ሰበር ቪዲዮ!! ያልተጠበቀው!! ዶ/ር ዐብይ በሱዳን!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Ethiopian News and Politics
    #Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ
    ሱዳን | sudan | Khartoum | alburhan | Sudan war
    ሰበር ቪዲዮ!! ያልተጠበቀው!! ዶ/ር ዐብይ በሱዳን!

Komentáře • 70

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +30

    አብቹ የአፍሪካ አባት የሰላም አባት ማንም ያልደፈረዉን የመጀመሪያዉ የሱዳን ጉብኝት አደረገ ጀግናችን አላህ ሱዳንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 Před měsícem +27

    ጀግና መሪ አለን !!!

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Před měsícem +40

    ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ ከአገራችን አልፈው በሱዳን ዛፍ መትከል ጀመሩ። እሳቸውን የሚጠላ አእምሮ የጎደለው ሰው ነው። እግዚአብሔር መሪያችንና ህዝባችንን በሰላም ይባርክልን 🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹

    • @mimiabu5940
      @mimiabu5940 Před měsícem +6

      Amen 🙏 አንተም እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ

    • @user-nb6vr3zv3e
      @user-nb6vr3zv3e Před měsícem +6

      አሜን ማስተዋል ይስጠን

    • @marykuki6319
      @marykuki6319 Před měsícem +2

      amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aboneshnigussie2806
    @aboneshnigussie2806 Před měsícem +13

    ውድ መሪያችን ተባረክ ዘርህ ይባረከ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ps8rl2ei4u
    @user-ps8rl2ei4u Před měsícem +26

    ጠላት ዐይኑ እያየ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před měsícem +23

    ሠላም ወዳጀ አብቹ ሁሊም የኢትዮጵያ ኩራት

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 Před měsícem +15

    ሰላማችሁ ይብዛ የሐሣብ ሚዲያችን።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +19

    እንዲህ ነዉ መሪ ጀግና አብችዬ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tiruworkteka9560
    @tiruworkteka9560 Před měsícem +16

    My PM Dr Abey
    God bless you

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před měsícem +20

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wesengashaw614
    @wesengashaw614 Před měsícem +21

    የኔ አንበሳ አምላክ ይከተልሕ
    አስተምር የኔ

  • @befakadutamrat3817
    @befakadutamrat3817 Před měsícem +11

    አብቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @muluyesheye251
    @muluyesheye251 Před měsícem +10

    My super my favorite God bless you my king ❤️❤️❤️🙏🏾

  • @adgamachu295
    @adgamachu295 Před měsícem +7

    ጌታሆይ ሁሌም ጠብቀው ከክፎሁሉ ከልለው እዴት እደምሳሳለት

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 Před měsícem +12

    ሰላም ለረገጥካት ምድር ይሁን መስማማት ይሁን ፈጣሪ ጣልቃ ይግባ

  • @redietyohannes6457
    @redietyohannes6457 Před měsícem +11

    Abaa melaw❤

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo Před měsícem +11

    Abbch knows what he doing and talking, and his diplomatic ability is highly appreciated. Abbch what ever he touched will be blessed. God bless you Abbch. Amen

  • @aidatadesse2203
    @aidatadesse2203 Před měsícem +13

    ABA BIYA ABICHU!!!!

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h Před měsícem +13

    ክብር እና ሞገስ ለመሪያችን ለዶክተር አብይ

  • @thembitewodros
    @thembitewodros Před měsícem +11

    ሰላም ቤቶች

  • @gdr668
    @gdr668 Před měsícem +8

    በወያኔ ግዜ በእሳቱ መቀሌ
    በጃዉሳ ሰሞኑን ወሎ ጎንደር ባህርዳር
    በሱዳን ትርምስም እንዲሁ የሚጠብቀዉ የሰላም አምላክ አለና

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Před měsícem +12

    ሁሉ ባንተ ያምራል አብቹዬ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @noahnoah6012
    @noahnoah6012 Před měsícem +7

    Our wise and hero prime minister Dr Abiy we Ethiopian proud of you 🎉🎉🎉🎉

  • @danielgetachew2513
    @danielgetachew2513 Před měsícem +18

    በኛ አስተሳሰብ ውስጥ የለ መሪ አይደለም የሚቀጥለዉ ትውልድ መሪ እኮ ነው

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před měsícem +1

      Wow!! Well said comment!! GBU! 🙏

  • @Selamg1
    @Selamg1 Před měsícem +9

    ❤❤❤

  • @Selamg1
    @Selamg1 Před měsícem +9

    ❤❤❤❤

  • @Selamg1
    @Selamg1 Před měsícem +8

    Like is greater than view

  • @biniyam-i9w
    @biniyam-i9w Před měsícem +8

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před měsícem +9

    ከላይ እኮ ነው ቸሩ
    አግዚአብሔር ይመስገን!!!

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před měsícem +2

      Lol, that's absolutely true!👍 🙏

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +29

    አብቹ የአፍሪካ መፍትሄ🎉🎉🎉🎉

  • @menbere9297
    @menbere9297 Před měsícem +7

    No one can beat Dr Abiye 's approach to the way he handles things!! Long life to our beloved PM ❤️

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před měsícem +8

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ እድሜ ከጥንት ይጭምርልህ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +9

    ጆኒዬ ሰላም ነህ አንበሳዉ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Beth-sm2fx
    @Beth-sm2fx Před měsícem +7

    ጠ/ሚ አብይ በሔድክበት ሑሉ ፍቅርን ትዘራለህ አንድነትን ትመክራለህ፡ ብርሐንህ ይብራ!!!

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 Před měsícem +1

    አረ አብቹዬ አልታቻለም ጀግነው በሄደበት ሁሉ ለምለም ነው የምፈለገሁ የለመልማሁ ፈጣሪዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yosan12345
    @Yosan12345 Před měsícem +9

    Abbiichu koo ❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před měsícem +2

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ጆን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @abebatesfai6091
    @abebatesfai6091 Před měsícem +8

    Abuchu I don’t have words I don’t know what to say you are unique Leader🎉 you will change Africa and the world 😊Good bless you long live!!!!!
    We are lucky to have you as prime minister of Ethiopia wow 🤩 ❤❤❤
    You are Hero Humble wise leader we love you 🥰 😊😮🎉😍😍

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 Před měsícem +1

    እንደ እገ ያለመንም የለም ኑነገሰ ሆይ ሸአመት ንገሰ(1000)🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉

  • @ethioarsema6175
    @ethioarsema6175 Před měsícem +1

    ፍቅር የሆነ መሪ 🇪🇹🥰 አግዚአብሔር የጠብቀህ

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 Před měsícem +3

    Green Legacy❣️ I hope Abiy succeeds in bringing ☮️ to Sudan❣️🙏🏽

  • @abdisaledawe5986
    @abdisaledawe5986 Před měsícem +1

    Great leader of Africa ❤❤❤ brother Keep it up from Nairobi Kenya 🙏🙏🙏

  • @RanaRana-dg2bn
    @RanaRana-dg2bn Před měsícem +5

    🎉🎉😢❤❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před měsícem +6

    አየር መንገዱ የማነው ብለው ነገ ይመጣሉ

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 Před měsícem +4

    ❤❤❤❤❤ ❤

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 Před měsícem +2

    I love reading all the beautiful comments here today❣️ I feel great hearing the outpouring of love💓💗 to my virtually adopted son, Prime Minister Abiy🇪🇹🙏🏽

  • @ahmedosman7556
    @ahmedosman7556 Před měsícem +5

    ❤️👍

  • @letconsider
    @letconsider Před měsícem +4

    በሳምንታት ደሴ አየነው ፓርላማ አየነው አርባምንጭ ምንጭም ነበሩ ሱዳን ደርሰው ተመለሱ መንግስት ከቤተመንግስት ውጪ መታየት ብርቅ ነበር። ወዳጆች እሳቸው ይልፉ እኛ ግን ያቺ የምናውቃትን ወሬ ቁጭ ብለን መንፋት።በቃ ይሄው ነው ለኛ ትልቁ ስራችን

  • @aboneshnigussie2806
    @aboneshnigussie2806 Před měsícem +5

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před měsícem +4

    ዋው ዶክተር አብይ ሁሌም ጀግና ነው ከሃገሩ አልፍ በሰው ሃገር ይህ ሰላምነት ን ያሰተምራል በጣም በራሱ የተማመነ ሰው ነው ጀግና ምንም ቢሆን አይፈራም የእውነት ሁሉ ቦታ ከሃገራችን ጀምሮ ሰላምን ያምጣ ጦርነት ዋጋ የለውም የአንድ ቀን ውግያ የአመት ባጀት ማውደም ነው ሌላው ኪሰ የሚገባው ገንዘብ ሃገር ቢገነባበት ደሃው ጠግቦበት ይኖራል እና ማንም መጣ ማንም ያው ነው ሰለዚህ ከሌሎች ሃገር ጦርነት እንማር በየቦታው በየሃገሩ ከመፈናቀል በሃገሬ ዳቦ በልቼ ድህነቴ ይበቃኛል ሁሉም ኢትዮጵያን አሰቡበት ጦርነት ለማንም አልበጀም የደሃ ልጅ አለቀ ያለው ይንደላቀቃል የሌለው ደሃ ይምታል በየቦታው እያየነው ነው ሰለዚህ ተደራድሮ ሁሉም ሃገሬ ብሎ ተሰማምቶ መኖር ቅድሚያ ለሃገራችን እናሰብ አላህ ሰላም ያውርደው አሜን

  • @gashawwedajo
    @gashawwedajo Před měsícem +6

    አባ መላ

  • @Senaytube677
    @Senaytube677 Před měsícem +1

    ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ በሥራህ ሞዴል መር ነህ። ወድ ሠው ነህ አኮራሃን። ኢት/ያዊነት 🇪🇹እንድህ ነው💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹ቁልፍ ሰው አብይ🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑

  • @asmerina02
    @asmerina02 Před měsícem +3

    🫡🫡🫡🫡🫡🫡

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r Před měsícem +1

    Abichu deniki meri zemnehi yebarki

  • @user-oo1ni8ex7y
    @user-oo1ni8ex7y Před měsícem +4

    አብቹን ማን ያቆመዌል

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 Před měsícem +1

    ዮሐንስ ልከኛው የልቤ !!!

  • @user-me4fp8fw8l
    @user-me4fp8fw8l Před měsícem +1

    አብቹ ! የኢትዮጵያ ብልፅግና ፊት አውራሪ !

  • @987654321susu
    @987654321susu Před měsícem +9

    Amazing 🤩

  • @chrisyab6066
    @chrisyab6066 Před měsícem +6

    ❤ ❤❤