ልጅነት- ክፍል 1 (በዘነበ ወላ)
Vložit
- čas přidán 29. 08. 2024
- #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
ይክፋም ይልማም ልጅነታችን ብዙ ተናፋቂ ትዝታዎች አሉት፡፡መለስ ብለን እያንዳንዷን ሰበዝ እየመዘዝን ትዝታችንን ባወጋን ግዜ ሁሉ “አይ ያ ግዜ ! ” የምንልባቸው አያሌ ትዝታዎች አሉን፡፡ደራሲ ዘነበ ወላ በ“ልጅነት” የረጅም ልቦለድ ትረካ መጽሐፉ የልጅነት ትዝታችንን ከማህደሩ እየበዘበዘ ያጋራናል፡፡የደራሲ ዘነበ ወላ ልጅነት መጽሐፍ ትዝታው የቂርቆስ ሰፈር ቢሆንም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ልጅ የሚጋራቸው የጋራ ትዝታዎቻችን ተከማችተውበታል፡፡ዳግማዊ አመለወርቅ ፈይሳ እና ፍሬሕይወት አሰፋ በድንቅ ትረካቸው ትዝታችንን አካል አልብሰውታል፡
ልጅነት ግሩም የሆነ መፅሀፍ ነው። ጥሩ ተራኪወች ናቸው
❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍፁም ልጅነትን የማይገልጽ በውሸት የተሞላ መፅሐፍ እንዴት አንድ ልጅ በ50ዎቹ 60ዎቹ 70 ዎቹ ልጅ ይሆናል በጣም የወረደ መፅሐፍ በምርቃና ተፃፈ እንዳልል ሠውየው 70 ውስጥ ገብቷል
የወረደ መፀሀፍ ያልከዉ ለመሆኑ መፀሀፍ አንብበህ ታዉቃለህ ???
@@sarahirpa9148 እውነትም እንደ መፅሐፉ ያለ ጥያቄ በዚ የማንበቢያ አድማሱ በሰፋ ዘመን ይሄ ጥያቄ ደስ ሲል
Sew hulu eko edante dedeb aydelem lijinetun yemiyastawus ale
መመለስ ባልፈልግም ልመልስ ወዳጄ ሲጀመር ደደብ የሚሉ የፈጣሪ በረከት ያጡ ናቸው ቅዱሱ መፅሃፍ ያዛልና እንዴት አንድ አባት ልጁን በኮሶ የተጨማለቀ አር ያበላል አባትህ ይህን ልጅነት እያደረገ ነው ያሳደገህ ለመፃፍ እንኳ የሚቀፍ ለማንኛውም መማማር ከፈለክ አውራ ጋሼ ልጅነትን ቃል በቃል ካሳለፍክ ይቅርታ እኔም ድሮ ፅፌ አስቀምጠው ነበር
@@user-iy5gv4lp8x engidi hulachinm edate temechiton aladegnim