Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ነገሮችን ሁሉ በጸሎት መጀመር + ትክክለኛ ውሳኔ + ፈጣሪ ይርዳሽ :: የቻናልሽ ቤተሰብ ሆኛለሁ በርቺ ::
Gilmore girls is iconic ..perfect for the cold weather season cause it's so cozy
ከቻልሽ ከዶርም ውጭ አንዳንድ ነገሮችን ብታሳይን አሪፍ ነው
ቃል በፀሎትሽ በርቺ እሽ ፀሎት ለሁሉም ነገር መሰረት ነው በርም ከፋች ነው ደሞ በጣም እወድሻለሁ 😘😘😘
I think this is the best Ethiopian vlog. You are amazing.❤
እባክሽ ስለቻይና vlog ስሪልን ሩቅ ምስራቅ ማወቅ ብንችል ደስ ይለኛል
The background music🕊 peaceful 🥺💖..Emahoy Tsige Mariam Gebru
Yene konjo Egziabher yerdash.
በርቺ እማጎበዝ።💐💐💐
የኔ ቆንጆ አትጥፊብን🥰🥰
Gilmore girls is hands down the best show. I've seen it at least 3 times over the years
masha Allah Habtam Habtam achaweteh Habibtiy Ho aya Habashi yedehalji nen
God bless you!!!
Tsegurshin friz stadergi asayn🙏
ወንድ ብሆንም ልምከርሽ 🤣 ድርቆሽ መስራት ስትፈልጊ በእቃ ላይ አድርገሽ ለብ ያለ ውሃ ላይ ለሦስት ደቂቃ ዘፍዝፊውና በማጥለያ አሳልፊው። ልክ ያገር ቤት አይነት ለምለም እንጀራ ይሆናል። የሚቆመጥጠውን ነገር ስለሚያስወግደው ለጨጓራ ጥሩ ነው። እንደዚህ እያደረግን ነው ስደትን እያለፍነው ያለነው
Wow des yemel vlog berch 😍😍 ayzon gen😥😥 enedw bemot yeshalal China sega lebala.....yemn endhone sasbew yamgal ere tey ye ensun megb atdferi😕😕😕
Please put a link for your outdoor jacket. It looks good on you
Yene konjo endete endemewedeshe eko 😍😍😍
የኔ ቆንጆ ወድሻለው ሁሌም vido ስሪልንንን
Swedshhhh 😘😘😘 can't wait for more!!!
Perfect ❤️
Keep it up. Tselot atakwarchi
Wow I like your video 🥰🥰🥰
ጎበዝ ውዴ
Yene konjo
U r beautiful atekolatefi be natural ❤
Menalebet belemedeshiw mankiy betamasey 😊
ሠላም ለዚህ ቤት ይሁን ሠላም ለሀገራችን እንዲሁም ለህዝባችን ይሁን በተረፈ በርቺ እህቴ
seriously i miss chinise new year in guilin city😍
❤️❤️❤️
i love your voice tone and editing...........and I love your humanity
Thank you sm🤍
Yerdash gn netela maregesh tekikil nesh gn ende ehet and neger lechmerelesh seteseleyi kemis argi netelaw endale hono malet new ena demo ke teslot befi weha atechi eshi yasenash🥰
Betechiyim mata setetyi abatachenn hoy bey endayedeberesh gn ende ehet hasaben new yawerahush eshi ☺️
ድምፅሽን ስወደው!!
ሁሉ ነገር መልካም ነው... ግን! (ምግቡን ካበሰልሽ በህዋላ ብትታጠቢ ጥሩ ነበር! ፀጉርሽንም አልሸፈንሽውም) በነጭ ሽንኩርት የሚሰራ ምግብ ምን ያህል እንደሚሸት የታወቀ ነው! " ለነገሩ ቻይና ሃገር ስለሆንሽ ቢሸትም ችግር የለውም"🫣
Pretty good.
ለሁለተኛሸ ሰጋዉን መጀመሪያ ለብቻዉ ጥበሸዉ በጣም ይጣፍጥልሻል
berchilin ihitachin
Don’t make your bed immediately it needs some fresh air
Ender mashed chalish wide😍😊🙏
I ate at Tana Ethiopian restaurant in Pittsburgh recently
hair routine plss betam new demo mwedsh :)
🥰
She is having 84k but only 7k of them subscribed her! Cmonnn!
ደስትያለሽ ይልመድብሽ
ከ ዶርም ውጭም vlog ስሪልን❤🙏
Sureee🤍
@@keakibrom2460 ena demo living expenses esti negerin le megeb mitawechiw be wer
እስኪ ትንሽ ድርቆሽ ላኪልኝ በጣም አምሮኛል እኔም wuhan negn
ክክክክክክክክክክክ ኮሮናን ሰላም በይልኝ
Sister please endet lagegnesh fetarin telek advice felgalew
Yegash kibrom lij dehna nash
Ena demol fully funded China kaghen Le bachelor arif nw? Tell me
Look nice ene gn meserat alewewem cheguret eko yaleksal ende feker kkk
Yene enat you are orthodox wow
Degemt medegemun teteshe Baible endetaneby be Kenneth emekershalw 🙏🏿
ምንድነው ቻይና የወሰደሽ? ምንድነው የምታጠኚው?
seeing you pray, just subscribed.
እግዚአብሔር እንዲያበረታሽ ምኞቴ ነው
በረዶ የያዘን ስጋ እንዴት ሙቅ ውሀ ውስጥ ትጨምሪያለሽ።ከመስራትሽ ቀደምብለሽ አውጥተሽ በራሱ ግዜ መልቀቅ ነው ያለበት
Le visit limeta lasebe sew min advise taregiyalesh?
Covid start eiza 😅
Gragn nesh??
ፀሎት ከማድረግ በፊት መታጠብ ግድ ነው ።
Are you a medical science student?
Endet hedeshe nw wadaza family noro nw ways
Gluten free food?
Hi like ! ❤
I love you 😍😍😍😍😍😍😍
All time you post 📫 blog
ቆንጅዬ በርቺ😘 ፀሎት ስታረጊ ቀሚስ ልበሺ ውዴ እንዲሁም በለሊት ልብስሽ አትፀልይ😘
መጽሐፍ ቅዱስም አንብቢ!!
ሂውማን ሄር እንዴት ነው በቻይና ? ወደ አሜሪካ መላክ ከተቻለ ቢዝነስ ስሪበት
ሳትፆሚ ፀሎቱ ምንዋጋ አለዉ
በናትሸ ወንድሜ ሊሚጣ ነው ከአንድ ወር በኋላ አድራ
Amrobishal
በናትሽ ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን
❤
ማይክሮ ዌቨ አረ ካንሰር ያመጣል ብለዋል እኛ አንጠቀምም
መምቃያ ማለትሽ ነው
ብዙም ማክሮይፍ አትጠቀሚ ካንስር ያመጣል ይባላል ብዙ ጊዜ በመክሮይቭ መጠቀም በቻልሽው አቅም አፍልተሽ ጠኝም ብይም🤣😇
ተለቅ ያለ ቢላ ብትገዢ please። ተሳቀን ሞትን እኮ።
Benatshi ke mahi ena ke kid ga tegnage
Eht ke wehaw tselotu bikedm tru new
🥰🥰🥰🥰🥰🤩🤩💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
Tsigureshen bedegami yastekaklelsh hair style yet new
መጀመሪያ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ግን ሴት ልጅ ስትጸልይ ቀሚስ መልበስ አለባት ነጠላዋን በመስቀለኛ መልበስ አለባት የጸሎት ልብስ የሌሊት ልብስ መሆን የለበትም መታጠብ አለብሽ ይቅርታ በጣም ስለምወድሽ ነዉ ከአንቺ ተሽዬ አይደለም darling
የ China ስጋ አምኜ አልበላም
ግን ቻይና ምንዲነው ስራዋወይስ ተማሪ ናት አዲስ ተመልካቾ ነኝ
Temari
ኮሮና ደህና ነው ?
😳😄
Lemind new begish yemitachemalqiw
Put your frozen meat into the microwave to defrost, in like 3 mins
ከመፀለይሺ በፊት ተጣጠቢ መጀመሪያ
China wst le ethiopiawiyan mihon sera negerign eski pleas urgent menoriya feqad yelegnim
ጥሩ ውሎ ቢሆንም መጸሀፍ ቅዱስ ከማንበብሽ በፌት ቢያስ ፌትሽና ሴትሽእደመሆንሽ ሽትቤት ግባአቶችን ቀድመሽ ጨርሺ ምክንያቱም ከጸሎትበህዋላ ነው ስታጠቢ ያየሁሽ እግዚአብሔር ንጹህን ምስዋት ይወዳል ጸሎትሽን እደአቤል ይቀበል ዘንድ እርሱ ንጹህ በባህሪው ስለሆነ ቀድመች ንጹሕ ሆነሽ ፌቱ ቅረቢ
9:44 and 9:48 lay manew yemikertsish...love you tho
Erase, with a mini tripod😅
@@keakibrom2460 OK konjit😁😁 glad you replies. Can you tell us how you get the chance to learn in China. Tuition minamn
እናት ሱሪ ተለብሶ ፀሎት አይደረግም
ማን ነው ያለው። የትኛው መጽሃፍ ላይ? ይልቁንስ መበረታታት ናት ያለባት።
Do more tmchtonal
ቻይነ ውስጥ ስጋ አይከብችም
እኔንም ደምሩብ
yeegezehabeher kale amemebi
Esti sel China endet nw nuro erkash nw menamn asyenene
ፀሎት ከሻወር ቦሀላ ነው መሆን ያለበት
ለምን?
@@amytk6095 እግዚአብሔር ንፁሀ ባህርይ ስለሆነ በንፅህና መቅረብ ስላለብን !ገበያ እንኩዋ ሲኬድ ይታጠብ የለእንዴ?
@@heybestieeeee ግን ገበያ በየቀኑ አንሄድም። ፀሎት ግን ዘወትር ነው እና ሁልጊዜ ሻወር? ልባችንን ካነፃን ሌላው ...
@@amytk6095 መቼም ሰዉ ሥራ ሠርቶ እንደቆሸሸ ቤት ዉሰጥ እንኳ አይቀመጥም ስለዚህ ያልሽዉ/ከዉ እንዳለ ሆኖ በተቻለ መ ጠን እግዚአብሔር ፊት ከመቆማችን አስቀድመን የሚታየዉን እኛ የምናዉቀዉን የምንችለዉን ለማድረግ ፍቃደኛ ሆነን በትህትና መዘጋጀት አለብን ሀሳባችንን በመሰብሰብ መፈጸም አለብን እያልን ከቀጠልን የልባችንን ንጽሕና ለመጠበቅ ቀላል ይሆንልናል ምክንያቱም እርሱን ተከታይ ከሆን ትእዛዛቱን መፈጸም አለብን እኔን ምሰሉ እኔ በልቤ ቅዱስ እንደሆንኩ እናንተም ቅዱሳን ሁኑ ይላልና
አዪ ድሮስ እንዲ ተሰርቶ ሊጣፍጥ ነው????
እኮ ሞያ ብሎ ዝም
እግዚአብሔር ይርዳሽ ከእንቅልፍሽ እንደተነሳሽ ፊትሽን ከታጠብሽ በዋላ ፀሎት አርጊ ስትፀልይ ኦርቶዶክስ ከሆንሽ አይንሽን እንዳትጨፍኚ እግዚአብሔር ፀሎትሽን ይቀበልልሽ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ እና live እንወያይ ፕሮግራሙን ተከታተይ የመምህር ግርማን ትምህርት አዳምጪ ብዙ ነገር ትማሪበታለሽ እራስሽን ታዳብርያለሽ
ደና ጀምረሽ ...ተስፋዬ ትያታለሽ እንዴ??? ሄኖክ ሀይሌ በሚል አሰተካኪ!!!!
@@Minas15592 ሄኖክ ሃይሌም ትምህርቱ ግብዝ ልብን ይሰብራል ለዘርዝር ካልኩ ስለማይበቃኝ ነው የመምህር ተስፋዬ እና የመምህር ግርማ ትምህርት ለኔ ብዙ ረድቶኛል ፀሎት ብቻ ሳይሆን ስግደትም እንድሰግድ ዝክር እንድዘክር አስራት በኩራት እንዳወጣ ብዙ ብዙ ተለውጭበታለው ለዛ ነው
ለካስስ ኦርቶዶክስ ነሽ ለምን ግን ማህተብ አርጊ plss
ነገሮችን ሁሉ በጸሎት መጀመር + ትክክለኛ ውሳኔ + ፈጣሪ ይርዳሽ :: የቻናልሽ ቤተሰብ ሆኛለሁ በርቺ ::
Gilmore girls is iconic ..perfect for the cold weather season cause it's so cozy
ከቻልሽ ከዶርም ውጭ አንዳንድ ነገሮችን ብታሳይን አሪፍ ነው
ቃል በፀሎትሽ በርቺ እሽ ፀሎት ለሁሉም ነገር መሰረት ነው በርም ከፋች ነው ደሞ በጣም እወድሻለሁ 😘😘😘
I think this is the best Ethiopian vlog. You are amazing.❤
እባክሽ ስለቻይና vlog ስሪልን ሩቅ ምስራቅ ማወቅ
ብንችል ደስ ይለኛል
The background music🕊 peaceful 🥺💖..Emahoy Tsige Mariam Gebru
Yene konjo Egziabher yerdash.
በርቺ እማጎበዝ።💐💐💐
የኔ ቆንጆ አትጥፊብን🥰🥰
Gilmore girls is hands down the best show. I've seen it at least 3 times over the years
masha Allah Habtam Habtam achaweteh Habibtiy Ho aya Habashi yedehalji nen
God bless you!!!
Tsegurshin friz stadergi asayn🙏
ወንድ ብሆንም ልምከርሽ 🤣 ድርቆሽ መስራት ስትፈልጊ በእቃ ላይ አድርገሽ ለብ ያለ ውሃ ላይ ለሦስት ደቂቃ ዘፍዝፊውና በማጥለያ አሳልፊው። ልክ ያገር ቤት አይነት ለምለም እንጀራ ይሆናል። የሚቆመጥጠውን ነገር ስለሚያስወግደው ለጨጓራ ጥሩ ነው። እንደዚህ እያደረግን ነው ስደትን እያለፍነው ያለነው
Wow des yemel vlog berch 😍😍 ayzon gen😥😥 enedw bemot yeshalal China sega lebala.....yemn endhone sasbew yamgal ere tey ye ensun megb atdferi😕😕😕
Please put a link for your outdoor jacket. It looks good on you
Yene konjo endete endemewedeshe eko 😍😍😍
የኔ ቆንጆ ወድሻለው ሁሌም vido ስሪልንንን
Swedshhhh 😘😘😘 can't wait for more!!!
Perfect ❤️
Keep it up. Tselot atakwarchi
Wow I like your video 🥰🥰🥰
ጎበዝ ውዴ
Yene konjo
U r beautiful atekolatefi be natural ❤
Menalebet belemedeshiw mankiy betamasey 😊
ሠላም ለዚህ ቤት ይሁን ሠላም ለሀገራችን እንዲሁም ለህዝባችን ይሁን በተረፈ በርቺ እህቴ
seriously i miss chinise new year in guilin city😍
❤️❤️❤️
i love your voice tone and editing...........and I love your humanity
Thank you sm🤍
Yerdash gn netela maregesh tekikil nesh gn ende ehet and neger lechmerelesh seteseleyi kemis argi netelaw endale hono malet new ena demo ke teslot befi weha atechi eshi yasenash🥰
Betechiyim mata setetyi abatachenn hoy bey endayedeberesh gn ende ehet hasaben new yawerahush eshi ☺️
ድምፅሽን ስወደው!!
ሁሉ ነገር መልካም ነው... ግን! (ምግቡን ካበሰልሽ በህዋላ ብትታጠቢ ጥሩ ነበር! ፀጉርሽንም አልሸፈንሽውም) በነጭ ሽንኩርት የሚሰራ ምግብ ምን ያህል እንደሚሸት የታወቀ ነው! " ለነገሩ ቻይና ሃገር ስለሆንሽ ቢሸትም ችግር የለውም"🫣
Pretty good.
ለሁለተኛሸ ሰጋዉን መጀመሪያ ለብቻዉ ጥበሸዉ በጣም ይጣፍጥልሻል
berchilin ihitachin
Don’t make your bed immediately it needs some fresh air
Ender mashed chalish wide
😍😊🙏
I ate at Tana Ethiopian restaurant in Pittsburgh recently
hair routine plss betam new demo mwedsh :)
🥰
She is having 84k but only 7k of them subscribed her! Cmonnn!
ደስትያለሽ ይልመድብሽ
ከ ዶርም ውጭም vlog ስሪልን❤🙏
Sureee🤍
@@keakibrom2460 ena demo living expenses esti negerin le megeb mitawechiw be wer
እስኪ ትንሽ ድርቆሽ ላኪልኝ በጣም አምሮኛል እኔም wuhan negn
ክክክክክክክክክክክ ኮሮናን ሰላም በይልኝ
Sister please endet lagegnesh fetarin telek advice felgalew
Yegash kibrom lij dehna nash
Ena demol fully funded China kaghen Le bachelor arif nw? Tell me
Look nice ene gn meserat alewewem cheguret eko yaleksal ende feker kkk
Yene enat you are orthodox wow
Degemt medegemun teteshe Baible endetaneby be Kenneth emekershalw 🙏🏿
ምንድነው ቻይና የወሰደሽ? ምንድነው የምታጠኚው?
seeing you pray, just subscribed.
እግዚአብሔር እንዲያበረታሽ ምኞቴ ነው
በረዶ የያዘን ስጋ እንዴት ሙቅ ውሀ ውስጥ ትጨምሪያለሽ።ከመስራትሽ ቀደምብለሽ አውጥተሽ በራሱ ግዜ መልቀቅ ነው ያለበት
Le visit limeta lasebe sew min advise taregiyalesh?
Covid start eiza 😅
Gragn nesh??
ፀሎት ከማድረግ በፊት መታጠብ ግድ ነው ።
Are you a medical science student?
Endet hedeshe nw wadaza family noro nw ways
Gluten free food?
Hi like ! ❤
I love you 😍😍😍😍😍😍😍
All time you post 📫 blog
ቆንጅዬ በርቺ😘 ፀሎት ስታረጊ ቀሚስ ልበሺ ውዴ እንዲሁም በለሊት ልብስሽ አትፀልይ😘
መጽሐፍ ቅዱስም አንብቢ!!
ሂውማን ሄር እንዴት ነው በቻይና ? ወደ አሜሪካ መላክ ከተቻለ ቢዝነስ ስሪበት
ሳትፆሚ ፀሎቱ ምንዋጋ አለዉ
በናትሸ ወንድሜ ሊሚጣ ነው ከአንድ ወር በኋላ አድራ
Amrobishal
በናትሽ ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን
❤
ማይክሮ ዌቨ አረ ካንሰር ያመጣል ብለዋል እኛ አንጠቀምም
መምቃያ ማለትሽ ነው
ብዙም ማክሮይፍ አትጠቀሚ ካንስር ያመጣል ይባላል ብዙ ጊዜ በመክሮይቭ መጠቀም በቻልሽው አቅም አፍልተሽ ጠኝም ብይም🤣😇
ተለቅ ያለ ቢላ ብትገዢ please። ተሳቀን ሞትን እኮ።
Benatshi ke mahi ena ke kid ga tegnage
Eht ke wehaw tselotu bikedm tru new
🥰🥰🥰🥰🥰🤩🤩💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
Tsigureshen bedegami yastekaklelsh hair style yet new
መጀመሪያ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ግን ሴት ልጅ ስትጸልይ ቀሚስ መልበስ አለባት ነጠላዋን በመስቀለኛ መልበስ አለባት የጸሎት ልብስ የሌሊት ልብስ መሆን የለበትም መታጠብ አለብሽ ይቅርታ በጣም ስለምወድሽ ነዉ ከአንቺ ተሽዬ አይደለም darling
የ China ስጋ አምኜ አልበላም
ግን ቻይና ምንዲነው ስራዋወይስ ተማሪ ናት አዲስ ተመልካቾ ነኝ
Temari
ኮሮና ደህና ነው ?
😳😄
Lemind new begish yemitachemalqiw
Put your frozen meat into the microwave to defrost, in like 3 mins
ከመፀለይሺ በፊት ተጣጠቢ መጀመሪያ
China wst le ethiopiawiyan mihon sera negerign eski pleas urgent menoriya feqad yelegnim
ጥሩ ውሎ ቢሆንም መጸሀፍ ቅዱስ ከማንበብሽ በፌት ቢያስ ፌትሽና ሴትሽእደመሆንሽ ሽትቤት ግባአቶችን ቀድመሽ ጨርሺ ምክንያቱም ከጸሎትበህዋላ ነው ስታጠቢ ያየሁሽ እግዚአብሔር ንጹህን ምስዋት ይወዳል ጸሎትሽን እደአቤል ይቀበል ዘንድ እርሱ ንጹህ በባህሪው ስለሆነ ቀድመች ንጹሕ ሆነሽ ፌቱ ቅረቢ
9:44 and 9:48 lay manew yemikertsish...love you tho
Erase, with a mini tripod😅
@@keakibrom2460 OK konjit😁😁 glad you replies. Can you tell us how you get the chance to learn in China. Tuition minamn
እናት ሱሪ ተለብሶ ፀሎት አይደረግም
ማን ነው ያለው። የትኛው መጽሃፍ ላይ? ይልቁንስ መበረታታት ናት ያለባት።
Do more tmchtonal
ቻይነ ውስጥ ስጋ አይከብችም
እኔንም ደምሩብ
yeegezehabeher kale amemebi
Esti sel China endet nw nuro erkash nw menamn asyenene
ፀሎት ከሻወር ቦሀላ ነው መሆን ያለበት
ለምን?
@@amytk6095 እግዚአብሔር ንፁሀ ባህርይ ስለሆነ በንፅህና መቅረብ ስላለብን !
ገበያ እንኩዋ ሲኬድ ይታጠብ የለእንዴ?