"መኪናዋን አጋጭተናት ጥንካሬዋን ሞክረናል" | መኪና ከሰራው ኢትዮጵያዊ ጋር የተደረገ ቆይታ | ካሪቡ አውቶ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World
  • Zábava

Komentáře • 67

  • @yergalemberhan7623
    @yergalemberhan7623 Před 23 dny +12

    አጣሩ ቦዲዉ የሌላሰዉ ስራ ነዉ

  • @ethiopiannewendeavor8867
    @ethiopiannewendeavor8867 Před 24 dny +9

    የፈጠራ ችሎታውን ሳላደንቅ አላልፍም ። ነገር ግን በአሁኑ ሰዓት የግብርና መሣሪያ ቢሰሩ፡ ለነሱም በጣም አዋጭ ለሃገራችን ገበሬዎችም በጣም ጠቃሚ ይሆን ነበር ። ህንድና ፓኪስታን ውስጥ የሚደረገምውም ይህ ነው ። እንዲህ አይነት መኪና፡ እንኳን በአፍሪካ በሰለጠኑትም ሃገራት ከባድ ብክነት ነው ።

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k Před 22 dny +1

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ አባቱ !
      ያየህበትን አንግል ሳላደንቅ አላልፍም ።

  • @user-po3hu8gf5c
    @user-po3hu8gf5c Před 23 dny +5

    የሰውን ፈጣራ የኔ ነው ስል አይከብድም እቤ

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k Před 22 dny +1

      ሰው በሰራው ስራና ስኬት እንደመደሰት በሰው ደስታ ላይ ጥልቅ እያሉ መርዝ መርጨትስ አይደብርም ግን

    • @hulgebtube7932
      @hulgebtube7932 Před 21 dnem

      @@user-cd9bt9bn9k መርዝ ብላ እከክ

  • @ethionews4104
    @ethionews4104 Před 23 dny +4

    ኢትዮጵያ ውስጥ ችግራችን ይህ ነው አብረህ ለፍተህ መጨረሻ ላይ መከዳዳት ይሄ ነው ወደህዋላ ያስቀረን

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k Před 22 dny

      የራስህን ባህሪ ሌላው ህዝብ ላይ አምጥተህ ለመለጠፍ መሞከርህን ትተህ በነዚህ ልጆች ስኬትና ፈጠራ እየተደሰትክ እኔስ ምን ሰርቻለሁኝ ምንስ ልስራ ብለህ ራስህን ጠይቅበት እስቲ !
      በህይወትህ ስኬታማና ታማኝ ደስተኛ ሰው ባትሆን ምን አለበት ሌሎቻችን በነዚህ ልጆች ስኬት እንድንደሰት እድሉን ብትሰጠን !
      አይደብርም ግን በጥሩውም ጥሩ ባልሆነውም ነገር ላይ ሁሉ እንደ ቆሻሻ ዝንብ ጥልቅ እያላቹህ ኔጌቲቭ መርዛችሁን ባታርከፈክፉብን

  • @pubg-rk4jr
    @pubg-rk4jr Před 24 dny +4

    Keep it up brother, u did amazing.🎉🎉🎉

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k Před 22 dny

      አራዳ የሚባለው እኮ በሰው ስኬት የሚደሰት ሰው ብቻ ነው !
      ምችት ይበልህ አባቴ!

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 Před 24 dny +4

    ጎበዝ ወጣት! ፈጣሪ ሃሳብህን አሳክቶ ለትልቅ ደረጃ ያብቃህ!

    • @kidistgirma919
      @kidistgirma919 Před 23 dny

      የቦዲዋ ስራ የኔ ነው የሚል አንድ ወጣት አለ ተታለልኩ ብሎል ምስጋና ከሆነ ሌላ ስው አለ።

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k Před 22 dny

      ከሁዋላ ሁነው ወደፊት የሚገፉ አንተን አይነት ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን እንጂ ሌላ ምንም ነገር ማለት አይቻልም በነዚህ ልጆች ፈጠራና ስኬት

  • @629ization
    @629ization Před 23 dny +3

    ፈጠራው የእሱ አይደለም የምትሉ ሰዎች ልጁ መረጃውን የሚሰጠው እኛ እያለ ነው የገራዡን ሰራቶች ለማለት ፈልጎ ይመስለኛል

  • @leulgeta7667
    @leulgeta7667 Před 24 dny +2

    great job! Keep up the good work

  • @777MK37
    @777MK37 Před 24 dny +2

    Good job brother!

  • @MawekAbiyot
    @MawekAbiyot Před 22 dny +2

    ይህቺ መኪና ሌላ አካል የኔ ፈጠራ ነዉ ተቀምቼ ነዉ እየተባለ ነዉ እንዴት እንቀበል

  • @Mamite926
    @Mamite926 Před 24 dny +1

    Well done!🥇🥇🥇

  • @sofoniasteshome1176
    @sofoniasteshome1176 Před 24 dny +2

    Good job bro. We are proud of you

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k Před 22 dny

      100%
      አንተም ምችት ይበልህ አባቴ

  • @ZantaMedia1
    @ZantaMedia1 Před 24 dny +2

    ጀግና ነህ❤

  • @assebaa8647
    @assebaa8647 Před 19 dny

    በረታ 💪💪💪

  • @AddisGetaye
    @AddisGetaye Před 21 dnem

    በነገራችን ላይ መፍጠሩ ብቻ ሳይሆን ተቀባይነት እንዲኖራቸው ማድረግ ላይ መሥራት ይጠበቃል
    ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ ጊዜያት ብዙ ፈጠሬዎች ተፈጥረዋል ነገር ግን ከመንግሥት --- ህዝብ የሚጠቀሙት ከውጭ ከሚገቡ ፈጠራዎች ነው😢😢

  • @hageryetube-3673
    @hageryetube-3673 Před 23 dny +2

    ጠያቂውውውውው.....ቦዲውን እራሴን መሰዋት አድርጌ እኔ ነኝ የሰራሁት የሚል ሰው አለ። ምድነው አስተያየትህ ለምን አትለውም????

    • @karibuautogarag2593
      @karibuautogarag2593 Před 23 dny +2

      እውነት ነው ጥሩ ጥያቄ ነው. ቅሬታውን የሰማነው እንግዳውን ካቀረብነው በህዋላ ስለሆነ ነው. አሁንም ቅሬታ አቅራቢው መልስ ለመስጠት ፍቃደኛ ከሆኑ ካሉን ፕሮግራሞች ቅድምያ ሰጥተን ለማቅረብ ዝግጁ ነን

    • @hageryetube-3673
      @hageryetube-3673 Před 23 dny

      Great!

  • @user-xf5jl6zo8p
    @user-xf5jl6zo8p Před 22 dny +2

    በዚ መኪና የተከዳ የደከመ ሰው አል አጣሩት

  • @TsigeredaTade-
    @TsigeredaTade- Před 22 dny

    ፋይበር እኮ በአደጋ ሰዓት መስታወት/ጨርቅ /በለዉ !! በትንሽ አደጋ ህይወትን መገበር።

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k Před 22 dny

      በአለም ላይ ያሉ መኪናና አውሮፕላን አምራች ካምፖኒዎችን በእውቀት የሚበልጥ አንድ የአእምሮ ቀጫጫ ስለተገኘ እባካቹህ አምድ ግዜ አጨብጭቡለት !

  • @tofaahma-yi8ke
    @tofaahma-yi8ke Před 22 dny +2

    በንግግርህ ፍራቻ ይታይበታል ፈጠራው ያንተ አይደለም ብዬ ልጠርጥር እንዴ

  • @Comba7994
    @Comba7994 Před 21 dnem

    ቦዲዋ አንደኛ ነው ኢንጂኗ ግን የቪትስ ይመስለኛል😂

  • @ethionews4104
    @ethionews4104 Před 23 dny +6

    የፈጠራ ስራው ቦዲው ብቻ ነው ብዲ የሰራኸው ደግሞ እንት ሳትሆን ሌላ ሰው ነው

    • @629ization
      @629ization Před 23 dny

      እኔ ብቻ ነው የሰራሁት እያለ አይደለም እኛ እያለ ነው እኮ የሚያወራው

  • @messaybekele5243
    @messaybekele5243 Před 24 dny +6

    አጣሩ ባለቤቱ ማን ነው

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k Před 22 dny

      ሁሉም ሰው እንዳንተ መንደር ለመንደር እያውደለደለ ኔጌቲቭ ወሬ በመለቃቀም ግዜውን የሚያጠፋ ይመስልሃል አይደል !
      ለነገሩ ሰው ባለው የእውቀት መጠንና ህልውና ነው የሚያወራው !
      ቀጫጫ ነገር በትሆን ኖሮ ማንም ይስራው ማንም በኢትዮጵያውያን ልጆች የተሰራ የስኬት ልክ ስለሆነ ዝምምም ብለህ እየተደሰትክ እኔስ ምን ሰርቻለሁኝ ከካሰራህ ደግሞ ምን ልስራ ብለህ ለመነሳሳት ትሞክር ነበር !

  • @mikiyasderbe7213
    @mikiyasderbe7213 Před 24 dny +2

    ጀግና። እንደ አይነት ሰዎች በሀገራችን ላይ በተለያየ ምክንያት በድጋፍ እጦት ተደብቀው ይገኛሉ። መንግስት ቋሚ ድጋፍና እውቅና ሊሰጣቸው ይገባል።

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k Před 22 dny

      ትክክል ብለሃል አባቱ ! ግን እኛም እንደተደሰትንባቸውና እንደኮራንባቸው በገኘነው አጋጣሚ መግለጽ አለብን ምክንያቱም እነዚህ ልጆች መንግስት ሳይረዳቸው ነው ይሄን ያክል ገንዘብና ግዜያቸውን አውጥተው ለዚህ ያበቁዋት ይቺን መኪና መንግስትም ባይረዳቸው ይሄንን ስኬታቸውን አያቆሙትም ተበዳድረውም ቢሆን ያመርቱታል ከባዱን ስራ አልፈውታል አሁን ዋናው ግን የእኛ የሞራል ድጋፍ ዳገቱን ሳይደክሙ እንዲወጡት ያደርጋቸዋል
      አስተያየቶች ላይ እንደምታየው አንዳንዱ ተራ መንደሬ ህዝብ በልጆቹ ስኬትና ፈጠራ እንደመደሰት የሚረጨውን መርዝ ስታይ እንኩዋን ለነዚህ ጎበዝ ልጆች ለእኛም ለተራው ህዝብ ሞራልን የሚያቀጭጭ ነገር ነው

  • @tilahundamena8175
    @tilahundamena8175 Před 23 dny

    Feteraw yemanew???

  • @shukrii3150
    @shukrii3150 Před 23 dny +2

    KARIBU Mekinaw yelela sew fetera alebet leba naw ataru

    • @karibuautogarag2593
      @karibuautogarag2593 Před 23 dny +1

      እሺ. የፈጠራ ባለቤት ነኝ ብሎ የሚመጣ አካልን ለማቅረብ ዝግጁ ነን

  • @berekettesfaye3402
    @berekettesfaye3402 Před 22 dny

    Moteru kewche kemeta endet be kph 300 design tedergual sel zem telaleh ...fiber yeserawen saynager kelem kebewn seyadenk endet endet endet talfewaleh ....endebalemoya aycheh new leloch moyawn yemayaku seteykut selemayaku new eyalku neber ....leka ewket chelota ena feteran aydelem yemtaberetatut yeseruten ejoch yemeyaweta keeserat yawtachew ........

    • @karibuautogarag2593
      @karibuautogarag2593 Před 21 dnem +1

      ሀይ. ጥያቄው ትክክል እና ተገቢ ነው እኛ እንደ አጠቃላይ የረዳህና የምታመሰግነው አካል ካለ ብለን ጥያቄ አቅርበናል. በፋይበሩ ስራ ላይ የተነሳውን ጥያቄ የሰማነውም ፕሮግራሙን ካቀረብነው በህዋላ ነው. ቢሆንም ግን በድጋሚ ሁለቱንም ፋይበሩን በሚመለከት ለተነሳው ጥያቄ ምላሽ እንዲሰጡ በክፍል 2 እንግዳ አድርገናቸዋል የፊታቺን ሐሙስ ማታ 3 ሰዓት ላይ በአርትስ tv እና youtube ላይ ይቀርባል

  • @yosephhaile9399
    @yosephhaile9399 Před 20 dny

    le 6 amet lej yihonal? 😢

  • @hulgebtube7932
    @hulgebtube7932 Před 23 dny +1

    እኔ ልጁን ብሆን ፈጣሪ ምስክሬ ነው በህይወት እንትቆይ አልፈቅድልህም ነበር አሁን እራሱ ለአይን ነው ያስጠላሀኝ አንድ ቀን የእጅህን ታገኛለህ ሌባ።

    • @ermiasemnetu1114
      @ermiasemnetu1114 Před 23 dny

      Benatakew neger eygebahe nw bemjemrya atara

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k Před 22 dny

      ሁሉም ሰው እንደ አንተ በበታችነት ስነልቦና እየተሰቃየ የደገ ይመስልሃል አይደል ?
      ሰው ስራ እየሰራ የሚፈልገውን ኑሮ እየኖረ አንተ ግን በሰው ስራና ስኬት የምታስበውንና የምታወራውን ነገር ተመልከተውና ምን ያክል የስነልቦና ቀውስ ውስጥ እንደሆንክ አስበው !
      የበታችነት ስነልቦና ከሚያሰቃየው ቤተሰብ የተወለደ ልጅ ከዚህ የተሻለ ሀሳብ ሊያመነጭ የሚችልበት ስነልቦና እንደማይኖረው ስለምናውቅ አፉ ብለን አለፍንህ

    • @hulgebtube7932
      @hulgebtube7932 Před 21 dnem

      @@user-cd9bt9bn9k ስማ በጓደኝነት ክህደት የተፈፀበት ግለሰብ የፈጠራ ስራውን ተነጥቆ ዝም እንዳለው አሁንም ደግሜ እነግርሃለው በሰው ትከሻ ላይ ተረማምደው ሀቅ በሌለው መንገድ ለመለወጥ የሚሞክሩ ሌቦችን እፀየፋለሁ አንተ እንደምታስበው ደግሞ ፈሪ አተላ አይደለሁም ውስጤ የሚንተከተክ ወንድነትን የተላበሰኩ በስነምግባርና በወኔ የደኩ የሌሎች መቁሰል ለኔ የሚሰመኝ ህሊናዬ የሚወቅሰኝ ለከንቱዎች የማልራራ ቆራጥ ወንድ ነኝ ገባህ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ጀሌህ የእጁን ያገኛል ፈጣሪ ካሃዲዎችን ያጋልጥ እንዳንተ ሸለመጥማጦች ደግሞ በላ ይውረድባችሁ።

    • @hulgebtube7932
      @hulgebtube7932 Před 21 dnem

      @@user-cd9bt9bn9k በነገራችን ላይ እንደምንገናኝ እንዳትጠራጠር

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před 24 dny +1

    እነጨዋታቸው አይጠገብ እንዳያስሩህ ደህናነገር መስራት በአሁን ሰአት ኢትዮጵያላይ ወንጀልነው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 24 dny

      አዎን ሃገራችን ጥላቻና ምቀኝነት የነገሱበት ሃገር ሆኗል።

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k Před 22 dny

      እድሜ ልኩን ሰቆቃ ከሚያወራ ቤተሰብ ተወልዶ በሰቆቃ ወሬ ያደገ ልጅ መቼም ብርሃን ስለማይታየው ህይወቱን በኔጌቲቭ ነገር ብቻ አስከብቦ ስለሚኖር በሌላው ሰው ስኬት እንደሌላው ሰው እንደመደሰት መርዝ በመርጨት ጨለማ ህይወቱን ለማስደሰት እንደሚሰቃይ ስለምናውቅ እንረዳሻለን መንደርዬ

  • @hazebabapupy697
    @hazebabapupy697 Před 23 dny +1

    ይህ የፈጠራ ስራ የሀብታሙ ነው እንጂ ያንተ አይደለም።እውነቱን እኛም ለማወቅ ሚዲያውም ስራው የማን እንደሆነ አሳውቁን።አረጋግጡ

    • @karibuautogarag2593
      @karibuautogarag2593 Před 23 dny +1

      በኛ በኩል የፈጠራ ስራው የኔ ነው ብሎ የሚመጣ አካልን ለማቅረብ ዝግጁ ነን

  • @user-gd7wy5ut5s
    @user-gd7wy5ut5s Před 24 dny +1

    😂😂

  • @yotorzeyotor6317
    @yotorzeyotor6317 Před 23 dny +1

    የፈጠራ ስራ ተሰርቂያለሁ የለው ምርመራ ይደረግ ባለቤቱ የማነው የግል ወይስ የጋራ??????????????????????????????????????????????

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k Před 22 dny

      ምን አገባህ ?
      ከፈጠራው በላይ የባለቤትነቱ ጉዳይ እንዴት ሊያሳስብህ ቻለ ግን !
      ቀጫጫ አእምሮ!

    • @hulgebtube7932
      @hulgebtube7932 Před 21 dnem

      @@user-cd9bt9bn9k ሌባ አይነደረቅ

    • @hulgebtube7932
      @hulgebtube7932 Před 21 dnem

      @@user-cd9bt9bn9k ንፍጥ ዝርክርክ

  • @babe535
    @babe535 Před 24 dny +2

    እዚው ዩቱብ ላይ በፋይበር የተሰሩ እነብጋቲ የመሰሉ መኪኖች ሲሰሩ ይታያሉ ለኛ አሁን የመጀመሪያ ሰለሆነ እጅ የቆየ ፈጠራ ነው

    • @sofoniasteshome1176
      @sofoniasteshome1176 Před 24 dny +2

      Woregna, were techelaleh, this Guy manufactured the body from scratch in Ethiopia. With all the material scarcity and luck of resources.
      am sure you can't even draw a vehicle. Jezba

    • @ethiopiannewendeavor8867
      @ethiopiannewendeavor8867 Před 24 dny +1

      @@sofoniasteshome1176ለመሳደብ አትቸኩል የማታውቀውን ሰው

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k Před 22 dny

      አዎ ! ለኢትዮጵያ አዲስ ነው !
      በሀገር ለዛውም በተራ መካኒኮች ሞልድ ክርኤት ተደርጎ መሰራት ማለት ባይገባህ ነው እንጂ በአሁኑ ሰአት ከምንም ነገር በላይ ትልቅ ዜና ነበር መሆን የነበረበት የራሳችንን ጀግኖች የምንበላና የምናጣጥል ህዝቦች በመሆናችን ነው እንጂ !
      የምታወራውን የማታውቅና ራስህን አዋቂ አድራጊ ስለሆንክ ነው እንጂ የጠረሀው የመኪና አይነት ብቻ ሳይሆን ሁሉም አይነት መኪና የሚሰራው 45% በፋይበር ግላስ ነው መኪና ካለህ በማግኔት እየነካካህ እየው !

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k Před 22 dny

      ​@@sofoniasteshome1176
      ሶፊናችን ! አስበው እንግዲህ እንደነዚህ አይነት ቅርፍራፊና የሰው ስብርባሪዎች የሆኑ ሰዎች ናቸው እንግዲህ መኪነ ከሰሩት ኢትዮጵያን ጋር እኩል ኢትዮጵያዊ ተብለው ተቆጥረው የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት መቶ ምናምን ሚሊየነው እየተባለ የሚነገረው !
      ራሳቸውን እንደ አዋቂ የሚሾፉ ቀጫጫ አእምሮዎች እኮ በዙብን አሁንማ !

    • @hulgebtube7932
      @hulgebtube7932 Před 21 dnem

      @@user-cd9bt9bn9k አውቀህ ሞተሃል ሌባ እከክ