ከእንቦጭ አረም ከሰል ማምረት የሚያስችል ማሽን የሰራው ወጣት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #ፋና #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Komentáře • 7

  • @Myen0912
    @Myen0912 Před rokem +7

    ወንድሜ አንተ አሜሪካ ሀገር ተቀምጠው የኢትዮጵያ ምሁራን እያሉ ከሚያደነቁሩን ዶቆሮ ስብስቦች መቶ ሺ ጊዜ ትበልጣለህ‼️❤️✅

  • @haregewinbekele8276
    @haregewinbekele8276 Před rokem

    Congratulations! 👏👏👏👏👏 thank you! May God bless you with more investments.

  • @ifatawi8112
    @ifatawi8112 Před rokem +1

    በርታ ቴክኖሎጂ ቢስፋፋ ብዙዎችን የስራ ባለቤት የሚያደርግ ተግባር ነው።

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Před rokem

    My feelings, this generation not creating peroblems, solving problems You're unqie gifted yang man, this is the beginning, you can do more than that
    God bless you and your family

  • @wasehune434
    @wasehune434 Před rokem

    ይህንን፡የመሠለ፡ምርጥ፡የፈጠራ፡እውቀት፡የሠጠህ፡እግዚአብሄር፡ይመስገን፡፡ የሚገርመው፡ግን፡ይህንን፡የተመልከቱት፡ብዙ፡ሆኖ፡ሣለ፡መልካም፡አስተያየትና፡(comments & like button) ያደረጉትን፡ስመለከት፡ይህ፡ትውልድ፡ይህንን፡የተመለከቱት፡ብቻ፡እንኳ፡ብንመለከት፡ምን፡ወደው፡ምንን፡እንሚጠሉ፡አልገባኝም፡ አቦ ! እነሱም፡አልገባቸውም፡፡ በጣም፡ጥቂት፡ብርቅዬ፡ምርጥ፡ሰወች፡ብቻ፡ያሉባት፡አገር፡፡

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 Před rokem

    ጀግና ነህ 👍👍👍