ባልጠበቀው ነገር ሰርፕራይዝ አደረኩት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ☆ Instagram -- / waf_manda
    #manda #ethiopia #asertad

Komentáře • 1,3K

  • @WafManda
    @WafManda  Před 2 lety +134

    ቤተሰብ ሰብስክራይብና ላይክ ማድረግ እንዳይረሳ 😉

    • @hsstudio768
      @hsstudio768 Před 2 lety

      manadaa...brother...betaaam tileyallhh....yanten Vedio mullu ayichalewuu hullum sirawochihh
      betaam yimechugnaal ...le sewu desta menor siraaak yehoneh sewu ......betaaaam gobezii nh yihee tinsh nger adelem be tinshu madereg yechaaalk nege be tilkum maderegg ayakitihhhim.........gobeziii thut lij beziwwuu ketilll👍👍👍👍

    • @kaleabnahom7031
      @kaleabnahom7031 Před 2 lety +1

      Koyen eko karegn

    • @adztube7877
      @adztube7877 Před 2 lety

      Wow big love 😄

    • @ethiococgamer
      @ethiococgamer Před 2 lety +2

      አረ ማንዳ ለAc ስጠው

    • @fanofx6988
      @fanofx6988 Před 2 lety

      like largece

  • @faresmultimedia8691
    @faresmultimedia8691 Před 2 lety +7

    እውነተኛ ጓደኛ ማለት የጓደኛውን ክፍተትና ጉድለት ሞልቶ የጓደኛው ደስታ ምክንያት መሆን ማለት ነው ። ይህን አንተ ላይ አይቻለው። ለሁሉም ጓደኞችህ ታማኝና መልካም ሆነህ የጓደኝነትን ክብር አሳይተኸናልና ክበርልን ብሮዬ።🙏🙏

  • @nafgaming193
    @nafgaming193 Před 2 lety +69

    አንተ መልካም ጓደኛ ነህ ጓደኛህን ካለበት የyoutube ችግር ወደ ፈገግታ የለወጥከው እግዚአብር ይባርክህ

    • @tekientertainment
      @tekientertainment Před 2 lety

      Libela

    • @nafgaming193
      @nafgaming193 Před 2 lety

      አይዦህ አልወስደውም ኢንስቲግራም የለኝም

    • @iemanf9643
      @iemanf9643 Před rokem

      ለሰወች ደስታ የተፈጠርክ ሰው ነህ 😍❤️

  • @HiriyaTube
    @HiriyaTube Před 2 lety +22

    ሁሉም Surprise'ኦችህን በጣም ነው የወደድኳቸው ለBabi የሰጣከው Play Button surprise 1ኛ፤ ከዛን የAbrelo Setup የሰራክለት 2ኛ እናም ከዛን ደሞ የNuti ቢሮ የሰራከው 3ኛ... ብዬ ደረጃ ሰጥቼዋለው... ይመችህ Bro በርታ አንደኛ ነሽ

  • @eyosiyastensae8265
    @eyosiyastensae8265 Před 2 lety +22

    የምር አንተ ምርጥ ጓደኛ ነህ ለኛም እንደዚህ አይነት ጓደኛ ይስጠን 😁 እነሱንም ብድር መላሽ ያድርጋቸው

  • @yoselast1567
    @yoselast1567 Před 2 lety +7

    ማንዳ የምር በጣም ነው ምትመቸኝ
    የዘሀ ምርጡ ልጅ አድናቂክ ነኝ Broye❤
    ቀጥይበት...

  • @ishowdawit
    @ishowdawit Před 2 lety +17

    እውነት ነው ማንዳ የሰው ደስታ እሚያስደስተው ልጅ ነው ይመችህ

  • @etigirma2479
    @etigirma2479 Před 2 lety +7

    በጣም ደስ ትላላችሁ አሴር ሀይማኖቱን አክባሪ ሀይማኖቱን ወዳድ ድንቅ ወጣት ነው ይገባዋል

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 Před 2 lety +12

    እኔ የሚገርመኝ የሰዉ ደስታ የሚያስደስትህ ሰዉ እዳተ አላየሁም እግዚአብሔር ይስጥህ የምር የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ ❤🙏❤

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 Před 2 lety +5

    በጣም ጎበዞች ግሩፓችሁን በጣም ነው የማደንቀው
    ፍቅራቹ እንደ አንድ ቤተሰብ ነው ሐገሪን አስታወሳችሁኝ መልካም ግዜ ይሁንላቹ

  • @dagimalemayew8942
    @dagimalemayew8942 Před 2 lety +26

    You are a kind of friend that everyone needs in a lifetime❤

  • @kalina8827
    @kalina8827 Před 2 lety +13

    ሰርፕራይዝ ካንተ ውጪ ጌታን 😍😍😍

  • @zelalemaweke3807
    @zelalemaweke3807 Před 2 lety +6

    ማንዳ ትለያለህ በጣም ምርጥ ልጅ ነህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ኣይለያያቹ

  • @gang1712
    @gang1712 Před 2 lety +1

    ትለያለ ማንዳ የጓደኝነት ጥግ ነው ያሳየከን አንደ ቀን play button አንደማገኝ እርግጠኛ ነኝ ግን ባንተ መንገድ መሆኑን አላቅም ነበር

  • @sami_ab6433
    @sami_ab6433 Před 2 lety +8

    የምር ትለያለህ ብሮዬ ለጓደኞችህ ያለ ቦታ ምርጥ ነው ቀጥልበት

  • @wome8375
    @wome8375 Před 2 lety +2

    🥰🥰 ማንዳ የሚወደድ ድንቅ ልጅ ነው ብዙ ግዜ ሳየው ጏደኞቹን ሲያስደስት ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ይባርከው ከክፉ ይጠብቀው የእስራኤል ቅዱስ የልመናውን ድምፅ ይስማ እነ አሴርም ማለት ግሩፑ አንድ ቀን ማንዳን ሰርፕራይዝ እንደምታደርጉት ተስፋ አደርጋለሁ

  • @amanibelay6199
    @amanibelay6199 Před 2 lety +4

    አቦ አንተ ልጅ ጨምሮ ይስጥህ የጓደኞችህን ደስታ ማየት ያስደስተሃል ክበርልን🙏

  • @hayrumurad2563
    @hayrumurad2563 Před 2 lety +2

    ኧረ ማንዳ በጣም እያስገረምከኝ ነው በጣም ምርጥዬ ልጅ ነህ ይመችህ በርታልን

  • @takkoushtak8336
    @takkoushtak8336 Před 2 lety +5

    በጣም ትለኛለክ ማዳ!!!!በዚ ዘመን መልካም ጋደኛ ማግኘት ከባድ ነው ጌታ ያሳብክን ይሙላልክ ፀጋ በረከቱን ያድልክ ነፍ ዓመት ያኑርክ ለሁሉም ሰው ምሳሌነክ ካተብዙ ነገር ተምርያለው

  • @GEZEMIDIYA
    @GEZEMIDIYA Před 2 lety +3

    በጣም አሪፍ ነው ሁላችሁም የ ዘሀ ቤተሰብ በሙሉ በጣም ነው የምትመቹኝ ቢያንስ ዩቱዩብ እስኪልክለት ይጠቅመዋል አንተ መልካም ሰው ነህ ቀጥልበት ወንድሜ ‼️

  • @ethio90music38
    @ethio90music38 Před 2 lety +12

    Babi ድምፅህ 🙌🙌

  • @Motivate2ethiopia
    @Motivate2ethiopia Před 2 lety +3

    " ድምፅህን አጥፍተህ ጠንክረህ ስትሰራ ስኬትህ በራሱ ጊዜ ጮሆ ይናገራል " 🔥M2E🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kebeki5431
    @kebeki5431 Před 2 lety +17

    ደስ የሚል የወንድማማቾች ፍቅር በርቱ 👍🙏

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji Před 2 lety

    አሴርን በጣም ነው የምወደው በተለው መልካም ስራው እፍፍፍ ማንዳ ምርጥ ሰው ነክ ሰውን ለማስደሰት የምትጥረው ነገር ደስ ይላል ዋውዉ

  • @hani5276
    @hani5276 Před 2 lety +6

    አሴርዬ ስወድህ ሁሌም ደስ ይበል የፈለከውን አመት ፏ ብለህ ኑርልን 'ምርጥ ጓደኛ ነህ ማን

  • @nanibusiness9914
    @nanibusiness9914 Před 2 lety +1

    manda የምር በጣም ነው የምትመቺኝ ደሞ surprise ሁሉም ያበዱ ናቸው ይመችሽ ኑሪልን አባቴ🙏🙏🙏🙏

  • @betiroyal7245
    @betiroyal7245 Před 2 lety +4

    የጓደኝነት ጥግ በጣም ነው ምወዳቹ የኔ ብላክ🥰🥰

  • @adonayghirmay7467
    @adonayghirmay7467 Před 2 lety +6

    The best friend ever manda....big love from Eritrea 😍😍😍🦁🦁🦁

  • @onelove6168
    @onelove6168 Před 2 lety

    ማንዳ ምርጥ ያው ሴቶች ሰርፕራይዝ ይወዳሉ አንተ ደሞ አንደኛ ነህ አግባኝ እንዳልል ትንሽ ነክ ታላቅ ወንድም ካለህ ተባበረኝ ሌላው እኔ ዘሀ ፋሚሊ ሰብ ሁላችሁም ተደርጋችኃላ ቪዲዮ ማየት ሳልጀምር ነው ላይክ አድርጌ የምገባው በኔ በኩል አያሳስብ ሰሞኑን የምትለቃቸው ቪዲዮች ምርጥ ናቸው በርታ ብራ‼️😍

  • @fraol_yj2564
    @fraol_yj2564 Před 2 lety +6

    ሁሌም የሰው ደስታ የሚያስደስት አንደንያ ብሮ 👍👍👍👍

  • @bokkuu_media
    @bokkuu_media Před 2 lety +2

    ማንዳ ትለያለህ በጣም ምርጥ ልጅ ነህ::❤❤🙌

  • @senaymedia-5792
    @senaymedia-5792 Před 2 lety +5

    ዋናው love ነው ደስ የሚል ጓደኝነት 🥰

  • @bela7447
    @bela7447 Před 2 lety +1

    አቦ እናንተ ትለያላችሁ፣ በጣም ነው ምታስቀኑት፣ አይለያችሂሁ።

  • @alebachewendalew1490
    @alebachewendalew1490 Před 2 lety +3

    I love your contents 🔥🔥 surprise ማድረግ ማንም አይችልም 👍

  • @yo-ze1fs
    @yo-ze1fs Před 2 lety +1

    ማንዳ ከምር ይመችሽ You Tube ከፍቻለሁ እነሱ ሰፖራይዝ ባያረጉሽም ማን እኔ በመጀመሪያ ክፍያዬ ነው ሰፖራይዝ ማረግሽ 🙏🙏

  • @fitsumnigus2434
    @fitsumnigus2434 Před 2 lety +4

    ደስ የሚል ጓደኝነት ነው

  • @ananiyadebebe7350
    @ananiyadebebe7350 Před 2 lety

    እኖድሀለን ለኔ በጣም ነው ሚያስ ፈልገኝ you tube ልጀምር ነው.....ለኔ ትልቅ ሞትቬት ነው🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳

  • @ananiyadebebe7350
    @ananiyadebebe7350 Před 2 lety

    እኖድሀለን ለኔ በጣም ነው ሚያስ ፈልገኝ you tube ልጀምር ነው.....ለኔ ትልቅ ሞትቬት ነው🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯😱😱😱😱😱😱🤯🤯🤯🤯😬😬😱😱😱😱😱😱😱😱

  • @dgtrailers5967
    @dgtrailers5967 Před 2 lety +2

    you are the best friend ever keep going🥰🥰🥰

  • @babitech7340
    @babitech7340 Před 2 lety +2

    ማንዳ እዋዋን ትለያለክ በጣም ነው የምንወድክ በርታልን🥰🥰🥰

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 2 lety

    አሴሮ እንኳን ደስ አለ ኤማንዳ የሰው ደስታ ሚያስደስትህ ቅንና ድኔቅ ልጅ መልካም ሰው ባለህላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እኔማ አንተን ሰርፕራይዝ የሚያደርጉበት ቀነው የናፈቀኝ ማንዳዬ የኔ ጥቁር አዝሙድ ቅመ ምዬ😘😘

  • @yeabsiramesfin5686
    @yeabsiramesfin5686 Před 2 lety

    ማንዳ 👏👏 ማንዴላ ለአፍሪካ ነፃነት ሲታገል ነበር አንቺ ደሞ ለኔ playbutton ልትሰጪኝ ስትደክሚ ነበር 💪👏👏 የኔ አባት playbutoon ሰጠሽኝ እያመሠገንኩሽ video እንደምሠራ ተስፋ አደርጋለው 💜💪💪👏👏👏

  • @መሲፍቅርከወሎ

    አተን መቸነዉ ግን ሰርፕራዝ የሚያደርጉህ የምር ትለያለህ ምርጥ ጎደኘነህ

  • @naticinema5999
    @naticinema5999 Před 2 lety +1

    በርታልን manda የሰው ደስታ የምይስደስት ጀግና ethiopiaዊ

  • @ferityabera2677
    @ferityabera2677 Před 2 lety

    የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ልጅ ነህ ፈጣሪ በህይወት የሚያስደስት ነገር ይስጥህ ማንዴ

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563 Před 2 lety

    አባቴ አንተ ትለያለህ የሰው ደስታ ሚያስደስተው ሰው እንዴት ደስ ይላል ኑርልኝ አቦ

  • @leb887
    @leb887 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ለጓደኞችህ በጎ ነገር እንዳሰብክ እግዚአብሔር በጎ ነገር ያድርግልክ

  • @ananiyadebebe7350
    @ananiyadebebe7350 Před 2 lety

    እኖድሀለን ለኔ በጣም ነው ሚያስ ፈልገኝ you tube ልጀምር ነው.....ለኔ ትልቅ ሞትቬት ነው እጣውን አሸነፍኩ

  • @natnael5808
    @natnael5808 Před 2 lety +2

    Manda ye hagere lij mrtet eko nesh abo ymechsh wendme wahgwan man 🔥🔥🔥

  • @genetsisay3192
    @genetsisay3192 Před 2 lety +1

    እዳተ አይነት መልካም ሰው ያብዛልን ሰውን ማስደሰት የሚያስደስተው የውም ባሁን ዘመን ጀግና

  • @መሲፍቅርከወሎ

    አተ ለኔ ሙሉ ሰዉ ነህ ማዳየ ይመችህ ሺአመት ኑር ወንድሜ

  • @ananiyadebebe7350
    @ananiyadebebe7350 Před 2 lety

    እንድሀለን youtube ልጀምር ሰለሆነ ለኔ ትልቅ ሞትቬሽን ነው

  • @hiluhilena7412
    @hiluhilena7412 Před 2 lety +1

    ማንዳዬ ትለያለህ እኮ እናቴን ❤ ደስታቸውን ስትወድ አረ እሱንም እስኪ አስደስቱት 🥺🥰

  • @tonaworld
    @tonaworld Před 2 lety +1

    Great Family Bro " እግዜር የምሰራው አያሳጣህ ብያለው " 😂 አሴር ጠንካራ ነው ‼️ ይገበዋል ‼️ ቀጣይ እንጠብቃለን Go Go Go Go

  • @tame258
    @tame258 Před 2 lety

    የምር ማንዳ ትለያለክ የልጅ ትልቅ እውነትም ሁሉም ደስታ የሚያስደስትክ ምርጥ ልጅ

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 Před 2 lety

    *_Manda ክበርልን Aser ምርጥ ሰው ነው የምር ኑሩልን_*

  • @eyoba7796
    @eyoba7796 Před 2 lety

    በጣም ነው የምትመቸኝ እውነት ደስ ትላለህ አንተን ካላየሁ ይደብረኛል bro

  • @ozrobiVLOGS
    @ozrobiVLOGS Před 2 lety

    Manda የምር ትለያለክ ሙሉ ጀማው የመቸኛል ያንቺ ግን ተለየ ብሮዬ instagram ላይ ጠይቄሽ ነበር ማነው አንተን surprise የሚያደርግክ ብዬ ግን ሁሉንም ከፈጣሪ ታገኘዋለክ keep going 🙏
    ዘሀ ውስጤ ነው 😊👌

  • @dawitkitaw5445
    @dawitkitaw5445 Před 2 lety

    በጣም አሪፍ ነው ሁላችሁም የ ዘሀ ቤተሰብ በሙሉ በጣም ነው የምትመቹኝ

  • @ananiyadebebe7350
    @ananiyadebebe7350 Před 2 lety

    እኖድሀለን ለኔ በጣም ነው ሚያስ ፈልገኝ you tube ልጀምር ነው.....ለኔ ትልቅ ሞትቬት ነው🤩🤩🤩🤗🤗🤗

  • @kirasoltube
    @kirasoltube Před 2 lety +1

    በለው ማንዳ ተው በህልሜ ነው በለኝ መቸም አይደርሰኝ ትለያለሽ

  • @ananiyadebebe7350
    @ananiyadebebe7350 Před 2 lety

    እኖድሀለን ለኔ በጣም ነው ሚያስ ፈልገኝ you tube ልጀምር ነው.....ለኔ ትልቅ ሞትቬት ነው😱😱😱😱😱

  • @andu4456
    @andu4456 Před 2 lety

    Manda በእውነት እንደ እንተ አይነት video nw mesrat mfelgaw gn alshlkum

  • @ananiyadebebe7350
    @ananiyadebebe7350 Před 2 lety

    እኖድሀለን ለኔ በጣም ነው ሚያስ ፈልገኝ you tube ልጀምር ነው.....ለኔ ትልቅ ሞትቬት ነው😎😎😁👑

  • @Candy-xy6lk
    @Candy-xy6lk Před 2 lety

    ባጣም ነዉ የምትመቸኝ አባቴ ፍቅር ይሙላዉ ኑሮህን

  • @lycricsvi09
    @lycricsvi09 Před 2 lety

    እውነተኛ ጓደኛ እርስዎ ሊተማመኑበት የሚችሉት ሰው ነው። እቅዳቸውን ከእርስዎ ጋር እንደሚጠብቁ ያውቃሉ. በሚፈልጉበት ጊዜ ለእርስዎ ለማሳየት በእነሱ ላይ መተማመን እንደሚችሉ ያውቃሉ። እውነተኛ ጓደኞች ከዚህ በፊት ለእርስዎ እንደሚታዩ ያረጋገጡ ሰዎች ናቸው እና እርስዎ ለእነሱ ቅድሚያ ስለሚሰጡዎት ይቀጥላል
    Pic manda 😍😍😍

  • @nanuay5787
    @nanuay5787 Před 2 lety +1

    የሰውን ደስታ ማየት ግን በጣም ደስ ይላል ❤ በርታልን አቦ

  • @elshustudio8805
    @elshustudio8805 Před 2 lety

    manda bro ሰርፕራይዞችህ በታም ይመቹኛል ቀታይ ተረኛ ነኝ ብየ አስባለሁ ይመችህ bro

  • @jemimedia_645
    @jemimedia_645 Před 2 lety +1

    Aser des slalew des blognal gn enenm eriat elemsera lenem bsexech des ylechl ymechh wdme ✌😘😘😍😍

  • @kumnegerazel7764
    @kumnegerazel7764 Před 2 lety

    እጠብቃለን። የድርሻይን ተወጥቻለሰው መልካም እድል።

  • @hanamareyam-7229
    @hanamareyam-7229 Před 2 lety

    ማንዳዬ መልካምነትክ ስወድህ እኮ በምክንያት ነው ማርያምን

  • @waserecords8521
    @waserecords8521 Před 2 lety +1

    የምርጦች ምርጥ ማለት አንተ ነእ

  • @kenbontube180
    @kenbontube180 Před 2 lety

    እውነት ግን ምትገርም ጓደኛነህ እውነት እነሱን ለማስደሰት ብዙነገር ታረጋለህ አንዳንተ አይነቱን ያብዛልን : የጓደኛው ደስታ የሚያስደስተው እውነት መልካም ልጅ ነህ ።👍👍👏😍

  • @ananiyadebebe7350
    @ananiyadebebe7350 Před 2 lety +1

    እኖድሀለን ለኔ በጣም ነው ሚያስ ፈልገኝ you tube ልጀምር ነው.....ለኔ ትልቅ ሞትቬት ነው🎓🎓😭🌪🔥

  • @belana8528
    @belana8528 Před 2 lety +1

    Manda brother yemer betam temechagnaleh adenakish nw ketay play button ene ehonalew bye tesfa aregalew😊🙏🙏

  • @ananiyadebebe7350
    @ananiyadebebe7350 Před 2 lety

    እኖድሀለን ለኔ በጣም ነው ሚያስ ፈልገኝ you tube ልጀምር ነው.....ለኔ ትልቅ ሞትቬት ነው 🤯🤯🤩✨✨🤩🤩🤩✨

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +1

    ዋውው ምርጥ ጓደኛ ፍቅራችሑን ያብዛላቹሕ የሰውን ደስታ እንደማየት የሚያስደስት ምን አለ 🙏

  • @mikovlogs1221
    @mikovlogs1221 Před 2 lety +1

    I love you ma man bro በቃ ትመቸኛለህ በቃ ደሞ ስለምትናፍቀን ቶሎ ቶሎ video ልቀቅ

  • @redishifa3469
    @redishifa3469 Před 2 lety

    የምትገርም ጎደኛ ነህ ፈጣር አይለያቹ

  • @akiyatube9394
    @akiyatube9394 Před 2 lety +1

    ማንዳ የዘሀ ሜምበር ደስታ 😃😃😃😃😃😃😃 ትልቅ ሰው

  • @tsigeabera
    @tsigeabera Před 2 lety

    Mande ግን በጣም ትለያለህ የምር በሰዎች ደስታ ምትደሰት ከልብህ ሰው የሆንክ ሰው ነህ ሁላችንም በጣም ትለያላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አብዝቼ እወዳቸዋለሁ 😍
    ግን ተው ዘሀ ላይ ቀላቅሉኝ😏

  • @Nah_i75
    @Nah_i75 Před 2 lety

    አቦመማንዳዳዳ ሰዉ ሰርፕራይዝ ስትችልበት ይመችክ አቦ😍😍

  • @eyutababi6287
    @eyutababi6287 Před 2 lety

    Manda idk y ur tube has small viewers while u'r z smartest dude from ur team. U cool bruh!

  • @delelegnabebe7374
    @delelegnabebe7374 Před 2 lety

    የምር ምርጥ ሰው ነህ የፕላይ በተኗን ነገር አደራ

  • @bananasmedia6980
    @bananasmedia6980 Před 2 lety

    የ እውነትም አንተ ትለያለ በርታልን🥰🥰🥰🥰

  • @meseret139
    @meseret139 Před 2 lety

    ባባየ ይመችሽ surprise ያላረግሽው የዘሀ አባል የለም መሰለኝ አሁን ላይ

  • @kapwing1101
    @kapwing1101 Před 2 lety

    ችግር ወደ ፈገግታ የለወጥከው እግዚአብር ይባርክህ

  • @melostube4778
    @melostube4778 Před 2 lety +1

    መልካምነት ለራስ ነው 🤴

  • @leoreaction30
    @leoreaction30 Před 2 lety +1

    you are so a kind bigups brhu you are positive minded and don't forget the play button for me

  • @enderasu1670
    @enderasu1670 Před 2 lety

    ማንዳ ለማንም እንዳሰጥ የኔ ነው እየቀለድኩ አይደለም ማስጠንቀቂያ ነው።

  • @ortodox1994
    @ortodox1994 Před 2 lety +1

    እመቤቴን ልክ እዳተ አይነት ጓእሷንደኛ አለቺኝ መልካም ጓደኛ ነህ እሷን ነው ያስታወስከኝ እኔ ስጨነቅ እሷ መፍትሔ ስትፈልግ ከኔ በላይ ታማልኛለች L❤U ማያየ

  • @dagimsolomon5279
    @dagimsolomon5279 Před 2 lety

    Ere manda yemir tileyaleh every body need a friend like you

  • @abaf4
    @abaf4 Před 2 lety +1

    አስበኸዋል ሞኒታይዝድ ሳልሆን ጀማሪ ዩቲዩበር ሆኜ play button ሲኖረኝ...
    ብቻ ማበረታቻህን አደንቃለሁ

  • @yosephworku13
    @yosephworku13 Před 2 lety +2

    11:34 yleyal yhe part mandudu 😍😍

  • @አመድበጋሪ
    @አመድበጋሪ Před 2 lety

    እድሜ ይስጥክ እናትክ ትኑርልክ

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Před rokem

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነበር ባይታገድ ደስ ይላሌ

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER Před 2 lety

    አንተኮ ትለያለክ ምነው እንዳንተ አይነት ጓደኛ በሰጠኝ ተባረክ❤❤❤

  • @ashreact2329
    @ashreact2329 Před 2 lety

    በሰው ደስታ ምትደሰት ምርጥ ልጅ

  • @Shelengtube
    @Shelengtube Před 2 lety +1

    እንደው ማንዳዬ በ ጃንሆይ ይሁንብህ እሱን play button ስጠኝና የልቤን ልዩ ስፍራ ልስጥህ እንደው በመንግስቱ ይዤሀለሁ::

  • @TR.Couple-123
    @TR.Couple-123 Před 2 lety

    እስኪ እኛንም ሰርፕራይዝ አርገና አንዴ ፈርዶብናል