemaryamlijj9129
    @hiywetyemaryamlijj9129 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ወድማቸውን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gjgbghdudyfyd5684
    @gjgbghdudyfyd5684 Před 3 lety

    ተባረክወንድማችንዝማሪመለእክትያሠማልን

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አዱዬ ዉድ ወንድማለም

  • @ferebekele4685
    @ferebekele4685 Před 4 lety +4

    Amen Amen Amen

  • @ethiopia3238
    @ethiopia3238 Před 4 lety +1

    kale ywetn yasemaln

  • @merimeri7862
    @merimeri7862 Před 2 lety +1

    በርታልኝ የኔ ጀግና

  • @emufikir6014
    @emufikir6014 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @user-ed3tk9mf8x
    @user-ed3tk9mf8x Před 3 lety

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ዘማሪያችን አዱዬ

  • @siifanmengistu2769
    @siifanmengistu2769 Před 3 lety +1

    Ameen Zimare malakitin yasamalin wandimachin

  • @yenawaaylewa2736
    @yenawaaylewa2736 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በቤቱ ያፅና ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክልን

  • @teub3032
    @teub3032 Před 3 lety

    ውንዲም ዝማሪ መላእክት ይሰማልን 🌹🌹🌹🌹🌹🥀🌷🌷

  • @alemyadengilmaryemliji4936

    Ellllllllll zamer malyikit yasemalin wandemachin

  • @maseratmezarat8952
    @maseratmezarat8952 Před 2 měsíci

    በውንት ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ni5uo3li7m
    @user-ni5uo3li7m Před 25 dny

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 Před 4 lety +2

    እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን ድምፅህ በጣም ያምራል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏💙❤💜

  • @udghdv5271
    @udghdv5271 Před 4 lety +4

    Ameen ameen ameen

  • @senaitsenait6430
    @senaitsenait6430 Před 4 lety +1

    Zeamarey malakite yasamalen yadegele mareyam leje egzebher amen

  • @megenangatube5706
    @megenangatube5706 Před 4 lety +1

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ወንድሜ።

  • @bekelechtekle2721
    @bekelechtekle2721 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያፀናክ

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 Před 4 lety +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን

  • @user-pi7ts9zm5b
    @user-pi7ts9zm5b Před 3 lety

    ኢየሱስ ይላል አንደበቴ ክርስቶስ ይላል አንደበቴ
    አንተ ነህ ሕይወቴ

  • @misaashibiru3867
    @misaashibiru3867 Před 3 lety

    Amen amen amen zemare malketin yessmlin wademachi 💒💒💒🙏🙏🙏❤❤❤💚💚💚💛💛💛💛🌿🌿🌿🌿

  • @ushuxdugdutdydhdh2933
    @ushuxdugdutdydhdh2933 Před 6 měsíci

    Amen amen amen zemare melekti yesmalna

  • @user-im3pu1ec1r
    @user-im3pu1ec1r Před 3 lety

    ኢየሱስ ይላል አደበቴ
    ክርስቶስ ይላል አደበቴ
    አተነህ ሒይወቴ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 2 lety

    አሜን ፫ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወድማችን

  • @user-db3dv4qo6l
    @user-db3dv4qo6l Před 3 lety +1

    ተመስገን የጠፉትን የሚፈልግ አባት አለን

  • @bizudibirukan1100
    @bizudibirukan1100 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @bayushkasa8390
    @bayushkasa8390 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @lemlemtekeba8445
    @lemlemtekeba8445 Před 4 lety +2

    Amen

  • @othmanalrai6240
    @othmanalrai6240 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Asqualgebrehiwot
    @Asqualgebrehiwot Před 4 lety +2

    Wendmahen yaglgltehen zemnhen ebrkleh zemare melkt yasmalen

  • @user-pu5nq8yy6y
    @user-pu5nq8yy6y Před 3 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @sisai8703
    @sisai8703 Před 4 lety +1

    Zmari melaktn yasemalen wendemachen