በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ | 2021 Thanksgiving vlog

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 12. 2021
  • #ethiopia #habesha #thanksgiving
    ‪@seifuonebs‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@ethioelsylifestyle9486‬ ‪@RakebAlemayehu‬
  • Jak na to + styl

Komentáře • 256

  • @rosetteesso8244
    @rosetteesso8244 Před 2 lety +37

    በኢትዮጵያ የቤት ሠራተኞች በጣም በግፍ በሚያሳዝን ሁንታ ነው የሚያገለግሉት ይሄ ቪዲይ ኢትዮጵያ የሚኖሩ ሰራተኞቻቸውን ዝቅ አድርገው የሚበድሉ ትምህርት ይሁናቸው
    ለአቅራቢዋ ምስጋና ይገባታል👍🏾👍🏾👍🏾

    • @lasthope3430
      @lasthope3430 Před 2 lety +2

      anchi gar yihonal. that doesn't represent all of us.

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood Před 2 lety +35

    እኔም ሁሌ ነው የማስባቸው ከቃላት በላይ ናቸው ይሄ እድል በእጃቹ ያለ ሰውዎች ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ መልካም አድርጉ እኔ በጣም ትልቅ ሴትዮን የስንት ጊዜ ታናሽዋ አስቀምጣ የምትመታ ልጅ አውቃለው ያንን ሳስብ መፈጠሬን እጠላለው የጊዜ ጉዳይ ነው እንዲ እኛ ነገ የት እንደ ምንደርስ አናውቅም መልካምነት ለራስ ነው አጋዥ ያላችሁ ሰዎች ፍቅር ስጡ አስጠጉዋቸው ነገ የኛ ልጆች የት እንደ ሚደርሱ አናውቅምና መልካም እናድር። ጎበዝ በርቺ የኔ ቆንጆ

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  Před 2 lety +1

      በትክክል የኔ ቆንጆ! Thank you for watching and sharing 🙏🏽🥰

    • @user-mb3cg8yx4j
      @user-mb3cg8yx4j Před 2 lety +2

      ታድለሽ ቤትሽ ያምራል።
      እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ።

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  Před 2 lety

      @@user-mb3cg8yx4j amen 🙏🏽

  • @hiruitseyamrigin9405
    @hiruitseyamrigin9405 Před 2 lety +23

    እውነትሽ ነው ማንም ክብር ስጥቷት አያውቅም የቤት ስራተኛን እኔ በተለይ እሚያበሳጨኝ ስራተኛ ብለው ሲጠሩ በጣም ያናድደኛል ደግሞ በራሳችን ዜጋ ስንናቅ የባስ ያበሳጫል ስደትን የቀመስ የቤት ስራተኛ ዋጋዋ ምን ያህል ውድ እንደሆነ ይገባዋል ክብር ለቤት ስራተኞቻችን እኔም በስው አገር የቤት ስራተኛ ስለሆንኩ ህመሙ ይስማኛል

    • @daneiltesfahun8799
      @daneiltesfahun8799 Před 2 lety

      ኢትጲያ ነው እዴ ምትሰሬው የኔማር። እኔም እዳች ነው አቃጥላ ልደፋኝ ነው በተለይ እህቷ አማረርችኝ

    • @user-pd6je5me7n
      @user-pd6je5me7n Před 2 lety

      እውነትነውእህት

    • @hiruitseyamrigin9405
      @hiruitseyamrigin9405 Před 2 lety

      @@Abebebelow አዎ ልክ ነህ የትኛውም ስራ አይነት ክብር ይኖረዋል ግን ለቤት ስራተኛ ብዙ ስው ጥሩ አመለካከት የላቸውም ልብ ብለህ ካየህ የራሳችን ስዎች ሀብታም ነኝ ብለው እሚያስቡ ስዎች አንቺ ስራተኛ ብለው ሲጠሩ አልስማህም ይሄ ቃል ያበሳጨኛል በስው አገር ግን ሁሉም ባይሆኑ እንዳንዶች ክብር ይስጡናል የአገራችንም አስሪዎች የቤት ስራተኛን ክብር ሊስጣት ግድ ነው

  • @enataleme375
    @enataleme375 Před 2 lety +10

    ትክክል ብለሻል እህቴ እነሱን ስናስብ ብዙ በድለናቸዋል በማወቅም ሆነ ባለማወቅ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን የሰዉ ሃገር የነሱን ጉዳት እንድናየዉ እና እንድንፀፀት ያደረገን ብዙዎች ነን ፡ያሳደጉን በቤታችን የነበሩ ሰዉ ሆነዉ ከብረት የተሰሩ እስኪመስለን ያገለገሉን ለነሱ ክብር ይገባቸዋል ።አስበሽ እኛንም ወደኋላ እንድናስብ ስላደረግሽን እናመሰግናለን🙏🏾 ተባረኪ!!

  • @hherut5237
    @hherut5237 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ያክብርሽ ማስታወስሽ ትልቅ ነው አብዛኛው ሰው እሚከፍለውን እጂ እሚያገኘውን ጥቅም አያቀውም ሁሉም ነገር እጂላይ ሲሆን ይቀላል

  • @abentekelly9387
    @abentekelly9387 Před 2 lety +7

    እውነት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የቤት ሰራተኛ በዚህ በ21ኛ ክፍለ ዘመን እንደ ሰው አይቆጠርም:: ኢትዮጵያውያንና መልካም በአል እንዳለን ሆሉ በጣም ጉዲ አመልም አለብን ከሁሉም በላይ ይህ ሰራተኛን ያለማክበር በጣም የሚያስጠላ እና ሊወገድ የሚገባው ነው :: በዚህ ላይ ሁላችንም ተረባርበንማስወገድ አለብን

  • @selamteke1007
    @selamteke1007 Před 2 lety +6

    ውይ በእውነት ነው ምሰጋና ይገባቸዋል በአሁኑ ግዜማ ኢትየጵያ ያሉ ወጣቶች ትልቅ ትምህርት ያሰፈልጋቸዋል ክብር የላቸውም አደለ ለነሱ ለቤተሰባቸውም

  • @hirutgashaw308
    @hirutgashaw308 Před 2 lety +1

    የእውነት ትልቅ ሃሳብ ነው ያነሳሽው እህቴ ሁሌም የማዝንበት ጉዳይ ነው ከቤተሰብ ጋር የማልግባባበት ነገር ነው እነሱም ሰው ናቸው ይደክማቸዋል ያማቸዋል ይከፋቸዋል ብሎ የሚያስብ የለም በጭራሽ የሚገርመው ምግብ እየበሉ እንኩዋን ከምግብ ላይ ተነስተው እንዲሰሩ ይደረጋል ግን ለምን የምር ኢትዮጵያውያን በጣም ክፉ ህዝብ ነን

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 Před 2 lety +4

    እውነትሽን ነው አሁን አረ ቤት የምን ስራ ።በተለይ ክብር ይገባናል።ምክንያቱ እውጭ አንወጣ አንዝናና።አናርፍ።አላህ ገንዘባችን ጉልበታችንም በረካ ያድርግልን

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 Před 2 lety +12

    ዝንዬ የኔ አስታዋይ እውነት ነው በጣም የሚሰማኝን ነገር ነው የገለፅሽው እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  Před 2 lety

      Thank you ritaye 🥰🥰

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j Před 2 lety +2

    ዋዉ ቆንጅዬ እንዴት እንደምያምር ጉብዝናሽን ለመግለፆ ቃላት ያጥረኛል

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 Před 2 lety +6

    ይገርምሻል እናቴ በጣም ትነግረን ነበረ አክብሮአቸው የናነተ ዘመን ሰራተኛ አይገኝም ወይ ግፋ ይይዛችሗል!

  • @genibeauty16
    @genibeauty16 Před 2 lety +1

    ልክ ነሽ ክብር ይገባቸዋል። እኔ ሁሌ የምለዉ ነገር ምን መሰለሽ እኛም ከቤት ወተን ስለምንሰራ ነዉ ልይነቱ እንጂ እኛም እኮ ሰራተኞች ነን። በጣም ክብር ይገባቸዋል እግዚብሔር ለሁላችንም ልቦና ማእተዋል ይስጠን አሜን። ዘኒ በርቺ ወደ ቻናልሽ ቤተሰብ ሁኛለሁ አንቺም ሲመችስ ጎራ በይ ወደ ቻናሌ መልካም የስራ ጊዜ እንድሆንልሽ እመኛለሁ።

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  Před 2 lety

      Eshi yene konjo I will ! Thank you for joining ❤️

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Před 2 lety +1

    በጣም አስተዋይ ነሽ እውነት በነገራችን ላይ ከዕኛ ሀገር አሰሪዎች ይልቅ አረብ ይሻላል እናመሰግናለን

  • @bettyfetene5267
    @bettyfetene5267 Před 2 lety +8

    very true የቤት ውሰጥ ሰራ እንዴት አድካሚ እንደሆነ እኝ ትልቅ ምሰክር ነን በተለይ ከኢትዮጵያ ውጭ ለምንኖረው።

  • @madinaaragaw2454
    @madinaaragaw2454 Před 2 lety +1

    ዋዉ መልእክትሽም ሙያሽም በርች የኔ ቆጆ

  • @ethiofirstmedia4316
    @ethiofirstmedia4316 Před 2 lety +1

    በጣም ቆንጆ አሳብ ነው ዘኒ ። በርቺ ዘኒ ጥሩ መልህክት ነው ተባረኪ ድንግል ትባርኪሽ

  • @user-xm2yr8xl1t
    @user-xm2yr8xl1t Před 2 lety +2

    እውነት ምስጋና ይገባሻል ሁላችንም
    እንደዚህ ብናስብ ምነኛ ህይወታችን
    ባማርች ነበር ፈጣሪ ዘንድ ሁላችንም እኩል ነን
    ስራችን ናት ሚዛናችን

  • @arsemataye7906
    @arsemataye7906 Před 2 lety +6

    You are so right, i live in Ethiopia and I even get mad 😠 at her if she didn’t respond to me properly. Thanks for reminding us that we are living really a royal family life you are right really we should respect them. U raid such a good 👍 point . Thx 🙏🏼

  • @eyobwolelaw4462
    @eyobwolelaw4462 Před rokem +1

    home decoration እወዳለሁ አንቺ ጎበዝ ነሽ በርቺ!!

  • @bettyktube9586
    @bettyktube9586 Před 2 lety +4

    Yes Ziniye, This is always in my heart, thank you for bringing this up❤️

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 2 lety +6

    ፅዳት ለራስ ነው 👍👍 አፍር ለሚበላው ጉልበት በቆጠብ ፋይዳ የለውም

  • @helentarkue2425
    @helentarkue2425 Před 2 lety +3

    ሰላም የኔ ውድ ዋው በጣም ነው የሚያምረው የኔ ባለሞያ የቤትሽን አረታተብ ተመችቶኛል ቡዙ የቤት አያያዝ ለማናቀሰ ጥሮ ትምህርት ይሰጣል

  • @tamratbekele9611
    @tamratbekele9611 Před 2 lety +2

    እድለኛ ነሽ ።ለምስጋና ስለተፈጠርሽ።ለሠራነው ሁሉ በቁናው ልክ ሳይሆን በእጥፍ ይከፈለናል።ሠውን አለማክበር ሀጥያትም ወንጀልም መሠለኝ።

  • @Solzna
    @Solzna Před 2 lety +2

    ሻሎም ዘኒ,የሚገርምሽ እኔም በጣም ነዉ የማመሰግናቸዉ ሀገራችን እያለን ጥቅማቸዉ ቢታየንም የሚገባቸዉን ክብር አንሰጣቸዉም.በእጅ የያዙት ወርቅ እደ መዳብ ይቆጠራል አይደል የሚባለዉ! በዉጪዉ አለም ሁሉንም እኛዉ ነን የምናደርገዉ አድካሚነቱ የሚገባን ያኔ ነዉ🙄ጠረጴዛሽን ቆንጆ አርገሽ ነዉ ያስዋብሽ እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽልን ❤️shared

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  Před 2 lety +1

      በጣም እውነት ነው መአዚ thank you for watching and sharing yene Konjo 😘

  • @user-tg3tg8np4r
    @user-tg3tg8np4r Před měsícem +1

    በጣም ጎበዝ ጀና ሴት ነሽ በርቺ

  • @tewuldyosef1512
    @tewuldyosef1512 Před 2 lety +5

    Well said Zinye 👏 I always remember them whenever I do things bymyself here. #Respect & Love to all Housekeeping Out There 🧡

  • @BetStyle1
    @BetStyle1 Před 2 lety +5

    I love the way you see things Zinye. Wall said And I absolutely agree with your point . Thanks for sharing this beautiful thought 💭 💕

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 Před 2 lety +3

    ልዩ እኮነሽ አሥተሣሠብሽ የኔውድ ኢትዮጵያዊ ደሞ ዘመንሽ ይባረክ።

  • @chaseyourdreamsin2024
    @chaseyourdreamsin2024 Před 2 lety +1

    I love your video ( liked & subscribed) to your channel

  • @menayelma2439
    @menayelma2439 Před 2 lety +1

    በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ በርቺልኝ

  • @bintaby1099
    @bintaby1099 Před 2 lety +1

    ወደዳችሁም ጠላችሁም የቤት ሰራተኛን የሚያከብር ጨዋ ብቻ ነው አልሀምዱሊላህ ከቤት ሰራተኝነት ወጥቼ የራሴን ድርጅት ለመክፈት እየታገልኩ ነው ሁሉም የቤት ሰራተኛ የሷ ቦታ ያ ብቻ አይደለም እሷም የተሻለ ቦታ ታስባለች

  • @user-tm1rj3gi8j
    @user-tm1rj3gi8j Před 2 lety +1

    እወነትሽ ነወ ኢሂን ማንም አያስበመ ቤያስበ እንካን አናረግመ ትመረት ነወ ጉበዝ በረችልኘ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ያስብሽ እማ አስተዋይ ሴትነሽ💚💛❤💚💛❤

  • @mezismeals2477
    @mezismeals2477 Před 2 lety +4

    Thank you for sharing this video. It is a great reminder for all of us!

  • @kidistlemma1016
    @kidistlemma1016 Před 2 lety +1

    ባጋጣሚ ነው ያየሁት:: እንዳልሽው የድሮዎቹ ብዙ ተጎድተዋ በሚያሳዝን ሁኔታ::የአሁኖቹን ብታይ መብትና ግዴታቸውን እንኳ በቅጡ አያቁትም ወይም ታዛዥነት በጣም ይጎላቸዋል::ለመቀጠር ስትነጋገሪ እንኳ ኑሮና አካባቢያቸውን ያማከለ ነገር አይጠይቁም::አንቺ ልጆችሽን በተደራራቢ አልጋ እያስተኛሽ ለብቻቸው መኝታ ቤት ይጠይቃሉ::ሰራተኛ ለቦሌዎች ወይም ሰርቪስ ቤት ላላቸው ብቻ ነው ::ዋይ ፋይ ምናምን ያልተገቡ ንገሮች ይፈልጋሉ::ልጅ ካለሽ ማንም አይቀጠርም::ብቻ ክብር ለድሮዎቹ ላሳደጉን

  • @mohammedalali7451
    @mohammedalali7451 Před 2 lety +1

    የኔ ማር ካፍሽ ማር ይወጣል ጎበዝ አይቶትም የማይረዳ አለ ተባረኪ

  • @user-eu2vn1ns2w
    @user-eu2vn1ns2w Před 2 lety +1

    ዋው ጎበዝ አስተዋይ ነሽ በእውነት 👍👍

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 Před 2 lety +1

    Thank you so much
    Tebareki 🙏💚💛❤

  • @tuberobsan6546
    @tuberobsan6546 Před 2 lety +3

    ምነው ሁሉም እንደ አንቺ ብረዱን መልካም ነበር በጣም የውስጤን ጩኤት ተናገርሽ ሦስት ግዜ ሰማውሽ ያነሳሽው አሳብ ሰለተመቼኝ ተባረክ

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 Před 2 lety +3

    ዝንዬ ጠፋሽ ሁሌም ምርጥና አስተማሪ ቪዲዮ ነው የምታቀርቢው በረቺ በቤት ውስጥ ስለሚረዱን ያነሳሽው ሀሳብ በጣም ትክክል ነሽ ኢትዮጲያ ውስጥ አሁን እንደ በፊቱ አይደለም ሰራተኛ ጠፍቷል ቢገኙም እንደበፊቱ መጨቆንን አይፈልጉም መብትና ግዴታቸውን ጠንቅቀው ያውቋሉ ክፍያቸውም በጣም ጨምሯል አብዛኛው ቦታ እግዚያብሔር ዘመን አምጥቶላችዋል ቢሆንም ዋጋቸው የሚሰጡን ጥቅም ቀላል አይደለም እውነት ብለሻል ብዙም መስተካከል ያለበት የሚቀር ነገር አለ እኔ በበኩሌ አራት ልጆች ይዤ እራሴ ነው የምሰራው በርቺ ሞራል ሁኚኝ መልካም በአል ይሁንልሽ።

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  Před 2 lety

      Yene Konjo You are a Super mom , ከአራት ልጅ ጋ wow👏🏽👏🏽👏🏽 !!! I m glad it is changing now. I believe They deserve way better treatment. Thank you for watching my dear 🥰🥰

  • @mekdemhassen
    @mekdemhassen Před 2 lety +1

    Gobez astewaye neshe 😍

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 Před 2 lety +5

    እውነትሽን ነው እህታችን ሁላችንም እንዳቺ ማስተመዋል ይስጠን ኢትዮጵያ ብቻ አደለም አረብ ሀገር ያለነውም ምን ያህል ቅስማችን እደሚሰብሩት የነሱ ቆሻሻ ባፀዳን ቆሻሻ ሲሉን ቢቻ ዋጋችን ስለተረዳሽ እናመሰግናለን🙏❤❤❤

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  Před 2 lety +1

      Sending you a lot of Love and hug❤️😘

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 Před 2 lety +1

    Salame xana yesxelenye egzaber salameshin yabezawu

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 Před 2 lety +1

    በዉነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @hayatlove8226
    @hayatlove8226 Před 2 lety +1

    Wow u so 👍 I like u and ur mind zamnsh yebark

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 Před 2 lety +1

    ዋው በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ያነሳሽው ዞር ዞር ስል እግሪ አመጣኝ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል

  • @zewdituafework1465
    @zewdituafework1465 Před 2 lety +2

    Thanks to Gold that he gives you this good heart and strength

  • @feithabeshatube
    @feithabeshatube Před 2 lety +1

    በጣም ትክክል ነሽ የቤት ሰራተኛ በጣም ክብር ይገባታል

  • @Luli-qu9lb
    @Luli-qu9lb Před 2 lety +1

    Wooow Maschallah👌

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 Před 2 lety +1

    Gobz sister 👍

  • @aidah832
    @aidah832 Před 2 lety +1

    Egziabher yakeberesh! Beereget memsgen yalebachew nachew most of the time for very little money and a lot of humiliation. I am very thankful for our parents who used to say, “treat ppl the way you want to be treated”. Ewnet lemenager, we respected them and treated them as like one of the kids in the house. Welajoche feriha Egziabher naberachew so as kids we followed what our parents did. Thank you sister! Great video!

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  Před 2 lety

      That is beautiful! My parents too!

  • @whatislove7252
    @whatislove7252 Před 2 lety +1

    Thank you for sharing!
    What you're saying is true.🙏😀💚

  • @fikirtemekonnen999
    @fikirtemekonnen999 Před 2 lety +1

    በተክክል

  • @saras.kasahun7368
    @saras.kasahun7368 Před 2 lety +5

    እውነት ነው እኔም ብዙጊዜ የማስበው ነገር ነው በተለይ በጣም ደከመኝ ወደቤት ስመጣ ትዝ ይሉኛል።

  • @user-oq4ml5ov5o
    @user-oq4ml5ov5o Před 2 lety +1

    እናመሠግናለን ስላሠብሽልን እኔም 🇪🇹ምርጥሸቃላነበርኩ ሀገርገባድነውለሥራችግርየለብኝምፅድትአድርጌሰራለሁያምሆኖየ🇪🇹አሰሪዎችፊታቸውእንደሤትይገርፋል፣ግንአልሀምዱሊላህ መገፋትጥሩነው አሁንም የመዳምሸቃላነኝ ለኸይርነው

  • @maedotnk8608
    @maedotnk8608 Před 2 lety +1

    you are amazing mother but they don't no the current situation proud of uuuuuuuuyu

  • @brhanuteklay786
    @brhanuteklay786 Před 2 lety +1

    በጣም ኡነት ነሽ

  • @semiramuhemed288
    @semiramuhemed288 Před 2 lety +1

    አውነትሽን ነው ለቤት ሰራታኛ ድካማን የሚረዱት ትኤት ሰወች ናች

  • @mamilovemamilove8357
    @mamilovemamilove8357 Před 2 lety +1

    Exactly it’s a vary good idea sis thanks

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 Před 2 lety +2

    ዝንዬ💕በጣም ትክክል ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ 🙌በጣም አስተዋይ ነሽ እዉነትም የቤት ምሰሶ

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 Před 2 lety +2

    Thank God my mother used to treat housekeepers better than us . Thank you for bringing this up good message

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 Před 2 lety +1

    EGZIABHER YEBARKSH! AEMROSH YEBAREK!!!

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  Před 2 lety

      Amen yene Konjo 🙏🏽♥️

  • @zewdituafework1465
    @zewdituafework1465 Před 2 lety +1

    You are right my dear tebarke

  • @masrtemsfene4189
    @masrtemsfene4189 Před 2 lety +1

    እናመሠግናለን የሚገባንን ክብር ስለሠጠን እህቶቼ እባካችው ይብቃን ንቀት በቃ አይሰለቻችውም በተለይ አረብ ቤት ያላችው የነሱ አንዲትደ ህጻን መሠደብ መገላመጥ ይብቃን ንቁ ክብራችውን እወቁ ቤት ቤተሠብ ሀገር እንደሌለው አንሁን ያመጣን ችግር ቢሆንም

  • @hanahani5482
    @hanahani5482 Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን የኔ እናት

  • @mululeges50
    @mululeges50 Před 2 lety +1

    Betam aref asebi new yenseshu thank you so much

  • @mesyayalew5005
    @mesyayalew5005 Před 2 lety +1

    This is so satisfying to see..

  • @dst1684
    @dst1684 Před 11 měsíci +1

    Good job

  • @lasthope3430
    @lasthope3430 Před 2 lety +1

    ene beserategna alnorkum. my mom and all the siblings afer dime giten new eyeseran yadegnew. so. i am grateful to myself.

  • @kikijojoda9346
    @kikijojoda9346 Před 2 lety +1

    I like your respect for others bless 💛 You

  • @nardoscheru1775
    @nardoscheru1775 Před 2 lety +1

    Ziny, thank you for sharing. 👍 loved your videos 💕

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před 2 lety +2

    ዘመንሽ ይባረክ!!!!!!!!

  • @dammamseiko9532
    @dammamseiko9532 Před 2 lety +1

    Yasepaleg setati kaseleka nawe gen madaneyalam yebarekesh

  • @user-ee4sq7kh1g
    @user-ee4sq7kh1g Před 2 lety +1

    የኔ አሰተወይ ኑረልኝ

  • @alemtube6747
    @alemtube6747 Před 2 lety +24

    እውነትሽን ነው አህቴ እኔ ከዚህ በፌት ግብፅ ነበርኩኝ ለተወሰነ አመት አንድ ቤተሰብ ውስጥ ሰርቻለሁ አሁን ወድ አውስትራሊያ መጥቼ ትዳር ይዜ ልጆቼ አፍርቼ እንዳልሽው በባእድ ሀገር እረዳት በሌለበት ከልጆች ጋር ከቤት ስራጋር ከባድ ነውእና እኔም ሁልግዜ የግብፅ ቤተሰቦች የሰራሁባቸውን እንዴት አድለኛ ነበሩብዪ አስባለሁ

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  Před 2 lety +1

      በትክክል❤️

    • @user-qq5zj5jc7j
      @user-qq5zj5jc7j Před 2 lety +3

      @@ZiniTube አሁን ነኝ ያየሁሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብርሽ ሰብስክራይብ አርጌሻለው በርቺ ቤትሽ ደሞ በጣም ያምራል

    • @brtelove4771
      @brtelove4771 Před 2 lety +1

      sara ታድለሽ ግን በምን መንገድ ሄድሽ በናትሽ ንገሪኝ ግብፅ እየፈጋሁ ነኝ

    • @neimahamid5233
      @neimahamid5233 Před 2 lety

      Thank you honey
      Ygrmshal. Enatu. Srtegna. Ho. Mshia. Esa. Yegagrshw. Enjera Mshia. Tblawna !!

    • @neimahamid5233
      @neimahamid5233 Před 2 lety

      Neima. Hamid. C dc

  • @wolloyewatube5414
    @wolloyewatube5414 Před 2 lety +1

    ዋውውውው ማሻላህህ

  • @user-my7no3tt8r
    @user-my7no3tt8r Před 2 lety +1

    ጎበዝ ነሽ

  • @ramayoutube8333
    @ramayoutube8333 Před 2 lety +1

    masha allha bereche

  • @raheladana5832
    @raheladana5832 Před 2 lety +1

    ተባረኪ እውነት ነው

  • @bayushtelila2251
    @bayushtelila2251 Před 2 lety +1

    Betame des yilale

  • @chaseyourdreamsin2024
    @chaseyourdreamsin2024 Před 2 lety +1

    Very thoughtful video

  • @wosennegussie1982
    @wosennegussie1982 Před 2 lety +1

    ለዚ ሀሳብሽ ልትመሰገኚ ይገባሻል። እኔ ሁሌ የምለው ነገር ነው። ሁሌ አክብሬአቸው እና ከሰው ሁሉ በላይ ከፍያቸው ነበር የምኖረው ኢትዮጽያ ሳለሁ። አንዳዶቹ ዘመድ ሆነው እናቴን እስከአሁን እየሄዱ ይጠይቋታል ያጫውቷታል። ሰው ለሰው መተዛዘን አለበት። የጊዜ ጉዳይ ነው እነሱም ነገ የተሻለ ኑሮ ይገጥማቸዋል እንህ ሆነው ይቀራሉ ማለት አይደለም።

  • @ImEatingWaterRn
    @ImEatingWaterRn Před 2 lety +1

    You are Right, we have to give them respect

  • @mariyamariya8192
    @mariyamariya8192 Před 2 lety +1

    በትክክል በውጭ አገር ለስራተኛ ክቡር አላቸው።

  • @onelove9347
    @onelove9347 Před 2 lety +1

    Ewent nw weda keber lehetochachen❤

  • @user-hy3yw8ph6i
    @user-hy3yw8ph6i Před 2 lety +1

    ጎበዝ

  • @dubaialain4863
    @dubaialain4863 Před 2 lety +1

    ጀግናሤትነሽ አሥተዋይ

  • @tigistmeskelu2917
    @tigistmeskelu2917 Před 2 lety +1

    Beautiful 😍

  • @mekdistube
    @mekdistube Před 2 lety +1

    አንበሳየየ ውድድድድድድድ

  • @lissaaddis3465
    @lissaaddis3465 Před 2 lety +1

    በልቤ የነበረውን ነው እግዚአብሔር ይበሰርክሸ ጥሩ ምክር

  • @LB-jv7sm
    @LB-jv7sm Před 2 lety +1

    Geta yebarekish. Ewent bleshal

  • @tsigerdaberakey2381
    @tsigerdaberakey2381 Před 2 lety +1

    Nice 😍😍

  • @workneshtube
    @workneshtube Před 2 lety +1

    Wwooowww 😘😘😘

  • @zahrabintbabatube5921
    @zahrabintbabatube5921 Před 2 lety +2

    ትልቅ ምልከታ ልቦና ይስጣቸው እረ ምን ስራ ማብዛት ብቻ ፅባያቸውስ እኔ መቸም የማረሳው አንድ ቀን ከገጠር መጥቸ ወደ ስድስት ወር ከሰራሁ ቡሀላ ሲያቀብጠኝ ቤት ቀየርኩ ልጂ ለመያዝ ብላ ነበር የወሰደችኝ ወደ አለም ባንክ እድሚየአስራ ስድስት ይሆነኛል ያኔ እና ዝም ብላ ትጮህ ነበር ማታ ስተተኛ ውሀ በጆግ አርገሽ ምኝታ ቤት አስገቢ አለችኝ እኔ ደግሞ እረሳሁት ጠራችኝ እና እደት ትረሻለሽ ብላ በጥፊ መታችኝ አፍንጫየን ጭምር ነስር በነስር ሆንኩ እንደማንም አድሬ ጧት ወጣሁና እያለቀስኩ መንገዱን ይዢ ስሂድ እማየን አገኘኃት ሁሉም ነገር አድሴ እኮ ነው ምንም አላውቅም ወይ ያስገባኝን ደላላ ቁጥር እንኳ አላውቅም ስወጣ ለሷ አምስት መቶ ብር አርፈሽ ተቀመጭ ህይወትን ብቀይሬ ይሻላል አለችኝ እማየ እቤት ወሰደችኝ ያችን ቀውስ ባየሁበት ይችኛዋን አገኘሁ ከቤተሰቦቸ እኩል ነው እማያቸው ብዙ አሳለፍን አብረን ሁለት አመት ከስድስት ወር አካባቢ ልጆቿ እርሷ መልካም ሰው ውይ እማየ በሂድኩበት ሁሉ ሳመሰግንሽ እኖራለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ ! እናም መልካም ሰወች እንዳሉ ሁሉ መጥፎ ሰወች አሉ ለዛውም ላረባ ብር ከባድ ነው ብቻ ኢ ያ ውስጥ የቤት ሰራተኛ መሆን

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  Před 2 lety

      የኔ ቆንጆ ታሪክሽን ስላካፈልሽን እግዚአሔር ይባርክሽ ! በጣም ነው ያዘንኩት ኮመንትሽን ሳነብ :: መቼም ሁሉ ተስተካክሎ የምናይበት ጊዜ ሩቅ እንደማይሆን ተስፉ አደርጋለሁ!
      Sending you a virtual hug 🤗❤️❤️

    • @zahrabintbabatube5921
      @zahrabintbabatube5921 Před 2 lety +1

      @@ZiniTube እኔም ይስተካከላል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ የኔ ውድ ሲቀጥል ቻናልሽን ስላገኘሁት ደስ ብሎኛል ደስ እምትይ ነሽ በርችልኝ ቪድወችሽን ሳይ ነው የዋልኩት የመጀመሪያየ ነበር ማታ ሳይ ይህን ቻናል Ethiopian beautiful professional woman

    • @ZiniTube
      @ZiniTube  Před 2 lety +1

      @@zahrabintbabatube5921 እኔም ስለተዋወቅን ደስ ብሎኞል:: thank you 🙏🏽♥️

  • @tuberobsan6546
    @tuberobsan6546 Před 2 lety +2

    Zinu betam wub nesh hite betishim betam tamral ene ye beti hika ke bota bira mekeyayer wedalew ende anch ye belete ke anchu bizu twmarkung berch ye ene konjo sitamri degmo balish tadilowal wib Ethiopiawi nesh

  • @buzygebeyehu6223
    @buzygebeyehu6223 Před 2 lety +2

    ዝንየ የኔ ቁምነገረኛ በርችልኝ❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Před měsícem +1

    በትክክክል ❤❤❤❤❤❤

  • @hannamuluken5076
    @hannamuluken5076 Před 2 lety +1

    betam tikikil nesh .....betam melkam ena kin hasab nw

  • @helenaa529
    @helenaa529 Před 2 lety +1

    አዲስ ቤተሰብ ነኝ