ከአብርሽ እና ከእሩታ ጋር ለመጀሪያ ጊዜ ተገናኘን 😱💕💕

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2024

Komentáře • 2,7K

  • @Efrem946
    @Efrem946 Před 2 dny +819

    እረ ወይኔ አሁንስ የት ልግባ ብርዱን አልቻልኩትም😢❤️🫶🏻

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 2 dny +552

    ቶፊቅ ግን ባለፈው ቃል ገብተህ ለሶፊ ቃልህን አክብር የምትሉ👍❤

  • @user-tj8jd6pt1q
    @user-tj8jd6pt1q Před 2 dny +102

    ሶፊና ቶፊቅን የሚወድ እስኪ ላይክ❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před dnem

      ደምሪኝ ማር

  • @Mubetube2
    @Mubetube2 Před 2 dny +47

    ፦ለተገናኛችሁ ደስ ብሎኛል ሶፊ ከሩቲ ጋር ጓደኛ ሁኑ ሁለታችሁም ረጋ ያላችሁ ስለሆናችሁ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před dnem +1

      ማሬ ደምሪኝ አድስ ጀማሪ ነኝ❤

  • @user-go6zx2rk6d
    @user-go6zx2rk6d Před 2 dny +607

    እስኪ ሶፊ ናፍቃችሁ የነበራችሁ ላይክ አድርጉኝ❤❤

  • @Malaka-sv6zk
    @Malaka-sv6zk Před 2 dny +327

    ሶፊ አለባበስሽን አስተከክዬ ያምትሉ

    • @user-vq1vo1hu4y
      @user-vq1vo1hu4y Před 2 dny +1

      በጣም

    • @kamilasherif-eg8nz
      @kamilasherif-eg8nz Před 2 dny

      ሣህ ሀያቲ

    • @samerakaled8896
      @samerakaled8896 Před 2 dny +1

      ሳፊየኔወድአሰተከክይ🎉🎉❤❤

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Před 2 dny +7

      አረ፡በፈጠራችሁ😢እራሳችሁን፡እዮ፡የሰው፡አለባበስ፡እናስተካክል፡ከምትሉ፡

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Před 2 dny +3

      ​@@user-vq1vo1hu4y😊ሆኦ፡ከዝህ፡በላይ፡እዴት፡ትልበስ

  • @seadaseid6427
    @seadaseid6427 Před 2 dny +20

    ቶፊቅ ሶፊን አደረ ተንከባከባት ቆንጂየ የዋህ ሴት ናት ❤❤

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Před dnem +13

    🌹🎧ከንግግሮች በላጩ ንግግር ያአሏህቃል ቁዐንነዉ 🛑ከመገዶች በላጩ መገድ የነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም መገድ ነዉ🛑እናማ እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ እዉቀትን እንማር🌹

  • @kamilasherif-eg8nz
    @kamilasherif-eg8nz Před 2 dny +184

    ሶፊ አለባበስሽን አስተካክይ በአላህ ዱኒያኮ ቀሪ ናት ሀያቲ😢😢😢

  • @BereketDargaso
    @BereketDargaso Před 2 dny +160

    ሩታንና አብርሽን(ጥንዶች)፥ሶፊንና ቶፍቅን(ጥንዶች) እምትወዱት እና ቶፍቅም እንደ አብርሽ የሠርግ ጊዜ ያሳውቀን እምትሉ ግጩልኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před dnem +1

      ብሩክቲየ ደምሪኝ🎉

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y Před 2 dny +11

    ቶፊቅ እዲ ወደራስህ ስለተመለስህ እና ከሶፊ እዲ ሥላየካቹ ደስ ብሎኛል አመልህ አስተካክል ካሁን በሀላ ዋ አምሮባቹሀል ሁላቹም👍👍👍👍👍

  • @SemiraMola
    @SemiraMola Před 2 dny +13

    ቶፋየ ካአሁን ቡኋላ ሶፊን ይዘህ ነዉ መምጣት ❤❤❤

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 Před 2 dny +234

    ሩታ እና ሶፊ አንድ አይነት ነው ባህሪያቸው ሁለቱም የዋህ ምስኪን ናቸው ሰው ያምናሉ በነገራችን ላይ ከበፊት ጀምሬ ባጋጣሚ ሩታና ሶፊ በተዋወቁ እል ነበር ❤❤

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4z Před 2 dny +210

    ሶፉየ እና ቶፊቅ ሰወዳቹህ የምትወዷቸዉ እስኪ👍😍😍😍

  • @sikosilo4773
    @sikosilo4773 Před 2 dny +11

    ምርር ያለ ጠብ ምርር ያለ ፍቅር ያመጣል ይሉሀል ይህ ነው ሶፊ እና ቶፊቅ❤❤❤

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Před 2 dny +9

    ሶፊ የኔ ውድ የልጅ አዋቂ ጎበዝ እረጋ ያለች በጣም ደስ ትለኛለች ቶፋ አብራችሁ ሳያችሁ ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před 2 dny +191

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @YeEhr
      @YeEhr Před 2 dny +2

      ሡለላህ አለይ ጸሠለም

    • @user-kq3qe9nw2y
      @user-kq3qe9nw2y Před 2 dny +2

      ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ሀቢቢሏህ

    • @emuayemn
      @emuayemn Před 2 dny

      ሱለላ ወአለሂ ወሰለም

    • @saudalmotirir-vg7xi
      @saudalmotirir-vg7xi Před 2 dny

      ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም❤❤❤

    • @Zemzem-px8mq
      @Zemzem-px8mq Před 2 dny

      ሰለላሁአለይወሰለም❤❤❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Před 2 dny +126

    ሶፊያ እና ሩታን የምት ወዱ እስኪ❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před 2 dny +8

    በስመአብ ቶፍቅንና ሶፌን በማየቴ በጣም ተደስቻለው ❤❤❤❤❤ያው እሩታንን እና አብርሽን ሥለማይ ነው

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 Před 2 dny +11

    wow አብረሐምንና ረታዬ ያገኘ ሰላም አለዉ ቶፊቅ ከአሁን በሇላ እንዳታስከፋት ሶፊያን ሁላችሁም በሰላምና ፍቅር ያኑራችሁ ዉዶችዬ ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤

  • @SoaadaSd
    @SoaadaSd Před 2 dny +147

    የሶፊ እና የቶፊቅ አድናቂወች ላይክ ግጩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sh2qu6bu5i
    @user-sh2qu6bu5i Před 2 dny +128

    ሶፊ አለባበሰሽ ን አስተካክሊ😢 ይህ አለባበስሽ የሙስሊም ሴት አለባባስ አደለም😢😢 አሏህ የሁላችንንም መጨረሻ አሏህ ያሳምርልን የኡመተ መሀመድ

  • @HaneHne
    @HaneHne Před 2 dny +13

    ሶፊን እንዴት እንደምወዳት አነጋገሯ ርጋታዋ ወላሂ የራሴ የቅርቤ ሰው ነው የምትመስለኝ ያለ ምንም ማስመሰል እወድሻለሁ ነጭ እርግብ ነሽ ሶፊዬ ❤

    • @Ruki-fq9ch
      @Ruki-fq9ch Před 6 hodinami

      ልክ እንደኔ በጣም ነዉ የምትመቸኝ በተለይ ለሰዉ ያላት ክብር 🥰

  • @SemiraSali-ow5tb
    @SemiraSali-ow5tb Před 4 hodinami +1

    አብርሽ ለሴት ልጅ ያለህክብር በጣም ትልቅነው እንዳተስውች ያብዛልን

  • @user-eo9yw6bf6y
    @user-eo9yw6bf6y Před 2 dny +254

    ሩታዬን ና ሶፊን እምትወዱ እስኪ👍

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před 2 dny +83

    ፍቅራቹ ያስቀናል የምር የመዳም ቅመሞች ያልታሰበ የፍቅር አጋር ይስጣቹ አሚን በሉ❤❤❤

  • @user-su5oi4yo9g
    @user-su5oi4yo9g Před 2 dny +6

    የኔ ውብ ፀባይ ስናይ ሶፊየ ሶፊ ትበላጣለይ ከሩታ

  • @asdfaaa8876
    @asdfaaa8876 Před 2 dny +8

    ሩታን እና አብርሽን አይቶ የመጣ ❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před dnem

      ደምሪኝ ውደ❤❤

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu Před 2 dny +43

    ለዝህ ቤት አዲስ ነኝ ሩታዬ የኔ ጀግና የሰው ወሬ የማይሰብርሽ ጀግና የኔ ቅመም

  • @fatimamuhammad7518
    @fatimamuhammad7518 Před 2 dny +48

    ሩታም ሶፊም ሁለቱም የዋህ ናቸው ደሞ
    አልቃሻ ናቸው❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před dnem

      ፋፊየ ደምሪኝ❤

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y Před 2 dny +9

    አብርሺ ለሴት ልጂ ክብር አለው 🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před dnem

      ታዛቢው ደምሪኝ🎉

  • @hyati6334
    @hyati6334 Před 2 dny +4

    የኔፈልቅልቆች.ሩታዬ.እናተ.በሄዳችሁበት.እዞራለሁ.የኛድምቀቶች.ሁለየም.በደሥታ.ኑሩልን❤❤❤✌✌👌👌🌺🌺🌺💐💐💐💐

  • @user-zz5iy6ly4w
    @user-zz5iy6ly4w Před 2 dny +50

    ሶፊዬ የ የዋህ በጣም ነዉ የምወዳት ረጋ ሰከን ያለች ናት❤❤ቶፋ ተንከባከባት❤❤🎉

  • @-helenTube1
    @-helenTube1 Před 2 dny +73

    ሩታና ሶፋ የምትወዱ የመዳም ቅመሞች ልዩ ቦታ አለኝ ላይክ አሳዪኝ

  • @sarahsarahaa
    @sarahsarahaa Před 2 dny +4

    እሩታየ የሁሉ ድምቀት አንች ባለሽበት የሆነ የደስደስ አለው ❤

  • @user-sq8zx2nf9p
    @user-sq8zx2nf9p Před 2 dny +5

    ሶፊዬ❤❤የኔ ልእልት ማን እዳች የኔሳቂታ እወድሻለሁ ሀቢበቲ💋💋💋💋💋💋💋🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @GkHc-zq7wk
    @GkHc-zq7wk Před 2 dny +41

    የሩታዬ ና ያአብርሺ አድናቂወቺ ይለያሉ የምር
    በየህዱበት ጠቅላላ ሩታ አብርሺ ሩታ አብርሺ ነው የሚሉት ኮሜቱ ሁላ ሩረታዬ ና ያአብርሺ አድናቂወቺ እናተ ትለያላቺሁ 💪💪💪💪💪💪💪 የምር ጀግና ናቺሁ አይበገሪወቺ ብያሀቸሁለ 💪💪💪💪💪💪💪

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh Před 2 dny +2

      በጣም ኮሜቱ ሁሉ ሩታ ሩታሩታ የሰው መውደዲ ይስጠን ሶፉንም በጣም እወዶታለሁ ግን ሩታ የዩቱብ ዲምቀት ናታ

    • @GkHc-zq7wk
      @GkHc-zq7wk Před 2 dny +1

      @@Jamela-ql5eh ኮሚት ሁሉ ሩታሩታ ነው የኔ ተወዳጅ ሶፊም የዋህ ልጅ ናት

  • @LailaLila-nb1bd
    @LailaLila-nb1bd Před 2 dny +31

    ሩታዬ የኔ ውድ አንቺ በሄድሽበት መዞር ሆነ ስራዬ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před dnem +1

      ማሬ ደምሪኝ

  • @assistanthome578
    @assistanthome578 Před 2 dny +7

    ሶፊ ስወደት የኔ ሞናኒዛ❤❤ ቶፍቅ ተከባከባት ዳግም እዳታስቀይማት

  • @DhhbGgcdjj
    @DhhbGgcdjj Před 2 dny +3

    የኔደርባባ ሶፊየ የኔሳቂታወች

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 Před 2 dny +66

    ሩታን እንደኔ የምትወዷት ሩታዬ የኔ ሚስኪን💔 እስኪ ከሚዲያ በትንሹ ራቅ በይና ፀሎት አድርጊ ከፈጣሪሽ ጋር ተቀራረቢ ሴት ነሽ ሊያምሽ ሊጨንቅሽ ይችላል አይዞሽ የሚልሽ ይኖር የውስጥሽን ፈጣሪሽ ብቻ ነው የሚያቀው አይዞሽ ያልፋል😍

    • @fatumsiedmola8229
      @fatumsiedmola8229 Před 2 dny +1

      ትክክክክክክል❤❤

    • @user-yi3rs5ur9r
      @user-yi3rs5ur9r Před 2 dny

      ትክክል

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 2 dny +1

      ትክክል❤ እኔ ግን አንድም ቀን ስትቀር ጭንቅ ነው ሚላኝ😢

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Před 2 dny +9

      ከፈጣሪ መቃረብ ጡሩ ነው ግን አይዞሽ የሚልሽ የለም ላልሽው አብርሽን የመሰለ አዛኝ ሴት አክባሪ ከእናት ልጅ በላይ የሚስብላት ፍቅረኛ አላት አታስመስይ ወሬኛ ክፉ ነሽ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Před 2 dny

      ​@@user-yi3rs5ur9rዝበያት አታስብላትም አውቃ ነው

  • @user-mg8yx9tu9z
    @user-mg8yx9tu9z Před 2 dny +97

    ሩታ እና ሶፉ አንድ አይነተ ነው ባህረያቸው ሁለቱም የዋህ ምስኪን ናቸው❤❤👍👍👍

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před dnem

      ማሬ ደምሪኝ

  • @user-em3nf3bu6w
    @user-em3nf3bu6w Před 2 dny +6

    የአብርሽ ፍቅር አገላለፅ አድናቆት አሞጋገስ አንጀት እኮ ነው እሚበላው የምር እንባዬን አመጣው

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před dnem

      እህት ደምሪኝ ማሬ

  • @user-pb7ik5ff4n
    @user-pb7ik5ff4n Před dnem +2

    ስታምሩ የምር እሩታ አብርሽ ቶፋ ሶፊ ይመቻቹ❤

  • @daruselamtube
    @daruselamtube Před 2 dny +48

    ሰው ግን ማሻ አላህ የሚለውን የት እንደሚጠቀመው አያቅም አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው ሶፊያ ዱኒያ ጠፊ ነው አለባበስሽ ለብሳ ያለበሰች ከሚባለው አይነት ነው የሰውነት ቅርፅሽ ይቆጠራል ሂጃብ በደብ ልፈሽ ፋራነት አይደም መሰተር😢

    • @TeayabeAbeba
      @TeayabeAbeba Před 2 dny +1

      በንመክርም አልሠሙም

    • @user-ve8lt9zb3m
      @user-ve8lt9zb3m Před 2 dny +2

      ሲመከሩ ይብስባቸዋል

    • @user-ni3xo8xb5s
      @user-ni3xo8xb5s Před 2 dny +2

      ሙስሊሞችኮ ወደት እደምንሄድ አልገባኝም አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው

    • @user-vo3ut1gg6n
      @user-vo3ut1gg6n Před 2 dny +3

      ማሻአላህ የሚለዉን ትርጉም ስለማያቁተሰ ይመስለኛል ጌታዩ ሰወችነሰ ለማስደሰት ብየ አተን ከማስቀየም ባተዉ እጠበቃለሁ አስተግፍርላህ ወአቱቡ ኢለይሂ አይ ዱንያ ሶፍያ እህቴ አላህ ያስተካክልሽ ስደት ላይ ኑረሽ እደዚህ መሆን በጣም ከባድ ነዉ ስደቴን ወደዲኩት ድኔን አሳዉቆኛል አልሀምዱሊላህ

    • @zizumedia2825
      @zizumedia2825 Před 2 dny

      እነዚ የኔ ብጤ ከገጠር ምንም ሳያውቁ ውጭሀገር ይመጡና አዋቂ አዋቂ ያረጋቸዋልምንም አያውቁም እኮ

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd Před 2 dny +33

    ቶፊቅ እና ሶፊ እና አብርሸ እና ሩታ የምትወዱ ሩታም ሶፊም ሁለቱም የዋህ ❤❤❤❤

  • @ajmandubai9807
    @ajmandubai9807 Před 2 dny +3

    ሦፊን ሞቸ ነው የምወዳት ወላሂ❤❤❤❤

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Před 2 dny +4

    ቶፋ ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ ሶፊና እሩታ ስለተዋወቁ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Před 2 dny +63

    ሰላም ሰላም ሩታየ ና አብርሽየ በየሄዱበት መዙር ልማዴ ነው ሶፊየ ና ቶፊቅየ እንኳን ደህና መጣችሁ አራቱንም የምትወዱ በላይክ🎉🎉🎉🎉

  • @user-id9ow5rc8i
    @user-id9ow5rc8i Před 2 dny +48

    ሶፊ እባክሽ ሂጃብሽን አስተካክለሽ ልበሽ ሂጃብሽ ብቻ ሳይሆ ልብስሽንም አስተካክሊ የእህትነት ምክሪ ነው

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 Před 2 dny +8

    የኔአለሞቺ ሩታዬ አብርሽዬ😘😘😘😘ወላሂ ስወዳቺሁ🌹🌹🌹😘😘😘የአመቱ የፍቅር ተምሳሌወቺ😘

  • @Janah-pk7dk
    @Janah-pk7dk Před 2 dny +10

    እሩታየሑሉድምቀት ከጥላቴምጋ ብትመጣእሧንለማየትሥልአልቀርም😂 ሶፊንበጣምነዉየምወዳ❤❤

  • @HaymiTube5335
    @HaymiTube5335 Před 2 dny +77

    አብርሽ እና ሩታ የፍቅር መምህር ናቸዉ የሚል እስኪ የዛሬዉ ደግሞ ይለያል

    • @kidistdawit3114
      @kidistdawit3114 Před 2 dny +1

      ቱቱቱቱቱቱ😂😂😂

    • @MilkooBaharuu
      @MilkooBaharuu Před 2 dny

      ​@@kidistdawit3114👎👎👎👎👎👎👎👎👎😛😛😛😛

    • @TuqaSaeed-m7h
      @TuqaSaeed-m7h Před 2 dny +1

      aydlm😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Před 2 dny +140

    ሩታ እና ሶፊን የምትወዱ እስኪ👍

  • @user-um8wy9sy3h
    @user-um8wy9sy3h Před 2 dny +3

    ቶፊቅና ሶፊ ለምን ቶሎቶሎ ቢድወ አይሰሩልንም?እንወዳችሆለንኮ❤

  • @user-sd8eg8xc2n
    @user-sd8eg8xc2n Před 2 dny +3

    ሶፊና ቶፋ ❤❤❤❤❤❤😊

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 Před 2 dny +62

    ቶፊቅ እና ሶፊ እና አብርሽ እና ሩታ የምትወዱ❤😂❤

  • @kidistdawit3114
    @kidistdawit3114 Před 2 dny +29

    ማነዉ እንዴ እኔ ሶፍን የምወደዉ ❤❤

  • @fiker1816
    @fiker1816 Před 2 dny +1

    ማነዉ እደኔ እነአብርሽ በሂዱበት የምሂድ❤🎉👍👍

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Před 2 dny +3

    ሶፊ የኔ ልእልት

  • @kasech3492
    @kasech3492 Před 2 dny +31

    ሁለቱንም ሴቶች ቁጥብ ናቸው እወዳቸዋለሁ ❤❤❤የምተወዳቸው ላክ😢

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 Před 2 dny +62

    ሩታ የሴቶች ተምሳሌት ላመነችበት ወደኋላ የማትል ፅኑ ሴት

    • @user-jm6wt5dw8u
      @user-jm6wt5dw8u Před 2 dny

      ደምሪኝ❤❤❤

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Před 2 dny +2

      ​@@user-jm6wt5dw8uትክክል የሆነ ነገር ኮሽ ሲልእየጣሉእንደሚሂዱት አደለችም ለቃሎ ታማኝ ለፍቅሮ ሞች በቃል የማትገለፅ ጀግናነች።

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 2 dny

      ትክክል❤❤❤🎉

    • @MilkooBaharuu
      @MilkooBaharuu Před 2 dny

      Tekkel❤❤❤❤❤

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh Před 2 dny

      ሳህ

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 Před 2 dny +8

    እዳውም፡የሶፌ፡አለባበስ፡በጣም፡ወድላታለሁ፡አደኛ፡ናት፡ሁሊም፡ስለብስ፡ያምርባታል❤❤ቀጥይበት፡ሶፊቱየ፡ቆጀዋ❤❤

  • @BirukTube16219
    @BirukTube16219 Před dnem +1

    እኛንም መቶ ሺ አስገቡን እና ደስ ይበለን ❤

  • @user-wu4vy5xk1j
    @user-wu4vy5xk1j Před 2 dny +98

    እሲ ሩታዬ የምትወዱ☝️💝

  • @Hawawoll
    @Hawawoll Před 2 dny +73

    አብርሺና ሩታ ሶፊንና ተውፊቅ የሚወድ በበላይክ 500kአስገቡኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před dnem

      ሀዊየ ደምሪኝ❤

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 Před 2 dny +18

    ሶፉ ትመቸኛለች ጥሎብኝ ካየሽዉ ይሀን ኮሜንት ሶፊ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před dnem

      ደምሪኝ ያገሬልጂ

  • @user-jz5dm8gv9l
    @user-jz5dm8gv9l Před dnem +1

    Waw fexari mechem Ayeleyachuuuu ❤❤Abiresh &Rerutaye❤❤Tofik &sofiyee

  • @CharaMai
    @CharaMai Před 2 dny +49

    ሶፊ የናፈቀያችሁ እስኪ በላክ አሳዩኝ❤❤❤❤👍👍👈

  • @Bala-hf3tl
    @Bala-hf3tl Před 2 dny +26

    ሩታዬ የኔ ጀግነ እወድሸላው ሁሌም ሰቃልኝ

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 Před 2 dny +3

    እነቶፊቅ እሩታ ሶፊ አብርሽ እንኳን ደህና መጣቹ የሶፊ እና የሩታ ልዩነት በአለባበስ ሶፊ አንደኛ😍ሩታ ብዙ ጊዜ ትከሻው በጣም ዝቅ ያለ ነገር ውስጥሽ ነው ደረትሽን በጣም አትከፋፍቺው እህቴ የሴት ልጅ ውበቷ ስርዓት ያለው አለባበሷ ነው👍

  • @user-fe3yo6eq1d
    @user-fe3yo6eq1d Před 2 dny +3

    ሶፊዬ ስታምር የኔ ቆንጆ 😍😍

  • @Hdhf-pq6jb
    @Hdhf-pq6jb Před 2 dny +22

    የሶፊ አለባበስ ከሩት የሚለየው በምንድነው ሱበሀን አላህ አስትውሱ ሞት እኛ ብንረሳው እሱ አይረሳንም መቸ የት እንደት እደሚመጣ አናውቅምና እናስብበት

    • @makhhamakhha9415
      @makhhamakhha9415 Před 2 dny

      ሳህ ወላ አላህ ሂደያይስጣት ያረብ

    • @makhhamakhha9415
      @makhhamakhha9415 Před 2 dny

      አልባሳትሽንአስተካኬይሶፍ በአላህይሁንብሽ

    • @ekaramyatwb724
      @ekaramyatwb724 Před 2 dny

      የሮታይሻላልባድፊቱ

    • @user-ux2dg7yj6f
      @user-ux2dg7yj6f Před 2 dny +1

      አረዳውም የሩታ ሰፋያለነው ከላይ ተገለጠእንጂ 😢

    • @fatumamohammed8459
      @fatumamohammed8459 Před 2 dny

      እኮ የኔ ዉድ ቀሚሡ ጥብቅ ያለነዉ ሢቀጥል አገቷ ክፍት ነዉ ሣህ

  • @mubarak-mi8oj
    @mubarak-mi8oj Před 2 dny +23

    እኔ እወደሽአለሁ ላላህ ብይ ላላህ ብለሽ አለባበሰሽ አስተካክይ ሞት መች እንደሚመጣ አናቅም ሙሰሊሟ እህቴ ቆይ ግን ካንቺ ምን እንማር ራቆት መሄድ የተጠባበቀ ልብስ ለብሶ ከሩታ በምን ተለየሽ

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 Před 2 dny

      ምን አገባቹ ፈጣር የራስሽን ሃጥያት ስለሸፈነልሽ የሰዉ አትይ

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o Před 2 dny

      ደሚርኝማ ዉድ 5:22

    • @TubeMerkebselamTube
      @TubeMerkebselamTube Před dnem

      እኛም ክርስቲያኖች ክፍትፍት ያለው ልብስ አይፍቀደም ስው አይስምም 😢

    • @afalona
      @afalona Před dnem

      አችን ማን ነካሽ ያሉት እሷን ​@@fhhf3250

  • @Faficho111
    @Faficho111 Před dnem +2

    የቶፊቅ እና የሶፊን ሰርግ በጉጉት የሚጠብቅ በላይክ አሳዩኝ🎉

  • @djjdjchkv
    @djjdjchkv Před dnem +2

    ሶፊ አለባበሷን ታስተካክል የምትሉ👍💚ኪሪም አለባበስ ባጠቃላይ ሙሉ ልብስ አስተካክሊ ሶፊ የሙስሊም አለባበስ እንደዚህ አይደለም❤❤

  • @user-yi3rs5ur9r
    @user-yi3rs5ur9r Před 2 dny +26

    እሩታየ የኔ ውድ አንች በሄድሽበት መዞር ነው ስራየ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 2 dny +20

    ሶፊ ቶፊቅ ተናፍቃችሁ ነበር❤❤🎉🎉🎉

  • @Fuhade2024
    @Fuhade2024 Před 2 dny +4

    ❤ቶፊቅ[ሶፊያ] ~ SMART🎉 ስታምሩ~፩

  • @ZedoYasin
    @ZedoYasin Před dnem

    ሩታና ቶፊቅ ለፋቅር የከፈሉት መሰዋትነት ችሎታው ኖሮች በመፃፋ አሳትሜ ባወጣው ደስ ይለኝ ነበር ፋቅር እስከመቃብር ቁጥር ሁለት

  • @ሳምራዊት
    @ሳምራዊት Před 2 dny +24

    የኔ ሶፊ ተናፈሻቀሻል አቺንም አያክልብኚም በጣም ነዉ የመወደሺ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před dnem

      ሮዚየ ደምሪኝ🎉🎉🎉

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm Před 2 dny +15

    ማርያምን እንዴት እደምታምሩ የኔ የፍቅር ተምሳሌቶች ስወዳችሁ ኡኡፍፍፍ❤❤❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Před 2 dny +2

    ሶፍዬ የኔ እርጎ ስወድሽ እኮ ❤❤❤❤❤

  • @user-qc9xu5fs3r
    @user-qc9xu5fs3r Před hodinou

    Masha allah sofin tofiq ❤

  • @user-ys3sc8sv5i
    @user-ys3sc8sv5i Před 2 dny +86

    እሩታን አይቼ መጣሁት ነገርስ😊

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 2 dny +2

      እኔም ሩታን ብዬ ነው😮

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 Před 2 dny

      እኔም😊

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Před 2 dny

      እኔም ❤❤❤❤😊

    • @emanahmad1484
      @emanahmad1484 Před 2 dny +6

      እኔሶፊ ቆጆንብየነው እርግትያለች ፅድት ያለች ሀፍረቷያለቀቃት አደብያላት

    • @MilkooBaharuu
      @MilkooBaharuu Před 2 dny

      Enam❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fc4vr3td5r
    @user-fc4vr3td5r Před 2 dny +25

    የምር በጣምነው የምታምሩት ሩታየ ሶፊ የኔቆጆወች እናተ በጣም ጠንካራ ሴቶች ናቸው💞💞💞💞💞❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před dnem

      ዜድየ ደምሪኝ

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 Před 2 dny +4

    ሶፊ አለባበስሽ የካፊር እስታይል ነው በአለባበስሽ የሙስሊም አለባበስ ይኑረው

  • @aminatubulu6461
    @aminatubulu6461 Před dnem

    Mashala mashala allha baye namati toltuu www👌 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @toltutube4319
    @toltutube4319 Před 2 dny +14

    ሩታዬ እና ሶፍን የምቶዱ እስቲ አብርሽ የኛ ግበዝ ቶፊቅን መክር ❤❤❤❤

  • @RrRr-tg7pb
    @RrRr-tg7pb Před 2 dny +20

    እሩታን ያለችበት ሁሌም ይዞራለሁ❤❤❤❤❤

  • @haymanotbelete5295
    @haymanotbelete5295 Před 2 dny +2

    ሶፊ..ቶፊቅ♥️♥️..

  • @SeadaHussein-fo1bw
    @SeadaHussein-fo1bw Před 2 dny +3

    ሶፊቆንጆየነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nuratube826
    @Nuratube826 Před 2 dny +37

    ሩታና ሶፊ አምሮባቹሀል እስኪ በላይክ የነዚ ልጆች አጅናቂ የሆናቹ

    • @My_candy3
      @My_candy3 Před 2 dny

      ደምሪኝ የኔ ቆንጆ ❤😍🥰

    • @Nuratube826
      @Nuratube826 Před 2 dny

      @@My_candy3 እሺ አቺም ደምሪኘ እመልሳለሁ

  • @MamoHiwet
    @MamoHiwet Před 2 dny +43

    እነሩታዬ ባሉበት መዞር ሆነ ስራዬ 😢😂😂❤❤❤❤

  • @ZedoYasin
    @ZedoYasin Před dnem

    wow የምርጦቹ ምርጥ ሁለቱ ጥንዶች ፋቅር ያብዛላቹ

  • @user-ug1nl8dt3c
    @user-ug1nl8dt3c Před 7 hodinami

    ሶፍያ አለባበስሽን አስተካክይ የሙስሊም ልቡስልሽ ሠፉያለ ምነዉ ሞትን አትርሱ

  • @meditube147
    @meditube147 Před 2 dny +34

    ሩታዬ የኔ ንግስት 💕🦋💕🫅​⁠ ታምራላቹ ሁሌ አብሮ መምጣት ይልመድባቹ 🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ማርከአብ
    @ማርከአብ Před 2 dny +33

    ሶፊዬ የኔ ምርጥ ልጅ ቶፊቅ በፈጣሪ በደንብ ያዛት ሩታዬ ምርጥ አምሮባቸሀል

    • @My_candy3
      @My_candy3 Před 2 dny +1

      ደምሪኝ የኔ ቆንጆ ❤

  • @user-gp5wm3uh5v
    @user-gp5wm3uh5v Před 2 dny +3

    ሳፊዬ የኔ ልእልት ስታምሪ

  • @ZainZain-hp4fc
    @ZainZain-hp4fc Před dnem +1

    ሶፊ ምርጥ ልጅናት ተውፊቅ ተከባከባት