GMM TV : ጉዳያችን# "እኛ ፍትህን ብቻ ሳይሆን እኩልነትንም እንፈልጋለን።"አቶ ይርጉ ታምሬ (የህግ/የሒሳብ ባለሙያ)ዶ/ር ተካልኝ ፋንታ (የህግ ባለሙያ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 10

  • @selamleethiopia2906
    @selamleethiopia2906 Před měsícem +2

    ተባረኩ ዶ/ር ተካልኝ ፋንታ እና አቶ ይርጉ እንኳን ኢ/ር እንደገና ለዚህ አበቃችሁ ስለ እናንቴ ኢ/ርን እጅግ አመሰግናለሁ በርቱ ገና ብዙ ብዙ ከእናንቴ እንጠብቃለን ጋዜጠኛ ዉንም ኢ/ር ይባርከዉ

  • @genettakel7722
    @genettakel7722 Před měsícem +1

    ፍህት ፍትህ ፍትህ ለቃለ ሕይወት

  • @IssacAbigial
    @IssacAbigial Před měsícem +1

    Tebareku

  • @DegefaShamebo-si1mz
    @DegefaShamebo-si1mz Před měsícem

    Tabaraku ❤

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb Před měsícem +3

    ፍትህ በቢሾፍቱ ለሚገኘው ለኩሪፍቱ የኢትዮጵያ ቃለህይወት ቤተክርስቲያን

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 Před měsícem

    ሰለ ነጻነት ፍትህ እና መብት ምድራዊው መንግስት ምን ይላል ምንስ ይተገብራል? ወንጌልስ
    በምድር ስለሚኖር ስለ ነጻነት እና ስለፍትህ ምን ያስተምረናል? ክርስቲያን በምድር ሲኖር ዓለማዊ ነጻነትን ፍትህን መብትን እንዲሁም የመንፈሳዊ ነጻነት ፍትህ እና መብት በምን መልኩ ይተገብራል? ክርስቲያን በእነዚህ መርሆች እንዴት ይስተናገዳል? በእዚህ ረገድ ክርስቶስ አማኞች ምን ይገጥማቸዋል እንዴትስ ምላሽ መስጠት ይገባቸዋል ብሎ አስቀድሞ አስተማረን? የትኛውን ትምህርት እንከተል? በእነዚህ ጉዳዮች የአለም አስተምህሮ ወይስ የክርስቶስን አስተምህሮ? አሁን አሁን ክርትስቲያን የክርስቶስን ፍጹም አስተምህሮ ላይ ከመደገፍ ይልቅ ምብትን ነጻነትን ፍትህን በተመለከተ በአለማዊው አስተምህሮ ላይ የማዘንበል በእርሱም መፍትሔ ለማገኘት ተስፋ ሲደረግ እና በእሱም ለመዳኘት እና መፍትሔ ለማምጣት መሯሯጥ ይታያል:: ዓለም/መንግስታት/መሪዎች ላወጧቸው መርሆች፣ ህጎች ፈጽመው እንደማይገዙ የአደባባይ ሚስጥር ነው ይሄ ጥሰት ደሞ እየባሰበት እንጂ እንደማይሻሻል አባታችን ኢየሱስ አስተምሮናል:: እናም ክርስቲያን መትን ነጻነትን እና ፍትህን በዓለማዊው ስርአት እና አካሔድ እና ህግ ለማስከበር መሯሯጥ ትልቅ ክስረት ነው:: ብንፈልግም ባንፈልግም ዓለም በእኩልነት እና በፍትህ ዓይን አታየንም አታስተናግደንም:: ይልቅ ወደ ክርስቶስ ትምህርት እንመለስ
    ሐዋሪያት ከዓለም ህግ ውጪ በእግዚአብሔ ህግ እየተመሩ ወንጌልን ሰበኩ እንጂ አንቀጽ እየጠቀሱ የምድሩ ህግ እንዲቀየር መብታቸው እንዲከበር አዋጅ እንዲሻር እንዲስተካከል ተግተው አልሰሩም ጊዚያቸውንም በእዚህ አላጠፉም:: እናስተውል የእርሱን ትምህርት እና ፈቃድ ለማድረግ እንትጋ::

  • @addisuamare6922
    @addisuamare6922 Před měsícem +2

    ቆይ እኔ እምለዉ ቤተክርስቲያን ምን ነካት በኩሪፍቱ ስላለችሁ ቤተክርስቲያን የገጠመን ችግር የሚፈታዉ አዋጅ የሚገለበጠው በፆምና በፀሎት ሆኖ ሳለ እኛ ግን የአለማዋዊውን ህግ እየጠቀስን እየፎከርን ነው እባካቹ መሪዎች አማኙን አመፀኛ አታድርጉት ይልቁኑ ወደፀጋው ዙፋን በእምነትና በንስሐ እንድንቀርብ አውጁ እኛ የሚያምርብን እና ሚጠበቀው ይሆ ነው።ቤተክርስቲያን እኮ የገሀነም ደጆች አይችሏትም የተባለች ናት አሁን ግን ጉልበት አጣች ይሆ የሚያመለክተዉ ምንያህል በቁጣ ውስጥ እንዳለን ነዉ ስለሆነም መፎከራችን ትተን ህገመንግስት ሳይሆን መፅሀፍ ቅዱስ ሚለንን ለመስማት ወደቃሉ እንመለስ።ጌታ ይቅር ይበለን። እየሱስ ጌታ ነው!!!!!

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Před měsícem

      የእኔም መረዳት ይሄ ነዉ የእኛ ጉዳይ በጌታ እጅ እንጂ በሌላ እጅ አይደለም እኩልነትስ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነዉ ወይ?

    • @yosefseyoum622
      @yosefseyoum622 Před měsícem

      ትክክል መቼም በዓለማዊ ህግ መብት አናስከብርም የህግ ጠሰት እና የመብት ጥሰት በክርስቲያን ላይ እየባሰ እየጨመረ ነው የሚሄደው ይህን ልናስቀረው አንችልም ይልቅስ በእዚህ የመብት ጥሰት ክርስቶስን አዎ እሱን ለገራፊዎቹ ለሰቃዮቹ በመስቀል ሆኖ የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ያለውን እንግለጥ እንጂ ህግ በመጥቀስ አናመልጥም::