Anchor Media ''በዚሁ ከቀጠለ የኦሮሚያ ክልል እንደክልል ሊቆም አይችልም። የዘር ፖለቲካ በዋናነት ያደቀቃቸው ትግራይንና ኦሮሚያን ነው'' ዶ/ር ዮናስ
Vložit
- čas přidán 3. 05. 2024
- Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
አማራው አንድ ሆኖ መውጣት አለበት ።አዎን አለበት። አማራ አንድ መሆን አለበት። ፋኖ አንድ መሆን አለበት። ይህ ሲሆን ኢትዮጵያ ተስፋ ይኖራታል ።ደቡብ ተስፋ ይኖረዋል። የጎንደር የጎጃም የወሎ ፈኖዎች አንድ መሆን ተስፋ ያሠጣል። ወደዱም ጠሉ የሸዋ ፋኖ ወደአንድ መምጣት አለበት።
ማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት😅
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤው በአል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤
መሳይ መኮንን የአማራን ወጣት ሞተው ካላለቁ አይረካም . ሰውዬው ከአገር ከወጣ 40 አመቱ ሆኖ ነው ስለ ኢትዮጵያ የሚያወራው መሳይ ጭንቅላቱ በአብይ አህመድ ተነክቷል
@@YonasTolo
ትክክል እኔም እየፃፍኩለት ነው ይሄ የሆነ ጉልቻ ከሁን በፊትም መሳይን ወቅሰናል አታምጣብን እኛ በተግባርም በወሬም የሚያርደን ነው የሰለቸን ይሄ ሰውየ ሁሌ በአማራ ቁስል ላይ እንደተረማመደ ነው አንፈልገውም
@@user-zb2zf6yp1l Yonas Tolo
መቼም እውነትን ፊታችሁ ላይ የሚያሽላችሁን አትወዱም!! እሱ የትም ኖረ የትም ኢትዮጵያዊ ነው :: ለኢትዮያኖች ብዝበዛ በመድረኩ በሥራው መታገል መብቱ ነው!! ደስ ካላችሁ ጥሩ ነው ደስ ካላላችሁ ደግሞ ? አልዋጥ ቢለላችሁም አኝኩት 👌👌ጣዕምናውን እስታገኙት💪
መሣይ:-ዶ/ር ዮናስ ምሁራዊ ትንታኔ ሲሰጡ አንዳንዴ ጣልቃ እየገባህ ባታቋርጣቸው ጥሩ ነበር::Flow of idea ሲኖር አድማጭ ይማራል ይጠቀማል! ዶ/ር ዩናስ ደግሞ በዕውቀት የተቃኙ ሃሳቦችን ዕጥር ምጥን አድርገው ማቅረብ ስለሚችሉ ብዙም ጊዜህን የሚወስዱብህ ሰው አይደሉም:: በተረፈ በርታ! ለኢትዮጵያ ሕዝብ ባለውለታ ነህ!
አላህ መልካሙን ዘመን ያምጣልን ድል ላአማራ ህዝብ ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሳይ እና ዶ/ር ዮናስ እንዲሁም ለመላው የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች ለጀግኖች ፋኖዎቻችን እንኩዋን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ ቸሩ መድሀኒያለም ትንሳኤአችንን ያቅርብልን 🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️
ውድ የኢትዮጵያ አለኝታና መከታ የሆንከው ፋኖ ነፃ አውጪ ሠራዊት እንኳን ለትንሣኤው በዓል አደረሰህ።ድል ለፋኖ❤🎉❤
የኢትዮጵያ መከታ የኢትዮጵያ ጠባቂ 😂😂😂
ይቺ ጭዌ እኮ በጣም ታስገለፍጣለች
እንኳን ለኢትዮጵያ ለአማራ ህዝብ እንኳን አይሆንም -ሽፍታ በለው ፋኖን 😬
@@binyamkassahun136 እና ለምን አታጠፋውም ሽፍታውን? ባንኩን ታንኩን ድሮኑን ይዘህ ወይስ ፈርተህ ነው ሽፍታውን
@@binyamkassahun136ቢኒያም ካሳሁን መገልፈጥ መብትህ ነው አንተ እውቀትን ሳይሆን ድንቁርናን እና ትምክተኝነትን የተላበስክ ስለሆንክ ቢዎቅጡክ እንቦጭ ነህ
እኔ ለመሳይ የምነግረው ይሄ ያቀረብከው ሰውየ ሁሌ የአማራ ጥላቻውን በቀጥታም በተዛዋሪም ያንፀባርቃል እኛ ትምክተኛ አላነሰንም
Amen Amen Amen 🙏 Del LeFano!?
መሳይ እንኳን ለትንሳዬዉ በሰላም አደረሰህ ከነቤተሰቦችህ ለአገርህ ለምታደርገዉ ስራ በጣም ነዉ የምደግፍህ በርታ የአገራችን ትንሳዬ ደርሷል 💪💪💪
መሣይ አምሮብሃል።የበዓል ሰዉ መስለሃል።እንኳን ለ2016ዓም ለፋሢካ በዓል አደረሰህ። ለዶር ዮናስም እንኳን አደረሳችሁ‼
የአማራ ህዝብ ከተደቀነበት ከመጥፋት ከህልውና አደጋ ለመታደግ ኢትዮጵያዊ
የሆነ ሁሉ ለአማራ ህዝብ አጋርነቱን
ይግለፅ ይህ መንግስት በደም ላይ
ደም በአጥት ላይ አጥንት የደራረበ
ቀጥሏል ይህ ነቀርሳ ስርአት እና ማንነት
የመላው ኢትዮጵያን ህዝብ አግተው
በደሙ እየተመፃደቁ ነው ይህን ስርአት
ሩቅ ሄደን ጥርስ ነክሰን ትግሉ
ማስቀጠል አለብን !
ይህ ወቅቱን የዋጀ ግዢ ሐሳብ በመሆኑ የምደግፈው ነው
😁😂😂😆😂😂😂😉😂😂😂😉😂😉😂😉😂😉😂😉😂😉😂😉😂😉😂😉😂😉😉😂😉
43:49
መልካም የፋሲካ በዓል ለአርበኛው ለአማራ ፋኖ እና ለቤተሰቦቻቸው::
መልካም የፋሲካ በዓል ለጋዜጠኛው መሳይ መኮነን እና ለቤተሰቦቹ እንዲሁም ለስራ ባለደርቦቹ🎉🎉🎉
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል !!
ፋ ኖ ወጥር እንዳትዘናጋ :: መነሻችን አማራ መድረሻችን አራት ኪሎ::ከዚያ ውጭ የአማራ ህልውና አይረጋገጥም::
ትክክል !!
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሰን በዓሉ የሰላምና የደስታ ይሁንልን ፤ መሳይ የሀበሻ ልብስህ በጣም ያምራል 👌
ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን❤️❤️❤️❤️❤️ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል አደረሰህ አደረሰን ።
Amhara does not need any help from any Ethiopians. Amhara is a capable of defending itself from its enemy. In general, the unity of the Amhara people is crucial for the peace and continuity of Ethiopia
🤝UNITY🤝is POWER🤝 and STRENGTH🤝. ALL🇪🇹ns should HELP #Amhara's #FANOES to #STOP the COMMON ENEMIES & for LASTING PEACE✌️.
May the Almighty GOD protect and help the Amharas.
እንደዚህ ዓይነት ዉይይት በኦሮሞ, በትግሬኛ በሌሎችም ቆንቆ ተትርጉሞ ቢሰተላለፍ ጥሩ ነዉ!
ዶክተር ዮናስ እናመሰግናለን ❤
መሳይ እናመሰግናለን ❤
for all chrstian followers have a nice easter
መሳይ እንኳን አብረን ደረስን መልካም በዓል ለሁላች በጫካው በዱር በገደሉ እንዲሁም በየእስር ቤት ቤት ተዘግቶባቸው ላሉት ወንድሞቻችን እንኳን አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን
ድል ለፍኖኖኖ
እንኳን ለብርሐነ መስቀሉ አደረሳችሁ
አይሁድም አማራም አይደለሁም።ግን በምድር ለይ በጣም የምወዳቸው ዘሮች አይሁድ እና አማራ ናቸው!ሁለቱም የቅናተኞች victims ናቸው።
አይሁድ አለም ላይ ያለ ብሔር ነው። ነገዱንም መቁጠር ይቻላል። አማራ የሚባል ብሔር ግን የለም እንደለሌም በጥናትም በተግባርም ተረጋግጧል። ነገድም የለውም ከዝህ ዘር የሚመዘዝ ነው ማለትም አይቻልም። ልክ እንደ ወፍ ዘራሽ አይነት ነው አጥኝዎች ያረጋገጡት። እሱ ነው ችግሩ።
@@oasakarorsa9270ሌባ አማራ ቀጥ ያለ ነገድ ዘር ነው ዘሩን የሚቆጥረው ከኑህ ልጂ ከሴም ከኤቦን ልጂ ዩቅጣን ነው ነገዳችን አረቦች ጋር ወንድማማቾች ህዝቦች ነን አይሁድም ክርስቲያን ሙስሊም ነው እምነት ልጆችን ቀጥ ያለ ዘር ነው
@@oasakarorsa9270ኧሯ 💚💛❤️ ፋኖ✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾 እርግጥ የሰው ዘር የጀመረው ከአዳም ነው ቢሆንም የጊዮን መነሻ የማቱሳላ ሀገር ነው ::
@@oasakarorsa9270 ይሄ ያኔ የ አምሃራን መሬት ቅርስ ታሪክ ወዘተ መዝረፍ የሚፈልጉ ድኩማን የ ኦሮሞ እና ትግሬ ምሁር ተብዬዎቹ የሚቀባጥሩትን ይዘህ ማውራት ተገቢ አደለም ሄድህ በደምብ አጥና የ አምሃራ የዘር ግንድ እና ያንተን ታሪክ ስታየው ታዝናለህ እናም ይከፋሃል ትንሽ የሆንክም የመስልሃል ከዛ ትመጣና አምሃራ የለም ትላለህ!አዝንልህለው የበታችነት በጣም ከባድ ህመም ነው መቼም አይለቅም ታከም!
🤣😂አማራ ከጥንትም የታወቀ በ ብዙ የጥንት መፃህፍት ላይ የተጠቀሰ ነው። አንተም አለሁ ትላለህ ከ30 አመት በፊት ተሰምቶ የማይታወቅ የዳቦ ስም ይዘህ።
እንኳን አደረሳችሁ መሳይየ
እንኳን አደሩሰህ ለብርሃነ ትንሳሄው መሳይ❤❤❤❤❤
እንኳን ለብረሀነትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ለአንከር ቤተሰቦች በሙሉ
0
00
0
0
0
000
0
0
እንኳን አደረሠህ መሣይ
Dr. Yonas is right. what all those Amhara organization in the US, Europe and Australia?
Enkwan adrsachu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Yonas, you are spot on. There were religious people , namely, few sects of the protestant church who were preaching as if the war in North was sanctioned by God. Reading between the lines, they meant the war was between orthodox Christians, and that, according to them was good thing.
Thank you Dr Yonas
Happy Easter, Dr. Yonas and Mesay. Thank you.
ይህንን ሰውየው ባየሁ ቁጥር እታመማለሁኝ
የሚለው ትክክል ነው ማለት ነው!
ይሄ interview SOFTBALL ይባላል ጠያቂውም ተጠያቂውም አንድ አይነት አስተሳሰብ ያላቸው የፕሮፓጋንዳ interview ነው
Enkouwan aderesachehu
Happy Easter ⛪⛪🙏🙏💚💛❤
ዶ/ር ዮናስም መሳይም እንኳን አደረሳችሁ
መሳይ ከአንተ አቀቀራረብ ሌሎችም ጋዜጠኞች ቢማሩ! አንተ ጨዋ እና ሰው አክባሪ ነህ ። ዶክተር ዮናስ በጣም አክብሮት የሚገባቸው public intellectual ናቸው።
በትክክል ብለሀል ብዙዎች ሰውን በማሸማቅ ቤት ማስቀመጥ ነው የሚፈልጉት !
Dr yonis you are the best
Hi mesay Hi Dr.Biru. Hultachihum Abyin atawekutem. Tenetane batestu bitarfu yishalale.
ባያርፉ ምን ታመጣለህ እስኪ እንስማህ😂😂😂
መጀመሪያ አማራ የታወጀበት መዋቅራዊ የመንግስት ግድያ በህግ ሊቆም ይገባል።
💚💛❤️✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾
❗️ Absolutely,
Lidetu is an Agent for Tigre People's Liberation Front
( TPLF )
Happy Easter, mesay, brother ❤️
ዶ/ር ዮናስ እይታዎ ጥሩ ነዉ አሁን ያለዉ የሐገራችንን የፖለቲካ ሁኔታ የሚሰጡት አስተያየትና ትንታኔዎች ትክክለኛና ወቅታዊ በመሆኑ በተለይ እዉነት እዉነቱን በመናገር ያሎት ብቃት ድንቅ ነዉ
ጅሉ አማራ ከፀረ አማራ የሚቀበለው አንድም ሃሳብ የለም
አበይ እያለ የሰለም ነግግር ሲያምር የሚቀር ነው::
ፕሬዝዳንታዊ ሆነዐፓርላመንታዊ ምን ዋጋ አለው ሥርዓቱ ያው ሆኖ ሰው እየገደሉ እያረዱ እያፈናቀሉ ንብረት እየዘረፉ ምን ዋጋ አለው።
ፕሬዘዳንት ሆነ
ንጉስ ሆነ እንጭጭ አብይ ምንም ለውጥ አያመጣም። 6 አመት በሚገባ አየተነዋል
መሳይ እንኳን ለብራነ ትንሳሔ አደረሰህ❤❤❤❤❤
❤❤❤
ዋዉ ዶ/ር ዮናስ የሰጠሀዉ ትንተና በጣም ጥልቅ እና አሳሳቢ ነዉ!!!
ታሪካችንን ከ 4 ክፍል ት/ቤት ዉስጥ ጀምሮ ማሰተማር ያሰፈልጋል!!!
❤❤❤❤❤❤❤
Dr, explain good and visible
❤❤❤❤
Thanks 🙏👍 Enkwan Lebrhane Tenssae Beselam Aderessen? May God continue strengthen you. Regardless, you are doing your struggles till the end and victory to those eho are fighting against this tyrant leader and may The Fanos struggle fulfilled and solutions from above from The Almighty God, blessed Tenssae Chrstos to you, thanks to Doctor for your educated reflection and discussions. 🙏❤️ God is good and always good,there will be a way how Ethiopian citizens be settled and be free from those monsters at His, God's time,may His mercy and grace to all of us!? Blessed Sunday.🙏
ዶ/ር ዬናስ ሙህራዊ ትንታኔ ሲሰጡ ባጣም ሴራው ገብቷቸዋል መንግስት የፈለገውን ማጭበርበሪያ አጀንዳ ቢያመጣ የኢትዮጵያ ህዝብ አክ ብሎ ተፍቶታል ምንም ቢያወራ አይሰማም ማየትም አይፈልግም ።
ምን አገባን ስለ #ኦሮሞ ዘረኛ መሆን አለመሆን መገንጠል አለመገንጠል እኛ አማራ ብቻ ነን!!!! እኛ ፋኖ! እኛ አማራ!!!! ደደብ ኢትዮጵያኒስቶች ራሳቹን ቻሉ!!! አማራ ላይ አትለጠፉ እዛው በጽበላቹ!!!!
እሺ አቶ ኦነግ
እራሳችሁን እንደ አንድነት ሀይል የምታዩት ነገር 🤔
like argu eski
በስትራጂ እንጂ ስሜታዊ ሆነህ በመደገፋ ወታደራዊ ድል አይገኝም። ፋኖም ይሁን ዳያስፔራው ደጋፊዎቹ ቅንጅትም ስትራተጅም አይታይባቸውም ብዙ ስራ ይቀራል።
Dr. Yonas ebakotin le Dr Abiy dewulew yamakrut, mikerut. Please advise him. Hope he could learn from you. I thank u very much. Amasegnotalhu.
Please remember God is a sovereign God. Our God is keeping our country safe
The people of Ethiopia pray a lot and He is answering our prayers so I am so glad our PM is saying
mentioning God because 7:02 7:04
ኣልባሳት
======
በኣል ነ የመሴን ጸዋ ልብስ በተለመዴው ላይክ ነ ፈሪሃ እግዛቤር ነ በቅንጣት ዴረጃ የትግራይ ህዝብ ቬርሰስ የትግራይ ብዙሃን ሚለውን በማስተያየት ስጣሊ ሌሎች ሌሎች በትቢት በሽታ ወይን እርግማን የተበላሹ ኢንዲቪጁላስ በህክምና ታልሆነ በጥይት ማስወገድ ዞሮ ዞሮ ሌላ በሽታ ነ እዘኑላቸ ይላል ኮኮብ ወይን ፋቲክ የሰው ልጅ ባለው የውቀት ዴረጃ የሰራቸ ቁልፍ በላይ ዋጋ የላቸውም በሽተኛ ገዝቶ የማርሻል ማረግ ያዴርጋል ጀነራል እንቶኔ ኮለኔል እንቶኔ ቢሉ ተሬፕ መርደር ጀኖሳይድ የሰው ንግድ በቀር በታሪክ ምን ቦታ ኖሮት ነ ሰው ስቶክ ሚያዴርጉ ፈረንጂ ፊር ይሉታል ኢቬድ ያዴርጋል ሌባ ላመሉ እንዳይባል ኣመሉ በጤና ዴረጃ ኳሊፋይ ኣያዴርግም ሰው ነ ግና ኣመሉ ሚኒማ ወይንም ማክሲማ የለውም ባጽሩ ተጠንቖ መዋጥ ነ የትግራይ ብዙሃን::
Especial tady you Dr.Yonas
ዶ/ር ዮናሰ እርሶ የኦሮሞን, የትግራይ የጉራጌ, የዶርዜ,ወ.ዘ.ተ…. ለሰብሰባ ብታጋብዙቸዉ እና ይሄን ፕሮሰሰ ቢጀምሩ?🙏🏻🙏🏻🙏🏻
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የቀጥታ ውይይትህ በቀጥታ አይገኝም እንዴት እናግኘው
መልካም በአል
Happy Easter to both of you. Dr Yonas sometimes brings good points and his advice regarding political organization of Amhara groups coming together as well political organization of Fano should be taken seriously. My concern is his deeply rooted negative outlook for the whole Amhara. He always mentions about extreme Amhara (who are those. Is he telling us few people who uses social media and probably he disliked people personally represent Amhara?). He Clare’s extremity groups of Oromo and Tigray people with nonexisting Amhara Extremist group or organization. Abey has been doing the same thing since his rise to power and when Dr Yonas supported his strongly ( like some of the other Amhara group). Distorting facts of speaking political correctness doesn’t solve problems. People don’t have hope and time for his close friends in the commission to have talks of elected group leader. If he dedicated, he should try to arrange negotiations between the existing groups irrespective of differences in opinion or claimed ethnicity.
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በአብይ በጅሃር በጃልማሮ ለውጥ የለም የአንድ ሳንቲም ገፅታ ይላቸው ናቸው ህዝብ ንቃ
ለመፈናቀል ፍቃደኞች አይደለንም።
ጥቅማቸው ይቀንሳል ስልጣን ብቸኛው ሀብት የሚዘረፍበት በመሆኑ ይህን ለማየት አይናቸው አዕምሯቸው ታውራል በቢሐሩ ስም የሚነግድ የደም ነጋዴ የደም ነጋዴን ደግፎ ስልጣን ላይ መቆየት እንጂ ሌላ ማሰብ የማይችል ክፉ ቡድን ወያኔ ኢእአደግ አፈራ እሱን ደሞ ያሳደገው ተገልብጦ የበላ ስሙን ብልፅግና የሚል ስያሜ ይዞ የመጣ ሌላ ብድን በተራው በጥቅም ተሳስሮ የሚነግ የቀድሞውን አስወግደው ተረኝነት ነው!!!
አብይ አጥብቆ የሚፈራው ሠ ሰላምን ነው His entire body is soaked with people’s blood
የኢትዮጵያን ጉዳይ ከእግዚአብሔር ጋር ሁሉም በአንድ ላይ በአዲስ አበባ መሪነት መወያየት ይገባቸዋል። በሁለት ምክንያት :
1. ፋኖ ብቻውን ለኢትዮጵያ እንዴት ይሆናል?
2. በሁሉም ክልሎች ብዙ አስተሳሰቦች በዋናነት ሰፈርና ብሄርተኝነትን ያስበለጡና ያስቀደሙ አመለካከቶች ይበዛሉ።
#. ስለዚህ ከዚህ አዙሪትና ክፋ መንፈስ መላቀቅ አለብን። ኢትዮጵያ እስከመቼ አንድነቷን አጥታ በድህነትና በዝቅተኝነት ትኖራለች?
እንኳን አደረሳችሁ።
ዳንኤል ክብረት እየፃፈለት ነው
ይሄ ስውሄ ግን የአማራን መከራን እንኳን መግለጽ አይፍልግ ውሻ ባንዳ እንደነዚ አይነት ሙህራን ነን የሚሉና አማራ ነን የሚሉ ባለ ዳይፕራሞች ናቸው የአማራን ህዝብ ህልቂት ለመግለጽ እኔንኳን አይፍልጉም ውሻ
Dr. Yonas biru yepoletica tentagn bicha sayhon awaki yemigerm mastewal
Messay zare indegena Yehen woba zerenga seweye ametak jonas bero ante zerenga fanon ke sehne gar seawdader betam yasaferal yasazenal yanadedal zerenga merz denkem muhor zerenga nekersa new.
በጣም
ስንት አይነት አሳዳጊ የበደላችሁ ባለጌዎች አላችሁ ጭንቅላት ካላችሁ ዶክተሩን በሓሳብ ሞግቷቸው ስድባችሁ የጭንቅላታችሁን ድርቀትና ባዶነቱን ያሳያል
Dr. Yonas, how about assessing how come there are adequate TPLF fighters in Sudan? Also if they make alliance with Sudan, would it not be easier for this defunct TPLF to fight its way back to gain WolKayit?
Mesay : please if you are able to invite somebody who is the sympathizer of ኮነሬል ሰብይ is much better than ዝባዝንኪ which does not have the beginning and an end ስራ ከመፍታት ?
Fano.fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️
😮😮😮😮😮
Loose Federal arrangement is the only way out for Ethiopia.Opposite to this reality (Ethiopawinet camouflaged into Amharanet)would only intensify the dynamics to the point of balkanization .
💚💚💚💚Fano💚💚💚💚💚
💛💛💛💛Fano💛💛💛💛💛
❤️❤️❤️❤️Fano❤️❤️❤️❤️❤️
የውይይት ኮ ውስጥ ነጻ ሰዎች አሉ' ብለዋል ዶ/ር።
ሊኖሩ ይችላሉ። እነዚህ ነጻ ሰዎች በአውሬው በኩል ሊደርስባቸው የሚችለውን ጫና ምን ያህል መቋቋም ይችላሉ?
እነዚህ ሰዎች ከአውሬው ፍላጎት ውጭ ቢሄዱ የታዬ ደንዳ እጣፈንታ እንደሚገጥማቸው በኬሮናጌኛ በኩል ይነገራቸዋል። አለቀ።
ፓርላማው፡ የፍትህ ቅርንጫፍ፡ የጸጥታ መዋቅሩ ሁሉ በብልጽግና ካድሬዎች የተጥለቀለቁ ቢሆኑም አንዳንድ ህሊና ያላቸው ሰዎች አይጠፉም፡ ይሁን እንጂ ብዙዎቹ በራሳቸው ወይም በቤተሰባቸው ላይ ሊደርስ የሚችለውን መከራ በመፍራት ነው አጨብጫቢ ሆነው የቀሩት።
የኮሚሽኑ ሰዎችም ከዚህ አይለዩም።
ኣምሓራስ እንደ ክልል ይቆማል? ደንቆሮ ዶክተር::
እንጭጭ
ሰውዬው ውስጡ የጥላቻ መርዝ አለ።
ፋኖን ከአራጁ ሸኔ ጋር የማመሳሰል ድፍረት ያለው አህያ ነው።
such innocent Dr. can't undurstand fully this evils.
what a paradox
ይህ ሰው ሳየው መሰይን ማመን ይከብደኛል ይህ ሰው በጣም አደገኛ ነው
ትክክል!
ምን አደረገ? ሁሉንም በግልፅ ልክ ልኩን የሚናገር ነው። እንደዚህ ከማንም ያልወገኑ ሰዎች ለፖለቲካው ጠቃሚ ናቸው።
በጣም በጣም አደገኛ , ደንቆሮ። የዴሜንሽያ መዳኒቱን የረሳ። መሳይን ማመን??????? ሁለት የማይገናኙ ነገሮችን የሚያነጻፅር። የአማራን ሀይሎች በጣም በጣም በጣም እጅግ በጣም የሚጠላ። አስመሳይ።
😁 ይኤው አየን በትእግስት የታጀበው የህዋሃት አንበሶች ዲፕሎሲያዊ ስራ ደደቡ አብይ ከተለያየ አቅጣጫ ጫና ፈጥሮበት ፕሪቶሪያ የፈረመውን ግዴታውን እንዲወጣ አርጓል🙏👏👍ተጋሩ ተፈናቃዬች ወደ ምእራብና ደቡብ ትግራይ ሊመለሱ ነው ጀምረዋልም👏🙏👍ህንዲ ናቸው የህዋሃት ሀንበሶች👏🙏የደደቡ ሀብይ ሪፍሬንደም ጩሀት ፕሪቶሪያ የፈረመው ሰነድ ላይ የለም😂የትግራይ ግዛት ሊከበር ነው👏🙏
Dr yonas,what do you mean Amhra shene?
has Amhara genocide or massacre ,ethinc cleansing done?
all in all your stand is very confuser,beguiler,we know you, your inner empathy is for Abiy Ahimed
ፕሮፖጋንዳህን ለናትህ ንገራት
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፋኖ ያሸንፋል
ለወንጀለኞች ምንም ማስተማመኛ ዋስትና አያስፈልም። ፍትህ የሌለበት ዕርቅ ምንም ትርጉም የለውምና።
መሳይ you should learn from your previous mistakes.
⚠️Messay, I was expecting you to take a breath today ❗️However, You came up with delicate issues.
Let our Gallant the FANO forces united together first ❗️
Let us not unnecessarily push them to do everything at once ❗️
ቋንቋ፡ ባህል፡ እምነት ፡ ማንነት... የሚኖረው ሰው ልጅ ዳቦ ሲያገኝ ነው። በህይወት መኖር ሲችል ነው። ምግብ መብላት እና መጥሊያ ማግኘት ሲችል ነው።
ዳቦ እንዲኖር የሚያደርገው ደግሞ አስተሳሰብ እና ፓሊሲ ነው። እውቀት ነው ። ተፈጥሮን ማወቅ ነው።(How nature works)
ጎሰኝነት ከድንቁር ፡ከአስተሳሰብ ድህነት የመነጨ ፡በጥላቸ የተመሰረተ ፡ ዳቦ የማይሆን ግን ለጥፋት እና ለውድቀት የሚዳርግ ነው። ኢትዮጵያ የምትገኝበት፡ ውድቀት ማስረጃ ነው።
ለዚህም ህውሀት 1ኛ ምስክር ነው።
የትግራይ ህዝብ ዳቦም፡ ሰላምም፡ፍትህም፡ እውቀትም ሳያገኝ ቀርቷሌ።
ቋንቋውን ፡ባህሉን ፡እምነቱን ትቶ ወደ ሌላ ባህል እና ቋንቋ ይሄዳል።
ከ1 000, 000 በላይ የአርሶ አደር ልጆች በህውሀት ደናቁርት የማፊያ ቡድን ለጦርነት ማገዶ ሆነዋል ።
ስብሀት፡ ፃድቃን፡ ወረደ.... ፈርተው ወደ ኋላ ቀርተው አልሞቱም። ሌሎቹ እንዲሞቱ ግን ያዛሉ። ይወስናሉ። የእነሱ ሕይወት ኬሌሎቹ የተሻለ ቦታ (value) አለው ብለው ያምናሉ። Unlike the millions who were sent to death, Leaders of TPLF believe, their lives are INDISPENSABLE.
የ50 አመታት የድቁርና ስርዓት ውጤቱ ፡ኢትዮጵያ
ዜጎቿ በአፈና ፡በስደት፡ በልመና፡ በጦርነት ፡ በችጋር እየተሰቃዩ ይገኛሉ። በአለም የመጨረሻ ደሀ ሀገር ሆናለች።
ህውሀት ትግራይ ውስጥ ዝናብ እንዳይዘንብ፡ ደን እንዲወድም፡ አፈሩ ታጥቦ እንዲያልቅ ያደረገው አካባቢው ለሺ አመታት በመታረሱ ሳይሆን ሌላ ቋንቋ የሚናገሩት ፡ከቀቤሌአቸው ለቀው የማያቁት አርሶ አደሮች ነው ብሎ ለ50 አመታት ለእልቂት እና ለውድመት የኢትዮጵያን ህዝብ ዳርጎታል። የሚገርመው እንደነ ቴዎድሮስ አዳሀኖም ከሳይንስ፡ ከእውነት ይልቅ ጎሰኝነት አብልጦ የሚገኝ አለበት ። ጦርነት ለትግራይ ህፃናት እናቶች ሊያድርሰው የሚችለውን ትራማ መገንዘብ ተስኖታል። የሜዴካል ዶር ህይወትን መታደግ ነበረበት። ይኸ ሰው በቋንቋው ተልይቱ ይገደል በሚል ስብስብ ይሳተፋል።ያስፈፅማል። Hippocratic oath, no harm doesn't meany any thing for Tribalist Dr.
IT IS AN IDEA AND POLICY THAT CHANGES AND IMPROVE LIVES, ENABLING SOCITY TO DEVELOP CULTURE, ART, SCIENCE, AND CREATIVE LIFE, NOT STUPIDITY, TRIBALISM. IT IS KNOWLEDGE THAT SET US FREE FROM STUPIDITY.
ANY SOCITY THAT DIVIDED BASED ON RELIGION AND TRIBE WILL NOT HAVE HOPE FOR BETTER AND STABLE COUNTRY EXCEPT KILLING EACH OTHER..... 50 YEARS IS EVIDENT
ይሄ ዘገምተኛ ሰውዬን ለምን እየመጣ እንዲቀባጥር ትጋብዘዋለህ?!😡😡😡😡😡😡
የአማራ ሸኔ አለ ማለት ምን ይባላል?
ሌላን ብሄር እያጋደመ የሚያርድ አማራ ከየት ነው ያየነው?
ሰውዬው ምን አይነት ተልእኮ ነው ይዞ የሚመጣው? ወይስ አጉል ሚዛናዊ ለመሆን ነው?
Did you hear him say that now?
ፅንፈኛ የሚባል የአማራ ቡድን ወይም ግለሰብ የለም ። መሲው ያረጀ ፀረ አማራ ዶክተር ይዘህ አታምጣ
መሳይና ፋኖ ምንና ምን ናቸው የጆሮ ጉትቻ የአንገት ድሪ ናቸው። የማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ። መጥፎ መሰሪ ሰው ነህ ።ስለ ሰው እልቂት ግድ የሌለው ሰው ነህ ።