ከስራ በኋላ |Kesira Behuwala

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 32

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 Před 2 lety +6

    ነጭ ቲሸርት የለበስከው ክፉ አይንካህ እውነትነ እውነት ነው ምትነገረው ደግሞ ጥፍጥ ያለ ያለ አንደበት ♥

  • @seniytmekuriya1513
    @seniytmekuriya1513 Před 2 lety +17

    ስበት ፊልም ለምን በናንተ ዩቲዩብ አትለቁልንም?

  • @tigistsileshi108
    @tigistsileshi108 Před 2 lety +5

    ሙሉቃል የኔ ጎበዝ
    ጎበዝ አድማጭ
    የምታወራሁ ሁሉ መሬት ጠብ የማይል 💙

    • @Selmawet564
      @Selmawet564 Před 2 lety +1

      ልል ያልኩትን አልሽብኝ ትጉዬ

  • @user-rv3pu3gw1n
    @user-rv3pu3gw1n Před 2 lety +1

    ነጭ የለበስከዉ 👌👌👌ሴቶች እድሚያችን ከጨመረ በኋላ ብቸኝነት ይዉጠናል

  • @zabibaahmad6193
    @zabibaahmad6193 Před 2 lety +5

    አሪፍ ነው ግን ለምንድነው ተርጓሚዎችን ማታስተዋውቁን

  • @melenium7571
    @melenium7571 Před 2 lety +2

    Chachatawoch. The man has good points but the background noise makes it hard to hear

  • @abebagetaw6678
    @abebagetaw6678 Před 2 lety +2

    ከእናንተ የተማርንው ኣለመደማመጥ እና መንጫጫት ነው

  • @naty2754
    @naty2754 Před 2 lety

    ለምንድነው የድሮ ዋቹን የቃና ፊልም የማለቁልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hghh1856
    @hghh1856 Před 2 lety +1

    Comentateroch aresun aytachuhutal ke serabuhala new yamilew…….betaaaaaaaam temechetongal

  • @TheFhdude
    @TheFhdude Před 2 lety +1

    ዘመናዊ ጠጅ ቤት

  • @fintweshetu2999
    @fintweshetu2999 Před 2 lety

    Arif program

  • @samrawitlegese6946
    @samrawitlegese6946 Před rokem

    Hope የሚለው ፕሮግራም ቢቀር Please Please Please

  • @shtoshti9927
    @shtoshti9927 Před 2 lety

    ብር ስፋልግ አፍት ሰብስባሽ ቡአለ ልጅ ብታጨስ እኔ በህይወት የያውት ነገር ነው ሁሉም ነገር አለት ግን ልጄ ዬለትም ከዛ ምን እደለች ተውቃለች እግዚአብሔር ሆይ ልጅ ብች ብሰጣኝ ምን ነበራ አለች ሁሉንም ምያጣፋ ቤት ምያቆሽ አንድ ልጅ ብቻ ስጣኝ አለች ሰለዚ ሁሉም ነገር ምያምራው በማጣን ነው

  • @tsionwassihun9305
    @tsionwassihun9305 Před 2 lety

    ሹራብ የለበስከው ቆንጅዬ ነክ

  • @abush1437
    @abush1437 Před 2 lety

    የመኖር ምክንያት ኦክስጅን ነው አትሸወዱ

  • @BilalSeid-r1b
    @BilalSeid-r1b Před 2 měsíci

    any body who tells me her name

  • @andinetnigatu4352
    @andinetnigatu4352 Před 2 lety

    Koyi gin enanite mindinewu mitaworuti siyasitela yenanite program

  • @chaffeeseyoum
    @chaffeeseyoum Před 2 lety

    letdar yhen yakl mabrariya keseteh lemn atagebam

  • @nigatofficial16
    @nigatofficial16 Před 2 lety

    Diro yetekerete new aydel Dany ahun melkiwa kekeyirwal melikitu gin Arif new.

  • @BeeTube726
    @BeeTube726 Před 2 lety

    Tankuwa agdm adeg

  • @nihunurhan4587
    @nihunurhan4587 Před 2 lety

    Ketlubattt

  • @hiwilove4744
    @hiwilove4744 Před 2 lety

    Terguamiwochun asayun esti

  • @liyagg6568
    @liyagg6568 Před 2 lety

    ነጭ የለበስከው አትንቀንቀዥ

  • @have_faithInmy-God
    @have_faithInmy-God Před 2 lety

    Setoch yegebawn lji mker smut yeminegerew hulu lek new

  • @azebabebe3702
    @azebabebe3702 Před 2 lety +1

    ደረቆቺ እደትምሀብ አታስሩም በናተምክናት ሀገራቺን ተበላሸ ግብረስዲምን አመጣቺሁብን

  • @Ms-ju1wq
    @Ms-ju1wq Před 2 lety

    Tidar be calculation ayimetam tidar kefetari new

  • @tsigeredahailemariam9962
    @tsigeredahailemariam9962 Před 2 lety +1

    ከምታወሩት ነገር የእውነት ለመናገር ማንም ጥሩ ነገር አይማርም 👎👎👎👎🤮🤮🤮 pink የለበሰችው በጣም ትልቅ ሰው ነች አለመውለድ ወይም አለማግባት መብትሽ ነው! ግን ለወጣቱ ቆማችው ቅሩ ብለሽ ባታወሪ ይሻላል!!!! እንደውም ወንዶቹ የሚያወሩት ጥሩ ነገር ነው ነጭ ለባሽ👍👍👍 ሴቶቹ አለሌ ነቸው 🤮🤮🤮 አንድ ቀን ስትነቂ ብቻሽን ታለቅሻለሽ!!!ለመደማመጥ ሞክሩ!!!

  • @ሩታ-ጠ2ኘ
    @ሩታ-ጠ2ኘ Před 2 lety

    1gna

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 Před 2 lety

    አትሸወዱ ትምህርት ከጨረሰች ከትመረቀች ስራ ከያዘች በ24አመትዋ ማግባት አለባት

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 Před 2 lety

    ሴቶች ውለድ

  • @user-ur2vv8nv6g
    @user-ur2vv8nv6g Před 2 lety

    በፈጠራቹ ስበትን ልቀቁልን ተዉ