Ethiopia - በጠቅላዩ ፊት የተደነቀሩት መሪ! | አዲሱ የኬኒያና ኢትዮጵያ ፍጥጫ
Vložit
- čas přidán 24. 05. 2024
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
Eritrea is the most stable nation in Africa that refused to be a puppet of the west.
ከአሜሪካ ምንም ይቅርብን
101% America lale andache negere keneyan alefelegechem hulachenem enayalen edema yesten enje
አገራችን በዲፕሎማሲም በኢኮኖሚም ኪሳራላይናት በዚሁከቀጠለ ከባድነው
እባካቹ ስለ እግዚአብሔር ድምፅ ሁኑን እባካቹ😭🙏
በአዳማ (ናዝሬት) ከተማ ወጣቱ እየታፈሰ ነው በቀን በጠራራ ፀሐይ ከመንገድ ላይ እየተወሰደ ነው ትምህርት ቤት መሄድ ፈርተናል እጅግ ብዙ ልጆች ተወስደዋል ከእኛ ሰፈር በጣም ብዙ ልጆች ተወስደዋል። እባካቹ ድረሱልን እባካቹ እባካቹ
You also go what are you doing
Wetadrun fano achedw.mastawqa beawtam yemgebalt swe ata.begdaje jemr
እነዚህ አላዋቂ መሪዎች ይኸው የሀገራችንን ክብር አሳልፈው ሰጡ
BRICS ፖለቲካውን ብታቂ ጥሩ ነው
አንተ ሆዳም ክብር ማለት ለአሜሪካ ፍላጎት ተገዝቶ እርዳታ መቀበል አይደለም
Bado chinkilat
አቀራረብ በጣም ጥሩ ነው ከአሜሪካ ጥገኝነት መውጣት አለብን የአሜሪካ ዲፕሎማሲ ያለ ጥቅም ምንም ነገር የላትም እኛ ደግሞ ኢትዮጵያዊያን ከዚህ ድህነት ማውጣት አለብን በመጀመሪያም የአሜሪካ እርምጃ እንደ ቅጣት እየሆነብን ያለው BRCIS ስለተቀላቀለች ነው ማለት አንድ እርምጃው ወደ ከፍታ ፈጣሪን ኢትዮጵያን ለዘላለም ይጠብቃት
😂😂😂😂
በትክክል
ትክክል አሜሪካ ከነ ጭራሹንም መውጣት አለበት ከዲፕሎማስ በስጣቀር የምን እርዳታ ነው
@@kamilsiltie12 😂😂😂😂
@@kamilsiltie12እናም ትግራይ ትራብልህ 😂😂😂 ትግራይ ከእርዳታ ውጭ መኖር አትችልም ይህች ነቀዝ አገር ነቀዞች ህዝቦች
ከአሜርካ ምንም አላገኘንም ምንም አናጣም።
ድል ለራሽያ❤❤❤
"ነበር ባይሰበር"እንድሉ አሁንማ ሀገሪቱ መንግሥት የላትም፤ድል ለፋኖ ብቻ!!!!!💪💪💪💪💪💪💪
😅😅😅😅😅
Ha ha from amhara to Ethiopia
ህልመኛ
Shutam fano yebda
F fano and amhara People,there is Only one ethiopie of nothing.
የአሜሪካ ጥቅም ይቅርብን
ጥንቅር ብሎ ይቅርብን፡
አሁነው ሲተፉህ እንጅ እድሜልክህን ላሜሪካና ለስራኤል አምላኪ ተገዥ አፎንዳች አልነበራቹሁ ወረኛ 😂😂😂
@@SayfadinMohamad-dh4tkአሜሪካ ያገኘነውን አንድ ነገር ጥቀስልኝ
Wiliyam ruto he is best leder
ህፃን መሆኑን አይቶ ነጠቀው። Bravo Ruto !
እሬሳ
@@madotube3523 tebeda
ህፃንን የሚያውቅ ህፃነው።
የእናቱን ጓዳ ለመስረቅ ስላልተባበረ ነው አይደል ህፃን ይሆነው ?
ኢትዮጲያዊ ከሆንክ ነጭ አምላኪ አትሆንም
"ኢትዮጲያዊ ነኝ" ብልህ እንዳታስቀኝ🤣🤣🤣
ኢትዮጵያ የጎፋንድሚና ልመና ሃገር፡
እና እነሱ ህኛን እራሳችንን ችለን እዳንቆም እስካውን አርገውን ነበር አውን ግን ምንም ተላላኪሆች ቢያስቸግሩም እኛ አይላችንን እናጠናክራለን ከብልጽግና ጋር
ከብልግና ጋር ወደ ገደል!!
😂😢😅😢😂😅😢😂
ሰላም ለለገራችን
You don't need competitions! Just try to make a great relationship with the regions.
Hodame Nehe!!
በጎሮቤቱ የሚቀና ምቀኛ ብቻ ነው! ብቻ ልክ ከማውራት መስራትና የራስን ትልቅነት ማውራት!
አሁን ልበ ደስ ደስ እያለኝ ነው ፡ ከጥቂቶች በስተቀር ብዙዎቹ የአሜርካና የምዕራባውያኑ ነገር ስለገባችሁ በጣም thank you
አልገባኝም ትንሽ ማብራሪያ? 🙏🏼
Ruto of kenya is a well educated person but Abiy is a most comodian ruler of ethiopia
አውሬ እሮሞ ሀይል አራጅ ባለየ 6 ስድስት አመት የአማራን ህዝብ እያረደ ያል ሒትረል ሀይል አቢይ አሳራጁ ቡዳ እንዴት የኬኒያው መንግስት አይመረጥ በአሜሪካ ይገባዋል ከኢትዮጵያ አውሬ መንግስት ነኝ ያለ ሀይል አይመረጥም ይወድቃል እንጅ ይህ ሒትረል ዳሽ አራጅ ሀይል ውሻ እድሜአቸው ይጠር አሜን አሜን አሜን ደሞን ይመረጡ ጌታ ይንቀላቸው አሜን
Still we are going well alhamdu Lilah don't worry we have Allah so egzaber will protects Ethiopia for ever
😢😮😊😅😮😢
ኢትዮጵያ በጦርነት እድትወድቅ ያደረገቻት ኬንያ እራሷ ናት ሸኔን አሰልጥና የምትልክ በአሜሪካ ትዛዝ ኢትዮጵያን የጦርነት አዉድማ አርጋታለች ለይትዮጵያ ዉድቀት ተጠያቂዉ ኬንያ ናት
በጣም ነበር ያበሳጨኝ ግን እኛ ዛያለን፡ኬንያ 😢😢😢
ጠባቦች ኢትዮጵያን እንመራለን ብለው ጣሏት።
ማፈሪያወች። አገር መምራት ጥበብ ይፈልጋል ።
Ke america men yigegnal hulem lemena lemen ke China india Iran anemarem belemena enji menor anchelem
William Ruto is a smart man who cares about his country. Well done Kenya👍🏻👍🏻
የትም ቦታ አይደርስም ።
ሲጀመር ይሄን ነገር አብይ ይፈልገዋል አለም ኢትዮጵያን እንዲጠላ ፍላጎቱ ነው አላህ ያንሳው እና
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ሩቶ ታላቁ የአፍሪካ መሪ።
እንዴ አንተ አይነት ኋላ ቀር ነው ኢትዮጵያ እንዳታድግ የከለከለው😂😂
No
ለልማት የገቡት ሀገራት ሀገራችን ውስጥ ምን እንደሰሩ ብትነግረን ክክክክ ችጋር ነው የጠሩብን አብቹ አሁን ቃል በተግባር ቃሉን ሲፈፅም ባንዳም ባዳም ተነሳበት ትላትም ዛሬም ነገም ኢትዮጵያ ብርቅዬና ተፈላጊ ሀገር ነች ማንም ዞሮዞሮ ይመጣል አለቀ አንለማመጥም አብቹና የበታቾቹ ስራላይ ናቸው እኛ ደጋፊዎቻቸውም ከጎናቸው ነን ሀገሬ ኢትዮጵያ በውድ ልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች ድል ለሀገሬና ለፍልቅልቁ መሪዋ 🇪🇹💓🌺🌺💪💪
😢😂😢😮😅😊😅😮😢😢😂
መቅናት አያስፈልግም፤ አሁን ኬንያ ነች የጠከበረችው ሀገር! ሰላም እሰከባሪ እየተባለ ኢትዮጵያ ብቻ ዶላሩን ስትግጥ ኖራለች፤ አሁን መከላከያ የገዛ ዜጎቹን ሊጨፈጭፍ ሀገርውስጥ ሲርመሰመስ ያንን የሰላም ማስከበር ዶላር እድል ለኬኒየ አስረከበ! ጥጋብ መጥፎ ነው፤ እኛ ኢትዮጵያውያን ጥጋበኞች ነን፤ የተሰጠንን እድል እንኩዋን እንደ ግል ዝና እንጠቀምበት እና ጥጋብ ውስጥ እንወድቃለን፤ ለዛ ነው ያ ትዕቢት አድጎ የሀገር ውስጥን እልቂት የወለደው፤ ጥሩ ነው አሁን ኢትዮጵያ አንዳችም ለዓለም የማትፈይድ የክፉዎች እና የወንጀለኞች ሀገር ነች፤ ለምንም ነገር ዓለምአቀፍ ተቀባይነት ሊሰጣት አይገባም፤
ወንድማቸን ! ጠመንጃ ቁጭ አድርገን እህል ማምረት አለብን የሚባለዉ እኮ ይህን ይህን በማየት ነዉ ። ስለዚህ ወንድሞችህን ምከር ፤ ሁላችንም ምርት ካሳደግን ስጋቱን ከ50% በላይ መቀነስ እንችላለንና። ለነገሩ እኛም ወዳጅ አናጣም ፤ እናዳትፈራ ።
እኔ ኢትዮጵያ ዛሬ ካለችበትም እንዳታዘቅጥ እፈራለሁ! ኢትዮጵያውያን በዐቢይ አሕመድ ዓሊ "አመራር" ውድ ሃገራችን ወደባሰ አዘቅት እንዳትወርድ ሥጋት አለኝ!
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምንም ማድረግ አይችልም አሜሪካ የፖለቲካ ጥቅሙ ፈልጋ ነው ምን አልባት ራሳችንን በብዙ ነገር የመቻል ተስፋ ስላለን BRICS
የኢትዮጵያ ከፍት ቅርብ ነው ጠብቅ
የሀገሬ ከፍታ ቅርብ ነው አትጠራጠር፡፡
No matter what America does to anyone, the fact that Ethiopia is a member of BRICS is ten times more than being a bully for America. Benefit comes with freedom, not with crookedness. BRICS ✌️ 🇪🇹
መቼ መልካም እና እውነት እንደምታወሩ
በጣም ደስ ብሎናል ኬንያ በመመረጧ እነ አምባሳደር ስዩም መስፍን ግንባራቸውን ተመተው መሞት ይገባቸው ነበር ጀግናው አምባሳደር ትግራይ ህወሃት የኤርትራ ጦር አምጥተን ሚሊዮኖችን ድንግል ትግራይን ሲኦል ስናደርግ የራሳችንን ኢኮኖሚ ስናወድም እሰይ ስትል ስትደግፉ ነበር የኦሮሞን ጦርነት ስትደግፉ ነበር በአማራም ጦርነቱ ቀጥሏል ይህ ሁሉ መሆን አልነበረበትም ከብልጽግና መቶ ግዜ ህወሃት ይሻል ነበር በውጪ ጉዳይም ኤርትራን ጣልቃ ገብታ ስትወጋን ስትደግፉ ነበር እሚገርመው ይህ ሚዲያና አንዳንድ የአማራ ሚዲያዎች በሱማሊያ ጣልቃ ገብነትን ትደግፋላችሁ የራሳችንን ሰላም አደፍርሰን የሱማሌንም ሰላም ስናደፈርስ ይህም ስህተት ነው የአፍሪካንና የተ መ ድ ቻርተር ማክበር አለብን በሱዳን ጉዳይም ጣልቃ ገብተን እየበጠበጥን ነው ይህ ሁሉ ስህተት ነው ኢትዮጵያ ከ14 ግዜ በላይ በተ መ ድ ተከሳሉች የራስን ህዝብ ጁኑ ሳይድ በመፈፀም እንዲህ አይነትታሪክ ነው ያለን
ድል ለአማራ ፋኖ።
አንተ ደነዝ ፋኖ መቼም ድል አየደርግም ምክንያቱም ፋኖ አንድ ብሔር እንጂ ሙሉ ኢትዮፕያን አይወክልም። ብሔርተኛ መቼም ድል አያደርግም
@@user-rg7ix4cv9v አሁንም ፋኖ አሸንፎል አንተ ዘረኛ
የኢትዮጵያ ውድቀት ደጀመረው አፄ ሀይለስላሴን ኋይት ሀውስ ተቀብለው በአሜሪካ ጎዳና ካንሸራሸሯቸው በኋላ ነው። ንጉሱ ምን እንደተነጋገሩ ምን እንደፈረሙ የምናውቀው ነገር የለም። ግን ከዛ በፊትና ከዛ በኋላ ያለውን የኢትዮጵያ ሁኔታ አይቶ መጠርጠር አይከብድም
ከአሜሪካ ወዳጅነት መጨረሻው አያምርም
ሀይለስላሴን አሜሪካ በደማቅ አቀባበል ካደረጉላቸው ቡኋላ አስገደሉዋቸው አሁንም ኬንያን ጉድ ያረጉዋታል ግን ሩቶ እጅ አይሰጥም
ቢርክስ ስላልገባች ነው ምሲክን ኪንያ😂😂😂
ለጥቅማቸው ነው ። ምን ለማለት ፈልገህ እንደሆነ አልገባኝም ።
ምንም እንኳን አብይን ባልደግፍም ከአሜርካ መራቅ የተሻለ ይመስለኛል
ህወሀት/እህአደግ እትዮጵያን ስመራ ይህ እንደምመጣ አውቀው እየሰሩ ነበር ፡ ስለዝህ እትዮጵያ ፍቷን ወደ BRICS ታዙር
ኤረ ኢትዮጵያ ብሕግ አምላክ ነጻ ሆና ኣታቅም ::
ከብሔር ብሔረሰቦች ፊላጎት ውጪ ማንነታቸውን ቀብሮ በምላሰ ቅቤ እየተቀባባ ዛሬ ላይ የደረሰው ቆሞ ቀሩ የኢያ ሥርዓት ከሕዝብ ጋር የሚያሰታርቅ ሕዝባዊ መንፈሰ ያለው ወገን ካልተፈጠረ ለመፍጠርም የመተሳሰብ የመከባበር እምነት ያለው በሕዝብ ድጋፊ ካልወጣ በቆሞ ቀሩ የድንቁርና ጨለማ ለመጓዝ የሚፈልጉ ሆድ አደሮችና ተላላኪዎች በበዙበት እንኳን ከአሜሪካ መለያየት ከዓለም ካርታ የመፋቂ ዕድሏም የሰፋ ይሆናል ሁሉም የኔ ለኔ የሚሉ ሠራዊት&(አራዊት)አሰልፈው የሚፈነጩባት ሀገሮ ለምንም ለማንም እንደማትበጅ ከእሰከ አሁኗ ታሪኳ በላይ ማሳያ አይኖረሰምና እንደሕዝብ ማሰብ አሰፈላጊ ነው
Ayayazun ayato Cabxowun Qamawa Ale Ya hagare Saw.Ihe Zagajat La Ethiopia Naw
ምድረ ፋራ ቆይ እናንተ ብቻ አራዳ ኬንያ ከመቼ ወዲ ነው ከኢትዮጵያ ጋ ተጣልታ ምታቀው ይልቁኑ ድራማውን አቁማችሁ ለሀገራችሁ ሰላም ብትሰብኩ ይሻላችሁዋል ሰምተሀል ማንም አያምንክም
ኢትዬጲያ፡በትክክል፡የሚመራት፡መሪ፡አሁን፡አግኝታለች፡እኛ፡ነገራችን፡ወደቀ፡ሲባል፡ተሰበረ፡ነው፡እንጂ፡ዘመኑ፡ሊያስተባብረን፡የሚችል፡ግዜ፡ነው፡፡የእኛ፡መውደቅ፡ጠባቂዎች፡በበዙ፡ቂጥር፡ጥንካሬአችን፡ይበልጣል፡እንጂ፡አንወድቅም፡፡እንደ፡መስከረም፡አበባ፡አብበን፡ነው፡የሚንነሳው፡የተጠቀለ፡ገመድ፡አይፈታም፡እንጠንክር፡ጥላቻን፡ትተን፡እንነሳ፡የሚያብርብን፡እንደ፡ባህላችን፡አንድነት፡ነው።
የሌላው ሀገር ዜጋ የውስጡን ችግር በውስጡ በሰላማዊ መንገድ እየታገለ መሪውን ያከብራል። እናንተ ግን ኋይት ሀውስ በር ላይ ስታለቅሱ ስታለቅሱ ሀገራችሁን ለዚህ ዳረጋችሁ።
ኬንያ የፈረንጆች ወዳጅ ሳትሆን ተለጣፊ ነች። የቅኝ አገዛዝ ሰለባ ሰለ ነበረች አየጎረበጣት እርዳታቸው እንዳይቋረጠባቸው ተለጣፊነትን መርጠው እየተወዳጁ ነው። የመንግሰት ባለ ሰልጣኖች በሙሰና እየከበሩ ሰለ ሆነ ለደሃው ህዝብ አይቆረቆሩም።
ኢትዮጵያ ፊት የሚደቀን ምንም ዓይነት ከሴት የተወለደ ሰው የለም።
አብይ አህመድ ሀገራችንን ቀልቁል ሰደዳት የታሪክ አተላ
ሲጀመር ዊሊያም ሩቶን ከዚህ ጋር ማወዳደራችሁ ያሳዝናል።
ትልቁ ችግር ገዜጠኞችነየፖለቲካ መሪነኝ በይ ከጥገኝነት ከለመዉጠት መንሴኤ ኢንጂ ዲፕሎመስ መለከት የለበት አሜርካ በምትጠራ ሰይሆን ሠርተዉ ሀገሪህን በመቀያሪ እራሰን በራስ በመለወጥ ተፈለግነትን በመሰደግ ነዉ።
የኣፍሪቃ King of king ኢሱ & ሩቶ
አብይ ሲጀመር አቅም የለውም ሰፈር አይመራም
በዲፕሎማሲያ ተቀደምን የሚል ዘገባ በራሱ ያስቃል በትግራይ ጦርነት ጊዜ አሜሪካ አላስፈላጊ ጫና እያረገችብንን ነው የሚል ተደጋጋሚ ዘገባ ስትሰሩ አልነበር እንዴ ፖለቲካውን ለተከታተለው መንገዱ ግልጽ ነው.......
Yihe hulu yehonewu la amara na la tigray newu lela abiy bichawun min yadrg zaregnoch iyalu
በድሮ በሬ ያረሰ የለም
ሊቀናም አማረዉ?? አልተማረም አይ እኮ
Doctre neye bewl yeqededal. English menzare yemayemch.doctrat 😂😂😂😂😂😂
ለአሜሪካ ያጎበደደ ያው ትራፊ ይጣልለታል የታወቀ ነው
Abiy yetarik atela
Yidnkereh
አውነት ነው ግልፅ ነው እኔ በዘመኔ ኬንያ ውስጥ አሰከ አሁን አንዳች የጦርነት ዜና አልሠማሁም ምርጥ ሰላማዊ ሀገር ነች ተመራጭ ነች አባቶቻችን በደርግ ዘመን አንደ ወጡ ቀሩ ያ አሰቃቂ ጦርነት አበቃ ሲባል ኢትዮ ኤርትራ ጀመረ የእሱ ጠባሳ ሳይጠፋ ዘግናኛ የተባለው የትግራይ ጦርነት ተነሣ አሱ በቃ ሲባል በአማራ ክልል በኦሮምያ ክልል የሚደረጉ ጦርነቶች አገሪትዋ አበሳዋን አየበላች ነው በጦርነት አዙሪት ውሰጥ ሆነን ማን ይፈልገናል መሳርያ ሻጭ የሆኑ ብቻ ናቸው አኛን የሚፈልጉን
ነበር እንጂ የነ ሀይለስላሴ ሀገር በአለም የምትከበር ነበርች 😢😢😢( የአብይ አህመድ ሀገር ግን በአለም ፊት የምትወገዝ ሆነች
አሜሪካምኗ ሞኝ ነው በእየ ቦታው ቦምብ ከሚያፈነዳ ህፃን ጋር ምታብድ
ነበረች አሁን አይደለችም አሁን ኬኒያ ናት
Kenya has no bandets on the roads and high ways like Ethiopia. A
divided house can not stand.
ሮቶ ይገባዋል ጆባይደን ትክክል ናቸው ሮቶን መምረጣቸው ገዳይ አራጅ ኦሮሞ ሀይል አይመረጥም ይወድቃል እንጅ
Well done Kenya lead good man.👌🏽💚💛❤️
አሜሪካ ዘው ብላ አትገባም ብሆን ዬሆነ ነገር አግንተ ነው
ትህድ አሜሪካ አስካሁን አንድ ኩባንያውን በእትዮጵያ መሰረታለች ??? አስብ እስካሁን ምንም አይነት ድጋፍ አላደረገችም ። ስለዚህ Brics yishalenal bilenal.
ምን አብይ እኮ 000 ነው ምን ከምን
ነደንቆሮ ስብስብ ሀነራችንን አዋረዷት የደንቁርና መሪወች l m sorry
ሰላሞን ልተነሳት ነው በለኛ መቸም አሚሪካ የነካችው በርካ የለውም
Ethiopia should work only for itself. No need competition it is nonsense.
Yes, brilliant mind comment
😢😮😅😊😅😮😢
ይህ ሽማግለ ያለፈዉን የዓለም እግር ኩዋስ ዋንጫ ሁዋይት ሃዉስ ዉስጥ ቁጭ ብሎ ያየዉ ከእኛ ሃገር መሪ ጋር አልነበረም? እስቲ እናየዋለና ! የታባቱን !
Although Ethiopia is not colonized, it poor country. This is due to the previous incorrect leadership. If Ethiopia is economically strong, that changes.
Over the last 100 years, Ethiopia has seen limited tangible benefits from its diplomatic alliance and partnership with the USA. While the US has often prioritized its own strategic advantages, Ethiopia has struggled to realize significant growth and development from this relationship. The focus has frequently been on US interests rather than mutual benefit.
Given this context, it is clear why we should not rely on US dependency, which has historically provided minimal advantages for our nation's progress. Instead, Ethiopia consistently chooses paths that affirm our independence and sovereignty. By diversifying our international partnerships, such as joining BRICS, we aim to foster more equitable and beneficial relationships that support our economic growth and development goals. This strategic realignment is crucial for ensuring Ethiopia's self-reliant and sustainable future.
Ruto is a brilliant and knowledgeable man. He is a unique African leader we have never seen in history. Great and intelligent leaders are always respected and benefited.
No he's not, he is a Western puppet
Ruto is a Western puppet and have slave mentality.
የኤራትራ ሾላ በደፍኑ ከማለት ይልቅ ኤሪትራ አትጎነበስም ማለት ይቀላል
የሞተ አይጎነበስም ኤርትራ የሞተች ቀሞ ቀር ሀገር ናት ለዚ ነው የኛ ቆሞ ቀሮች ሚወዱዋት ቢጥ ለቢጥ
Rutto is an educated person with REAL degree. Abiy is a 4th grade dropout hustler.
Tellalaki mehon, indeh new. You can be replaced anytime. But you are still a servant. Awdelday tellalaki hulla.
3,000, 4,000 amet eyetebale aggul gurra min elutal??
ኢትዮጵያ እንጅ አብይ ታዋቂ አይደለም። ኬኒያና ሩቶ ስለሚታወዎቁ ታዋቂ ሆነዋል።
አቢ እኮ ኖቤል ነው
አንተ ለብዙ ችግሮቻችን ጦርነቱን ስታነሳ የጦርነቱ ሁኔቻ በአስገዳጅ ሥልጣንና ጥቅም ፍላጊዎች ጥምዘዛና አልጠመዘዝም ባዮች መካከል እንደሆነ ወያኔን ለምን አታብራራም?
Green legacy guttumaa guttuttii hinjirtu jechuu Alhuhamdullahi galata rabbii guddattii mumicha ministry Ethiopia dr abiyhamed Ali only human being destroy species
ጠቅላይ አደለም አሳራጅ ነው
Rutohom abiyem African wed kegne gezate lemasegebate eyeserache nw
Endet tmertenalech agua agdewunan mengistim American koyu ketekarenu lemin BRICS abal honin tadiya ahunima amertenim
ተፎካካሪ ሲኖረ ነው ሀገር የምታደረገው
ትንሽ ሰው ትንሽ ነው አንሶ ያሳንሳል
ድሩየው ብልግና እያለ እዴት ይታደጋል?
ከፍ በል ብንለው ማነስን ልቡ ሽቶ
አሱ ራሱ አንሶ አገር አሳንሶ
ከስው ልጅ ህይወት ለምለም እሳር መርጦ
እዚህ አደረሰን ቤተ መንግስት ገብቶ!
BAKH TEWAT AMERICAN ETHIOPIA YE BRICS ABAL STHON WUSTUWAN SLASHMEDEMEDAT NEW.
ውዳቂ መንግስት ያፈራችውን ኢትዮዽያ ከሰከነችው ኬንያ ለማወዳደር ማሰባችሁ ይገርማል።
ድል ለአማራ።
እና ሌሎች አፍሪካ ሃገራት ላያድጉ ነው 🤔 እናንተ ስታድጉ አልተገዛነ እናንተ ሲሳካላቹሁ ጀግና ኢትዮጵያ የግዜር ሃገር ተረተረታቹሁ መከራ ሌሎች አፍሪካ ሃገራት ሲሳካላቸው ኢትዮጵያ ተነጠቀች ኢትዮጵያን ከዱ ተረተረት ሰውም በየኮሜንቱ ይሳደባል ጭራሽ ማደግ የለለበት ህዝብ ሀበሻ ነው ለራሱ አይሆን ለሌሎች መሳካት አይወድ ።
Fasame Ethiopia gebre sodome ayidelechime Kemeriyachine gare Egizabihere Ale !!!
የሞተች አገር ይዞ ጉራ የማጓራው አማራ ነው። አማራና በቁልቁለት የተለቀቀ ባዶ በርሜል አንድ ናቸው። ከወደቀች አመታት ያስቆጠረች እቺ አገር ቢያንስ ወደ 10 ትንንሽ አገሮች ካልተቦጫጨቀች ጦርነቱ፣መፈናቀሉ መቼም ቢሆን አይቆምም።
አብይን ጠይቀው
በሩጫም ተገዳድራናለች
ምነው ዶ/ር አብይ እኮ ባለፈው ዋይት ሃውስን ጎብኝቷል ዋሽህ ያኔ የለህም?
Allah ale lenya