Zemenu Nega - Lingereshe

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • #ethiopianmusic #zemenunega #newethiopianmusic
    ዘመኑ ነጋ (ልንገርሽ)
    ዜማ - ዳን አድማሱ እና ዘመኑ ነጋ
    ሙዚቃ ቅንብር - ታምሩ አማረ
    ማሲንቆ - ደግሰው አበበ
    ሚክሲንግ እና ማሥተሪንግ - ታምሩ አማረ
    Enjoy! Make sure to subscribe to Zema Records and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2020: Zemenu Nega.

Komentáře • 50

  • @MohammedAhmed-sn3mi
    @MohammedAhmed-sn3mi Před 3 měsíci +2

    ይኸን ሙዚቃ ከመቶ ግዜ በላይ ይሆናል ያዳመጥኩት❤❤❤

  • @hayatyeshewalji781
    @hayatyeshewalji781 Před 2 lety +5

    የኔ ውድ ስወድልህ ሰላምህ ይብዛልኝ እረረረረረ ምነው ዝናዬ ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @abrsheabrshe9881
    @abrsheabrshe9881 Před rokem +3

    ትመቸኛለህ

  • @user-go7zw4fc5g
    @user-go7zw4fc5g Před 3 měsíci

    እውይ እንዴት እንደምወደው በርታልን ወድማችን❤❤

  • @terefeayalew4266
    @terefeayalew4266 Před rokem +2

    ሙዚቃ ብሎ ዝም እኮ ነው ብሰማው ብሰማው አልሰለቸውም በቃ በጣም ትችላለህ

  • @ethiopiamymotherlove7455
    @ethiopiamymotherlove7455 Před 2 lety +3

    ድምፅህ በጣም ደስ ይላል ግጥሙ ሁሉ ነገር ቆንጆ ነበር ግን ለምን ታዋቂ እዳልሆነ አልገባኝም እናበረታታው በርታ ይህ ሙዚቃ ለተለያየኝ ፍቅረኛይ በተቃራኒ ጋብዤዋለሁ💔💔💔😭😭😭

  • @aben266
    @aben266 Před 3 lety +3

    ምርጥ ስራ ነው ተመችቷኛል

  • @user-ou6vz1wp6f
    @user-ou6vz1wp6f Před rokem

    የማይሰለቸኝ ሙዚቃ

  • @user-ot4jf4nf5f
    @user-ot4jf4nf5f Před měsícem

    እንደት እንደምወደው❤️❤❤❤❤

  • @BiurkBirahnu
    @BiurkBirahnu Před 29 dny

    Bro yes❤❤❤

  • @sarafishaha9629
    @sarafishaha9629 Před rokem +1

    በርታልን ወንድሜ አሪፍ ስራ ነው ከምር በጣም ነው የምወደው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ie7yh1sq1x
    @user-ie7yh1sq1x Před rokem

    1# 👍👍👍

  • @mimidegu6065
    @mimidegu6065 Před 3 lety +1

    ዘመኑየ በጣም ቆንጆ ድምፅ አለህ አይዞህ በርታ

  • @teybenuriya3216
    @teybenuriya3216 Před rokem +2

    ዋው ስወድድህ በርታልኝ ወንድም ምር ጥሙዚቃነው ሁለየ ነው የምሰማው አይሰለቸኝም ወላሂ ብዙ እጠብቃለን በረታልኝ

  • @hannahelias6590
    @hannahelias6590 Před rokem +1

    Yne merewa Andegna !!!!!

  • @hannahelias6590
    @hannahelias6590 Před rokem +1

    Merewa I can't stop to listen Effffffff

  • @bayoubayou1746
    @bayoubayou1746 Před 3 lety +1

    ዋው ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ አሪፍ ሙዚቃ በርታ ብዙ ስራወችን እንጠብቃለን

  • @bbbb462
    @bbbb462 Před rokem +1

    kuze wudddddddd........!!!

  • @aben266
    @aben266 Před 3 lety +2

    ኩታውማ ነበር
    የምደራርበው
    ሸማውም ሳይጠፋኝ
    የምከናነበው
    ባጣሽ በጠሀዩ ይበርደኛል ይህው
    አረረረረ

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f Před 7 měsíci

  • @hannahelias6590
    @hannahelias6590 Před 9 měsíci

    I can't stop listening this music, such melody

  • @hannahelias6590
    @hannahelias6590 Před rokem +1

    Such wonderful music 🎶 🎵 ❤️

  • @user-ru6iu9fu8m
    @user-ru6iu9fu8m Před rokem

    ስውድህ አደኛነህ❤❤❤

  • @yeneneshgirma7400
    @yeneneshgirma7400 Před rokem +1

    Wooowww wonderful song and voice

  • @usmansaea3874
    @usmansaea3874 Před 2 lety +1

    ልንገርሺ(10000000×)👍ረ👍💪ረ💪ረ💪💪

  • @hannahelias6590
    @hannahelias6590 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @user-xd1gg9km5i
    @user-xd1gg9km5i Před 3 lety +1

    Woooowww wonderful song and voice

  • @liya_amen
    @liya_amen Před rokem +1

    My favorite

  • @BujuStar
    @BujuStar Před 2 lety +2

    Good luck bro 💪🦁

  • @Zemenu_Nega
    @Zemenu_Nega  Před 3 lety +7

    ሰላም ኢትዮፒያዊያን ይህ በኔ ስም የተከፈተ የዩቲውብ ቻናል ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን እላለሁ ሼር እያደረጋቹ አርቲስቱን በራሱ እንዲቆም ታላቅ አስተዋጸኦዋችሁን እንድታደርጉ በትህትና እጠይቃለው እግዜአብሄር ኢትዮጽያን ይባርክ ።

    • @ruthgulilat5001
      @ruthgulilat5001 Před 3 lety +1

      Good job, betam teru sera new yezeh yemetahew e/r yerdah telk ngr yezeh endemtmeta tesfa alegn. Nice work keep it up and never give up. Don’t worry about failing
      💚💛❤️

    • @Zemenu_Nega
      @Zemenu_Nega  Před 3 lety +1

      @@ruthgulilat5001 thank you

    • @ethiopiamymotherlove7455
      @ethiopiamymotherlove7455 Před 2 lety

      አብሽር እኔ ሙዚቃ ባልደግፍም ከለፋቹ አይቀር ታዋቂ እድትሆኑ እመኛለሁ በርታ ቆንጆ ስራ ነው💔💖

    • @sarafishaha9629
      @sarafishaha9629 Před rokem +1

      @@Zemenu_Nega ሰላም ላንተ ይሁን ዘመኑዬ እውነትህን ከሆነ እሽ ግን አንዳንዶቹ በተዋቂ ሰው ስም በመክፈት እየተጠቀሙ ስለሆኑ ለማመን እያስቸገረን ሆነብን ነው ።አሪፍ ስራ ይዘህ እየመጣህ ነው በርታልን ወንድማችን።

  • @bereketmulugeta467
    @bereketmulugeta467 Před rokem +1

    G8 Job 👌👌👌

  • @brehantube
    @brehantube Před rokem

    🥰🥰🥰👍

  • @tigealemayehu6747
    @tigealemayehu6747 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YoutubeFacebook-de8yj

    Ciol

  • @MeseretTesfaye-qv3id
    @MeseretTesfaye-qv3id Před rokem

    wowww❤❤❤❤❤❤

  • @user-bt2ue8go3v
    @user-bt2ue8go3v Před 3 měsíci

    ኧረረረረረረረረረረረረረረረረረረረ

  • @mohahernandez7329
    @mohahernandez7329 Před rokem

    Cool❤❤❤

  • @mastewal1123
    @mastewal1123 Před 3 lety +1

    😘😘😘

  • @hayatwusie1293
    @hayatwusie1293 Před 2 lety +2

    እሆንየመሰለሙዚቃአቀመስኸንጥፍህካንተብዙእንጠብቃለንብሰማውብሰማውአልጠግብምበርታልን

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f Před 9 měsíci