"መንፈስ ቅዱስና የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች "ኤፌ4:4-11

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 07. 2022
  • "መንፈስ ቅዱስና የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች " ኤፌ4:4-11 #ክፍል 1 //ፓስተር ዳንኤል መኰንን// Gospel Light International Church#2022/2014 #Ethiopia# #Preaching

Komentáře • 37

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před měsícem +1

    በጣም የሚወደዉ ድንቅ አባት
    መጋቢ ዳንኤል መኮንን እጅግ እንወድሃለን❤❤

  • @bertukan3934
    @bertukan3934 Před 11 měsíci +1

    ፓስተር ጌታ ፀጋውን ይጨምርለወት

  • @Tcm2ttww7hy
    @Tcm2ttww7hy Před dnem

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤🙏የፀጋ ስጦታዎች ሁሉ ባላቤት እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ
    ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ በብዙ ፀጋ ይባርኮት በክርስቶስ ፍቅር በጣም ነው የምወደት ስለ እርሶ ባሰብኩት ቁጡር ሁሉ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ❤

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 Před 2 lety +1

    Amlak yebarkhi Pastor

  • @frehiwotkebede442
    @frehiwotkebede442 Před rokem +1

    Thankyou so much God blees you.

  • @Judica67
    @Judica67 Před 2 lety +2

    Amen. More and more blessings!

  • @alem8640
    @alem8640 Před 2 lety +2

    Amen God bless you too

  • @toubatoubaaa5439
    @toubatoubaaa5439 Před rokem +1

    Amen amen tebrak ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @biritusherere2291
    @biritusherere2291 Před rokem

    Amen. Geta. Abizito. Yibarikot

  • @saraaa9528
    @saraaa9528 Před rokem

    Amen amen amen amen geta yibarkoti❤️❤️❤️

  • @tesfawelidya5884
    @tesfawelidya5884 Před rokem

    አሚን አሚን አሚን 💙💚❤

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety +1

    Amennn Amennnn paster daniel tebareku tsega yibzalot nurulin abate

  • @asedeabtemicael5967
    @asedeabtemicael5967 Před rokem

    God bless you paster

  • @kaluasegid3867
    @kaluasegid3867 Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @werotagezaw3378
    @werotagezaw3378 Před 2 lety

    Amen

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    Thanks so much ✅ 🤝🏽

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Před 2 lety +1

    ጌታ ይባርካችሁ።

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    God bless you 😘

  • @asmlferbo2370
    @asmlferbo2370 Před 2 lety

    አሜንንን አሜንንን ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባረክ ፓሰተረ

  • @yonasfasia5036
    @yonasfasia5036 Před 2 lety +2

    Pastor Daniel በጣም ወድሃላሁ ከልጅነቴ ጀምሮ መልክትን ስሰማ የደኩት Ifo refugee camp Kenya. አባክሕ ለ ልጄ ፀልይላት Samrawit ትባላለች ጠላት አምሮዋን ይዞ ከሲስትም ወጪ ሆናለች አድርሱልኘ አደራ ጌታ ይረዳኛል አሜን

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p Před 2 lety

      ፃም ፀሎት ያዙና ፀልዩ ለተወሰነ ግዜ ፃም እግዚአብሔርን ያራራዋል:: ሌላው ቤተሰብ ውስጥ የሚመለክ ባእድ አምልኮ ካለ መቃወም ያስፈልጋል ቆየት ያሉ ዝማሬወችንና እነደዚህ አይነት ስብከቶችን ከፍታችሁ በፀጥታ እንድታዳምጥ አድሮጉ በዛ ውስጥ አልፎ የፈውሳታል መፅሀፍቅዱስም ኦድኦ ከፍታችሁ ታዳምጥ 🙏🙏🙏🙏እየሱስ ጌታ ነው 🙏🙏 በቋሚነት የቤተሰብ የፀሎትና የቃል ግዜ የኑራችሁ 🙏🙏🙏🙏ቀሰበቀስ እየተነነ ለቋት የሄዳል ::ያ የሰው ደሰታ የማይፈልገው ከፉ ስልጣን የለውም ወድቋል እኮ እኛ ግን መጠንከር አለብን

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Před 2 lety

    ፓስተርዬ ተባረክ ለምልምልን

  • @Rema-dp7li
    @Rema-dp7li Před 2 lety +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před 2 lety +1

    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ብ

  • @tseganeshetiso2031
    @tseganeshetiso2031 Před 2 lety

    Agelgikote weste indilewet feligalewu yitseleyilign 🤲

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety

    በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው ፓስተር ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GudetaSarka-uz5vp
    @GudetaSarka-uz5vp Před 11 měsíci

    Pleas from part 1

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Před 2 lety

    Pastor thanks for your teaching and in the meantime please preach for the unsaved to accept Christ time is running out .we are in the initial phase of tribulation., the Ezekiel war will begin in few months and after that as you well know things change very fast and facilitate the inevitable return of our lord Jesus Christ. Please focus on that and let those who hear be saved. Thank you and God Bless you

  • @GudetaSarka-uz5vp
    @GudetaSarka-uz5vp Před 11 měsíci

    Can I get part 1?

  • @alem8640
    @alem8640 Před 2 lety

    Catholics getan saiikebelu endegil adachachew endet menfes kidusin temolu ? Gira gebitochi new

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 lety +1

    Thanks so much ✅ 🤝🏽