ሁለተኛው ጀነራል ፋኖን ተቀላቀለ | ዘመነ ካሴ የአማራ ፋኖ አዛዥ ሆነ | ጀ/ል ተፈራ ማሞ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2024
  • ሁለተኛው ጀነራል ፋኖን ተቀላቀለ | ዘመነ ካሴ የአማራ ፋኖ አዛዥ ሆነ | ጀ/ል ተፈራ ማሞ

Komentáře • 26

  • @AmharaFano-አማራፋኖ

    ስለ ቻናላችን ሀሳብ አስተያየት ፃፉልን

  • @jochenparker8925
    @jochenparker8925 Před 9 dny +1

    ጀግናው ዘመዴ የበሰለውን ቁስል ነው ያፈነዳኸው !!!!! ። የጠቀስከው ሁሎ መቶ በመቶ ትክክል ነህ !!!!! በጠራ አማርኛ ስላስቀመጥከው ፣ የወያኔና የሌሎች አፍቃሪዎች !! ከከጅምሩ
    ከእኛ ውጭ ወደ ውጭ ለሚሉ ሁሉ ግልጽ፣ ምርጥ መልስ ምት ስለሰጠህ በበኩሌ ምስጋናና ክብር ለአንተ ይሁን ፣ ይድረስህ !!!!! ።

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 Před 9 dny +2

    ዘሜ ዘመነ ካሴ የበላይ ግልግል ያማራቱ ልጂ ይማራ ጀግና የአማራ መከታ ነው ይገባዋል❤❤❤❤❤❤❤ድል ለፍኖ ድል ለአማራ❤❤❤

  • @nattyfetene
    @nattyfetene Před 9 dny +4

    ይገባዋን ፥ጀግናው አርበኛው ፍኖ ብ/ጀነራል ዘመነ ካሴ ። የለውጡ ፈርጥ፥ ማርሽ ቀያሹ። ድል ለአማራዉ ህዝባዊ ሠራዊት ፍኖ ።

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l Před 9 dny +2

    ድል ለአማራ ፍኖ 💚💛❤️💚💛❤️👍👍👍👍💚💛❤️💚💛❤️👍👍👍 ፍኖ ወደፊት

  • @user-fr8xz4px3v
    @user-fr8xz4px3v Před 9 dny +2

    ጄግናው ዘሜ የእሥራኤል አምላክ ይጠብቅህ ❤❤

  • @zolahome376
    @zolahome376 Před 9 dny +6

    አንተ ራሱ እያወራህ ያለኸው ለማርሸት ነው ወይስ እሱን ለሚጠሉት ጨው እየነሰነስህ ነው ወይስ ሪፖርተር የለም ሌላ ወሪ ጠፋ?

    • @FreedomForAll774
      @FreedomForAll774 Před 9 dny +1

      You are right, this guy clearly trying to spread gossip in an attempt to divide our freedom fighters.
      All ፋኖ supporters unsubscribe him

  • @zenebetessema8518
    @zenebetessema8518 Před 9 dny +1

    ዘመድኩን ከፋፋይ ልባ ነው

  • @geremewtadesseyifru5316

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለጀግኖች

  • @AlemuMola-dl2ce
    @AlemuMola-dl2ce Před 8 dny

    ድሮስ አለቃቸዉ ከነበረ ከጀነራሉ ጋር እዴት ይዋጋሉ ገና ወደ ፋኖ የሚመጣዉ ብዙነዉ

  • @weldeteklealelgn-on7ed

    tefera tsera lion of lion

  • @HappyKangaroo-bn6lo
    @HappyKangaroo-bn6lo Před 9 dny

    ❤❤❤👍

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 Před 9 dny

    መማርሽት በጣም ትንታግ የሆነ ጀግና ልጂ ነው ማርሽት ፀሀይ ጎበዝ ነው ❤❤❤❤ፍኖ ትክክል ነው ስው አይመን ትግል ለላይ ነው ያለው ጥንቃቄ ያስፈልጋል ምክሩ ጥሩ ነው

  • @hameretessema5107
    @hameretessema5107 Před 9 dny +2

    ዘመዴ የምትባል ቀዉስ ግን ጤንነትህን ተመርምረሀል ምንድነዉ የምታወራዉ አንተ ሰዉ አገር ቁጭ ብለህ እነሱ እሳት ላይ ተጥደዉ የሚሰሩትን ለመተቸት የምትበቃዉ ዝም ብለህ ብትቀመጥ ምናለበት ይሄን ያህል ሰዉ ለማጣላት የምትጥረዉ ባለጌ ን

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 Před 9 dny

    It is time to all amharas forces to join the amhara ppl struggle aganist the oromo aparthiede regime

  • @melesemolla8304
    @melesemolla8304 Před 9 dny

    እኔ ምለው ማርሸትን ለመምከር በውስጥ ማናገር ትችል ነበር ።

  • @FreedomForAll774
    @FreedomForAll774 Před 9 dny +3

    ሰንት ዶላር ነው ብልፅግና(ብልግና) የከፈለህ “አቶ ጋዜ ኛ?” ይህን የመሰለ መሰረት የሌለው ቅስም ሰባሪ ወሬ የምታነበንበው
    ጀግኖቻችን ያንተን ከፋፋይ ወሬ መስሚያ ግዜም ሆነ ጆሮ የላቸውም

    • @AmharaFano-አማራፋኖ
      @AmharaFano-አማራፋኖ  Před 9 dny

      ምንጭ ጠቅሰን ነው የዘገብነው

    • @FreedomForAll774
      @FreedomForAll774 Před 9 dny +1

      @@AmharaFano-አማራፋኖ ምንጭ መች ደረቀ
      በማወቅም ሆነ ወይምመልካሙን ከጎጂው መለያ እውቀት ማነስ፣ ይህን የመሰለ መርዝ መርጨት ያሳፍራል
      የሴራ ካልሆነ ይቅርታ ጠይቅ

  • @user-xp5we3no9v
    @user-xp5we3no9v Před 9 dny +1

    የሆክ ደደምነህ

  • @zolahome376
    @zolahome376 Před 9 dny

    አማራዊ ሀሳብ ከሆነ ለሱ በሚደርሰው መልኩ መላክ ነው የዘመዴን ከዘመዴ ሰምተነዋል መበጥረቅ የሚለውን ቃልም አትጠቀም

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 Před 9 dny

    We will never forget that bastard has done to the amhara ppl

  • @EzraHaregewoiyn
    @EzraHaregewoiyn Před 9 dny

    ቻውሳ ሚዶያ የአገው ሸንጎ ሚድያ ነው

  • @Gossaye-vk4pz
    @Gossaye-vk4pz Před 9 dny

    Maqelale inda zamdana Beletsgena
    Izeyam izeyam eyagabahe atefatefete menahen laye hulunem indatachahe inane becha semugne aleke sera qayere nesehu gabetahe wada qademohe serahe geba ekala indehe ala eyaleke qalate atesanetqe atekafafel

  • @MichaelGusikam
    @MichaelGusikam Před 9 dny +2

    የምትቀባጥረውን እራስህም የምታውቀው አይመስለኝም!