አሜሪካ ያገኘሁት መጽሐፍ ቅዱስና ኢትዮጵያ Abel Birhanu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Komentáře • 207

  • @ETHIOPIAN_11
    @ETHIOPIAN_11 Před rokem +60

    ይሄ ነው አቤሎ ኢትዮጲያዊነትህን የሚያሳይ ቪድዮ ስትሰራ አዳዲሶቹን የኢትዮጲያዊያን ትውልድ ያንተን ቻናል የሚከታተሉ ተመልካቾችህን ሁሉ በንፁህ በጠንካራው ሐበሻነት ሳያዩ እንዳመኑት ኢትዮጲያዊያን መንፈስ እና ስነ ልቦና ትውልድን ትቀርፃለህ በርታ

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před rokem +29

    ወይ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሲያምር እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ❤❤❤

  • @matymekonnen
    @matymekonnen Před rokem +14

    👑 አቤላ ብዙ እውቀት እያካፈልከን ስለሆነ እናመሰግናለን።
    ብዙ Vlog ብትለቅ ወይም የVlog ብቻ አዲስ ቻናል ብትከፍት አሪፍ ነው አቤሎ 🙏🙏

  • @Ghionmaleda
    @Ghionmaleda Před rokem +15

    ትልቅ ነገር እያካፈልከን ነው ረጅም ዕድሜ ኑርልን

  • @rahealraheal1881
    @rahealraheal1881 Před rokem +13

    በስመ ኣብወልድ መንፈስ ቁዱስ እንዴት ነው የሚያምረው ❤❤❤❤ በተለይ ናዝሬት ብለህ ያሳየሀን። ክርስትና እኮ ክርስትያን ሁነህ ተገኝተህ ስትኖሮው እንዴት እንደሚጣፍጥ ❤❤❤ ፈጣሪ በቀናች ሃይማኖታችን ያፅናን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለኝ ቀጥተኛ ሃይማኖት ናትና❤❤ ስላሳየህን የቀንየልና

  • @gijjetigol1157
    @gijjetigol1157 Před rokem +16

    አቤላ የኔ ትሁት የኔ ጀግና የኔ አራዳ እንዲህ ነው የሚያምርብን የታባቱ ሴጣን ከእንግዲህ በአፍህ እንዳጠራው የኔ ጀግና ደስስስ ብሎናል 🎉🎉🎉

  • @NahuLal12
    @NahuLal12 Před rokem +11

    አቤላ በዛኛዉ አካዉንቴም ጠይቄሀለዉ በናትህ የ nasa ዉን ቭሎግህን ልቀቅልን❤❤

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq Před rokem +8

    እናመሰግናለን አቤል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 Před rokem +7

    አቤሎ ደስ አሰኘከኝ በእውነት በጣም ወሳኝ ነገር ነው ያመጣህልን ያንተ ቦታ ይሄ ነው አቤሎ ክበርልን😘👍🙏💐

  • @mahelet21
    @mahelet21 Před rokem +4

    የዛሬው በጣም ደስ ይላል👍 አቤላ በዚው ቀጥልበት እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏

  • @tigisttigist4610
    @tigisttigist4610 Před rokem +4

    አቤላ የኔ ምርጥ ኢትዮጲያዊ አየህ ይኔን ስንት ስአት እንዳስቀመጠህ የሀገር ፍቅር እልህ ስራዎችህ በጣም ነዉ የሚመቹኝ በርታልን ወንድሜ ለወረኞች ጆሮ አትስጥ

  • @saraadmas7365
    @saraadmas7365 Před rokem +4

    አድናቂህ ነኝ በምታቀርባቸውና በምትጎበኛቸው ቦታ እና ታሪክ በርታ 😘

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @tubadeassfaw9659
    @tubadeassfaw9659 Před rokem +20

    ደስ ሲል ኢትዮጵያ የምትደንቅ ሀገር

  • @usniyamesfin
    @usniyamesfin Před rokem +2

    እንደ ኢትዮጵያዊነት ደስ የሚል ነገር አለ ABELA ❤❤❤

  • @tsigehanakiros7713
    @tsigehanakiros7713 Před rokem +3

    አቤል የወይኗ ልጅ...በጣም እናመሰግናለን... ጨዋነት የተሞላው ይቅርታ አጠያየቅህን በጣም አድንቄአለሁ..ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ...❤

  • @ananiyatube3942
    @ananiyatube3942 Před rokem +11

    እኛ ኢትዮጵያውያን ግን
    LOVE ነን ❤❤❤🥰🥰

  • @gebriela7772
    @gebriela7772 Před rokem +6

    የሚገርም ነው እኛ በመሬት እና በዘር እንባላለን እነሱ እዚህ ደርሰዋል በጣም ነው የሚያምረው።ዋው እስከዛሬ ከሰራህው ለኔ አንደኛ።

  • @yiftertaweke3080
    @yiftertaweke3080 Před rokem +2

    አቤሎ ጀግና አንደኛ ነህ ሁሌ የራስህን የምትሰራ በጣም አከብርሀለዉ በርታ ብዙ ሰርተሀል ግን ብዙ ይቀርሀል እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @meseretasefa6809
    @meseretasefa6809 Před rokem +2

    ያምራል አቤልየ ድባቡ ወደ ሀላዘመን ስለመለስከን ፈጣሪ ይባርክህ

  • @user-dq5gs5ks2p
    @user-dq5gs5ks2p Před rokem +3

    በጣም ደስይላል እናመሰግናለን አቤላ❤

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 Před rokem +1

    እግዚአብሔር። ይባርክህ የኢትዮጵያን ነገሮች በውጭው ዓለም ስናይ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር። ይመስገን

  • @kibromweditsiyon8447
    @kibromweditsiyon8447 Před rokem +4

    አረ በጣም ደስ ይላል በተለይ ደሞ የ ክርስቶስ ፊልም የተሰሩበትን ቦታ ልክ እንደማውቀው ነው ያየሁት። የዛሬዋ በጣም ትለያለች
    አቤላ ወንድሜ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @aberachassefa8066
    @aberachassefa8066 Před rokem

    ተመስገን ተመስገን አምላኬ ተባረክ ሠላም ወድም አወ ይህ ነዉ አስደሣች

  • @haileminse2437
    @haileminse2437 Před rokem +1

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀፍፍፍፍፍፍፍፍ አበሎ ደስ የሚል አቀራረብ መልካም አዳር

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 Před rokem +1

    አቤሎ ይመችህ። ሰላም ይሁን። ሚዲያን ለአስተማሪነት ወይም ለግንዛቤ ማስጨበጫ ስለምትጠቀምበት።

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 Před rokem

    አቤላዬ ታድለህ እኔ እስራኤልን የማየት ጉጉት አለኝ
    ስላስጎበኘኃን እናመሰግናለን
    እኔ ሲውዘርላንድን ዞሬ ለማየት እድሉ አልተመቻቸልኝም ነበር ግን ሎጋኖ የሚባል የሀገራቸው ክልል ላይ ሚኒ ስዊዝ ብለው የሰሩት ቦታ አለ እሱን መጎብኘት እድሉን አግኝቼ ነበር ስልጣኔ በጣም ያስገርማል።ባቡር ሲይቀር በትናንሹ ሰርተው ከአንዱ ከተማ ወደሌላው የሚያቋርጥበት ቦታ ሳይቀር ያለምንም መዛነፍ ተሰርቶ ጎብኝቼ በጣም ነው የተደሰትኩት ።አቤላ ጊዜ ካለህ ስዊዘርላንድን ሔደህ ጎብኝ ለኛም ታሳየናለህ በጣም ትወደዋለህ መጎብኘት ትወድ የለ አውሮፓም ጎራ በል😂😂😂

  • @nebiyu2707
    @nebiyu2707 Před rokem +3

    አቤሎ የኔ ብርታት ትናት በለቀከው ቪዲዮ ደባሪ ሙዱውስጥ ነበርክ ወዲያው ከዛ ድብርት ወተክ ይኤን ቪዲዮ ስለሰራክ ደስ ብሎኛል ይመችክ 🙏 ይኤን አስተማሪ ቪዲዮ አይቶ ላይክ ሳያረግ መውጣት ሼም ነው 👍 በዛው ቤተሰብ እየሆንን 🙏

  • @behailualemu8655
    @behailualemu8655 Před rokem +2

    መልካም ስራ ልኡል እግዚአብሔር ይወዳል በርታ እግዚአብሔር ይባርክ።

  • @emerald21576
    @emerald21576 Před rokem

    እመብርሐንን አቤሎ ጀግና ነህ!!!! ማንንም እንዳትሰማ የማንም ወፈፌ አውቃለሁ ባይ ጠንቋይ የራሱ አሮበት የሰው የሚያማስል ግበረገብነት የሌለው ራሱን በጉልበት መምህር ብሎ የሾመ ለእውቀት አባቶቹ ና ለቤተክርስቲያን ክብር የሌለው ክብረ ቢስ ለሆነ እንደ ተስፋየ ያለ መናፍቅ ድንቅ የመልስ ምት ነው። እመብርሐን ትከተልህ🙏🙏🙏🙏በርታ አብዝተህ ጸልይ🙏❤🙏

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 Před rokem +3

    አቤሎ የፍቅር ሰዉ ❤❤❤

  • @helinabezuayehu1218
    @helinabezuayehu1218 Před rokem

    Awoooo yaradalije endezhiy new egna Ethiopian yemiyamirben...yemin kotet new betammm arife ahune melishe 👍lareg new...

  • @genetmengesha6889
    @genetmengesha6889 Před rokem +2

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን አቤሎ!!

  • @liambiniyan6065
    @liambiniyan6065 Před rokem +1

    Abelo wow it is good thanks😃

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 Před rokem

    እናመስግናን ወንደማችን በርታ ጎበዝ

  • @elduersumo3938
    @elduersumo3938 Před rokem

    Ewneti betami dessi alenyi 🥺🥺🥺ethopiawineti bante wusti yitayali bedenbi 🥺🙏🙏🙏

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    ጀግና የወይኗ ልጅ በረታ ሰሞኑን ተፈተና ሰለሆንኩት አለየወም ጨረሰንዛሬ እየየወት ነው 🙋እመቤታችን ትጠብቅክ እናመሰግናለን እንደዚ አይነትማወቅ እንፈልጋለን በረታ🙋

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat Před 26 dny

    አባላ እግዚአብሔር ያክብርህ ህ
    እኛ ሃገር ምንም እንዳልተሰራ ነው ያየሁት😢❤

  • @EthioPanAfricanism
    @EthioPanAfricanism Před rokem

    አቤሎ ደስ ይላል በርታ። i'm amazed

  • @user-hq3ct3rh4f
    @user-hq3ct3rh4f Před rokem

    አቤል ይህንን ቀረፃህን ስከታተል ደስ ብሎኛል

  • @HaymanotXebebu-pv8eo
    @HaymanotXebebu-pv8eo Před rokem +1

    እዉነት በአዉን ሰሀት አሜሪካ ላይ ነዉ የምናየዉ እኔ አምነቴ ምስሌም ነዉ ግን አገሬን የሜመስል ነገር ሳይ ደስ ብሎኛል ተባረክ

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን አቤሎ ድንቅ ልጅነህ።

  • @ibrahimseid5989
    @ibrahimseid5989 Před rokem +1

    ጋሊሎ ጋሊሊ ትክክለኛዉ ሰሙን ትወልዱን ማወቅ እንፈልጋለን ከቻልክ

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 Před rokem

    Betam des yelale amesegenalewe Abel🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před rokem +1

    በስመአብ እንዴት ደስ ይላል ይመችህ ❤❤❤

  • @senayadmasu304
    @senayadmasu304 Před rokem

    በጣም ጥሩ ነው ወድጅልህአለሁ

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 Před rokem

    Abel, tks it's interesting

  • @mebuaddis3079
    @mebuaddis3079 Před rokem +4

    🥇

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 Před rokem

    በርታልን አቤሎ ጥሩ ነገር ነው ያካፈልከን

  • @berrybrook4180
    @berrybrook4180 Před rokem +1

    ተባረክ !! አቤሎ ::

  • @yieshakabraham372
    @yieshakabraham372 Před rokem

    አቤላ አንደኛ ምርጥ ሰው በርታ

  • @bonafekadu2966
    @bonafekadu2966 Před rokem

    Wow jechan qabu bro Galatoomi❤❤❤

  • @nhtmotive
    @nhtmotive Před rokem +2

    wow abela

  • @amarechmessele8968
    @amarechmessele8968 Před rokem

    ተባረክ ወንድሜ ሌሎች ኢትዮጵያውያን አሳይተውን አያውቁም ወይ አላዩትም

  • @yordanoshaile87
    @yordanoshaile87 Před rokem +1

    በጣም ጎበዝ አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @user-fr8wi4du3x
    @user-fr8wi4du3x Před rokem +2

    ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን ምድር እኛ ኢትዮጵያውያን እድለኞች ነን ኦርቶዶክስ ሁነን ኢትዮጵያዊ ስንሆን በስመአብ እግዚአብሔር ይመስገን አቤል እናመሰግናለን ክበርልን ወንድማችን

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 Před rokem +2

    አሜን 💕💕🙏

  • @miserms4091
    @miserms4091 Před rokem +2

    Bay'ee bareeda ❤

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Před rokem +1

    የዛሬው ይለያል አቤላ🙏🙏🙏 በርታ💪💪

  • @user-xj2xk2sz5n
    @user-xj2xk2sz5n Před rokem

    ኢትዮጵያችን 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 Před rokem +1

    በጣም ደስ ይላል ጌታን!

  • @meskeremKebede-bj1el
    @meskeremKebede-bj1el Před rokem

    አቤላ እ/ር ይባርክ እዚያ እንዳለሁ አሰብኩ

  • @abiyeeyesus6960
    @abiyeeyesus6960 Před rokem

    Bless you Abela❤

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Před rokem +2

    አቤል በጣም አሪፍ ነዉ። አንተ በአጭሩ አስቀመጥከዉ እኔ ከ 4 ወር በፊት ዩቲዩብ ላይ ያስቀመጥኩት በ36፡36 ደቂቃ አንዛዛሁት። 👍🏻👍🏼👍🏽 😁😁

  • @birukgirmay3594
    @birukgirmay3594 Před rokem

    ዛሬ ነው ገና አስደናቂ ነገር ያስጎበኘሄን። ተባረክ

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 Před rokem +2

    እነሱ በታሪክ ብር ይስራሉ እና በታርክ ስው እንገላለን ብቻ ብዙ ይቀረናል

  • @saron6381
    @saron6381 Před rokem

    በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው ያሳየኸን አቤሎ እናመሰግናለን🥰🥰🥰

  • @ALMAZ964
    @ALMAZ964 Před rokem

    አቤላዬ ❣️❣️❣️❣️🇪🇹💝💝💝💝

  • @user-zj9ki6ch7g
    @user-zj9ki6ch7g Před rokem

    ጎበዝ

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Před rokem

    አቤላ አንደኛ

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Před rokem +2

    😍😍ይህ ነው የምንኮራበት ውንድማችን ኢትዮጵያው😍😍 ግን 😂🤣በ መጭረሽአ አሳከኝ ያንን ስአት በ ትግስት በመጠበቅክ 😂😂ለ እኛ ብለክ 😍😍

  • @MahiMahi-pf7lw
    @MahiMahi-pf7lw Před rokem

    ወይኔ አቤሎ ጥንቅቅ አድርገክ ለማቅረብ የምትከፍለው መስዋዕት የሚደነቅ ነው በፈጣሪ በጣም እናመሠግናለን ዋውውው ሀገሬ ❤❤❤❤❤❤

  • @Elonmark-zz7yl
    @Elonmark-zz7yl Před rokem

    Abel thanks you

  • @birhanudawit-ot7yl
    @birhanudawit-ot7yl Před rokem

    Wow በታም አሪፍ Respect 👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖

  • @abiyeeyesus6960
    @abiyeeyesus6960 Před rokem

    Thanks Abela

  • @user-lj8bu5sn3l
    @user-lj8bu5sn3l Před rokem +1

    الحابشة دولة عظيمة لها تاريخ لها التقاليد و الثقافة
    شكرا جزيلا ابيلو

  • @user-oh2yh7vi6w
    @user-oh2yh7vi6w Před rokem

    ዋውውውው በጣም ደስ ይላል በጣም የማምር ባታ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kidistakalu3557
    @kidistakalu3557 Před rokem

    አቤላ በበርገሩ ጉዳይ የሰጠኸው መልስ ጥሩ ነው ጐበዝ እንዲ ነው በተረፈ በርታ ፕሮግራምህ ለየት ያለ ነው

  • @Elonmark-zz7yl
    @Elonmark-zz7yl Před rokem

    Able your my king

  • @hiwotyohanns8678
    @hiwotyohanns8678 Před rokem

    Abela good job ❤

  • @ptatom3947
    @ptatom3947 Před rokem

    ይመችህ አቦ

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447 Před rokem

    Edmena tena tegawn yalbsh amen

  • @ayalnehdejene
    @ayalnehdejene Před rokem

    Tebarek gudegnaye

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Před 23 dny

    አቤላ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @DaniAlemayew
    @DaniAlemayew Před rokem

    tebareke

  • @heavenlysoundofficial4280

    ኦራታ ጫቁዋ ማለት ,,,, አዲስ ኪዳን ማለት ነው or New Testament/ Thanks for showing us to this Beutifull place

  • @shneshene3749
    @shneshene3749 Před rokem

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያሳየኸን እናመሰግናለን አቤሎ ❤❤❤

  • @MiraMira-lh8of
    @MiraMira-lh8of Před rokem +1

    Woww

  • @hailu9154
    @hailu9154 Před rokem

    እናመሰግናለን አቤሎ

  • @emuyena997
    @emuyena997 Před rokem

    ,አቤላ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምን አለ በጎጥና በፖለቲካ ሀገራችን ባትታመስ እንዲህ ውብ የሆነ ሀገር እያለን ልጆቿ እንደ እንጀራ እንባላለን

  • @sewalemgetaneh7016
    @sewalemgetaneh7016 Před rokem

    ወድማችን በጣም በጣም እናመስግናልን በውነት እኔ ያትን ቪዲው አይች አላውቅም ገና ዛሬ ነው ያየውት በጣም ነው የወደድኩህ ወድሜ በተለይ እየሱስክርስቶስ ወልደ እግዚአብሔር ብለህ ስታነብ በጣም ነው ደስ ያልኝ አመስግናለው

  • @Orthodox9888
    @Orthodox9888 Před rokem

    abla🥰 ye ethiopia 1gna youtuber,,,,vlog sisra betam emiyasgerim bikat new yalh.🥸.lgha bilh tikik bilh tezgajiteh silmtakerbilin enameseginalen,,,,nurlghi🙏🙏🙏🙏

  • @tsaga9910
    @tsaga9910 Před rokem

    ዋዉዉዉ አቤሎ በጣም እነማሳግነለን❤❤

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 Před rokem

    Thank you so much

  • @Y.y.eabsira
    @Y.y.eabsira Před rokem +2

    First viewer

  • @arigach319
    @arigach319 Před rokem

    🥰🥰🥰wow አበላዬ tnx😍

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před rokem

    ዋው እንዴት ደስስ ይላል ተሪኩን አሜሪካም ይገኛል እንዴ ?

  • @user-oh2yh7vi6w
    @user-oh2yh7vi6w Před rokem

    በስመአብ 😳ሲገርም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Před rokem

    Thank you❤

  • @surathehabesha
    @surathehabesha Před rokem

    አቤላችን ድሮም ያለ ስምህ ነው ስም የተሰጠህ አንተ መልካም ሰው በርታ