| ከልጆችጋ ፈጣን የቤት ፅዳት | Speed cleaning when DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024
  • Welcome to #Denkenesh Ethiopia CZcams Channel
    willkommen Bei Denknesh #Ethiopia CZcams channal
    እንኳን ወደ ድንቅነሽ ቤት በደህና መጣችሁ🤗 በዚህ ቪዲዮ ከልጆችጋ ፈጣን የቤት ፅዳት እንደት እንደማደርግ አጋራችሃለሁ አብራችሀሁኝ ቆዮ
    አዲስ ከሆኑ ለቻናሌና ቻናሌን ከወደዱት ሰብስክራይ በማድረግና የደውል🔔 ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 😍 ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም
    check my videos hear 👇ሌሎች ቪዲዮዎች
    #Hair Care #የፀጉር ክብዛቤና ማስዋብ
    www.youtube.co....
    Motherhood እናትነት
    www.youtube.co....
    Baby Food የህፃናት ምግቦች
    www.youtube.co....
    #Denkneshkitchen #ከማአድ ቤቴ
    www.youtube.co....
    #Fashion #ወረት
    www.youtube.co....
    #Life Style #የንሮ ዘዴ
    www.youtube.co....
    #Good to know #ቢያውቁት
    www.youtube.co....
    LET’S BE BESTIES ON SOCIAL MEDIA ??
    I N S T A G R A M Fetyhabesha
    T E L E G R A M link 👉 @Denkneshethiopia
    F A C E B O O K Denknesh
    E-mail zumracultural@gmail.com
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "How To Prepare Delicious Rose Hip Tea From Your Garden! ቀጋ ሻይ አዘገጃጀት"
    • ከዱር ፅጌረዳ/ቀጋ ሻይ በቫይታሚን ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 92

  • @faninina4066
    @faninina4066 Před 4 lety +2

    ዋዉ በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም ታነ ቃቂያለሽ አመሠግናለሁ💕💕👍❤️❤️🙏

  • @user-rs7xy7sm2o
    @user-rs7xy7sm2o Před 4 lety +2

    እናትዬ እኔ ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ የምር ጀግና ሴት ነሽ ❤💪🙏

  • @silita3132
    @silita3132 Před 4 lety +1

    ሰለም የኔ ሀበሸ ድንቅዬ ፈጣሪ ይርደሽ በርቺ ውብ ኡኮ ነሽ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  Před 4 lety

      😍🙏🙏🤗😘😘

    • @silita3132
      @silita3132 Před 4 lety

      💖💖😍😍😘😘😘 ኡነቴን ነው ውብ እነት ውብ ምስት ነሽ ለኛም ብዙ ትምርት ትደር ውስጦ ብዙ አለፍትነዎች እንደሉነ እንዴትስ አለፍትነችንን እንወጣ የሚለውን ብዙ ከንቺ ተሚራለው ሀበሽ በመሆንሽ እኮራላው ምክኛቱብ ብዙ የውጭ ሀገር ዜጎች ሲያዩሽ ወው እቺ ኡኮ ሀበሸ ነት ይለሉ እሄ አይበቀሽም ብዙ እንጣብቀልን ድንቅዬ የኔ ሀበሸ ውድድድድድድ

  • @user-iq9pj1vn3m
    @user-iq9pj1vn3m Před 4 lety +10

    አሰላሙ አለይኩም ወራህሠቱላሂ ወበረካቱሁ አባቴ ሞቶብኝ በስደት ተረዳሁ እስኪ በዶአችሁ አትርሱኝ የኔ ልየወች ደሞ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @kumayefenat751
      @kumayefenat751 Před 4 lety +1

      Abatesh moto new..
      Sebu gicugn miti

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  Před 4 lety +1

      በጣም አዝናለሁ የኔ ቆንጆ አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃቸው አብሽሪ ማሬ 🙏🙏😘😘

    • @user-iq9pj1vn3m
      @user-iq9pj1vn3m Před 4 lety

      @@DenkneshEthiopia አማንንን የኔ ቆጆ

    • @myfullhope1272
      @myfullhope1272 Před 4 lety +1

      አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ያረቢ

    • @myfullhope1272
      @myfullhope1272 Před 4 lety

      @ያአላህ ሙእሚን ለሆነሁሉ ልባችንን አርጥብልን አወ ናት ልጇ ሶፍያ እሷ ፈትህያ ማሻ አላህ ግን ስለ ሀይማኖት እሷም መናገር ሰውም እድጠይቃት አትፈልግም ድሮም ተናግራለች

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements Před 4 lety +1

    ጎበዝ ፈቲ በጣም ነዉ የምወደሽ እህቴ ስራዎችሽ ሁሉም ተወዳጅ ናቸዉ አንዳንዴ እኔ ቤት ማፅዳቱ ስልችት ብሎኝ ተዝረክርኮ ዉሎ ያድራል ጠንካራ ነሽ መቼም አንቺ

  • @hayathi5704
    @hayathi5704 Před 4 lety

    የኔ ውድ በርቺ በጣም ነው ምወድሽ

  • @Itssamri
    @Itssamri Před 4 lety

    ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ ልጆችሽን አምላክ ብርክ አርጎ ያሳድግልሽ!❤️🤗

  • @mesiemesie9311
    @mesiemesie9311 Před 4 lety +2

    ፈትዬ እደት ነሽ አንቺም ባለሽበት ከኔ ቤተሰቦችን ሰላምሽ ብዝትትትት ይበልልሽ ♥

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  Před 4 lety

      😍ሁላችንም ሰላም ነን ማሬ በጣም አመሰግነለሁ አንቺም ሰላም ሁኚልኝ 🙏🙏🤗😘

  • @dghhjfghjk627
    @dghhjfghjk627 Před 4 lety

    ጎበዝ ፈቲዬ

  • @merrytsige1706
    @merrytsige1706 Před 4 lety

    God bless you you .Thank you so much!

  • @Asiatube
    @Asiatube Před 4 lety

    አሪፍ ነው እህት በርች

  • @SaedaIbrahiWOW
    @SaedaIbrahiWOW Před 4 lety

    ማሻአላህ። ጎበስ ነሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ አላህ

  • @ten5136
    @ten5136 Před 4 lety +2

    ዬደጉልሽ እህቴ 💕💕👍👍

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 Před 4 lety

    Thank you for sharing vicumu yete yegaele

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  Před 4 lety

      አማዞን ላይ ነው የገዛሁት ጥቋቁር ወይ ነጫጭ ነገር ከሌለብሽ ግን አስፈላጊ አይደለም😉😘

  • @fetyaethiopia8481
    @fetyaethiopia8481 Před 4 lety +1

    ማሻአላህአንቺን ሳይ ተነስተሽ አጽጂ አጽጂ ይለኛል 😂ልጆችሽ አላህ ያሳድግልሽ ጉልበትሽን ይባርክልሽ 😍

  • @tigisttigist8445
    @tigisttigist8445 Před 4 lety

    Wuyi ehete akilesheshgn lanchi yena enat fetari gulibatesh yibark

  • @bintmedinar3801
    @bintmedinar3801 Před 4 lety

    በርቺ በጣም ጥሩነዉ

  • @hawwabaatii4200
    @hawwabaatii4200 Před 4 lety

    በርቺጎበዝ

  • @merytube9234
    @merytube9234 Před 4 lety

    Denqeye yenewed gobez

  • @tinbattinbat138
    @tinbattinbat138 Před 4 lety

    የኔ ውብ ጎበዝ እኮ ነሽ ጠንካራ ሴት

  • @Muday-Werk
    @Muday-Werk Před 4 lety

    የኔ ጀግና በርቺ

  • @mekdest2745
    @mekdest2745 Před 4 lety

    Fati gubez keep it up. Kuresun aserarun asaygn enem tineneshe 2 lejuch alugn lemukerew

  • @kwkk6984
    @kwkk6984 Před 4 lety

    Gobez fety ehae rasu esport naw

  • @fozinihan7148
    @fozinihan7148 Před 4 lety +2

    እኔ ቤት ማጽዳት ሢደብረኝ ያንቺን ቪድዬ አያለሁ ከዛ ሞራሌ ተነሣሥቶ አጸዳለሁ

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 Před 4 lety

    Beatesh seyamer👏👏👏👏

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 Před 4 lety

    Yene konjo Melkam gezze

  • @nevergiveup8958
    @nevergiveup8958 Před 4 lety +1

    ጎበዝ የኔ ሀበሻ ስለ ፀጉር ማስተማርሽ ተውሽሳ?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  Před 4 lety +2

      ትቼ አይደለም ኤዲት ማድረጊያ ግዜ እያጠረኝ ነው ብዙ ቩዱዮ አለኝ ግዜዮን እያምቻችፕው ስለሆነ ሰሜኑን መልቀቅ እጀምራለሁ

    • @nevergiveup8958
      @nevergiveup8958 Před 4 lety +2

      እሺ እንጠብቅሻለን ምርጤ😘

  • @ሳምሪመርካቶሳምሪመርካቶ

    Awo like nasi mawalwayawe batami nwe miradawe enime etakamwalwe

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Před 4 lety

    ዋው በርች ማር

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o Před 4 lety

    እሺ ድቅዩ እደት ነሺ እረ አሁን እኛጋ ሳኡድ ገና አሱር ነው እደትነሺ ደስስትሉ ማሻአላህ ስራስጨርስ አየዋለሁ ኮሜት ልስጥብየነው ሻይና አች እህትናወድም ናችሁ እደኔ ሀሀሀ ይመችሺ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  Před 4 lety

      አዎ ስራ ይቀድማል በትቺ 👍👍 መንታ ወንድሜ ነው 🍵 😂😂😂

  • @የርቀትፍቅርየርቀትፍቅር

    በህይወቴ..የምጠላውጌጣጌጥማፀዳት...እና..ምንጣፍያለበትቤት

  • @samiiraabdalla9866
    @samiiraabdalla9866 Před 4 lety

    ጒበዝ እናት ነሽ

  • @mamoqilo6392
    @mamoqilo6392 Před 4 lety

    ሰላም ፈትዬ kindergarten አልተከፈተም እንዴ እናንተ ጋር?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  Před 4 lety +1

      ተከፍቷል ግን ሙሉ በሙሉ አይደለም ከሁለት ሳምንት በኋላ ሙሉ በሙሉ ይከፈታል 😉😘😘

  • @hirutassefa8160
    @hirutassefa8160 Před 4 lety

    Ebakeshh ymobe kartonun asayen weyem semun

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  Před 4 lety

      kärcher. Kärcher Fenstersauger KWI 1 Plus
      www.lidl.de/de/p332305?productId=332305&countryCode=DE

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 Před 4 lety

    Gobez Unhave energy 🙏

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  Před 4 lety

      😍🙏🙏🤗😘

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 Před 4 lety

      Endew Benatesh specially bezhe time endet new energy yemetagenew. Ene degmo hager bet nafekot teyen bakesh I need Advice dear Pless

  • @hananmohamad9433
    @hananmohamad9433 Před 4 lety

    Yene mar

  • @user-mz7xk4cq6z
    @user-mz7xk4cq6z Před 4 lety

    👍👍👍👍💕💕💕❤️❤️

  • @ሳምሪመርካቶሳምሪመርካቶ

    Gobazi enate nasi kanci bizu tamralwe

  • @asterreuter1243
    @asterreuter1243 Před 4 lety

    Gobez yeni konjo, ke CZcamsr lanchi becha new asteyayet yemetefew "just saying"

  • @pawlosdawit
    @pawlosdawit Před 4 lety

    Hi

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 Před 4 lety

    Setameree

  • @user-xe9jv8wn5y
    @user-xe9jv8wn5y Před 4 lety +1

    ጎበዝ ማሻአላህ ብየሻለሁ ሸቃላ የለም አንደ ጀርመን

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  Před 4 lety +2

      የለም ራሳችን ነን ምንሸቅለው 😂😂😂

    • @user-xe9jv8wn5y
      @user-xe9jv8wn5y Před 4 lety +1

      @@DenkneshEthiopia እውነት ደስይላል እኔ አንችን በሆንኩ ብየ ተመኝሁ እኔ የሠው ቤት ማፀዳት ከጀመረኩ 9አመቴ

  • @fvtffvgc5948
    @fvtffvgc5948 Před 4 lety

    Hi