Dr Wedajeneh Meharene (ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 12. 2017
  • Dr wedajeneh meharene teaching
  • Zábava

Komentáře • 12

  • @user-yu7es6mi3n
    @user-yu7es6mi3n Před 5 lety

    አንደኛ ሰው ነህ ለኔ እድሜ ይስጥህ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 6 lety +1

    waw he is so great i wish if he continue like this

  • @terhastekle7439
    @terhastekle7439 Před 6 lety

    Betam Des yemele
    Kal

  • @elsabetdamteu2022
    @elsabetdamteu2022 Před 6 lety +4

    አመሰግናለሁ በጣም ደስ ይላል ትምርት አሰጣጥክ ፄንጤ አይደለውም ግን ብዙዎቹ እመለከታለው ግን ያንተ በጣም ግልፅ እና በደንብ ይገባለው እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥክ

  • @user-vs4qb1jc5h
    @user-vs4qb1jc5h Před 6 lety +1

    እባክህ አይን ተጨፍኖ መፀለይ ትርጉምን ይገሩኝ፡።

    • @jesusmysavior9518
      @jesusmysavior9518 Před 5 lety

      Minim tirgum yelewm focus lemareg bicha new. Yefelege sew aynun geltom tselot mareg yichlal

    • @deborakonjo8901
      @deborakonjo8901 Před 5 lety

      Hasabne lmsebsebe new Ayne yemhefnew Aynese lala eyaye lalmselye bha yahle new

  • @teshomemeja8805
    @teshomemeja8805 Před 6 lety

    I have no problem abut your teaching but you need to correct your perspective abut ecumenism. You become stumbling block for many lost soul. Jesus is the only way. you are going wrong direction brother in fact its dangerous!!!!

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Před 6 lety

      Teshome Meja
      አንዳንዶቻችሁማ ሰው ከነከሳችሁ ጌታ ተመለሱ ቢላችሁም አትመለሱም::
      አሁን ይሄ አስተያየት መሆኑ ነው የሚሰብክበት ቦታ መጥትህ የከረመ ወሬ የምታወራው??? ለምን እዛው ቃለመጠይቅ ያደረገበት ቦታ አስተያየትህን አታስቀምጥም ነው ጥያቄዬ???
      እሱና አምላኩ ይተዋወቃሉ የሚመራው መንፈስ ቅዱስ በውስጡ አለና!!
      በሚሰብክበት ቦታ ሁሉ እየሄዱ የሸበተ ወሬ መውራት ማቆም ያስፈልጋል::
      ትምህርቱን ከጠላኸው ያለመስማት መብት አለህ::
      አለበለዚያ ግን ዘመንህን ሙሉ እሱን በመቃወም ብትገፋው ራስህን ታስራለህ::