በትግስት ጠብቁ እግዚአብሄር ይሰጣል … ሰውነትሽ ብዙም አልጨመረም … ቀብድ የበላሁባቸው ስራዎች ስላሉ ተወዳጅዋ ተዋናይ መቅደስ ፀጋዬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ስለ ተዋናይት መቅደስ ፀጋዬ tdy.lol/idAdv በጥቂቱ
    በትግስት ጠብቁ እግዚአብሄር ይችላል … ምኞቴ መንታ ነበር … ሰውነትሽ ብዙም አልጨመረም … ቃብድ የበላሁባቸው ስራዎች ስላሉ ተወዳጅዋ ተዋናይ መቅደስ ፀጋዬ
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Komentáře • 1,3K

  • @tayechgmeskel9087
    @tayechgmeskel9087 Před rokem +1008

    አንቺን የስማ አምላክ እኔንም ልመናዬን ተቀበለኝ የቀራኒዮ መድሀኒያለም የእኔ ጌታ የእኔ አባት ሁሉም በግዜው እንደሚሆን አምናለሁ አባቴ።

  • @almazali4784
    @almazali4784 Před rokem +435

    ለአርቲስት መሰረት መብራቴም ፈጣሪ መታውን ይስጣት ☝🏽🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️🇪🇹🇪🇹

  • @user-lz1ed2xc3n
    @user-lz1ed2xc3n Před rokem +290

    አንቺን የሰማ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ለመሰረት መብራቴም ይስጣት

    • @newworld1212
      @newworld1212 Před rokem +1

      Amen

    • @ketemahailu
      @ketemahailu Před rokem +2

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

    • @sadaahmedahmedin6373
      @sadaahmedahmedin6373 Před rokem +3

      አሜን አሜን አሜን ያርግላት

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před rokem +5

      አሜን ድግልን ልክ የሷን ማርገዝ ሳይ ትዝ አለቺኝ አሜን ይስጣት ለዛውም መንታ 🥰🙏🙏🙏🙏

    • @ketemahailu
      @ketemahailu Před rokem +2

      አሜንአሜንአሜን💚💚💚💚

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 Před rokem +418

    እግዚአብሔር እኮ ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ተመስገን ☝🙏🙏🙏

    • @kidesttube6881
      @kidesttube6881 Před rokem +2

      እውነት ነው

    • @tube9363
      @tube9363 Před rokem +1

      ባሎግን ሀበሻነው ወይ

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 Před rokem +2

      Tekekele

    • @hanamarew
      @hanamarew Před rokem +6

      ለመቅዲና ለመሲ ስፀልይ ነበር። የመቅዲ በእጥፍ ተመልሶአል መድሃኒአለም ይክበር ይመስገን። ለመሲየም እግዚአብሔር ይመስገን። ደጉ አምላክ እንደፈቃዱ ይሰጣታል።
      መቅዲ ሁለት ሆናችሁ ወታችሁ አራት አድርጎ የሚመልሳችሁ ሁሉን ቻዩ አምላክ ይክበር ይመስገን።

    • @Miko16459
      @Miko16459 Před rokem +3

      በትክክል 🙏 እሱ ያለው ሊሆን እኛ ብዙ እናስባለን ! የሱ ጊዜ ሲሆን ሁሉንም አሸብርቆ ያመጣዋል

  • @Miko16459
    @Miko16459 Před rokem +437

    ውድ ኢትዮጵያዊያን ውድ ኤርትራዊያን ይህ ሳምንት ቸር የምትሰሙበት መልካም ምኞታችው የሚሳካበት መዳኒአለም ያድርግላችው !!!

  • @keyaantenayehu8722
    @keyaantenayehu8722 Před rokem +130

    ፈጣሪ በሁሉም ጊዜ አለ ምን አይነት ጥሩ ልብ ቢኖርሽ ነው የተመኘሽውን የሠጠሽ ለኛም የልባችንን መሻት ይሙላልን አሜን ❤❤❤❤እንኳን ማርያም ማረችሽ ❤❤❤

  • @user-fz2bt6br9c
    @user-fz2bt6br9c Před rokem +14

    እኔ ስደት ከመጣሁ 10 አመቴ፣ነው እና የመውለድ ጉጉት አለኝ መቅዲ መውለዷን ስሰማ እኔ የውለድኩ ያክል ነው ደስስስስስ ያለኝ ወላሂ መቅዲየ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ውድ እህቴ

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Před rokem +80

    መቅዲዬ የካሳ ዘመንሽ ነው ክብሩን ሁሉ የድንግል ልጅ ይውሰድ🙏አንቺን የካሰ ጌታ ለሁላችንም ይካሰን::🤲

  • @murlisk2400
    @murlisk2400 Před rokem +128

    አምላኬ ሆይ ለኔም ከስደትመልስ መንታልጅችአድለኝ 🙇‍🙇‍

    • @user-vh1nf9cq8z
      @user-vh1nf9cq8z Před rokem +1

      አላህ ይስጥሽ እኔም የመታ ሴት ልጆች እናት ነኝ በጣም ደስስስስስሰይላል

    • @liasol8518
      @liasol8518 Před rokem

      Amen!

    • @astkebe1317
      @astkebe1317 Před rokem

      አሜን 🙏

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 Před rokem

      ኢንሻአላህ አላህ ይወፍቅሽ

    • @avg4628
      @avg4628 Před rokem

      እኔም

  • @foziya3337
    @foziya3337 Před rokem +13

    አንቺን የስማ ፈጣሪ ልጅ አጥቶ ለሚፀልዬ ሁሉ ፅሎታቸውን ይስማ እህቴን ጨምሮ ቤታቸውን በልጅ በረከት ይሙላ ያያያያረብ🤲🤲🤲

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 Před rokem +93

    እግዚአብሄር ይመስገን ሲሰጥ ያውቅበታል ባረከሽ ክብር ለድንግል እና ለልጇ ኢየሱስ እልልልል ማርያም በሽልም ታውጣሽ መቅዲ ውድድድድድ ነው የማረግሽ ማርያምን ማርያምን ማርያምን

  • @user-jk8wx7sf9i
    @user-jk8wx7sf9i Před rokem +31

    ቸርነቱ እና ምህረቱ የማያልቅበት ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን

  • @sinteteshome6678
    @sinteteshome6678 Před rokem +74

    በነገራችን ላይ በወልድ ምክንያት የሚመጡትን ማንኛውንም ነገር ውፍረትም ይሁን ቅጥነት አንዱ የእናትነት ፀጋ ነው መረሳት የለበትም

    • @mimo4537
      @mimo4537 Před rokem

      Wifret ketsga gar min agenagnew

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 Před rokem +33

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ "በለተ ቀኑ ቅዱስ ሚካኤል"የባሃራንን የሞቱን ደብዳቤ እንደቀየረው ላጣሁሉ ታሪክን ይቀይርልን🙏🙏🙏

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 Před rokem +30

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው መቅዲ አንቺ የታደልሽ ነሽ በልጅ መባረክሽ ብቻ ሳይሆን አንቺ የልጅ እናት መሆንሽን ባበሰርሽበት ቀን እግዚአብሔር እንዴት ሲመሰገን እንደዋለ ለዚሁሉ ማመስገኛ ስላደረገሽ እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ባርኮ ያሳድግልሽ

    • @maranatageta6600
      @maranatageta6600 Před rokem +1

      እውነት ነው እኔማ ነፍሴም አልቀረልኝ♥️🥰

    • @user-ln7nr6lj8m
      @user-ln7nr6lj8m Před rokem

      ​@@maranatageta6600ደምሪኛ

  • @yenemare5565
    @yenemare5565 Před rokem +11

    የኔ ማልቀስ ምን የሚሉት ነው ሆ መቅዲ ከነመፈጠሬ እኮ አታውቀኝም ግን በቃ እንኳን ደስ አለሽሽሽሽሽ

    • @alamutofia7330
      @alamutofia7330 Před rokem

      ጥሩ ልብ ስላለሽ ነዉ ቅን ልብ እግዚአብሔር ጤና ይስጥሽ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem +62

    መቅድዬ የኔ ውድ እንኩዋን ማርያም ማርችሽ ቸሪቱ እማምላክ እመቤት በጥበብ ታስድጋልሽ የጌታዬን እናት ይዙ ማንም አያፈር መቅድዬ ❤❤❤ ያልወለድንም ወልድን ለመሳም ያብቃን

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 Před rokem +26

    ወላሂ ደስ ብሎኛል በጣም❤❤❤❤❤❤መቅዲዬ ፈጣሪ ሁሌም አይሳሳትም❤❤❤ በሰዐቱ ሁሉም ሆነ አልሀምዱሊላህ

  • @taibatsegalen3112
    @taibatsegalen3112 Před rokem +22

    እንኳን ደስ አለሽ !!መቅዲ አላሕ በነካ እጁ ደጋግሞ መንታ ወንዶች ልጆች ያሳቅፍሽ። !!

  • @marthagelaye6157
    @marthagelaye6157 Před rokem +43

    የኔ ቆንጆ ልጆቼ እንድትይ የረዳሽ እግዚሐብሔር የተመሰገነ ይሁን 🎉🎉

  • @elsabetsolomon155
    @elsabetsolomon155 Před rokem +27

    እናትና ልጁ አንቺን የሰሙሽ እኛንም ይስሙን

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Před rokem +2

    ወይ መጃጃል እግዚአብሔር በሰጠው ልጅ ማርያም መመስገንዋ ከመፅሀፍ ቅዱስ እውቀት ነፃ እንደሆንሽ ያመለክታል ማርያም ልጅ የመስጠትም ሆነ ፀሎትን የመስማት ስልጣን አልተሰጣትም። ስልጣን ያለው ሰማይን እና ምድርን የፈጠረ ለሀጥያታችን የሞተው የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Před rokem +8

    መች እንዳለቀሰች ትቀራለች ሀና ሳሙኤልን ወልዳለች❤ መቼ እንዳለቀሰች ትቀራለች ሳራም ይስሀቅን ወልዳለች❤❤❤❤

  • @EskedarChristi-xn6sn
    @EskedarChristi-xn6sn Před rokem +31

    እናትነት ፀጋ ነው ላንቺ ደስተኛ ነኝ የእኔም ምኞት መንታ ልጆች እንዲሰጠኝ ነው የድንግል ማሪያም ልጅ ምኞትሽን ያሳካልሽ በሉኝ ❤❤❤❤❤

  • @Lemlem3125
    @Lemlem3125 Před rokem +28

    ትልቅ ትርጉም አላቸው እኔም መንተ ወልጀ አሁን 2ዓመት ከ6ወራቸው ሀና &ሳራ ነው ሱማቸው❤️❤️❤️

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Před rokem +1

    ከልጅ የበለጠ ምን ስጦታ አለ ፈጣሪ ሰምቶሻል + ጤነኛ መንታ ልጆች=መታደል ነው።

  • @sewihebite
    @sewihebite Před rokem +13

    እኛ ኢትዮጵያዊያን በጣም ደሰ ሰንል በማሪያም የሰው ደሰታ የሚያስደስታቸው መልካም ልብ አላቸው ሰለ መሰረት መብራቴ ፀሎት ሁላ ታደረጋላሁ ደሰ ሰንል በማሪያም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤😘

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +33

    "ተስፋን የሰጠ እርሱ የታመነ ነው።"🙏🙏🙏💚💛❤🙏

  • @mslove3676
    @mslove3676 Před rokem +28

    መቅድየ እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ እመብርሀን እናቴ የልብሽን አይታ እንኳንም እመብርሀን ሰጠችሽ ❤❤❤❤

  • @queenethiopia5911
    @queenethiopia5911 Před rokem +19

    congratulation mekdi❤🎉🎉🎉🎉 ያንቺ እምነትና ጥንካሬ ይለያል ለኛ ሞዴላችን ነሽ ጌታን❤

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 Před rokem +27

    አይ ሰይፉ የምር ትገርማለህ ባገኘኽው አጋጣሚ የፈጣሪን ስራ እንዲነሳ ታደርጋለህ ፈጣሪ ይስጥህ

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Před rokem +100

    የመቅዲ ልጆች ስማቸው ትልቅ ትርጉም አለው ለገባው ክብር ይገባዋል የማርያም ልጅ እንኳን ከዛ ከይሲ ፍሬ አልሰጠሽ ልጆችሽ ይደጉልሽ❤❤❤

    • @user-hb7xn8xb3t
      @user-hb7xn8xb3t Před rokem +13

      አይባልም እማይመለከትሽን ባታወሪ

    • @b.tyoutube8191
      @b.tyoutube8191 Před rokem +2

      ከሱጋር ለምን ተለያዬ ቆይ ስንት ደግሳ ነበር ያገባች መለያየቷ ከባድ ነው

    • @jeerrryu
      @jeerrryu Před rokem +3

      ​@@b.tyoutube8191😂😂😂😂😂ቀሚሱ ብቻ ስንት ብር ነበር

    • @familypromotion9552
      @familypromotion9552 Před rokem +1

      @@user-hb7xn8xb3t ምነው የባልየው ወገን ነኝ አልሽሳ

    • @kingcell9524
      @kingcell9524 Před rokem +3

      የተለያዩበት የራሳቸው ምክንያት ይኖራቸዋል...!! ዋና በሰለጠነ መልኩ መለያየታቸው ነው

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Před rokem +9

    አላህ አይቸኩልም የልጅ ፍቅር የናፈቀው ወልዶ መሳም የናፈቀው ወልዳችሁ ሳሙ የልጅን ፍቅር ያሳያችሁ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ew Před rokem +31

    የኔ እናት እንኳን ደስ ያለሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ያደርጋል አድገው ለቁም ነገር ይብቁልሽ የደስታ እንባ ሁላችንም አንብተናል ቤተሰቦችሽ ጎደኞችሽ ሁሉም እንኳን ደስ አላቸው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanuelasale4277
    @amanuelasale4277 Před rokem +18

    እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል ክብር ይሁንለት🙏❤

  • @sfgdsdffds1930
    @sfgdsdffds1930 Před rokem +9

    ማሻአላ ታድለሽ ያረብ ለኔም ወፍቀኝ መልቶሃል ተርፎሃል ያረብ

  • @asrattilahun9131
    @asrattilahun9131 Před rokem +3

    ሰይፉዬ መቅዲዬ ብርክት ሴት ናት።መንፈሳዊ ሕይወቷንም ሥጋዊ ሕይወቷን አመጣጥና የያዘች ታላቅ ምሁርና ጠንካራ ሴት ናት። ፈጣሪ ይጠብቃት።

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi1571 Před rokem +22

    በጠላቶቼ ፊት ለፊት እራሴን በዘይት ቀ ቀባሀኝ የሚለው ዳዊት ያለው ባንቺ ተፈፀመ

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p Před rokem +10

    መቅዲዬ አቺን የሰማ አምላክ መሰረት መብራቴን ይስማት የኔ ቆጆ ❤❤

  • @ddd1993d
    @ddd1993d Před rokem +10

    አሜን እኔም የዘወትር ፀሎቴነው ቅዱስ ሚካኤል ይርዳኝ

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před rokem +11

    መቅዲ እንኳን ማርያም ማርችሽ በሁሉ ልብ ውስጥ ያለሹ ውድ ልጃችን ስለሆንሽ ነው ያልወለድ ሁሉ ይውለድ ሁሌ ፀሎቴ ነው

  • @omanadam4007
    @omanadam4007 Před rokem +15

    ፈጣሪ ይመስገን ሁሉም ነገር በጊዜ ይሆናለ አኔም ተበካለው 🤲

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Před rokem +23

    መቅድየ እግዚአብሔር ምኞትሽን ስላሳካልሽ ደስ ብሎኛል🙏❤️🇪🇷

  • @እርግቧ
    @እርግቧ Před rokem +15

    አንችን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን🙏 እንኳንም ደስ አለሽ የልጆችሽ እናት ያርግሽ ለወግ ማረግ ያብቃልሽ😮

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 Před rokem +11

    መቅዲ ሁሉም በእግዚአብሔር ሆነ ዘመናችሁ ይባረክ ከነቤተሰባቸው ❤

  • @user-xs4cx2ve3j
    @user-xs4cx2ve3j Před rokem +3

    መቅድዬ እግዚአብሄር በውድ ስጦታ ስለባረከሽ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ጌታ ኢየሱስ እረዳሽ መሲንም አነቺን በጎበኝሽ ጉብኝት ይጎብኛት ሁሌም መሻቴ ነው

  • @abnzer8279
    @abnzer8279 Před rokem +12

    የእውነት መቅድ ልበ ቀና እና መልካም ስው ስለሆንሽ ነው እግዚአብሔር ደግሞ ለሀገር ለወገን የሚጠቅሙ ልጆች የድርግልሽ በጣም ደስ ብሎኛል መስዬንም እመቤታችን ማርያም የልባን መሻት ሞልታለት እንካን ደስ የለሽ ለማለት የብቃን ❤❤❤

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz Před rokem +17

    ኣልሓምዱሊላህ ነቲ ኩሉ ዝከኣሎ ፈጣሪ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ መቅዲ ሓፍተይ እንኳዕ ሓጎሰኪ ማዓረይ ምርጥ ሴት❤❤

  • @aai3499
    @aai3499 Před rokem +8

    ለመሰረት መብራቴ ፈጣሪ ይስጣት

  • @igo1071
    @igo1071 Před rokem +3

    WOW Congratulations 🎈🍾
    ወንዶች ከዚህ ተማሩ ሚስቶችን አይወልዱም እንዳትሉ :: ባይወልዱም ተንከባከቧቸው እባካችሁ ልጅን የሚስጠው እግዚአብሔር ነው ::እወቁ::

  • @romanassefa976
    @romanassefa976 Před rokem +3

    እነሆ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው የሆድም ፍሬየእርሱ ዋጋ ነው መዝሙረ ዳዊት ም-127 ቁ3❤❤❤❤እንኳን ደስ ያለሽ የሠጠሽ ጌታ ይክበር

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před rokem +26

    መቅዲ እንካን እመቤቴ በሰላም ገላገለችሺ የኔፍልቅልቅ የተባረኩ ልጆች ይሁኑልሺ🙏❤❤❤ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏መላው ለኢትዮጵያን አባቶቻችን እንካን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ እረጅም እድሜናጤና እግዚአብሔር ይስጣችሁ🙏❤

  • @mountazahmed9053
    @mountazahmed9053 Před rokem +14

    ያልወለደ ሁሉ እግዚአብሔር ሁሉን ሰጭ ነህና እኔንም የተረከ ፍሬ አድለኝ የአለሙ ንሱስ የድንግል ማርያም ልጅ🤲🤲💞

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před rokem +8

    የኔ ቆንጆ እኩዋን ደስ አለሽ ማርያምን በሽልም ታውጣሽ 🥰 እኔም መታ ልጅ እድኖረኝ ነው ምኞቴ ሳልወልዳቸው ሳቆርባቸው ምናምን ነው ምታየኝ ማርያምን እግዚአብሔር እደምያረግልኝ በሙሉ ልቤ አምነዋለው

  • @crstinlord3710
    @crstinlord3710 Před rokem +8

    እኔም ምኖቴ ነው እግዝአብሔር አንድ ቃን ፀሎቴን ይሰማኛል😢😢

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb Před rokem

    እንኳን ደስ አለሽ ሠማቸውም እጅግ የሚገባቸው ስም ነው ሐና ሳራ ሣራ እናታችን ደግ እናታችን ቅ፠ሥት ሐና የመቤታችን እናት የዋሕ ደግ ሀገራቸውን እምነታቸውን የሚወዱ እንዳች መለካም ይሑኑልሽ አንኳን ደስ አለሽ

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Před rokem +11

    ፀመጀመሪያ እንኳን ማርያም ማርያም ማረችሽ አንችን እንዳሰበ እኛንም ያሰበን ወላዲተ እመአምላክ በምልጃዋ ትርዳን በጣም በጣም ደስ ብሎኛል መቅዲ ክብር ለፈጣሪ ይሁን መሰረት መብራቴንም እንዳንቺ እግዚአብሔር ያስባት ያስበን አሜን

  • @user-ps4ej8vs9e
    @user-ps4ej8vs9e Před rokem +3

    ሰይፍሻ በመጀመርያ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ የምወድህ የማከብርህ
    በመቀጠል መቅዲ መልካም ፍሬ ብያለው ፈጣሬ በሞገሱ ያሳድግልሽ ያችንም ፀሎት የሰማይ የሰማይና የምድርም ባለቤት የሆነው ጌታ የልሻዳይ የድንግል ማርያም ልጅ ሀገራችንን ሰላሟን መልሰ የኛንም ህልም ይፍታ ለሀገራችን ያብቃን

  • @Amber1919
    @Amber1919 Před rokem +9

    መቅደስ ጸጋየ እንኳን ማርያም በሰላም ገላገለችሽ ። ይህንን ስሰማ በጣም ነው ደስ ያለኝ ።
    እግዛብሔር አይፈጥንም አይዘገይም ሁሉንም በጊዜው እንደሚሰጠን ተረዳው ።

  • @baelove9407
    @baelove9407 Před rokem +9

    ውድ ኢትዮጵያውያን እባካችው ንስሀ እንግባ ፈጣሪን እንማፅን ከመጣብን መአት ፈጣሪ ይታደገን

  • @dinadina3093
    @dinadina3093 Před rokem +8

    ይእውነት ካንቺ በላይ ደስ ብሎኛል የማያልቅበት ይቕድስት ድንግል ማርያም ክልብ የመነጨ ፅሎትሽ ሰምተዋል መቅድየ እንካን ደስ አለሽ

  • @menetewabtekeste3600
    @menetewabtekeste3600 Před rokem +7

    መቅዲዬ አሁንም ደግሜ እንኳን ማርያም ማረችሽ ለከርሞ ደሞ አገራችን ሰላም ሆኖ መታ መታዉን ይስጥሽ አሜን።

  • @Selam-bb7xs
    @Selam-bb7xs Před rokem +9

    ኦኦ እኛም ካንቺ በላይ ነው ደስታችን የእኔ ውድ እንኳንም እግዚአብሔር ረዳሽ እናቴ ድንግል ማርያም በሽልም ታውጣሽ እኔም መንታ ልጆች ምኞቴ ነው ❤

  • @Amber1919
    @Amber1919 Před rokem +7

    እግዛብሔር አይፈጥንም አይዘገይም ሁሉንም በስአቱ ይሰጠናል ።

  • @user-lp4xl2kj1s
    @user-lp4xl2kj1s Před rokem +3

    ማሪያም ታኑርክ አለች እግዚአብሔርን በጣም ነበር የምወዳት አሁን ደግሞ ይበልጥ ወደድኳት መቅዲ ማሪያም በሽልም ታዉጣሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር አምላክህ በጤና በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ

  • @user-xg9oi9fg8i
    @user-xg9oi9fg8i Před rokem +8

    እንኳን እመቤቴ ትጎብኝሸ እንኳን ማርያም ማረችሸ❤❤

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p Před rokem +16

    እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ መቅድዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hayutube3193
    @hayutube3193 Před rokem +7

    የኔ ደስታ ለአንቺ ወላሂ ምን የምለው ባጣ አለቀስኩኝ እኔም የመውለድ ተስፋዬ ለመለመ ይደጉልሽ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před rokem +1

      አብሸሪ እህቴ አላህ ይሰጥሻል ብቻ ለኸይይርሸ ያድርገዉ።

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 Před rokem +8

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ መቅድዬ ክብሩ ይስፋ መዳኒአለም ።

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 Před rokem +22

    የኔ ንግስት መቅድዬ እንካን እግዛብሄር እርዳሽ እግዛብሄ በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግልሽ❤🙏

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Před rokem +14

    እኔም ከስደት መልስ እንደዚህ መሆን የኔም የባለቤቴም ምኞት ነው እናቴ ማርያም አንቺ በፍሬ ባርኪኝ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል እርዳኝ

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 Před rokem

      አይዞሽ ማማዬ እመብርሃን ትስጥሽ መንታ መንታውን ተግተሽ ፀልይ

    • @b.tyoutube8191
      @b.tyoutube8191 Před rokem

      @@seblewengel2843አሜን እማ 💚💚💚

    • @rahelyoutube8784
      @rahelyoutube8784 Před rokem

      Amen

  • @user-lb2op2xf6u
    @user-lb2op2xf6u Před rokem +8

    ከሰማሁበት ጀምሬ እስካሁን ድርስ ደስታየ ወደር የለውም መቅዲየ
    እንኳን ደስ አለሽ

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Před rokem +12

    መቅዲ ከልብ የምወድሽ አድናቄሽ ነኝ እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ ሁሉ በእርሱ ሆነ እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤❤❤❤ደስ ብሉናል

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Před rokem +7

    እንኳን ማርያም ማረችሽ መቅዲ ማርያም በሽልም ታውጣሽ❤❤🌹🌹🌹

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +5

    መቅዲዬ የኔ እርጎ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ

  • @fathia123-yq2fo
    @fathia123-yq2fo Před rokem +10

    ጌታን በጣም ነው ደስ ያለኝ መቅዲዬ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před rokem +3

    መቅዲዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም እንኳን ፀሎትሽ ተሰማ

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Před rokem +3

    መቅድዬ ለዚህ ክብር ላበቃሽ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ሁሌም ፀሎቴ ላንቺና ለመሰረት መብራቴ ነበር አንችን የጉበኘሽ መድሀኒያለም መሲንም ይጎብኛት ለዚህ ክብር ያብቃት አሜን🙏😘😘

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Před rokem +4

    መቅድዬ እውነት ደስታዬን የሚገልጽበት ቃል የለኝም እንኳን ማሪያም ማረችሽ የኔ ሴት💜

  • @user-uk8dx5vo1r
    @user-uk8dx5vo1r Před rokem +3

    እግዚአብሄር ለምንም ነገር ምክንያት አለው እግዚአብሄር ቢዘገይም አያልፍም እግዚአብሄር ይመስገን ተመስገን አምላካችን እንክዋንም ባረከሽ እግዚአብሄር በጤና በፀጋ ያሳድግልሽ

  • @mawaysh
    @mawaysh Před rokem +88

    ኤኛንም ከስደት መልሶ የልባችን መሻት ይፈፅምልን ፈጣሪ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Před rokem +3

    እንደት ደስ እንዳለኝ በአላህ የኔ እህት ንንኩዋን ለዚህ አበቃሽ መቅድ ማሻአላህ የአላህ ስራ ተአምር ነው

  • @user-ht8po9cw9k
    @user-ht8po9cw9k Před rokem +14

    መቅድዬ እመቤቴ እንኻን በልጆች ባረከችሽ የተባረኩ ልጆች ይሁኑልሽ 🎉🎉🎉

  • @Alem844
    @Alem844 Před rokem +2

    ሰይፉ እናመሰግናለን መቅድዬ እግዚአብሔር ይመስገን🙏መድሃኒያለም ልጆችሽን ያሳድግልሽ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ተመስገን🙏

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx Před rokem +6

    መቅድዪ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ በጣም ደስ ብሎናል ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደስ አለሽ 😊😊❤ ለሁላችንም እግዚአብሔር ልጂ ይስጠን 😊❤❤

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 Před rokem +5

    መቅዲ አንችን የሰማች እመ ብርሃን የኢትዮጵያን መከራ እና ችግርን አይታ ሰላሟን ትመልስልን
    ሀገር ሰላም ሲሆን የህዝብም ሰላም ነውና ።

  • @yemanehagos9683
    @yemanehagos9683 Před rokem +4

    እግዚአብሔር መልካም ነው እንኳን ደስስ አለሽ መቅድዬ ጠላቶችሽ ቅጥል ይበሉ የታባታቸው

  • @tigstchikssa9981
    @tigstchikssa9981 Před rokem +3

    ሰው ይቸኩልና ፈጣሪ የዘገየ ይመስለዋል ሁሉንም በጊዜው ውብ አድርጎ ሰራው ልጆችሽንም በህውቀትና በጥበብ የሚያድጉ ያድርግልሽ እንኳን ደስ አለሽ

  • @rishane9576
    @rishane9576 Před rokem

    Mekdeye enkane dese aleshe marie ye fetari sera gurume newena enkane dese aleshe wedie lijocheshe fetari be tesegawe bereketu yasadegachewe amen amen amen

  • @user-bo1jx8ol3z
    @user-bo1jx8ol3z Před rokem +3

    ርጋታሽን ስወደው የኔ ውቭ ምርጥ የኢትዮጵያ ሴት❤

  • @asegedechbelayneh7896
    @asegedechbelayneh7896 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይሰራል የሚከለክልስ ማነው!!!
    እግዚአብሔር የአብርሐም የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ልጆቻችሁንም በሞገስ ያሳድግላችሁሁሁሁ

  • @dagmawithaile9969
    @dagmawithaile9969 Před rokem +3

    መቅዲዬ እንኩዋን ማሪያም ማረችሽ እህቴ እመብርሀን እናቴ የልብሽን አይታ እንኩዋንም እመብራሀም ሰጠችሽ አድናቂዎችሽ ከኤርትራ አስመራ ❤❤ 🇪🇷🇪🇷

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 Před rokem +1

    እውነት ለመናገር በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳንም መንታ ወለድሽ መቅዲ እንኳን ደሰ አለሽ ከነ ባለቤትሽ ቤተሰቦችሽ ወዳጅ ዘመዶችሽ አድናቂዎችም ጭምር

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Před rokem +7

    እመቤቴን የያዘ አያፍርም መቅድዬ አሁንም ደግመሽ ወንድ ልጆች ዉለጅ❤❤

  • @sisaysasa3204
    @sisaysasa3204 Před rokem

    እንኩዋን ደስ አለሽ በድጋሚ ላንቺ በጣም ነው ደስ ያለኝ መድሀንያለም የተመሰገነ ይሁን እኔ እራሱ ከልጅነቴ ጀምሮ እመኝ ነበር ለህቴም እነግራት ነበር ግን እሱዋ ሀሳቡም አልነበራትም ግን 3 መንታ ወለደች እኔ ገና ነኝ ግን ተስፋ አደርጋለው በእግዛብሄር እንደሚሰጠኝ

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 Před rokem +7

    ❤❤❤🎉መቅዲዬ ቅን ሰዉ ጌታ ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ልጆቻችሁን ጌታ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před rokem +2

    አንቺን የሰማ አምላክ ለኛም ይስማን ፍላጎታችን አያልቅምእኔ ደሞ ልጄ እንድታገባ በተስፋ እየጠበቅሁ ነው ታድለሽ በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ መለያ እጃቸው ላይ የተለያየ ከለር ያለው ነገር እሰሪላቸው ደሞ እግዚአብሔርን ከነእናቱ ማመስገነሽ ደስ ሲል

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo Před rokem +4

    አላህሆይ የልቤን ታዉቃለህና ህልሜን አሳካልኝ መጨረሻየን አሳምረልኝ
    የመዳም ቅመሞች አላህ ከሰደት ገላግሎ ታማኝ ማል ወፈቆን ወልዶ ለማሳም ያብቃን
    መቅዲ እንኳንደሰ አለሺ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +4

    መቅደስ እንኳን ማርያም ማረችሽ እውነት ደስ ነው ያለኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ፈጣሪ ያሣድግላችሑ ልጆቻችሁን 🙏የሰው ሐገር እኮ ለምንም አይመች አራስም አልመሰልሽ መቅዲዬ በሰላም ለእናት ሐገርሽ ያብቃሽ ከነልጆችሽ 🙏