ወደ ካናዳ በአስቸኳይ መግቢያ ቪዛ ለመግባት... // Miraf @Nahoo TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 02. 2023
  • ወደ ካናዳ በአስቸኳይ መግቢያ ቪዛ ለመግባት... // Miraf @Nahoo TV
    #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowwektawi
    For more :
    ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
    ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
    ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
    Web-Site :- nahootelevision.com/

Komentáře • 97

  • @NahooTVEthiopia
    @NahooTVEthiopia  Před rokem +3

    Thank You for all your positive comments! Please subcribe to this channel. Also turn on notifications to get alerts on new videos.

  • @maeregbaye715
    @maeregbaye715 Před rokem +9

    እውነት ነው አሳዛኝ ነው የእግዚአብሔርን መንግስት በጋራ መውረስ ሲቻል ምድራዊ ነገርን መፈለግ አሳዛኝ ነው

  • @yetimgetamamo4299
    @yetimgetamamo4299 Před rokem +1

    ወደ ካናዳ መግብያ የሚል ርእስ ሰጥታቹ ስተቀቁ ምን ድን ነው የግል ህይወታቹ የምትተርኩበት ሆኖ ቁጭ አለሳ ምን ድነው?

  • @temesgentegegne3101

    የህግ ትምህርት ሁልጊዜም 5 አመት (የፍሬሽማንን ጨምሮ) ነው::

  • @nigussietesfaye542
    @nigussietesfaye542 Před rokem

    የኢትይጵያ ኦርቶድክስ ሃይማኖት በተለያየ ግዜ ስልጣን ያለምርጫ የመነጨቁ መንግስታት በጣም ዘግናኝ ግድያ እስራት ጥቃት ደርሷል። በአቡነ ቴፍልስ የጀመረው በደረጃው ተፈፅሟል።ነገርግን ባለፋት አራት አመታት በኦሬሚያ የተፈጂትን አስመልክቶ እንደ ቀን ቤተክርስቲያኗ መግለጫ አልሰጠችም ዘር ግፍ ከደጃቸው ክፍት ስምጥ ጩኽት በረከተ ለምን ?

  • @yostenagirumtefera5467

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ተክሌ ሰላም ነው እኔ አ አ ቀሲስ ግሩም ተፈራ እባላለሁ ወደ ካናዳ መውጣት እፈልጋለሁ የሚቀበለአኝ ቤተክርስቲያን ወይም ምዕመን አለ ከቻልክ ረድተህኝ ከቻልክ ብታመቻችልኝ ቶሮንቶ ሐሚልተን ሐሚልተን መንበረ ጸባኦት ሥላሴ እንዲሁም ቶሮንቶ ገብርኤልና ቅ/አርሴማ ይቀበሉኛል በኦን ላይን ሀገር ቤት ሁኜ ሳስተምራቸው ምዕመናንም የሚቀበሉኝ አሉ ብትረዱኝ ቤተሰብ ሁለት ልጆች አለኝ የአካውንቲንግ እና የቢዝነስ ማኔጅመንት ትምህርት ጨርሻለሁ የቋንቋ ችግር ግን አለብኝ።

  • @mati21000
    @mati21000 Před rokem

    ይገርማል እንዲህ አይነት ማብራሪያ በተለይ በስክልድ እሚግራንት ጉዳይ ለይ ያደረጋችሁት ውይይት ሙሉ ለሙሉ ግልፅ ባታደርጉም ለወገኖቻችን ትንሽ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ነው ትንሽ ከዚህ በበለጠ ስለካናዳ ስክልድ እምግራንት ለይ ወይ Topic ለይ ብዙ ማንሳት ትችሉ ነበር ! ብዙ ወገኖቻችን በአጭበርባሪዎች ንብረታቸው እየሸጡና እያስያዙም ገንዘባቸውን እየተበሉ ነው እኔ በቅርብ አንድ ወገኔ ካናዳ ፕሮሴስ ብሎ የተጠየቀው ብር 18ሺ የአሜርካ ዶላር ነው መቼም የካናዳ መንግስት ወይ ሎዬር እሄን ያህል አይጠይቅም!! ለወገን በዚህ ጎዳይ ለይ በበለጠ እንፎርሜሽን ቢትሰጡ እናመሰግናለን

  • @user-zt5bz5fy2p
    @user-zt5bz5fy2p Před rokem +3

    መጠጥ ከመስራት ምን አለ የለልብስ የስኳር የህፃናት ምግብ ወዘተ

  • @tigaliyatig3946
    @tigaliyatig3946 Před rokem +1

    እባካቹሁ እሪዱኝ ከሰውዚ አፉሪካ ትጅ እባላለሁ በጣምም ኑሮ ከእጂ ወደ ኣፈ የሆና ኑሮ ነው ምኖረው ከታቺላቹሁ እሪዱኝ ጌታ ይባሪካቹሁ ።

  • @user-fm2nv9jw2t
    @user-fm2nv9jw2t Před rokem +1

    እርዱን. እባካችሁ ከአረብ. አገረ. እንላቀቅ

  • @metiworku1601

    ስላም ለእናንቴ የሁን ቤተሠብ እባካችሁ እቢተሸን የሚልክልኝ ሠው ፈልጉል እኔው ከፍዬ ምጣት እችላለሁ !

  • @aliabdrehman
    @aliabdrehman Před dnem

    ሰለም ❤❤❤❤❤🎉

  • @aliabdrehman
    @aliabdrehman Před dnem

    ሰለም❤🎉🎉

  • @mattimenna587
    @mattimenna587 Před rokem +1

    በጣም እናመስግናለን, በጣም ጠቃም ውይይት!

  • @legessehagos6371

    Selam selam yetekeberachu

  • @abebakinfe5463
    @abebakinfe5463 Před rokem +1

    Ato tekelemikal, nice work. Keep it up. Am attorney in bank in Ethiopia. But now in USA.

  • @mengistubezabih2523
    @mengistubezabih2523 Před rokem

    Good job brothers I like your plans

  • @DagiAbera-pu2gz
    @DagiAbera-pu2gz Před rokem

    ጠቃሚ መረጃ ነው። እናመሰግናለን።

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Před rokem

    I like your plan really

  • @BerukGebersadik

    ok I will Try