"የሰው ደም ነው የምንጠጣው" | ከትክክለኛ ቫምፓየር ጋር ፊት ለፊት የተገናኘው ኢትዮጵያዊ በአሜሪካ| Haleta tv | Aster Bedane

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #ethiopia #haletatv

Komentáře • 187

  • @tensayhurisa5844
    @tensayhurisa5844 Před rokem +9

    ዋው ደስ ስትዬ ሙሉ የእግዚአብሔር ፍቅር የሚጣፍጥ አንደበት ተባረኪ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አንቺ ላይ እውነት አያለሁ

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i45 Před rokem +8

    የሰው ልጅ ክቡር በአምሳለ እግዚአብሔር የተፈጠረ ፤የእግዚአብሔር ክቡር መቅደሱ የሰው ልጅ ነው። እኛ ታዲያ እንዴት ይህንን መገንዘብ አቃተን ማን ሰወረብን እግዚአብሔር አምላክ ዓይነ ህሊናችንን ይክፈትልን ከሚጠፉት መሀከል አያድርገን በምህረቱ ይጎብኘን

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Před rokem +2

    እኔ ኦሮቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ የምታይበት እይታ ትክክል ነው !!! አለም የክርስቶስ መዳኛውን እያጠበበ በአለሙ ገዥ የምንወድቅበትን እያስፋልን ነው !!!እኔም ተፈትኜ ወድቂአለሁ ስራ ፈለኩኝ ከኮሮና በሁላ እኔ ክትባቱ በትክክል ከመናፍስትም ጋር ግንኙነት አለው ብዮ አልተከተብኩም ነበር። የማውቃት ጉደኛዬ አገኘችልኝ human resource ላይ የጠየቁኝ የተከተብሸበትን ወረቀት ካላስገባሽ አትቀጠሪም ተባልኩ !ስራውን ላለማጣት የመጀመሪያውን ክትባት ተከተብኩ ከ15 በሁላ አስገብቼ ተቀጠርኩ እግዚአብሔር ያልፈቀደው ብቻ አልቆየሁም ዛሬ በጣም ይቆጨኛል።ሳንወድ በግድ መጠቅለላችን ስለማይቀር ወደ ቅድስት ሀገራችን እግዚአብሔር ይመልስን !!!!!!!!!

  • @BuzeBedada-qb4bn
    @BuzeBedada-qb4bn Před 11 měsíci +1

    አሰቴር በእዉነት በጣም ትክክል ነሽ ከዘህ በኋላ የተሻለ ጊዜ አይመጣም የባሰ ጊዜ እንጂ

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i45 Před rokem +8

    እውነት እውነት እውነት በአንድነት ፖርክ ስላለው አንድ ዓይን እንዴት የኢትዬጵያ መገለጫ እንደሆነ እንዲሁም አራት ኪሎ ቤተ መንግስት ላይ ያሉት ፒፓኮች እንዴት የኢትዬጵያን መገለጫ ሆነው እንደተቀመጡ እስካሁን ይገርመኛል። ይዘገንነኛል።

    • @muluworkteklu7518
      @muluworkteklu7518 Před rokem +2

      ከእስጢፋኖስ ጀርባ ያለው መናፈሻ በ3 የዘንዶ ምስል ተሰርቶ የሚታየውስ ዘግናኝ የእሬቻ ማክበሪያ! እስኪ በጎግል ማፕ እዩት ካላጠፉት።

    • @samriii16_i45
      @samriii16_i45 Před rokem +1

      @muluworkteklu7518 በትክክል አይቼዋለሁ ከዚህ በፊትም በግልጽ ተቃውሜያለሁ የእምነት ነገር እና የአምልኮ ጉዳይ ላይ ፍርዱ የሀያሉ እግዚአብሔር ነው።

  • @lemyetagsu7110
    @lemyetagsu7110 Před rokem +4

    ተባረኪ በጣም ነዉ የምወድሽ ዘመንሽ ይባረክ አንቺን መስማት በጣም ያስደስተኛል ።😘😘😘

  • @Birhan0121
    @Birhan0121 Před rokem +5

    እንደዚ አይነት ግንዛቤ በተደጋጋሚ መሰጠት አለበት እናመሰግናለን።

  • @ethiopiaaddis9177
    @ethiopiaaddis9177 Před rokem +16

    ስወድሽ እኮ ምታወሪው በጥበብ ስለሆነ በእየሱስ በክርስቶስ አምኖ የሚኖር ሕዝብ ሁሉ አምሮውን ከፍቶ ይስማ ያላዳነውም ግን ይመለከተዋል ይሕ ትልቅ ትምሕርት ነው ለሁላችንም።

    • @mesimesi79
      @mesimesi79 Před rokem

      Egziyabhear ken alew ❤. Egziyabhear ashenafi new ❤. Begochun yitebikal ❤. Aytewachewum ❤ be demu shefinonal ❤. Ke ekifu aniwetam ❤. Egziyabhear tibebegna new ❤. Egziyabhear enkokilishi new❤. Meche endeat bemin mikiniyat lemin endemiweta ❤ miyakew esu bicha new. ❤. Egziyabhear yimesgen ❤. Kifu sirawun lib lalew be meretachew sewechi andebet hononal yesema yisma lalsema yasemalin yih eyehone new. Niku ye egziyabhar lijochi. Eninka. Be medahiniyalem anchinim. Yakoyishi jegnit ehitochin tebareki❤

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Před rokem

      ለጊጥ ብለን ነው ሳናቅ ይቅር ይበለን

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Před rokem

      ሞልቶ የራሳችንን ማየት ስለማናይ እንጂ

  • @yonatangebremariam8434
    @yonatangebremariam8434 Před rokem +1

    አስቱዬ ዘመንሽ ይባረክ!!! ይህንን እውነት የገለጠልሽ ጌታ ይባረክ!!!

  • @hairo3250
    @hairo3250 Před rokem +9

    የመጨረሻው ግዜ ይሆናል ብሎ ፈጣርያችን ስላስተማረን እኛ የታዘዝነውን እየፈጸምን ሕጉን እያከበርን ፈጣርያችንን መጠበቅ ነው። 🙏🙏🙏

  • @baryawbaryaw1390
    @baryawbaryaw1390 Před rokem +3

    ማኛ ነሽኮ ባርች የኮልፌው አድናቂሽ በርቺ......🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪🙏🙏🙏

  • @user-dh8qh9oi7f
    @user-dh8qh9oi7f Před rokem +2

    ከዚህ ክፉ ዘመን እግዚአብሔር ይጠብቀን ።በዚህ ጊዜ ተጠንቀቁ ነው ያለን ጌታ።

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i45 Před rokem +1

    አስት ምርጥ ሴት ጎበዝና ደፋር ነፃ ሀሳብ ትክክለኛ መግለፅ የምትችይ

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 Před rokem +3

    እጅግ በጣም አንቂ መልክት ነው እናመሰግናለን😍🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +6

    ዛሬ በጣም የሚሰማ ነገር አወራሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tegegneerna448
    @tegegneerna448 Před rokem

    አስቲር ተባርኪ። ዘመንሽ ይለምልም።

  • @tsehaygebreado6613
    @tsehaygebreado6613 Před rokem +4

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před rokem +1

    Very smart and articulate. My advice to you will be don't think you know everything. Don't let your abasha stubborn ego get the best of you.

  • @hirutterefe6281
    @hirutterefe6281 Před rokem

    Astuye Geta Eyesus zemenshn ybarkew betam new mwedsh berchi

  • @alemtewelde123
    @alemtewelde123 Před rokem

    Astuye tebareki enwedeshalen ketay entebkalen

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 Před rokem

    ሀሳብሽን አልጠላውም ስለተዋህዶ ባትዘባርቂ ደስ ይለኛል ስለማታቂያት

  • @arenateka5632
    @arenateka5632 Před rokem +2

    Ewunet bleshal Egziabher yebarksh

  • @user-gt4ex9km7x
    @user-gt4ex9km7x Před 10 měsíci

    በቃሉ ምድርን እና በእሷ ያሉት የፈጠረ ስለኛም በመስቀል ላይ ተሰቅሎ የሞተልን ጌታ ይባርክሽ ።

  • @sabenakoricho9285
    @sabenakoricho9285 Před rokem +1

    በርች እእቴ በጌታ በመረጥሸ ሁሌም ደሰ ይበልሸ ጌታ ያልመረጠው አልተመረጠም በቃ

  • @kidistemiru5638
    @kidistemiru5638 Před rokem

    Taberkilgn Bebzu! “Ngigrachihu bechw endetekemem yihun” yemlewun kal banch ayehu❤❤️❤️

  • @wegagen934
    @wegagen934 Před rokem

    Astuye geta eyesus abzeto yebarekesh ❤❤❤❤❤

  • @alexslulu9782
    @alexslulu9782 Před rokem

    አሱቱ አንቺ የሚያምርብሽ ይህ ነው ፓለቲካ አይደለም ጌታ ይባርክሽ ይጨምርልሽ

  • @mezhaile2299
    @mezhaile2299 Před rokem +3

    ግሩም ትንታኔ።

  • @tesfutoloro6382
    @tesfutoloro6382 Před rokem +1

    Tabrki geta yebarkshi

  • @deinahailu3173
    @deinahailu3173 Před 11 měsíci

    Yes, you are right, the peace. he give to us is so different, you can feel it, it is so different. Glory for his name, Thank you God

  • @tekabetsegaye3735
    @tekabetsegaye3735 Před rokem

    አስቱዬ.እወድሻለሁ.ሁሌም.የምትናገሪው. ንግግር.ደስ.የሚል.የበሰለ.ለሰው.እንደሚገባ.አድርገሽ.ንግግርሽ.ደስ.ይላል.በርችልን...

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Před rokem +1

    God bless you

  • @yemisrachassefa2584
    @yemisrachassefa2584 Před 11 měsíci

    እሰይ ተባረኪ ኢየሱስ በደንብ ገብቶሻል 🙏❤️ይጨምርልሽ 🙏❤️

  • @tsehaymulukasa4161
    @tsehaymulukasa4161 Před 10 měsíci

    Tebareki Asterye

  • @ermiasnegash2900
    @ermiasnegash2900 Před rokem +2

    Keep it up astuka

  • @salameeyesusenewsalameeyes2430

    Geta Eyesus kiristos zemanish yiberak ❤❤❤❤

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před rokem

    Astu! Ewinet new Tebarekee adenkishalehu be ayalew

  • @saronmolla3617
    @saronmolla3617 Před rokem +1

    Wawe betam des yemel tebareki

  • @helinatesfaye9947
    @helinatesfaye9947 Před rokem +1

    አስቴር እንደዚ አይነት ሴት አትመስይኝም ነበረ!!!ዘር ማንዘርሽ ይረፍ ይለምልም!!!ክፉ ፈልጎ አያግኝሽ

  • @seblemamo6479
    @seblemamo6479 Před rokem

    Tebareki ebakesh teru yemiyaneka temehert nw tolo tolo program yenurachehu hezebu asemeletu ye geta adera alebachehu

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g Před rokem +4

    አስቱየ የኔ ጀግና በርች እውነት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    በርቱልን ይህ አውሬ ከሀገራችን እዳይነግስ በርቱልን

  • @reemfiseha1980
    @reemfiseha1980 Před rokem

    Tebarkey Konjo

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 Před rokem +1

    ማነው ለፈጣሪ እሰጣለሁ የሚለው ወይ ጉድ ምን አይነት ጊዜ ደረስን ፈጣሪ የሁሉንም ነገር አዋቂ ነው ከማንም ምንንም አይፈልግም ተው ወደ ፈጠራችሁ አላህ ተመለሱ

  • @adamisak7629
    @adamisak7629 Před rokem

    God bless you my great dear sister I am very proud of you

  • @alemkenadugna2727
    @alemkenadugna2727 Před rokem +1

    እኔን ምሰሉ ያለውን የሂይወት መድሀኒት ሳንመስል፣ለሰማዕታት የሚገባቸውን ክር ሳንሰጥ፣ለፃድቃን የሚሰጠው ክብር ሳንሰጥ ፣ለቅዱሳን መላይክት የሚሰጠውን ክብር ሳንሰጥ፣አንድ ለመሆን አንችልም ፣በፖለቲካ ብቻ እንጂ በዕምነት እንደው ከጴንጼ ጋር ህብረት አናደርግም።

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 Před rokem

    Yaya praise the lord He is sweet father I love him too he is enough in Earth 100% and in heaven Eternal life . Lord thank you.

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem

    ምንም የመንፈሳዊነት ባህርይ የለሽም ተጠራጣሪ መናፍቅ ስትዋሹ በራሳቹ ኖው የምትቀልዱት ስለዚ ትእዛዙን ጠብቂ ሁሉም ኢየሱስ ኢየሱስ ይለኛል

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 Před rokem

    Allah berka yargsh tru temrt yastmarshnw🙏🏽🇨🇬🇨🇬🇨🇬💓💓💓💓💓

  • @selamawitselamawit17
    @selamawitselamawit17 Před rokem

    አንደበተ ወርቅ ተባረኪ🙏🙏

  • @teshomenigatu3104
    @teshomenigatu3104 Před rokem +2

    nice keep it up ok!!

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ ማለፋችን ላይ ቅር እውነትን መስክረን ማለፍ ይሁንልን

  • @selamawitmakonnen7316

    Tebareki 🙏
    Geta memchaw kerebwal

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 Před rokem +1

    ተባረኩ አስቱዬ

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před rokem +5

    ትክክለኛዋ እና ቀጥተኛዋ 100% ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ብቻ ናት እና ንስሀ ገብታችሁ , ተጠምቅችሁ ትክክለኛዋን አምልኮት ተከተሉ እና ዳኑ በቃ ይህው ነው::

    • @selamawitmakonnen7316
      @selamawitmakonnen7316 Před rokem

      Eyesus limeta new

    • @amane7001
      @amane7001 Před rokem

      Haymanot.Ayadinm

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 Před rokem +1

      እውነትም መንገድም ኢየሱስ እንጂ የሆነ አይማኖት አይደለም

    • @frehiwotteshome1333
      @frehiwotteshome1333 Před rokem

      The truth the way only Lord Jesus salivation in him. It is not the matter of bieng orthodox or protestant.ok

  • @wondwosensolomon
    @wondwosensolomon Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ አስቱ

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 Před rokem +1

    ተባረኪ አስቱካዬ❤❤❤🙏

  • @abezanteneh3592
    @abezanteneh3592 Před rokem +1

    ተባረኪ

  • @retaeyako1231
    @retaeyako1231 Před rokem

    ጌታ ይባርክ በዚህ ሁሌም እንደዚህ ምከሩ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @asegedechbelayneh7896
    @asegedechbelayneh7896 Před rokem +2

    አስቱ ጎበዝ በርቺ አንባቢ ሰው አዋቁ ነው። እውቀትን ማካፈል ደሞ ቅንነት ነው። እግዚአብሔር ብርታት ይሁናችሁ

  • @hiwi1077
    @hiwi1077 Před rokem

    I love you my hero 🦸‍♀️ seti am always proud of you 👏

  • @ghirmaygebrelibanos8429

    Waw waw be blessed

  • @fritaeth8620
    @fritaeth8620 Před rokem +1

    Yedingel mariyam lej MEDHEN ALEM ebakehen maren eraralen bedelachinen ateyiben ante eruhruh AMLAK nehena hagerachinen ethiopianena hezbuan bemehreteh eyi🙏🙏🙏😢😢

  • @TeA-wn5xt
    @TeA-wn5xt Před rokem

    Yes, it’s absolutely true!

  • @addishailu454
    @addishailu454 Před rokem

    አስቱዬ ጌታን እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ የ

  • @danielabreham8305
    @danielabreham8305 Před rokem

    Aster lemejemeria gizee Ewnet setaweri semahush . Temecheshign.Ebakih Hizibun hoy nika .

  • @zerilapac
    @zerilapac Před rokem

    ጥሩ ነው የምታስተምሪው ግን 1 ነገር ስተሻል ወለጋ አገር መጥላት ምናምን ያልሺው ወለጋ ብታቂ ግን... ከ ሁሉም ክልል ሰፈራ ወደ ወለጋ ነው ይህን ሁሉ ብሄረስብ የ ወለጋ ህዝብ ተዋደን ነበር የምንኖረው ተጋብተን ተዋልደን. እንዳንቺ አይነቱ ዘረኞች ናቹ የምታባሉን..

  • @gurfa2658
    @gurfa2658 Před rokem

    Egzyabahre abztu ybarkesh astu❤

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před rokem +2

    አንቺ ጭዋ ❤❤❤

  • @belayneshali4617
    @belayneshali4617 Před 10 měsíci

    አቦ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @bezuwerkbekele5345
    @bezuwerkbekele5345 Před rokem +1

    አስቱዬ በርቺ ያጋንንቱን ዓለም አጋልጪ

  • @edenbeza5260
    @edenbeza5260 Před rokem

    Very very true!!

  • @zomaimport5432
    @zomaimport5432 Před rokem

    tebareki

  • @belaywolde4766
    @belaywolde4766 Před rokem +1

    R u real orthodoxtewahidi or semi or protestant/pente, b/c l heared u continuously supporting an appreciating singer zeriyu and yet she is pente. We are completely in different religiou dogma

  • @hilnatube2043
    @hilnatube2043 Před rokem

    ስለእዉነተኛዉን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለምትናገሪ እህቴ እልሻለሁ።

  • @mekeletadal3302
    @mekeletadal3302 Před rokem

    አውሬውን ላለመቀላቀል መልካም ግንዛቤ ነው ጥሩ , በመንግስት ደረጃ ከመጣ ምን እናደርጋለን የታዘዝነውን ከመፈፀም ሌላ ?

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 Před rokem

    አሜን🙏🙏🙏 ይገልብጣቸው ከነ ኮተታቸው

  • @Bahirdar128
    @Bahirdar128 Před rokem

    Great.

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይስጥሽ አስቱ ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን
    ሀሌታዎች እንድናስተውል ዘመኑን እንድንዋጅ እግዚአብሔር እናንተን ስለሰጠን ክብር እና ምስጋና ይድረሰው በርቱ የእግዚአብሔር መላእክ ቅዱስ ሚካኤል ተግዳሮታችሁን ሁሉ ከፊታችሁ ያስወግድላችሁ❤

  • @dagmenaoll6231
    @dagmenaoll6231 Před rokem +1

    Gobezi asitu mehaberawe aniqe!!!!!!

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před rokem +1

    ቀዥቃዣ!

  • @kiliassefa2150
    @kiliassefa2150 Před rokem

    እስትየ ምን ላርገሽ እድሜ ክጢናጋ የስጥሽ🙏🏾

  • @seblemereba439
    @seblemereba439 Před rokem +1

    ❤betame newu yemewudeshe

  • @berekettes42
    @berekettes42 Před rokem +6

    መናፍቅነትና የሰይጣን ኣምልኮ የኣንድ መንፈስ ውጤት ናቸው

  • @berekettesfaye9889
    @berekettesfaye9889 Před rokem

    Tebarek

  • @tinsaete9459
    @tinsaete9459 Před rokem

    Egzabher ybarksh

  • @weldrufwase733
    @weldrufwase733 Před rokem

    geta eyesus zemenshn yibrk. bezh midir lay minm yemikern neger yelm silegeta adagninet sebiken hagerach semay ingebaln.

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 Před rokem

    በቃ አስቱ ይሄ ያምርብሻል ተባረኪ

  • @user-zt7el2lx4h
    @user-zt7el2lx4h Před rokem

    ዘመንሽይባረክ

  • @fetelmekonen7791
    @fetelmekonen7791 Před 11 měsíci

    ሰሰሀሊለነ ቅድስት ምን ጉድ ነው የምንሰማው ያንቺ ጥንካሬ እሔንን ማየትሽ

  • @betiaddis5717
    @betiaddis5717 Před rokem

    Amen ygelbtew yaganntn mengs

  • @almazzeme1888
    @almazzeme1888 Před rokem

    የኔ ቆንጆ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ የጊዜውን መልዕክት ነውና እየገለጥሽልን ያለሽው ቀጥይበት❤❤❤

  • @marthashemelis3546
    @marthashemelis3546 Před rokem

    Selam lenante . Haleta midia endea media bezi zureya kemeseru mediyaweche ga( Day7, Sades Tv, Memhere zeweynye, Memehere tesefaye......)beteseru yeteshale menkaten be heberetesebu ga yederesal.

  • @tesfagiorgieszerga2537

    thank you Aster it is the first time for me but every message is right sister please be continue. it is the time to fight Dark world . Just pray every day God be with you

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove Před rokem

    I love you astu❤

  • @merryyederrick
    @merryyederrick Před rokem

    Ketelubet ahunema sew eyaweke eyegeba new gen beretulen❤

  • @Jet1972p
    @Jet1972p Před rokem

    ከኔ ጋር ቁሙ ነው የምትይው የህልም እንጀራ ነው አይ እንቺ ሮጠሽ ሮጠሽ እንደዚህ ሆንሽ ጌታ ይርዳሽ

  • @metsnanatbefetari8723
    @metsnanatbefetari8723 Před rokem +2

    አስቱኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SifanFekadu-dp4kg
    @SifanFekadu-dp4kg Před rokem

    እውነትሽን እኮ ነው አስቱዬ።

  • @alemitumenena6101
    @alemitumenena6101 Před rokem

    አሰቱ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እውነትን አየገልጥሽ ሰለሆነ በርቺ ጌታ ኢየሱስ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @user-bc3qr9vy5d
    @user-bc3qr9vy5d Před rokem

    ዋው