Komentáře •

  • @user-kv5nk2lj4g
    @user-kv5nk2lj4g Před 19 dny +2

    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ሰይጣን ነው ሚሰውራችሁ እያሉ እየሰበኩ ነው በጣም ነው ሚያሳዝ ነው ከሳቸው ይሄን ነገር መስማቴ😭😭😭

  • @user-vm8uu3it9v
    @user-vm8uu3it9v Před 21 dnem +10

    አቤቱ የቅዱስ ጎርጊስ አምላክ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ ።

    • @ZerfnshHylgebrl
      @ZerfnshHylgebrl Před 21 dnem

      አሜን አሜን አሜን ያብቃን እሱ የሚሳነው ነገር የለም በረከቱን አይለየን

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln Před 17 dny

      አሜን

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 Před 21 dnem +16

    እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአጋንንት እስራት በአለም ላይ የምንሰቃየውን ልጆችህን አልሞላ ያለውን ጎዶሏችንን ሞልተህ ፍቃድህ ከሆነ የተዘጋውን መንገዱን ከፍተህልን አገራችንን ሰላም አድርገህልን ከነ መላው ቤተሰቦቻችን ለቤትህ አብቅተህ ሳትምረን ሳትፈውሰን ከቤትህ አታውጣን የመዳናችንን ቀን አቅርብልን የጊዮርጊስ አምላክ ማረን የጊዮርጊስ አምላክ ራራልን የጊዮርጊስ አምላክ ተለመነን የጊዮርጊስ አምላክ ይቅርበለን❤❤❤

  • @user-pz6ur8ow6l
    @user-pz6ur8ow6l Před 21 dnem +9

    ኣባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነ ሃጥያቴዬ እንዳልሞት ሃደራ ለደጅክ ፍቀድልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @YOHAMIC
    @YOHAMIC Před 21 dnem +5

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ኣብቃን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 21 dnem

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-rn1uy3ed9s
    @user-rn1uy3ed9s Před 21 dnem +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታህ አብቅተህ ለምስክርነት እንደምታበቃኝ አምናለሁ

  • @mesi5527
    @mesi5527 Před 21 dnem +4

    እግዚአብሔር ፡ ይመስገን እመብርሃን ፡ የኔ ፡ ፍቅር የኔ ፡ ልዕልት ምን ይሳናታል ክብረ ምጋና ይድረሳት❤

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Před 21 dnem +3

    የኔ እናት ደስ ሲሉ የዋህ ነቸው ❤❤❤❤

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x Před 20 dny +1

    እኔን የእኔ እናት እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ትማሮት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ያስባቹ እውነት እንባዬ ነው የመጣው የእኔ እናት😢😢😢

    • @user-kv4ik6xh4g
      @user-kv4ik6xh4g Před 14 dny

      sewurua mariam hidu enate dihinet be 1 ken nw amen!!

  • @kienfemichaeltemesgen9168

    እናታችን ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨርሶ ይማርዎት።

  • @muluwownicemulu5762
    @muluwownicemulu5762 Před 21 dnem +2

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሰደጂህ አብቃኚ አባቴ

  • @RozaArarsa
    @RozaArarsa Před 20 dny

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊ እኔንም ከስደት ከቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃን ያለኝን ምኞት አተ ታቃለህ ለደጅህ ለመድረስ

  • @fikeretkassahun855
    @fikeretkassahun855 Před 21 dnem +1

    እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሠምአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ደጃችሁን አስረግጡኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 Před 21 dnem

    ሰማእታቱ አባቴ እባክህ ይቅር በለኝና ደጅህ አብቃኝ

  • @hfj4001
    @hfj4001 Před 21 dnem +1

    እግዚአብሔር ይማሮት እናቴ

  • @AbrashSadga
    @AbrashSadga Před 21 dnem

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-ek7nz1zm5d
    @user-ek7nz1zm5d Před 21 dnem

    አባቴ ሰማዕቱ ቅድስ ጊወርጊስ ይማርዎት

  • @enatteshale
    @enatteshale Před 21 dnem +2

    ዉይ ብሩን ቢተዉላቸዉ ጥሩ ነበር እኛ ወጣቶች እንኩዋን በሰማዕቱ ፈቃድ በናተ ቀናነት ደርሰን መተናል እመቤታችን ከልጇ ጋር ትጎብኞት

  • @user-ek7nz1zm5d
    @user-ek7nz1zm5d Před 21 dnem

    ሰማዕቱ ቅድስ ጊወርጊስ ሀሳቤን ሁሉ አሳካልኝና እናቴን እደጂህ አምጥቼ ማርልኝ

  • @AbebuTimerga
    @AbebuTimerga Před 16 dny

    Ebakachu egzabher fekdo eskehade wrndema tamami selhone tsebel kalachu betesetugn elachuhalew

  • @aster7876
    @aster7876 Před 21 dnem

    ሰማእታቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኚ

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 Před 21 dnem

    እግዚሀብሄር አምላክ ሆይ የጠየኩኩህ ሌላ የሰጠኸኝ ሌላ ተመስገን

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 Před 21 dnem

    Kidanemhret እናቴ. ❤
    Yelibie selam mistiregnaye yesidet sinkie yeangetie mateb ❤.yeamlak enat kibrmsgana leanch yihun ❤❤🎉🎉🎉

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Před 21 dnem

    ሰማእቱ እየጠበቅኩህ ነው ፍጠን😢❤❤❤❤❤

  • @user-nu4fm2hp7l
    @user-nu4fm2hp7l Před 21 dnem +2

    አሁን ደሞ በራሳችን አባቶች በርሚል የሚባል ፀበል ሰዉ ሁሉ እየሄደ ስላሴን አየሁ ማርያምን አየሁ እያላችሁ አረ ስርአት ያዙ እያሉ የራሳችን አባቶች ምስክር የሚሰጠዉን ህዝብም ለመሄድ የጓጓዉንም ማሸማቀቅ ጀምረዋል ሰይጣን የብርሀን መላክ ይመስላል አየን እያላችሁ አትዋሹ ብለዉ የራሳችን አባቶች ማሸማቀቅ ይዘዋል በኛ ቤተክርስቲያን ድነት ሲባል አባቶች ለምን እደሚደነግጡ አላቅም አባቶቻችን የህዝባቸዉ ህመም እና ድካም አልገባቸዉም ብቻ እኔ ራሱ መልስ መስጠት ደከመኝ😢

    • @meseretmekonnen268
      @meseretmekonnen268 Před 21 dnem +2

      እኔ ግን ግራ የገባኝ ይሄ ሁሉ ሰው ሰይጣን ነው የሚያየው? ንስሀ ግብቶ,ተጨንቆ,ከሀጥያት ርቆ ሄዶ የተፅበለ ሰው ሰይጣን ነው የታየው ማለት ግራ የምያጋባ ነው. እግዚአብሄር እኮ የእውነት አምላክ,ለተቸገሩ የሚራራ,ለጨካኝ አሳልፎ የማይሰጥ አምላክ ነው :: በጭራሽ ይህ ሁሉ ሰው ሰይጣንን ነው ያየው ማለት ቦታው የፀበል ቦታ አይደለም ማለት ይመስለኛል ::ሁሌ ግራ እንዳጋባችሁን.....

    • @user-nu4fm2hp7l
      @user-nu4fm2hp7l Před 21 dnem

      @@meseretmekonnen268 የኛ አባቶች ፈዉስ ህዝቡ ሲያገኝ ያስደነግጣቸዋል ምክንያቱ ደሞ ህዝባቸዉን ስለማያዉቁት ነዉ ህዝባቸዉ በመተት በዛር በቡዳ በጨሌ መንፈስ የተሰቃየ መሆኑ አልገባቸዉም በጠንቋይ አስጠንቋይ የደከመ በቃልቻ በመሳሰሉት ስዉር የዳቢሎስ እጆች ትዉልድ እደጠፋ ማመን አይፈልጉም ምመኑ እየተሰበከ ለምን ዘዘ ለምን ሀይማኖት ይቀይራል ብለዉ ሱባይ መያዝ ፈጣሪን መጠየቅ አይፈልጉም ዝብሎ መስበክ መበተን አለቀ

    • @enataiemwondimunatali9390
      @enataiemwondimunatali9390 Před 21 dnem +2

      ልቦና ይሰጣቸው እይ ሁሉ ህዝበ ክርስትያን ያላየውን አያወራም እኔም በጣም ነው ያዘንኩት 😢😢

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před 20 dny

      ማስተዋል ይስጠን 😢😢😢

  • @Asmiratu
    @Asmiratu Před 21 dnem

    ለደጅህ አብቃን ሰማህቱ

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před 21 dnem

    በርሜል ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምርት ደለጎ ቅድስት ኪዳነምህረት የነገርኳችሁን አደራ!

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 Před 21 dnem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Aye-dk8pg
    @Aye-dk8pg Před 21 dnem

    ❤❤❤

  • @amakelechgebrehiwotashagre604

    ❤ስለሠመአቱ❤ምኑ ተነግሮ❤ያልቃል❤ለሁላችሁም ❤ይድረስልን❤❤❤❤❤❤

  • @tiruworkbekele9852
    @tiruworkbekele9852 Před 19 dny +1

    Bermalu sematu kedus giorgis ebakeh abate ke leje ke fekerete Mariam laye be enchene giorgis edegeleskelat be emebate sebel ke layiwa laye ansalat ena Le seleteh abekagi be fereseh hadeh balechibet atemekeh edenelegi dereselegni abate tamerehen semechalehu ena le eame dereselegni

  • @Beli-Yrga-19-21
    @Beli-Yrga-19-21 Před 21 dnem

    ወንድሜ ከራያ ቆቦ እንዴት ነው ወደ ፀበሉ መሄድ የሚቻለው መልስልኝ በልደታ 😢

    • @tsigetadele1507
      @tsigetadele1507 Před 20 dny

      keraya desse kedese goderazezo keazezo aderachu tewat 11,30 kemenariya delego kedelego bebajaj bermele gioregis kidanemehret kehone kedelego bebajaj meret delego kidanemheret belachu ahun lay wez eyemola new kidanemheret gen techelalachu

  • @marya761
    @marya761 Před 21 dnem

    Semaetu kdus Giorgis ledegih abqagn

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 Před 21 dnem

    በፈጠራችሁ መቼ እንደሚከፈት ንገሩን !!!!!!!!

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 Před 21 dnem

    እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሠምአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ደጃችሁን አስረግጡኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ