ወዘኔ ሀረራ(ላሊማ ላሌ ላሊማ) ዴልታ ሙሀመድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የስልጤ ማህበረሰብ ራሱን በራሱ ለማስተዳደር በትግል በነበረበት ሰዓት ዴልታ መሀመድ በኪነጥበቡ ዘርፍ ፋፎችን ታግሎ እያታገለ የነበረ ከባልደረቦቹ ከነ መሀመድ ስርጋጋ በመሆን የትግሉ መቅኔ ነበሩ ይህ መድረክ በውቢቷ አዳማ የስልጤ ሁለተኛዋ ከተማ በሆነችዋ የነበረ ደማቅ ፕሮግራም ነበረ። ሀጂ ሻሚል ሁልሰቦና ሌሎች ታጋዮችም በመድረኩ ይታያሉ።
    ስልጤ ራሱን በራሱ ማስተዳደር የጀመረው በቅርቡ በ20ዎቹ እድሜ ውስጥ መሆኑን ልብ ይሏል። ይሁን እንጂ የስልጤ ማህበረሰብ ኢትዮጵያን ከመሰረቱት የሴም ህዝቦች ውስጥ የነበረና ባህልና እምነቱን ሳይለቅ እስካሁን የቆየ ታታሪ ኢትዮጵያዊ ህዝብ ነው።

Komentáře • 11