የትንሣኤውን ኃይል ማወቅ -- ክፍል 1-- በወንድም ዳዊት ፋሲል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የትንሣኤውን ኃይል ማወቅ - ክፍል 1- በወንድም ዳዊት ፋሲል
    የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
    ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
    Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
    t.me/DawitFass...
    Facebook:- / dawit-fassil. .
    You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
    በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
    www.davejimma.com/

Komentáře • 181

  • @Masi_tds
    @Masi_tds Před 5 měsíci +62

    በፀጥታ በዝግታ የተረጋጋ መንፈስ ያለበት መድረክ እንዴት ደስ እንድ ምለኝ የመድረክ ጩኸት በዝቶ ሰው እውነተኛውን የእግዚአብሔርን ቃል መስበክ ትቶ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቷል ጌታ ይመልሰን ዴቪ ቃል የለኝ እንወድሃለን 🙏🙏🙏

    • @melkamusonko
      @melkamusonko Před 5 měsíci +2

      አፌ ቁርጥ

    • @melkamusonko
      @melkamusonko Před 5 měsíci +8

      አገልጋዮች እንደ ወንድም ዳዊት እና ነብይ ጥላሁን መሆን
      አለባቸው❤ በተረጋጋ

    • @melenabekalu1762
      @melenabekalu1762 Před 4 měsíci +1

      በወንድም ዳዊት ሆኖ መንፈስ ቅዱስ እየባረከን ነው።

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 Před 3 měsíci

    ቃለህይወትን እንዳሰማኸን እግዚአብሄር ቃሉን ያለመልከል ያፍስልህ በመንፈሱም ያፅናህ ዘርህ የተባረከ ይሁን ፍፃሜህን ያሳምረው

  • @user-ju8zu7pe4z
    @user-ju8zu7pe4z Před 5 měsíci +7

    ደዊት ሐወይ ጸኃ የብዘሕልዃ አሜን

  • @solomongtachew
    @solomongtachew Před 5 měsíci +14

    ስላስተማርከንና ስለፀለይክልን እናመሰግናለን። ፀጋና ሰላም ለአንተና አብረውክ ለሚያገለግሉ ወንድሞች ይሁን😊
    ሰለሞን ነኝ ከደብረዘይት/ቢሾፍቱ

  • @ethio-gsm2876
    @ethio-gsm2876 Před 5 měsíci +18

    I was born and grow in jimma and when i start to attend this church, i think that was the turning point on my life and start to read bible even though my mother church turn against me. the thing he(dave) plant on me remain growing and now I can't find church like this in my town. but i 'm a good follower of this page that i learn a Loat
    our mentor dave the blessed one I wish a long life , a long life for those who thirst Jesus

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 Před 5 měsíci +10

    እረፍት ነው ያገኘውት በዝህ ትምህርት መማር ከጀማረኩ ቦሃለ የክርስትና እምነት ፀንተ ቀረች በውስጤ ዋዉዉ!!! ዴቪዬ አንተን የሰጠው ጌታ ይባረክ በዘመኔ እንዴ አንተ ምያስተማረውን አይቼ አላውቅም ለዘመኑ ጳውሎስ ነህ አንተ እወዳለሁ❤❤😘😘

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 Před 5 měsíci +5

    በጌታ ወንድማችን ዳዊት ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ
    🌴🌴🌴

  • @FantaziaBeautycenter1
    @FantaziaBeautycenter1 Před 5 měsíci +12

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ከሙታን በኩር ሆኖ ተነስቷል ከተነሣው ጋር ተነስተናል አሜን ጸጋው ይብዛልህ ❤

  • @befekadutegegne6330
    @befekadutegegne6330 Před 5 měsíci +13

    ፀጋ ና ሰላም ይብዛልህ።አንተ ወንድሜ ነህ ።የሴቲቱ ዘር በሚል በ ዩ ቲዩብ አወቁህ።የዓለም ዳርቻን የሚያልፍ የሐዋሪያት ድምጽ ባንተ ስለሰማሁ አባቴን አመሰግናለሁ።የሕይዎት ውሀ ወንዝ በንተ ስላየሁ ተመስገን።ጠጣሁ ያረካል።መልኩን ስላየሁ ተመስገን።

  • @user-dv4nv8dn6l
    @user-dv4nv8dn6l Před 5 měsíci +4

    አሜንንን አሜንንን !! ንፁሕ የእግዚአብሔር ቃል ጠምቶናል ጌታ መንፈስ ቅዱስም ባንተ እያለፈ ጥማችንን እያረሰረሰን ነዉና ወንድማችን በእውነት ከክብር ወደ ክብር ያሻግርህ ። ቀሪው ዘመንህ ያከበርከውና እያገለገልከው ቃሉንም እየገለጠልህ የመራህ ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ ። አሜንንን !!

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra Před 3 měsíci

    ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeennnbnnnnnnn
    Zmnh Ybark Div Btam Naw Menwdh❤

  • @alemkeabtibebu61
    @alemkeabtibebu61 Před 4 měsíci +3

    ዳዊቴ ፀጋው ከዚህ በላይ ይብዛልህ ከኛነታችንና ከዙሪያችን ወተን ትኩረታችንን ወደትንሳኤው ንጉስ ላይ እንድናደርግ ስለመከርከን ስላስተማርከን ሻሎም ላንተ እወድሀለው እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አሜን።

  • @mintesinottesfaye4815
    @mintesinottesfaye4815 Před 3 měsíci

    Dave silante egziabher yimesgen 🙏

  • @user-rn6kj8on5q
    @user-rn6kj8on5q Před 5 měsíci +6

    “ድነት የሚገኝበት የእግዚአብሔር ጸጋ ለሰዎች ሁሉ ተገልጦአልና፤”
    - ቲቶ 2፥11 (አዲሱ መ.ት) ወንድሜ ስላንተ እግዚአብሔርን ከማመስገን ዝም አልልም

    • @Wudeeee
      @Wudeeee Před 5 měsíci

      ይገበዋል እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው

  • @samuelfiga
    @samuelfiga Před 5 měsíci +4

    ሀሌሉያ ኢየሱስ ተነስቶዋል ወንድሜ ዳዊት አንተ የዚህ ዘመን ጳዉሎነክ አንተን የሰጠን እግዚአብሄር ስሙ ይባረክ ተባረክ አሁንም ፀጋ ይብዛል አሜን አሜን

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 Před 5 měsíci +4

    ትምህርትህን እወደዋለው እንትንም እወድሀለሁ ። ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @Beekan2006
    @Beekan2006 Před 5 měsíci +2

    Dave,
    Hanguma Namootni Siin Morman Dabala Jiran Hangii Guddina Hafuura Kee Immoo Guddaata Deema!
    Waaqayyoo Ulfina Isa Haa Fudhatu Malee Sii Keessan Waaqayyoo Waan Guddaa Na Barsiise!
    Waggaa Meeqa Waldaa Kiristiyaana Keessa Ture Waggaa 2 Keessa tti Hafuurri Qulqulluun Sii Keessan Waan Inni Na Barsiise Anaf Hafuura Qulqulluu tu Beeka!
    Glory To God❤

  • @tsheytakley5757
    @tsheytakley5757 Před 3 měsíci

    ተባረክ ፀጋው ያብዛልህ

  • @deregefekadu
    @deregefekadu Před 5 měsíci +4

    ወንድሜ ዳውት እግዚአብሔር አብዝቶ የሠማይ ደጅ ይከፈትልህ ። ባንተ ወስጥ ባለው ፀጋ እና ራይ ወደ መሬት ወርዶ እኔን እና የጌታን ህዝብ በአለቱ በክርስቶስ ኢየሱስ ስለታነፅን ደስ ብሎናል በጌታ ፀጋ በርታ ። እንዲሁም ተቃራኔ እውነታዎች የሚለውን በመድረክ ብትሰብከው እጅግ የተሻለ ነው ተባረክልኝ

  • @LidiyaLalanda
    @LidiyaLalanda Před 4 měsíci

    debiye betami iwodhialew❤❤ legna aniten yeseteni geta simu yibarek🙏🙏

  • @user-tj6vg5py1f
    @user-tj6vg5py1f Před 4 měsíci

    ዴፋዬ ፀጋ ይብዛልህ ብርክበል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @firihiwotgebremedhin7860
    @firihiwotgebremedhin7860 Před 5 měsíci +3

    ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የሆነው ተነስቷል! አሜን! ወደማንያዝበት ከፍታ ይዞን ተነስቷል። አባትዬ አቤት የፀጋህና የምህረትህ ብዛት ተመስገን። ለተጠቀምክበት ልጅህ ምህረትና ፀጋህን አብዛለት! መከሩ ብዙ ነውና አባት ሆይ እንደዚህ አይነት ልጆችን ለምድራችን በብዛት ላክልን በኢየሱስ ስም አሜን!

  • @user-cr8oo7vb9z
    @user-cr8oo7vb9z Před 5 měsíci +1

    😍😍😍😍ፅጋ ይብዛል ❤️❤️❤️

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 Před 5 měsíci

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @ephremfissha3672
    @ephremfissha3672 Před 4 měsíci

    ተባረክክክ ወንድም ዳዊት

  • @rodastikabo3693
    @rodastikabo3693 Před 4 měsíci

    Amennn Amenn ❤❤

  • @selammoges4262
    @selammoges4262 Před 5 měsíci

    ተባረክ በጠም አመሰግናለሁ!!

  • @user-kd8to7de1z
    @user-kd8to7de1z Před 5 měsíci +2

    ወንድሜ ዳዊት ትምህርትህ ጠቅሞኛል ሁሌ እግዚአብሔርን ስለአንተ አመሰግናለሁ ፀጋ ይብዛልህ

  • @EkramKedir-th2ix
    @EkramKedir-th2ix Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ። አባ ተመስገን ተባረክ ። እግዚአብሔር የጥያቄዬ ሁሉ መልስ ነው ። ወንድም ዴቨ ስላንተ እግዚአብሔርን አመሥግነዋለሁ ። የእግዚአብሔርን ቃልን በትክክል ከፋፍለህ ስላስተማርከን ጸጋውን በረከቱን ያትረፍርፍልህ። እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ብዙ ሆኖልኛል ። የእግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንልኝና ስለ አናንተ ናፍቆት አለኝና ያገናኘኝ።

  • @trtmere4946
    @trtmere4946 Před 4 měsíci

    Amen tebrkelny dawit ❤❤❤

  • @leulmekonnen6838
    @leulmekonnen6838 Před 5 měsíci +5

    አዲስ ትምርት ተለቀቀ እየሱሴ ይባረክ

  • @abnetsolomon668
    @abnetsolomon668 Před 5 měsíci +4

    የተወደድክ ወንድሜ ዳዊት ፀጋ ይብዛልህ ሰለአንተ እግዚአብሔ ይመስገን።

  • @mercyyegeta3545
    @mercyyegeta3545 Před 5 měsíci +1

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ በትምህርትህ በጣም ተባርኬ አለው ❤️❤️❤️

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před 4 měsíci +2

    1. ትንሣኤው ለዓለም የተሰወረ
    ነው 💚
    2. ትንሣኤው ኢየሱስ የ
    እግዚአብሔር ልጅ መሆኑ
    የተገለጠበት 💚

  • @Getasew597
    @Getasew597 Před 5 měsíci +7

    ዴቮ ያለመድረክ አትስበክ የሆነ ነገር ያንሰዋል የለመድረክ ስትሰብክ።ደስ ብሎኛል አዲሱ ትምህርት ደስተኛ ነኝ ተባረክልንንንንን❤❤❤❤❤

    • @atiiananaatiianana4919
      @atiiananaatiianana4919 Před 5 měsíci

      በመድረክም ያለመድረክም እግዚአብሔር የምነገርላት አጋልጋይ ነው ። ህይወቴን የለወጠውን የዴቪን ትምህርት ያገኛውት ያለመድረክ ያስተማረውን ትንቢት የሚለውን ትምህርት ሰምቼ ነው።

    • @Getasew597
      @Getasew597 Před 5 měsíci

      ወንድም አለም እንደዛ ለማለት ፈልጌ አይደለም መድረክ ላይ ሲሆን የሚያልፈን ብዙ ነው

    • @azeb2809
      @azeb2809 Před 4 měsíci

      ወይ አለመረዳት !!!

    • @azeb2809
      @azeb2809 Před 4 měsíci

      @@atiiananaatiianana4919 ወ ይ እለመረዳት

  • @aregadengiya3876
    @aregadengiya3876 Před 4 měsíci

    የእዉነት ቃል

  • @easypc8806
    @easypc8806 Před 5 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏በኢየሱስ ስም 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @alguhaile8527
    @alguhaile8527 Před 5 měsíci +1

    ወንድሜ ዳዊት ዘመንህ ይባረክ የተረጋጋ ትምህርት ተባረክ ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @danielsisay9665
    @danielsisay9665 Před 4 měsíci

    ተባርከሀል ዴቭ።

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 Před 5 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን 📖🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @zee-ge2zg
    @zee-ge2zg Před 5 měsíci +1

    ዳዊት ፀጋው በሀይል ይጨምር በተለይ በፀሎቱ ተባርከናል

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před 4 měsíci +1

    💚💚💚💚

  • @AlfahanaGedgano-sy8dd
    @AlfahanaGedgano-sy8dd Před 4 měsíci +2

    አሜንንን አሜንንን ታባረክ

  • @tensaeabrham3487
    @tensaeabrham3487 Před 5 měsíci +1

    አሜን ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ፡፡

  • @aidazego8617
    @aidazego8617 Před 5 měsíci +1

    ዋውውው በጣም የ መንፈስ መግብ የሆነ ቃል ❤️ ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ dawit 🙏

  • @shebelawkuma6586
    @shebelawkuma6586 Před 5 měsíci +1

    አሜን !!! የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ ዳዊት ! ተከናወልኝ !!!

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j Před 5 měsíci +2

    wooooበጌታ የኔ እየሱስ ክብር ለሥምክ ሞትን ሣይሆን አንቀላፋን ዘላለም ኑሮ
    አረ ዴቭሹ ዋዉ ድንቅ የጌታ ምርጥ ነክ በድግምትዋ አይጥ ቦሊቦል እንጫወታለን ሃሃሃሃሃ😂😂😂😂😂😂

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra Před 3 měsíci

    Ameeeeeeeeeeeennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn Abayi

  • @rozadadi9639
    @rozadadi9639 Před 4 měsíci

    Dave good to see you again.

  • @RobaKade
    @RobaKade Před 4 měsíci +1

    Daviye btm new mewedk tsega yebzalik❤❤

  • @samrawitnegash
    @samrawitnegash Před 5 měsíci +1

    ተባርክ

  • @calebe1081
    @calebe1081 Před 5 měsíci

    xega ena selam ybzalh wedm Dev clear messege

  • @Barkotsofi
    @Barkotsofi Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤wendeme tega yebezalek

  • @deborah2691
    @deborah2691 Před 5 měsíci +1

    Wishing you to live longer and longer the world needs you God of man

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Před 5 měsíci +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 Před 5 měsíci

    አሜን ኢየሱስ ተነስቷል የተስፋው ቃል ለኔ ፀንቷል አሜን አሜን

  • @bilisumamaye2351
    @bilisumamaye2351 Před 4 měsíci

    Thanks Dev

  • @girmadefar2972
    @girmadefar2972 Před 5 měsíci

    Amazing preaching wisdom of God's word!!Dave I thanks God for rising you to this generation.

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 Před 5 měsíci +2

    Wowow የኔ ዉዲ ወልካም❤😘 እሽሽ እንሰማለን ዴቪ❤

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 Před 5 měsíci

    wow.....Amen!!!

  • @JemberuLemabo-vd8zk
    @JemberuLemabo-vd8zk Před 4 měsíci +1

    Dave may God blease abundantly your service!!!!!!

  • @azeb2809
    @azeb2809 Před 4 měsíci +1

    ወንድም ዳዊት ጌታ ይባርክህ

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra Před 3 měsíci

    ዴቭ በዚህ ክፉ ዘመን አንተንና እዳንተ ጌታን ብቻ የሚያሳዩን ንውልዶች ጌታ ስለሰጠን ሁሌ ነው አምላኬን ማመሰግነው ልገልጠው ከምችለው በላይ ነው የጌታ መገኘት አብሮን ነበር እዘህን ሰማይ ገባህ እኮ ያለሁበትን እስክረሳ ይህንን ያደረገው ጌታ ነውና ክብር ተጠቅልሎ ለዘላለም ለሱ ይሁን❤

  • @c2-zi5nx
    @c2-zi5nx Před 4 měsíci

    blessed

  • @lishana.4792
    @lishana.4792 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤አሜን እሜን❤❤❤❤❤

  • @henokadnew4931
    @henokadnew4931 Před 4 měsíci +1

    ምርጥ የወንጌል አርበኛ

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse8589 Před 5 měsíci

    ዴቭዬ ብሩክ ነህ።

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 Před 4 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 Před 5 měsíci

    ዋዉዉዉዉ አሜን ሃሌሉያያያ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እሰይይይይ የትንሣኤ ሀይል የጻና ነው ሃሌሉያያያ ዋዉዉዉ ዴቪ በእውነት ምን ልበል በእውነት ተበርካሃል ፀጋ እና ሠላም በነገር ሁሉ ይብዛልህ እወዳለሁ የኔ ዉዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲ ዴዴዴዴዴዴቪቪቪዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @bettydesalegn3101
    @bettydesalegn3101 Před 4 měsíci +1

    Amen Amen Amen

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Před 5 měsíci

    የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ

  • @elsabirhanu7803
    @elsabirhanu7803 Před 4 měsíci +1

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 4 měsíci

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዴቪዬ ጌታ አምላክ ብርክ ያደርግህ

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před 5 měsíci

    አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ ❤❤❤

  • @melat2051
    @melat2051 Před 5 měsíci

    አሜን አሜንንን አሜንንንን ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @muluduresso
    @muluduresso Před 5 měsíci +1

    Amen !

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 Před 4 měsíci +1

    Amen

  • @retagudeta9347
    @retagudeta9347 Před 5 měsíci

    Amen wendem dawit geta eyesus abezeto yebarekeh

  • @EkramKedir-th2ix
    @EkramKedir-th2ix Před 4 měsíci

    አሜን አሜን ሻሎም እየሱስ ተነስቷል ።
    የማመልከው አምላክ ህያው ነው ።

  • @RuthMekonnen-oi1rp
    @RuthMekonnen-oi1rp Před 5 měsíci

    Haleluyah, wendime zemenih yibarek,tiwilid nekito wede ewenetegnaw Wengel fekek endil kalun beafih askemitotal

  • @RuthRuth-ej8oe
    @RuthRuth-ej8oe Před 5 měsíci

    ሻሎም ወንድም ዳዊት, የትንሳኤው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ🙏

  • @fevenmebrahtu2959
    @fevenmebrahtu2959 Před 5 měsíci +1

    Amennnnnnn amen

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu Před 5 měsíci +2

    Getachin eyesus.tenesituwal inemi yane kesu.gara tenesichyalewu be abi keyin kesu.gara kuchibiyalwu hiwote eyesusnewu amen❤❤❤❤❤❤

  • @simiretdebrwork861
    @simiretdebrwork861 Před 5 měsíci

    አሜን ጌታ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @wonishetkassa5013
    @wonishetkassa5013 Před 5 měsíci

    ወንድሜ የእግዚያብሔር ፀጋ ይብዛልህ

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu Před 5 měsíci +2

    Amen amen amen lene shalom yihunlin.yegeta.shalom❤❤❤

  • @user-ec4hl8ur3z
    @user-ec4hl8ur3z Před 4 měsíci +1

    Amen🙏❤🙏

  • @bethelhembeyene8613
    @bethelhembeyene8613 Před 5 měsíci

    👍👍🙏

  • @martadamena2506
    @martadamena2506 Před 5 měsíci +2

    God bless you more more......... You are best of best teacher and evangelist. Heavenly preacher Dawit Fassil.

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 Před 5 měsíci +1

    ፀሎትህ ልቤን ኣራሰው እኔ እንደዚህ የነካኝ ፀሎት ኣላየሁም 🙏🙏🙏

  • @EyobTamirat-r3z
    @EyobTamirat-r3z Před 5 měsíci +2

    የትንሣኤውን ኃይል መወቅ ዋወ የእግዝአብሔር ሰላምና ፀጋ ይብዛልህ ዴቭ እግ/ር ሆይ እንደዝህ የፀጋ ወንጌልን የምሰብኩትን እንደገና አስነሳልን

  • @azitieyesuse1145
    @azitieyesuse1145 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን🙏🙏

  • @yorda106
    @yorda106 Před 5 měsíci

    ኣሜን 🙏🏽
    ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🏽

  • @user-tj6vg5py1f
    @user-tj6vg5py1f Před 5 měsíci

    ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @bethelhembeyene8613
    @bethelhembeyene8613 Před 5 měsíci

    😍😘👍👍🙏🙏

  • @Ahlam-qx1ll
    @Ahlam-qx1ll Před 2 měsíci

    አሜን ፀድቄያለሁ

  • @KenaK-pz4hi
    @KenaK-pz4hi Před 5 měsíci

    Dave God's grace be upon you

  • @zee-ge2zg
    @zee-ge2zg Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮

  • @burtehussian7257
    @burtehussian7257 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን

  • @user-qr9uw6pz7n
    @user-qr9uw6pz7n Před 5 měsíci

    እ ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል አንተ ትልቅ ኒ ❤️❤️እየሱስ እየሱስ እየሱስ ❤️