ረመዳን አለቀብነ ያረብ ሰራተዉ ተ ተጠቀሙትያርገነየከርሞሰውይበለን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 156

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před 2 lety +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን ወሳህለን ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ኢቶጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-gg1jj3xb2e
    @user-gg1jj3xb2e Před 2 lety +1

    ዋሊኩምሰላም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ እሙየ አህንውድ ሮመዳን በጣም አሪፍነበር ግን አለቀብን አላህ ሰራቺው ከተቀበላቺ ባሪያርገን ያረብ አሪፍቆይታነበር ቀጥይበት ገናብዝእንማርአለን ካንቺ በላላቨዶእጠብቅሺአለን በጉጉት ተመልሰሺነይ ።👍🇪🇹

  • @user-hy3cm3io2j
    @user-hy3cm3io2j Před 2 lety +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሉሂ ወበረካት ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኔ በለሙያ ለመጀመሪያ ጊዜ እንድግህ አይነት ነገርሳይ በጣም ይገርማል ሰቡሳ በችብስ ለየት ያለ አሰራር ነው በርችልን ውዴ እስካሁን ከሰየሃቸው የምግብ አሰራሮች ለየት ያለ አሰራር መሻ አላህ ግን ጣአሙን ሰርቸ እቀምሰዋለሁ የምር ገርሞኛል

  • @najattube
    @najattube Před 2 lety +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ወሰሀለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻአላ ተባረካላ
    እሮመዳንም አለቀብን ከፆሙት ባሪያዎች ያድርግልን ያረብ
    ለዱአሽም አሚንንን አላሁማ አሚንንን

  • @user-ye3ck3ff9o
    @user-ye3ck3ff9o Před 2 lety +2

    ወአለይኩምሰላም እደትነሽማሬ አብሽሪቀርቺልኝ አልሃምዱሊላህ

  • @hgg5253
    @hgg5253 Před 2 lety +1

    አሚን ያረብ

  • @user-bi8lu3yw6p
    @user-bi8lu3yw6p Před 2 lety +1

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላምሺ ብዚት ብዚዚት ይ ይበሌልኚ የኔ ባለሙያ በርቺልኚ ዋዉዉዉ በጣም ያምራል ቀጥይበቴ እሯመዳን በጠማም ጠሩ ነዉ አለቀብን እንጂ በሰላም ያድርሰን ለዛሪ አመተዠት እንሸአላህ

  • @messiguragewatube9389

    ሠላም ሠላም ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ያገሬ ልጅ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም በጣም አሪፍ አሰራር ነው ባለሙያ ነሽ 👍👍👍👍👌😍

  • @user-li1lc9mr5f
    @user-li1lc9mr5f Před 2 lety +1

    Walekum aselam werahmtu wberekatu ahilen Masha lallhi balemuoya neshe kachi bezu neger etebkalen hagerchen selamuwa yaseman የዛሪ አመት በሰላምያድረሰንየምግብ ስራ ተመልካች አያጣም ምክንያቱም በሰረች ስለሆነ አይተው ሚሰሩት በረትተሽ ስሪ የተለያዩ የምግብ ስራ 👍

  • @netsanetwudu8370
    @netsanetwudu8370 Před 2 lety +1

    aselamalikum Werhmtulahi Weberketu Mashalah Teru Koyita New Amin Yareb Alah stumew Ketetekemut Yadirigen Inshialah Beketay Ametim Derisew Kemitsomut Yadirgen

  • @user-ry3cj1ye2y
    @user-ry3cj1ye2y Před 2 lety +1

    አሠላም አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አው ወላሂ አሚንንንንንንን ያረብላለሚን ፆመው ከተጠቀሙት አላህ ያድርገን የአረቢ አላህ ያጠክርሽ እንግዴ ዛቡሳው ሾርባው አሠላማ እንበለው ክክክ በርቺ ውዴ አላህ ከተቀበላቸው ያድርግልን ያረብላለሚን

  • @halmaworku5955
    @halmaworku5955 Před 2 lety +1

    Walaikum salam Warahmatullahi Wa Barakatuh እሙየ አህለን ወሳህለን እኮን ደህና መጣሽ ውዴየ በርችልኝ።ማሻ አላህ ረባረ ከላህ እሮህማን አላህ ይጨምርልሽ እኔ ገና ዛሬ አየሁኝ በችብ አሳቡሳ ሲሰራ በጀብና አውቃለሁ ግን ከሰር ያረግሽውነወ አላረግመወ ማሻ አላህ ባለ ሙያ ሰው እዲህ ነቅ ቀጥይበት አሚን አሚን አሚን በወያለሁ ውየ መወርቃኑን አላህ የዛሬ አመት በሀገራችን የምንፃም ያዲርገን ያረቢይ አላሀወ ቃቸወሁ ይበለን በሀገራችንም ላይ ሰላም ያውርዲልን ያረብ

  • @ahmedjibrukbatitube913
    @ahmedjibrukbatitube913 Před 2 lety +1

    አሰላምወአይለኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሰላም ሰላም ብያለሁ ውድ ያገሬልጆች በያላችሁበት የአላህ እዝነትና በረከት አይለያችሁበጣም ጥሩ የሆነ አሰተማሪ ቪድዩ ነው ሁላችንም እሰከመጨረሻው አይተን ተጠቃሚ ለመሆን እንሞክር።

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 Před 2 lety +1

    Selam lache yun wedy selhmeshi yebeza weda remdan edat eyaregeshinu lwaxanu berechee♥️

  • @umuyehya
    @umuyehya Před rokem +1

    አሰላሙ አለይኩም እዴናችሁ አጅማኢን ደስ ይላል እንጠናከር እንጠያየቅ እኔም እጠይቃለሁ አገብጋቢይ ጉዳይወችን እለቃለሁ ቤተሰብ ያልሆናችሁ ኑ እንሁን ፖሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ እመልሳለሁ🌹🌹

  • @sabontusaba158
    @sabontusaba158 Před 2 lety +1

    Oh emuti gobez nesh, ejish yibarek wude, endezih ayinet fitnet ena tirit bale melku mesrat melmed feligalew yemir, kb

  • @3MeeryChannel3487
    @3MeeryChannel3487 Před 2 lety

    ስላም ስላም ስላም ስላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ አሪፍ ቀይታ ነበረን በረታልኝ ወደፊት ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጥልን አሜን አሜን

  • @hawaseada
    @hawaseada Před 2 lety +1

    አሰለማለይኩም ወበርካትሁ እሙየ ሰላምነሸልኝ የኔ ውድ ቤተሰብ አደርኩሽ ውዴ🌹🌹🌹🎁🎁በር እይልኝ

  • @tshlove690
    @tshlove690 Před 2 lety

    Like sher
    Jabaadhu
    ❤❤👍👍

  • @kokibintbabab3703
    @kokibintbabab3703 Před 2 lety +1

    ዋአለይኮም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሊን እህታች አወ ረመዳን ሰራ የበዛል ግን ሆኖም ዘድር ያን ያክል አደልም ግን ተህይረኞቹ ቀርተዉ ታከተሙት አለህ ከተቀበላቸዉ አላህ ያረገን ቀጠይበት ይሰልም ደይኒኪ አበሽሪ እህታችን ሁሉም ሰዉ አይመቸዉም ግን እያመቻቸን መሰራት አለብን

  • @kimngocxinvuilongkkenhchin6293

    Hello 🌹🌹🌹🌹👍👍👍 chúc bạn nhiều thành công 💕💕💕💕👍👍👍

  • @husenmehamed
    @husenmehamed Před rokem

    አሰላሙ አለኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እኳን ደህና መጣሺ ዋው አጠቃለል ምርጥ ነው

  • @omureyan
    @omureyan Před 2 lety +1

    አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እሙየ እንኳንሰላም መጣሺ ግን አሰቡሳ መሰራት በጣምመደሰይለኝ ግን ያደክማል አሚንንንንን ያረብ እሮመድን በጣም አሪፍነበር ፁመው ከተጠቀሙት ያርገን ያረብ በርቺልኝ

  • @user-ew3ub2cf9x
    @user-ew3ub2cf9x Před 2 lety

    ብንረዳ ኑሮ ብናስተነትነው
    የዚች አለም ህይወት ሁሌም ፈተና ነው።
    ደግሞም ብናስበው አላፊ መሆኑን
    አናዝንም ነበረ ዱኒያ ስትፈትነን።
    መጥፋቷ አይቀርም ታልፋለች አንድ ቀን
    ምን ለውጥ ያመጣል የእኛ እደዚህ መሆን።
    ውስጣችን ቢረዳ ምናለ ቢገባን
    የዱኒያ ህይወት ጊዜያዊ መሆኑን ።
    ባልተከፋን ነበር ሁሌ ባላዘን
    አኸይራን ብናስብ ትተናት ዱኒያን።
    ለዚች አለም ህይወት ለዚች ለብልጭልጭ
    አጣሁ ነጣሁ ብለህ እባክህ አትቆጭ።
    የጧት ጤዛ ኮናት ትንሽ አረፋፍዳ ወዳው የምጠፋ
    ዱኒያ ዱኒያ እያልክ እባክህ አትልፋ።።
    ውስጣችን ቢያውቀውም ዱኒያ ጠፊነቷን
    አምኖ ለመቀበል ወኔውን አጥቶታል።
    የምናስተውልበት አላህ ልብ ይስጠን
    ለአኸይራ እንድንሰራ ትተናት ዱኒያን።።

  • @kidan5256
    @kidan5256 Před rokem

    እግዚኣብሄር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኮን በሰላም መጣሽ ዋውውውው ኣሪፍ ኣሰራር ነው👍😍😍

  • @nanyetube2612
    @nanyetube2612 Před rokem

    ሠላም ሠላም እሙዬ ሰላም በክርስቶስ ይብዛልኝ እንከን በሰላም መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዋውውው በርችልኝ የእኔ መልካም💞💞💞💞💞💐💐💐👍

  • @hirutabe
    @hirutabe Před 2 lety

    💚💛❤️ #መልካም_ቀን 💚💛❤️
    በጥዋት ተነስተህ አትበሳጭ፣ ባለፈው ነገር አትማረር፣ አትናደድ ይልቁም ዛሬ ለተሰጠህ ህይወት ፈጣሪህን አመስግን።
    በህይወት መኖርህ በራሱ ትልቅ ተስፋ ነው። አንተ ጥረትህን ቀጥል ፈጣሪ ሁሉን በጊዜው ያደርጋል።
    #እንዳትረሳ ፦ ስለሌለክ ነገሮች እያሰብክ ፈጣሪን አታማር ይልቁንም ስላለክ ብዙ ነገሮች በማሰብ ደስ ይበልክ ፈጣሪንም አመስግን።
    〰〰〰መልካም ቀን〰〰〰〰

  • @yoshe23
    @yoshe23 Před 2 lety +1

    _ሰላም ሰላም ውድ እህቴ እዴት አለሽ ደህና ነሽ ወይ እኔ ፈጣሪ ይመሰሰገን ደህናነኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድረሰግልን ከምናዬው ከምንሰማው ሁሉ ይሰውረን በርቺ እህቴ_

  • @user-md6rl1eh2t
    @user-md6rl1eh2t Před rokem

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላምሺ ይብዛ የኔቆጆ ማሻአላህ መልካም ስራ ያለፈውን ፆማችንን አላህይቀበለን ለሚመጣው በሰም ያዲርሰን ያረብ

  • @user-gq4lb4dy9c
    @user-gq4lb4dy9c Před 4 měsíci

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ማሻአላህ እሮመዳን አልሀምዱሊላሂ በሰላም ጨረስነዉ አላህ የከርሞሰዉ ይበለን
    ዉድ የሀገሪ ልጅች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት የአለም ዳርቻ

  • @martatube8194
    @martatube8194 Před 2 lety +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበል የምወድሽ ዋው ሳብሳ የኔ ባለሞያ

  • @kamariyahusaih7718
    @kamariyahusaih7718 Před rokem

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እህታችን አሪፍ ቆይታ ነበር በረች

  • @mhussen
    @mhussen Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት በርቺ

  • @maame-tube
    @maame-tube Před rokem +1

    እሙ እብራሂም ሰላም ብያለሁ ለቤትሽ አዲስ ነኝ አዎ ሰርተው ከተጠቀሙት ያድርገን

  • @user-on7nk6uw1p
    @user-on7nk6uw1p Před rokem

    •••✿❒🌹ኡሙ አይመን (በረካ) ረዲየላሁ ዐንሃ የህይወት ታሪክ
    ክፍል 1⃣
    " የጀነት ሴት ማግባት የሚሻ ኡሙ አይመንን (በረካን)ያግባ " (ረሱል ﷺ)
    •••✿❒🌹❒✿•••
    ~~ የሐበሻይቱ ኮረዳ በመካ እንዴት ለገበያ እንደቀረበች በግልፅ የሚታወቅ ነገር የለም። ትዉልድ ሐረጓ፥ አባትና እናቷ እነማን እንደሆኑና ስለዝርዮቿ የታወቀ መሰል አንዳችም ጭብጥ አይገኝም። በትዉልዳቸዉ ዐረብና ዐረብ ያልሆኑ እሷን መሰል ልጃገረዶችና ኮረዳዎች እየታደኑ በከተማይቱ የባሪያ ገበያ ላይ ለሽያጭ ይቀርቡ ነበር። እነዚያ በጨካኝ ጌቶችና እመቤቶች እጅ የገቡት ፀሐይ የጠለቀችባቸዉና ዕድለ ቢሶች ናቸዉ። ጉልበታቸዉ ያለ ርህራሄ ይመጠመጣል። ይዞታቸዉም ጉስቁልና የበዛበት ይሆናል። ሰብዓዊነት በጎደለዉ በዚያ ማኀበራዊ ሕይወት ዉስጥ ጥቂቶች ብቻ እድለኛ ሲሆኑ..
    •••✿❒🌹❒✿•••
    ~~ እነርሱም ርኀራኄ ከሚያደርጉላቸዉ መልካም ሰዎች ቁጥጥር ስር ይገባሉ። ወጣቷ የሐበሻ ኮረዳ፥ በረካም ረዲየሏሁ ዐንሀ፥ ከዕድለኞች አንዷ ስትሆን ርህሩህ በሆነዉ የአብዱል ሙጦሊብ ልጅ አብዱላህ (የረሱል ﷺ አባት) እጅ በመግባት ከጭቆናና ከግፍ ልትድን ችላለች። ብቸኛዋ የአብደላህ ቤት አገልጋይ ነበረች። አሚና የተባለች እመቤት እንዳገባም በአገልጋይነቷ ፀናች። በረካ (ረዲየሏሁ ዐንሀ) እንደተረከችልን፥ አብዱላህና አሚና በተጋቡ በሁለተኛው ሳምንት የአብዱላህ አባት ወደ ቤታቸዉ በመምጣትና ወደ ሶሪያ ከሚጓዙት የነጋዴዎች ቡድን ጋር አብሮ እንዲሄድ አዘዙት። ትዕዛዙ አሚናን በጣም ስላስከፋት ፦
    ~~ ፦ > በማለት አማረረች፦"ይገርማል! ይደንቃል!እንዴት የጫጉላ ጊዜያችንን ሳንጨርስ ባልተቤቴ ለንግድ ጉዳይ ወደ ሶሪያ ይሄዳል?>> በማለት አማረረች። የአብዱላህ ከእርሷ መለየት ልቧን ያደማ ክስተት ነበር። ከድንጋጤዋ የተነሳ አሚና ራሷን ሳተች። ከሄደ ከጥቂት ጊዜ በኀላም የነበረዉን ሁኔታ በረካ እንዲህ ስትል ገልፀዋለች፦

  • @EMUHANFA
    @EMUHANFA Před 2 lety

    በመላው አለም ላይ ያላችሁ ሙስሊም እህትና ወንድሞቼ እንኳን ለ1443ኛው ኢደል አደሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
    መልካም በአል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።
    በዱዓችን እንበርታ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
    Eid Mubarak
    ኢድ ሙባረክ

  • @ftube923
    @ftube923 Před 2 lety +1

    ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ መሸአላህ የኔዋ የሮመዳን ስራ ምንም አይልም የኔዋ ያምራል አጠቃለልሺ ስራ ነገር ተይዉ አላህ ከሰዉ ቤት ስራ ያዉጣን ያረብ እንሸአላህ አገራቺንን ሰላም ያረግልን እና አገራቺን እንገባለን ያረብያረብ እህቶ ግን ምንድን ነዉ የምታስገቢዉ ክክክክ አልገባኚም እሙየ

  • @genitube.g9425
    @genitube.g9425 Před 2 lety

    ሰላም ሲኖር ህዝብ ሰላም መኖር ይጀምራል ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝቦቿ መልካም ለመስራት እሩጥ የሰማይ ቤት ስንቅ ናት ዋውውው ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ👌😘😋👏👏

  • @zamzamtube8360
    @zamzamtube8360 Před 2 lety +1

    አሰላሙ አላይኩም ወራህመቱላሂ ወበራካቱሁ ማሸአላህ በርች

  • @user-pk6gu4lh5v
    @user-pk6gu4lh5v Před 2 lety

    አንድ ቀን ፣ የምንፈልገውን እናገኛለን
    ቆንጆ ትዕግስት እና ብሩህ ተስፋ የሰላም
    ቁልፍ ናቸው ።
    وَاصْبِرْ حَتَّىٰ يَحْكُمَ اللَّهُ ۚ وَهُوَ خَيْرُ الْحَاكِمِينَ
    ታገስ! እርሱም

  • @Tegesteyoutube
    @Tegesteyoutube Před rokem

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሸ 💚💛❤️ሰላም_ለኢትዮጵያሰላምለሀገራች የኔ ዉደ አህት በርች❤❤❤❤

  • @fardostube8682
    @fardostube8682 Před 2 lety +1

    Aselamalikum werhmtulahi weberketu enaqun dehna metashe ehete awe talaku wer romedan alekebin yareb sumew ketertekemut yadirgen leketayum alah beselam yadirsen

  • @emama169
    @emama169 Před rokem

    የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ።👍

  • @user-jn6gc1eu4l
    @user-jn6gc1eu4l Před 2 měsíci

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ኡሙ ዬ አላህ በለሸበት ይጠብቅሸ ያረብ

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1  Před 2 lety

    Seny Shegerበተመጣጣኝ ዋጋ
    እና አጭር ሰአት
    እናስረክበወታለን
    እንደ ፍላጎትወ
    እናመርታለን
    አደስራሻ
    👇👇👇👇
    መካነ ሰላም
    ☎️0934348880
    ☎️0931133120
    ለአድስ አበባና አካባቢዋ
    ☎️0934345393
    ☎️0954951273
    ይጫኑ
    👇👇👇
    t.me/joinchat/7gjeqNkzF
    ዋጋ ለመጠየቅ
    👇
    t.me/Shanbel_yesuf

  • @kokiyoutube2762
    @kokiyoutube2762 Před 2 lety +1

    ዋአለይኮም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እሙ እብራሂም የዞድሮዉ ረመዳን ስራ ቀለል ያለ እና ለስለስ ያለ ነበር አለቀብን ምን እደርጋለን ላምቱ ያድርሰን አችም ቀጥይበት ባለሙያ ነሸ መጥዋነቱ አምሮብሻል ቀጥይበት ሁሉንም

  • @user-nc3dl4jd6u
    @user-nc3dl4jd6u Před 2 lety

    ሠላምፍቅር አንድነት ለእናት ሀገራችን ይሁን ሠላም ሲኖር መኖር አለ መሰራት አለ ፍቅር ሲኖር በተባበር መትጋገዘ አለ እና ለሀገራችን ሠላም ፍቅር ይመልሰልን
    እህቴ ዋውውው በጣም ትችያልሸ ቅጥይበት እጅሽ ይባረክ

  • @user-km2fw9ec9s
    @user-km2fw9ec9s Před 2 lety

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ማሻ አላህ ተባርክ አላህ ረመዳን ከተጠቀሙት ያርገን

  • @user-xf5ps8th1x
    @user-xf5ps8th1x Před rokem

    እሙ ኢብራሂም የኒቃሞ ንግስት በርቺልኝ

  • @anibarsimale2476
    @anibarsimale2476 Před 2 lety +1

    Selam selamish yibza ehite tiru neger nw mitastelalifiew berchilen (maranata)

  • @20MF766
    @20MF766 Před 2 lety

    አሰላም አለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ደስ ይላል ውዴ በርች

  • @fetihahabeshayoutube
    @fetihahabeshayoutube Před 2 lety

    ሰለም ሰለም አህለን ወሰህለን ኡከን ደና መጠሺ ዉዴ አሪፊ ቆይታ ነበር ሰለም ፊቅር አንድነት ለሁለችን ታመኛዉ👍🇪🇹

  • @user-xr5ve7zo6p
    @user-xr5ve7zo6p Před rokem

    ሰላም ለዝህ ቤት ይሁን እህቴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበር እሙዬ

  • @zuzu7148
    @zuzu7148 Před 2 lety

    አሠላሙአለይኩም
    በጣም አሪፍ ጌዜ ነበር ማሻአላህ

  • @dagitadele
    @dagitadele Před 8 měsíci

    ሰላም ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ እህት እንኳን በደህና መጣሽ የኔ መልካም 🎉🎉❤❤💐💐🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏❤️🙏🙏❤️❤️💐💐🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @user-ey7zd6rv7d
    @user-ey7zd6rv7d Před rokem

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ኡሙየእኳንም ሰላም መጣሽ ማማየ በያለንበት አላህ ይጠብቀን ሀገርሰላም ያርግልን ዋናውነገር የሀገራችነገር ዞሮመግቢያችነው ዱ እናርግ በርችልኝ አሪፍ ቆይታነበር ትክክል ሮመዳናችን ሄዴ አላህ የከርሞሰው ይበለን ኢንሸአላህ ጦመው ከተጠቀሙት ያርገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-wu2fu3bw8e
    @user-wu2fu3bw8e Před 2 lety +1

    አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላ የኔ ውድ

  • @Fozia-Mekane-Salam
    @Fozia-Mekane-Salam Před 2 lety

    አሰላማሊክም እራህመቱ ላሂ ወበረካቱ
    ማሻ አላህ ዋውውውውው
    ይመቸኛል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-gg6xm2sn7d
    @user-gg6xm2sn7d Před 2 lety

    አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እድሁም ክርስቲያ ወገኖቸ ሰላም ብያለሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ሠላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበረን ሠላም ለሀገራች

  • @umukeramyoutube8543
    @umukeramyoutube8543 Před 2 lety

    አስላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበርካቱህ እህት ሀሪፍ ቆይታ ነበርን ቀጥይበት አሏህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ርመዷን ሀሪፍ ነበር አለቀብን

  • @astartube7449
    @astartube7449 Před 2 lety

    ሰላም ለኢትዮጵያ ፍቅር ለሕዝባችን ዋው ባለ ሞያ ነሺ እጅሺ ይባርክ

  • @MMm-wh3tk
    @MMm-wh3tk Před 2 lety +1

    አብሺሪ ወዴ

  • @user-wl6sq5uo1i
    @user-wl6sq5uo1i Před 2 lety +1

    አሰላሙ አሊይኩም ወራህመ ወበረካቱሁ ሰላምነሺ እህቴ እሙዬ ትክክል አንሚውዴ

  • @dek12940
    @dek12940 Před 2 lety +1

    selam endat nesh berchilgn ehtie
    wow des yilal awo tsom cilk kirr yilal likke nsh
    selam le agerachin yawrdiln fetari

  • @umoZaharanTube
    @umoZaharanTube Před 2 lety

    አሠላም አለይኩም ወረህመቱ ላሂ ወበረካአቱ
    አህለን እህቴ ሠላምሸ ይብዛ ባለሸበት እኳን ሠላም
    መጣሸ ሠላምሸ ይብዛ አላህ አገራችን ሠላም
    ያደርግልን

  • @danedani8889
    @danedani8889 Před rokem

    እንደ እስላም የምጠላው ነገር የለም ስልጣን ቢኑሮኝ ከኢትዪጵያ አጠፋች ነበር ሽርጣም

  • @solianaafrata
    @solianaafrata Před 2 lety

    ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ።እግዚአብሔር ሁሉንም አበጃጅቶ ፈጥሮታል ለሁሉም ልክ ልኩን ሰጥቶታል።ሁሉም በጊዜዉ ዉብ ይሆናል የተመኘነዉ እና ያላገኘነዉ ነገር ቢኖር እኛን የሚጎደን ነገር ነበር ያላሰብነዉ የሆነልን ለኛ የተለ ነዉ።በሚሆነዉ በሆነዉ እየሆነ ባለዉ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን።ለእኔ ከኔ በላይ እግዚአብሔር ያዘጋጀልኝ ይበልጣልና።ተመስገን ማለታችንን አንዘንጋ!!!

  • @Seada65
    @Seada65 Před 6 měsíci

    አሰለሙአለደኩምወረህመቱሂወበራካት ማሻአለህነዉ በርቻበጣቆነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sewlese
    @Sewlese Před 2 lety

    ሰላም ሰላምሽ ባለሽበት ብዝት ይበል አይዞሽ ውዴ አንድ ቀን በሀገራችን ሆነን ሁሉንም እናልፈዋለን

  • @tgfikre60
    @tgfikre60 Před 2 lety

    ሰላም ማር እደትነሽ። ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ ሀገራችን ሰላም ያውርድልን

  • @Abumahir296
    @Abumahir296 Před 2 lety

    Aselamu aleykum wera weberekathu gselam lezih bet endet neshle yeebrahim enat gn sanbusa be chebs yhonal ede lemejemeriya gize say masha allah arif tmhrt new edih yalawkqnewn snakq sukran

  • @abayhiwot
    @abayhiwot Před 2 lety

    ሠላምሺ ይብዛልኝ እህታችን በርች ሠላም ፍቅርን መተሣሠብ ያድለን

  • @jamilahadi2552
    @jamilahadi2552 Před 2 lety

    አሰለሙይኩም ወራህመቱለሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ውዴ አሪፍ ቆይታ ነበር

  • @user-kv3eh4ew6v
    @user-kv3eh4ew6v Před 2 lety +1

    _Walaikum salam Warahmatullahi Wa Barakatuh አሀረለን ወሳህለን እኮን ደህና መጣሽ ውዴየ ማማየ በርችልኝ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ብያለሁ ቀጥይበት ውዴየ ቆጆወ ነው የስለም የዲኪይ አሚን አሚነረ አሚን የኔ ወረዲ አላህ አገራችንን ሰላሞን ይመልስልን በሳውዲ እስር ቤት የሚሰቃዩ ወገኖቻችንንም አላህ ለሀገራቸው በሰላም ያብቃቸው ያረብ አላህ በቃቸው ይበለን ከሰወቃይ እና ከመከራ አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት ቦታ በርችልኝ ቀጥይበት ውዴየ_

  • @binibinisho510
    @binibinisho510 Před 2 lety

    O my God that was so delicious my darling 💕 Keep it up,maranata

  • @najattube
    @najattube Před 2 lety

    ማሻአላ ማሻአላ ዋው ብያለሁ በርቺልኝ ማማዬ

  • @user-kk6lc4gp8s
    @user-kk6lc4gp8s Před 9 měsíci

    አብሽሪ በርችይ

  • @user-kf9xd1do7q
    @user-kf9xd1do7q Před rokem

    አሰላሙ. አለይኩም. ወራህመቱላሂ. ወበረካቱሁ. እዴነሽ. እህቴ. ማሻአላህ. በርቺ. አላህ. ያግዝሽ. ያግዘን❤❤❤❤ደምሬሻለሁ. ደምሪኝ አድስ. ነኝ

  • @tgtubelo6774
    @tgtubelo6774 Před 2 lety

    ሠላምሽ ይብዛ እሙዬ የኒ መልካም በርቺልኝ ውዴ የኒጠካራ

  • @ሀሊማ-ጸ1ለ
    @ሀሊማ-ጸ1ለ Před 2 lety

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ወሰሀለን ሆቢ እንኳን ሰላም መጣሽ እሮመዳ በአሪፍ ሁኔታ አልፋል አልሀምዱሊላ ለዱአሺም አሚሚሚሚሚሚሚንንንንን ሆቢ

  • @megfitube
    @megfitube Před 2 lety

    Walekumaselam werahmetuhu wberkatu aehilen Emu አኮን በሰላም መጣሽ ማሻአላህ በለሟያ አሰራረሽ ደስይላል ያስጎመጃል የምግብ ስራ ማወቁ ያወቁትም ለሰወች ማሳወቅ ቅንነት ነው በተሌ ምግብ የሚሰሩ ሰወች ሰረች አድረገው አተው ስለሁነ ምግብ አሰራል አተው ስለሆነ ቀየግዜ ሊታይ ይችላል

  • @user-xf7ql2uz5c
    @user-xf7ql2uz5c Před 7 měsíci

    እሰላማሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኮን ሰላም መጣሸ በርች ደምሪኝ ዉደ❤❤❤❤❤❤

  • @riyanayoutube_2545
    @riyanayoutube_2545 Před 2 lety

    አሳላማለይኩም ሰላም ሰላምላዝበት ሰላም ላገራጭ ማሽ አልላህ ባርቺያ የን ዉድ

  • @argobba213
    @argobba213 Před 2 lety

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ደስ ይላል

  • @madetube
    @madetube Před 2 lety

    አሰለም አሌኩም ዉረህመቱለህ ዉበርከቱለህ አህለን ኡከን ደና መጠሺ መጪዉን ያድርሰን ዉዴ አሪፊ ቆይታ ነበር

  • @user-du2ww5wd4d
    @user-du2ww5wd4d Před 10 měsíci

    አሰለሙ አለይኩም ወረማቱለህ ወበረከቱ አህለን ወማህረበን ዋዉ ዋዉ ዋዉ ዋዉ ማሸአለ ማሸአለ አሰብሰ የሰምረል ዋዉ ዋዉ አይዙሺ ያልፈል🎉🎉🎉🎉

  • @tube-uc4zk
    @tube-uc4zk Před 2 lety

    Aselamu aleyikum werahmetulah. arifa qoyita neber berchi wide 🌺🔎🌺

  • @user-kx3mv9vg8q
    @user-kx3mv9vg8q Před 2 lety

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱ አሏህ ወበረካትሁ
    ረመዳን አለቀብን ደስ ይል ነበር

  • @seleyoutubemerja
    @seleyoutubemerja Před 2 lety

    አሰላም አለይኩም እሙ ኢብራሂም ማሽአላህ ብያለው

  • @YefikirMihiretTube
    @YefikirMihiretTube Před 5 měsíci

    Mashale berchi

  • @20MF766
    @20MF766 Před 2 lety

    አቡ ዘር አል-ጊፋሪይ [رضي الله عنه‎‎ ] እንዳስተላለፉት ነቢዩ [صلى الله عليه وسلم] ከኃያሉና ከተከበረው ጌታቸው በመያዝ እንዲህ ብለዋል፡- “እናንተ ባሪያዎቼ ሆይ! እኔ በራሴ ላይ በደልን እርም አድርጌያለሁ፤ በናንተም መካከል እርም እንዲሆን አድርጌያለሁ፤ ስለዚህ አትበዳደሉ፡፡ እናንተ ባሪያዎቼ ሆይ! እኔ ቅኑን መንገድ ከመራሁት በስተቀር ሁላችሁም ከቀጥተኛው መንገድ ወጥታችኋል፤ ስለዚህ ከኔ ቀጥተኛው መንገድ መመራትን ጠይቁ እመራችኋለሁ፡፡ እናንተ ባሪያዎቼ! እኔ ከመገብኩት በስተቀር ሁላችሁም ረሃብተኞች ናችሁ፤ ስለዚህ ከኔ ምግብ ጠይቁ፤ እመግባችኋለሁ፡፡ እናንተ ባሪያዎቼ ሆይ! እኔ ካለበስኩት በስተቀር ሁላችሁም የታረዛችሁ ናችሁ፤ ስለዚህ ከኔ ማልበስ ጠይቁ አለብሳችኋለሁ፡፡ እናንተ ባሪያዎቼ ሆይ! በሌሊትም በቀንም ኃጢኣት ትሠራላችሁ፤ እኔም ሁሉንም ኃጢአቶች ይቅር እላለሁ፤ ስለዚህ ከኔ ይቅርታን ጠይቁ፤ ይቅር እላችኋለሁ፡፡ እናንተ ባሪያዎቼ ሆይ! እኔን ለመጉዳት ብትፈልጉ ፈፅሞ እኔን መጉዳት አትችሉም፤ እኔን ለመጥቀም ብትፈልጉ እኔን ፈፅሞ መጥቀም አትችሉም፡፡ እናንተ ባሪያዎቼ ሆይ! ከናንተ የመጀመሪያውና የመጨረሻው፣ እንዲሁም ሰውና አጋንንተ፣ ከሁላችሁም በላይ ቅን ልብ ያለውን ሰው ያህል ቅን ቢሆኑ እንኳ፣ ያ በማንኛውም ነገር የእኔን ንግስና አይቸምረውም ነበር፡፡ እናንተ ባሪያዎቼ ሆይ! ከናንተ የመጀመሪያውና የመጨረሻው፣ እንዲሁም ሰውና አጋንንት፣ ከሁላችሁም በላይ ጠማማ ልብ ያለውን (ፍጡር) ያህል ጠማማ ቢሆኑ እንኳ፣ ያ በማንኛውም ነገር የእኔን ንግሥና አይቀንሰውም፡፡ እናንተ ባሪያዎቼ ሆይ! ከናንተ የመጀመሪያውና የመጨረሻው፣ እንዲሁም ሰውና አጋንንት፣ አንድ ቦታ ቆሞ ቢጠይቀኝና እኔም ለእያንዳንዱ የጠየቀውን የምሰጥ ብሆን እንኳ፣ ያ እኔ ካለኝ ሀብት ላይ መርፌ ባሕር ውስጥ ብትገባ የምትቀንሰውን ያህል አይቀንስብኝም ነበር፡፡ እናንተ ባሪያዎቼ ሆይ! እኔ ለእናንተ ሥራዎቻችሁን የማሰላላችሁ ብቻ ነው፡፡ ከዚያም የላባችሁን (የድካማችሁን) ዋጋ እሰጣችኋለሁ፡፡ ስለዚህ ጥሩ ነገር የሚሠራ (የሚያገኝ) አላህን ያመስግን፡፡ ሌላ የሚፈጽም (ወንጀል ላይ የወደቀ) ራሱን እንጂ ማንንም አይውቀስ፤”
    ሙስሊም፣ ቲርሚዚና ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል

  • @user-ku8rs1or4w
    @user-ku8rs1or4w Před 2 lety +1

    🌷📚🌷📚🌷📚🌷📚🌷📚🌷📚🌷📚🌷📚📚🌷📚🌷📚🌷📚🌷🤙🤙🤙🤙🤙💐🎈💐🎈💐🎈🎈🎈💐امن امن يرب

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Před 2 lety

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ውድ የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ በየአላችሁበት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ቀጥሉበት ብዙ እንጠብቃለን 👍👍👍👍

  • @user-xs7oe6ij2k
    @user-xs7oe6ij2k Před 2 lety

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አሚን በአመት አመት በሰላም በደስታ በፈቅር ለአመቱ ያድረሰን ያረብላለሚን

  • @wallaggaayoutube8795
    @wallaggaayoutube8795 Před 2 lety

    Asalamalekum warahamatulah wabarakatu selameshi yabaza mashaallaha yameral gobaz

  • @Meron354
    @Meron354 Před 2 lety

    እጅሽይባርክ እህቴ በርች

  • @tube6846
    @tube6846 Před 10 měsíci

    አሰላሙ አለይኩም ወረሂመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ደመሪኝ አመልሳለሁ ሁቢ

  • @AberashYouTube
    @AberashYouTube Před 2 lety

    ሰለም ሰለምውዴሰለምሽይብለልንለሀገረችሰለምፈቅረ ዋውውሰንብስ💓💓

  • @blackman3470
    @blackman3470 Před rokem

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ፍቅር ሰላም አንድነት ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በርቺ በሰላም ላገራቹ ያብቃቹ።

  • @esatulayned
    @esatulayned Před 4 měsíci

    ለቤትሽ አዲስ ነኝ ላይክ