የ ሮዚ እናት Surpise አደረኳቸው Rosiye Prank አደረኳት | Ale Squad

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • የ ሮዚ እናት Surpise አደረኳቸው Rosiye Prank አደረኳት
    #adeydrama #alesquad #ethiopia #rosiye
    FaceBook Page 👉 / aletube2
    CZcams Short Channel 👉 @aleshort
    This channel made for CZcams Vlog Videos only for the Habeshan Community 🙏
    የ ሮዚ እናት Surpise አደረኳቸው Rosiye Prank አደረኳት | Ale Squad
    Adey Drama part season
    አደይ ድራማ ክፍል
    Abol TV Adey drama
    #eritreamovie #surprise #surprisegift #eritreanmusic #1_on_trending_2023
    #ethiopianmovie #React #Newethiopianmusic #adeydrama #ethiopiandrama
    #trynottolaugh
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    #trynottolaughreaction
    #trynottolaughchallenge
    #mrbeast
    #አሌዩቱብ
    #alexisalexii
    #alextube
    #ale
    #ksi
    #Popular_Right_Now
    #Popular_on_CZcams
    #rophnan
    #donkeytube
    #comedianeshetu
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #father
    #google
    #tiktokers
    #Blogging
    #Twitter
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #ethiopianmusic
    #paralyzed
    #motivationalspeech
    #amharicmovies2022
    #መድረክ
    #lovestory
    #lovestorymovie
    #official
    #comedian
    #drama
    #ድንቅልጆች
    #donkeytube
    #ebssundayshow
    #live
    #ጥንዶች
    #በድብቅየተቀረፀ
    #በድብቅ
    #aletube #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #ethiopian_artist #maya_media #ethiopia #ebs #eregnaye #እረኛዬ #yegna #mihreteab #adagnu #ethiopianmovie #dink_lijoch #saronayelign #eritreanmusic #eritreanews #eritreancomedy #teddyafro #tigray #ዜና #ትግረኛ #hachalu #teddy
    #fegegta_react #mikomikee #nebilnur #babi #ethiopia #bhanga_tv
    #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland #dollar
    ebs tv,ኢቢስ ቲቪ,kana tv,ethiopian artist, ebs tv ehuden be ebs, ebs tv kidamen keseat, ebs tv today, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,donkey tube,ዶንኪ,nesbraq media,seifu on ebs,seifu fantahun,rakeb alemayehu,abdu kiar,ethiopian,ethiopian movie,ebstv,tiktoker,amharicmovie2022,official,የኛ ድራማ,ብሩክታዊት ሽመልስ,ብርክቲ,ethiopian news,abiy ahmed,eshetu melese,ale tube,new orthodox mezmur,new protestant mezmur,ሰበር ዜና,tplf,tigray,tigrai online,alex tiktok,alex reaction,sodere movies,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian gold digger prank,ethiopian tiktok,hab media,adagnu,አሜሪካ ፊልም በትርጉም,አሜሪካን,አሜሪካ ዜና,አሜሪካ ፊልም,አሜሪካ የተሰራ አማርኛ ፊልም,new ethiopian movie,ethiopian news,habesha tiktok,ethiopian tiktok,amharic movies,teddy yo,teddy yo new music,hachalu music,hachalu hunedesa,amharic film,ale tube 2nd,ale tube funny,aletube,ale tube this week,አሜሪካ,ካናዳ,ካናዳ ትምህርት,ካናዳ ፊልም,washington dc ethiopian protest,washington dc ethiopian restaurant,washington dc ethiopian church,washington dc,washington dc ethiopian,ethiopian american,ale,aletubenew,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,Besintu EP 36,ሴቶች,abrelo,,abrelo new,ዶ/ር አብይ, ዶ/ር አብይ አህመድ, ዶ/ር አብይ ዛሬ የሰጡት መግለጫ, ዶ/ር አብይ አህመድ ፓርላማ

Komentáře • 217

  • @Rosiye
    @Rosiye Před rokem +239

    ሰራክልኝ አደል 😡

  • @banchu3147
    @banchu3147 Před rokem +42

    የእውነት ናፍቂያቸው ነበር እግዚአብሔር ይስጥህ አሌክሶ ደስ የሚሉ እናት እኮ ናቸው

  • @emitube-5760
    @emitube-5760 Před rokem +23

    እናትዬ አሳዛኑኝ ካለ ሮዚ ሳያቸው ብቻ በሰላም ያገናኛቸው ፈጣሪ

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Před rokem +15

    ማነዉ እንደኔ እማማ የናፈቋችሁ ☺☺

  • @sofieytubetube
    @sofieytubetube Před rokem +10

    ውይይይ የኔ እናት ነፍቀውኝ ነባር ሮዚሄደች አለዬነቻውም❤🎉

  • @netsitube3853
    @netsitube3853 Před rokem +14

    ተባርክ አሌ ማሰብክ እራሱ የምር እማዬ ናፍቀውኝ ነበር ❤❤❤❤

  • @qeew2686
    @qeew2686 Před rokem +19

    ❤❤❤የኔ ወድም አላህ አተንም ካስብከው በላይ ያሥድሥትህ ያረብ እናቶችን ሁሉ አተውርጅም እድሜ ከጤናጋ ወፍቅልን ኢላህ በራህመትክ 😢😢 እናቴ በጣም ናፍቃኛለኝ 😢😢

  • @martamekonen7455
    @martamekonen7455 Před rokem +2

    የኔ ውንድም እንኳን ተፅናንተህ ስቀህ አየሁህ እግዚአብሔር ይበርታችሁ እግዚአብሔር ማስረሻ ልጅን በእውነት በእስተርጅናቸው ይስጣቸው ግን ሳቅህ የእውነት አይመስልም ከልብህ ሳቅልን እንወድሀለን

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před rokem +4

    ወላሂ በጣም ናፍቀውኝ ነበር የኔ እናት እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት በጣም እናመሰግናለን አሌክሶ ብሱ እጠብቃለን ካተ በርታልኝ

  • @onelove4324
    @onelove4324 Před rokem +8

    ውይ እማማ ይሳዝናሉ ይል ሁሉ ጨዋታ አስለምዳቸው አሁን ጭር ሲል ባይናገሩትም ይከፋቸዋል አሌክስ እግዚአብሔር ይስጥህ በማይረሳው ቀን ዘየርካቸው❤❤❤❤

  • @user-cm7pt5lt6c
    @user-cm7pt5lt6c Před rokem +4

    የኔናት እማማዬ ሮዚ ትዝ አለችኝ አበድ አበድ ትልነበር በሮመዶን

  • @habtamuabebe9745
    @habtamuabebe9745 Před rokem +1

    ከአህዛብ ጋር ህብረት አይኑራችሁ

  • @slamsisay
    @slamsisay Před rokem +11

    እሄ ልጅ ከድሜው በላይ ትልቅ ነው ዋው

  • @EkuFano
    @EkuFano Před rokem +2

    የልጅልጅ ከሁንም ጥሬፈጅ
    በኋላም ጅብ አሰፈጅ ይላል የአገሬ ሰው 😢ጨክና ጥላ መሄዷ ያሳዝናል

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Před rokem +1

    ቢል አፊ(የጤና ምግብ ይሁንላችሁ) ማሻአላህ እማማየ ናፍቀንን ነበር እናመሰግናለን ወንድም

  • @zainaby.4716
    @zainaby.4716 Před rokem +2

    ፍጣሪ ያክብርህ ክፍ አይንካህ ወድሜ ከስት ጊዜ በውሀላ ስላየሁዋቸው ደስ ብሎኛል

  • @BbBb-xe5pq
    @BbBb-xe5pq Před rokem

    በዚህ መጨረሻ እድሜአቸው አብራቸው ብትሆን ኖሮ እንዴት ደስ ይላቸው ነበር፣ አያርግባቸውና አንድ ነገር ቢሆኑ መመለስ አትችልም አያሳዝንም

    • @user-dt8on7tb4p
      @user-dt8on7tb4p Před rokem

      ለምን አትችልም ያለችበት አገር ወረቀት የላትም እንዴ

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n Před rokem +1

    ጎበዝ በናትህ ጥሩ ስራ ነው የሰራኸው በጣም የሚያሳዝኑ እናት

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 Před rokem

    አሌክስ ስቀህ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል

  • @user-vr6tt5ik2y
    @user-vr6tt5ik2y Před rokem +2

    ውይ እናቴ እንዴት ደስ እዳለኝ ስላየኋቸው ❤❤

  • @roqiaroqia5421
    @roqiaroqia5421 Před rokem +2

    ለቤትህ አዲሥ ነኝ👍👍👌

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před rokem +2

    ማሚዬ አይ ሮዚ ቢቸግርሽ ይሻላል ይሄ መጥፎ ስደት❤❤❤

  • @segedkalkidan5453
    @segedkalkidan5453 Před rokem +3

    በጣም ምርጥ ልጅ ነህ እንድህ ነው ጓደኛ ማሰብህ ብቻ ይበቃል እሮዚ ምርጥ ልጅ ነች ጌታ ያክብርህ

  • @user-yf5bq8dv1r
    @user-yf5bq8dv1r Před rokem +1

    እናመሰግናለን አሌክሶ አላህ ይስጥህ እማማ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢አሳዘኑኝ ብቻቸውን😢😢😢

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 Před rokem +2

    ዘመንህ ይለምልም ተባረክ

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 Před rokem +2

    ፏህ ያሉ እናት አላህ ይጠብቆት

  • @onelove1703
    @onelove1703 Před rokem +2

    ስላየዋቸው ደስ ብሎኛል ናፍቀውኝ ነበር ማዘር ❤❤😂😂

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Před rokem +2

    ኡወይይይይ😢 ቆይቸ ነበር ካየሆቸዉ😢

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem

    ማዘር ተናፍቀው ነበር ካየናቸው ቆየን ሮዝዬ ከአገር ከወጣች በኃላ አለያዋቸውም እናመሰግናለን ብሮ ማዘር እንኩዋን አደረሳችሁ ረመዳን ከሪም 🙏🥰

  • @habibasandara8000
    @habibasandara8000 Před rokem +1

    ራሚ እኳን እረሳቸው እኮ በጣም ይገርማል

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem +4

    አሌክሶ ተባረክ ማሚን ስላየው ደስ ብሎኛል 👍👍👍❤️❤️❤️

  • @karimatube519
    @karimatube519 Před rokem +2

    ረጅሜ እድሜና ጤና ይስጦት እማማ

  • @banchibirhanu7158
    @banchibirhanu7158 Před rokem

    የኔ ውድ የማላቅህ ግን ዘመዴ የምትመስለኝ ለምንድነው? ስወድህ። እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ። ግን ሰፕራይዝ አለኝ ስትል ረሙን ጠብቄ ነበር

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Před rokem

    ማማየ ወላሂ እንዴት እንደሜምሩ እንደዚህ ሲለብሱ ወላሂ ሁሌም ይመርብዎ እናቴ አለባበስወት ያምራል ዛሬ

  • @tube3507
    @tube3507 Před rokem +1

    ወይ ማዘር ናፍቀውኝ ነበር ሮዚዬ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ማዘር

  • @weyniweynua9461
    @weyniweynua9461 Před rokem +1

    Ene Alex magibati felgalewu ene zigiju engn ❤❤❤❤

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Před rokem

    awesome information!
    💪

  • @abduabdu8667
    @abduabdu8667 Před rokem +1

    ማያልፍለት ደሀ ሀብታም ይጋብዛል

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před rokem +1

    እረ አሌክስ ምርጥ ነክ ናፍቀውን ነበር ማዘር ❤❤❤❤❤

  • @abkdagim
    @abkdagim Před rokem

    le mnsur demo man ye miwdwn team weym like mesle stw man

  • @mailliw39
    @mailliw39 Před 11 měsíci

    Ariif wow gn bakalsi saw bet ayegabam😂😂

  • @mekahasen2600
    @mekahasen2600 Před rokem

    ማዘር ናፍቀውኝ ነበ❤

  • @MonetizeHive
    @MonetizeHive Před rokem +1

    Keep Going On 😍

  • @ameenaa6772
    @ameenaa6772 Před rokem

    wey emaye wellahi ende grandma new yenafekechgn neber ale betam enamesegnale yenafeknewn sew slasayehen demo sew siwedu wellahi yene enat❤

  • @qamuti1
    @qamuti1 Před rokem

    አሌክሶ ምርጥ ሰዉ ያምወደቻዉ እነት እነማሰግነለን🎉🎉🎉

  • @FikereFikerekochito
    @FikereFikerekochito Před rokem

    Alex እባክህን ይህን ሳትመልስ እንዳታልፍ ትክቶኬረ ነበር ሀሳቤ እንዴት ብር እንደ ምሰራ አብራራልኝ!!

  • @hihe9344
    @hihe9344 Před rokem

    ደሥታህ ሥለተመለሠ በጣም ደሥ ብሎኛል😢😢❤❤❤❤

  • @ismaelsaeed1263
    @ismaelsaeed1263 Před rokem

    For mensur abdulkeni,:a prayer mat, a holy quran and tasbeeh.

  • @hindyashemsu3420
    @hindyashemsu3420 Před rokem

    የኔ እናት

  • @roomirommi4848
    @roomirommi4848 Před rokem

    Weeee roze wera alebeshe kelem minamen tiyaleshe gen yete huneshe new ballh😂❤

  • @officialumermustefa
    @officialumermustefa Před rokem

    Hanane nate lebele 😊

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před rokem

    እናትዬ ያሁሉ ግርግር ቀረ ተመስገን እንኳን አየናቸው

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +1

    የኔ እናት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት በጣም አስተዋይ ልጅ ነሕ ተባረክ በርታ 🙏

  • @mikufasil6789
    @mikufasil6789 Před rokem

    Alxo eni mali camera ሲበላ 😅😅😅😅 ጣጣጣ

  • @teryabdu190
    @teryabdu190 Před rokem +1

    ረሙ ግን ምን ሆኖ ነው ማዘር ጋር መቅረበት አልነበረበትም ይወዱታል እኮ

  • @sojoo4461
    @sojoo4461 Před rokem

    እሮዝየ የኔ ፍቅር ውጡ አላለይም❤❤😂😂😂😂

  • @ABD_CRISTIANO
    @ABD_CRISTIANO Před rokem

    በናትህ አሌክሶ መንሱርን ማግኘት እፈልጋለሁ እና እንደ ካሜራ ማን አብሬህ ልሂድ pls🙏🙏
    በጣም ነዉ የምወደዉ እባክህ አሌክሶ🙏🙏

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před rokem

    አሌክስ እግዚአብሄር ይስጥክ እናትየው ናፍቀውኝ ነበር

  • @user-lh8si7km4d
    @user-lh8si7km4d Před rokem +1

    እር ማዘር ተናፍቀዉ ነበር የኔ ናት ግን ሮዚ ምን አይነት ጨካኝ ናት

  • @jeerrryu
    @jeerrryu Před rokem

    ማርያምን ናፍቀውኝ ነበር🥺❤❤❤

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 Před rokem

    በጣም ደስ ይላል አሌክሶ

  • @abecho33
    @abecho33 Před rokem +2

    best ❤

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před rokem

    ስጦታው ሳናየው አሌ 💞💞💞💞💞💞💞

  • @lifeofsalim
    @lifeofsalim Před rokem

    For mensur abdulkeni ጀለቢያ ከነ መስገጃው 😊🎉🎉🎉

  • @ruhamazeyenu1421
    @ruhamazeyenu1421 Před rokem

    Mother betam nafkewn neber tnxs

  • @bethlehemasfaw9838
    @bethlehemasfaw9838 Před rokem

    Thanks!

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 Před rokem

    ውይይይ ደስስትሉ

  • @imanseid
    @imanseid Před rokem +1

    ወላሂ ናፍቀውኝነበረ ከሩዚጋረ ነበረ እሚመጡት አሁን ጠፉ

  • @fmemy7076
    @fmemy7076 Před rokem

    Wow best video ever 👏👏👏

  • @qamuti1
    @qamuti1 Před rokem

    አሌክስ እኔንም አንድ ቀን ሰርፕራይዝ አድርገኝ ዩቱቤን አስታወዉቀህ እስቲ ኢትዮ መሮኛል አራብ ሀገር እንደልማለስ አበራታቱኝ

  • @badariyabadariya8353
    @badariyabadariya8353 Před rokem

    ቁራን ትልቅ ስጦተነው

  • @Ha-eq9om
    @Ha-eq9om Před rokem

    የምሬን ነው ሀቂቃ ሳምሪ ትመስለኛለህ ሁሉ ነገርህ

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před rokem +1

    4:23 beautiful surprise 🎉

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Před rokem

    አሌክስዩ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤

  • @YETEWAHDO_LIJ21
    @YETEWAHDO_LIJ21 Před rokem

    የኔ እናት ማርያምን ሆድ ባሰኝ ሳያቸው 😢

  • @abeni_FN
    @abeni_FN Před rokem

    እድሜ ይስጦት

  • @hiwet6014
    @hiwet6014 Před rokem

    ማዘርናፍቀዉኝነበር🥺🥺🥰🥰🥰

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Před rokem +1

    _ሽቶ ነው😂😂😂_

  • @zabibaysofzabibaysof7568

    ለመሱር ጀማል ሚስት ይዘሀላት ሄድ😂😂😂😂😂

  • @halom3886
    @halom3886 Před rokem

    ውይ እንዴት ደስ ይላል አላህ ያስደስታችሁ

  • @R_LYRICS14
    @R_LYRICS14 Před rokem

    step 2 error belo fix it in adsense yelal please help me bro please

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 Před rokem

    Yene Enat siyasazinu atem allah yistik❤

  • @lubabaal8842
    @lubabaal8842 Před rokem

    ይመችህ

  • @emanl0ve89
    @emanl0ve89 Před rokem +8

    ወላሂ ናፉቀውኝ ነበር❤❤❤

  • @muhamuha5836
    @muhamuha5836 Před rokem

    የ ማርሴን ማልያ or የእስፖርት መፅሀፍ

  • @abdu1744
    @abdu1744 Před rokem

    አሌ ለመንሱር ከልጅነቱ ጀምሮ የሚደግፈውን ክለብ የራምሴን ክለብ የሚገልጽ የሆነ ነገር ያስደስተዋል ያልከውን 🙏

  • @halimagessi1357
    @halimagessi1357 Před rokem

    መሻላህ መሻላህ

  • @saratube8205
    @saratube8205 Před rokem

    Tebark alksiye

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 Před rokem +1

    ለምድ ነዉ የሄደችዉ ግን እሮዚ ቱርክ ምትሰራለች አያቶን ትታ

  • @Hadya18
    @Hadya18 Před rokem

    ማሻ አላህ

  • @habtamuhabte6961
    @habtamuhabte6961 Před rokem

    Betam arif alex

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před rokem

    ማሻአላህ ጎበዝ

  • @funnytiktok7420
    @funnytiktok7420 Před rokem

    Weyem seate setew

  • @Defend202
    @Defend202 Před rokem

    የት ሂዳነው

  • @seniyamedede7337
    @seniyamedede7337 Před rokem

    እቺ ሮዚ ግን ቂዢቢ ነገር ናት😂

  • @Evahandyarts
    @Evahandyarts Před rokem

    la mensur shito way haymanot nager

  • @medina1532
    @medina1532 Před rokem

    ማሻአላህ

  • @tgadisyoutube1686
    @tgadisyoutube1686 Před rokem

    Gena zare new yayewuki❤❤

  • @madi2644
    @madi2644 Před rokem

    አሠላማሊኩም

  • @Fun-7803
    @Fun-7803 Před rokem

    ያው ሸቶ ነዋ