ባልሽ ከውጭ ሲገባ መብራቱን አጥፊበት!||ሚስትን ባሏ ዘንድ ተወዳጅ የሚያዳርጓት 7 ቁም ነገሮች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ባልሽ ከውጭ ሲገባ መብራቱን አጥፊበት!||ሚስት ባሏ ዘንድ ተወዳጅ የሚያዳርጓት 7 ቁም ነገሮች
    ==================
    ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
    ==================
    ይከታተሉ | Follow me on:
    ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
    ፌስቡክ | / hasen.belayneh
    ቴሌግራም| t.me/HassenBel...

Komentáře • 3,4K

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube Před 4 lety +649

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ ጀዛከላህ ኸይረን የዛሬው ምክር ወላሂ በጣም ነው የሚመቸው ሳዱላወች ልብ ብላችሁ አድምጡት በተለይ ትዳር ውስጥ ገና ለመግባት ያሰባችሁ ወሳኝ መልዕክት ነው
    እኔ በራሴ ጭቅ አልወድም ፈታ ያለች ሳዱላ ነው ምኞቴ🤗ኸይሩን ይወፍቀን

    • @seadifozitube3972
      @seadifozitube3972 Před 4 lety +7

      አሏህ ይስጥህ

    • @murshidahussen2988
      @murshidahussen2988 Před 4 lety +12

      ሳዱላዎች ምን ማለት ነው??

    • @sofitube6776
      @sofitube6776 Před 4 lety +21

      ከከከከከ ወይ ደረሴ ቀልድህ ብቻ ሳቶድ በግድ ፈገግ ያደርጋት የለ አንተ ደግሞ እኔ በተፈጥሮየ የሚቆጣ ሰዉ አልወድም እህ

    • @seadifozitube3972
      @seadifozitube3972 Před 4 lety +22

      @@murshidahussen2988 ያላገባች ልጃ ገረድሴት ሳዱላ ይባላል በኛ አገር

    • @user-qn4em5ht3l
      @user-qn4em5ht3l Před 4 lety +2

      ኢንሻአላህ

  • @user-zo1ob1vb1c
    @user-zo1ob1vb1c Před 4 lety +293

    ኡስታዝ ታናሽ ወንድምህን ስተገልፀው
    ባለቤቴን አስታወስከኝ ወላ እስኪ እረጅም ሀያት ይስጥልሽ በሉኝ 13አመት አብሬው ስኖር አንድ ቀንም እንኳን አንድ ነገር ጠይቄው አይሆንም orአልችልም ያለብኝኔ ቀን ብፈልግ አላገኝም ኢላላ ስዴትን ቢሆን እንጅ
    ያላገባችሁ እህቶቼ ልክ እንዴኔ ባለቤት መልካም ባል ተመኘሁላችሁ👍

  • @user-hy8ed6cj1z
    @user-hy8ed6cj1z Před 4 lety +101

    አመሰግናለሁ በጣም ደስ የሚል ነው
    ምክር ነው ሹክረን ኡስታዝ

    • @user-bw1vj9mw2w
      @user-bw1vj9mw2w Před 4 lety +9

      በጣም ውደ እየገባሽ ተከታተይ ብዙ ትማሪበታለሽ

    • @sofia9919
      @sofia9919 Před 3 lety

      በላይ የማሪያምልጁ
      ኸርሽኩርን አንተወይም አንች ራሱ መስማትሽ

    • @sultanalain7706
      @sultanalain7706 Před 3 lety

      ምርጥ ትምህሪት ነው ይጠቅምሻል እህታችን

  • @tube504
    @tube504 Před 4 lety +203

    *እኔና ባሌ የፍቅር ተምሳሌቶች ነበርን ወላሂ ማሻ አለ ስደት ለያየን እንጅ ኢንሻ አላ ከ 9 ወር በሁዋላ እንገናኛል*

    • @hikemasamesadin4804
      @hikemasamesadin4804 Před 4 lety +3

      ኢንሻ አላህ አላህ በሰላም ያገናኛሽ እህቴ

    • @fhm5601
      @fhm5601 Před 4 lety +1

      ማሬአንችምደህናግቢእኛንምአላህበፈቀደጊዜያገናኘን

    • @user-en8ii4js2c
      @user-en8ii4js2c Před 4 lety +1

      @@fhm5601 ኢሸአላ

    • @hayatseid5230
      @hayatseid5230 Před 4 lety +1

      Insha allah beselam allah yagenagishi

    • @user-gs3jn6mr1l
      @user-gs3jn6mr1l Před 4 lety +3

      አላህ በሰላም ያገናኝሽ

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 Před 4 lety +112

    ኡሰታዝ ሽኩረን በጣም ድስ የሚል ምክርነው ሳዱላው ሁላ ሰሙት ተጠቀሙበት ዛሬ ደስብሎኛል አባቴ ትሽሎልኝ ዛሬ ሳወራው አመሸሁ ደስ ብሎኛል ወገኖቸ አልሀምዱሊላ

    • @zuzu4878
      @zuzu4878 Před 4 lety +1

      እንኳን ደስ አለሽ እሙየ አላህ አፊያቸውን ይስጥልሽ

    • @hikmamurad-xq2qs
      @hikmamurad-xq2qs Před 4 lety

      እንኳንደሰያለሽ፣ሁቢ፣ረጅምእድሜ፣ከጤናጋርይስጥልሽ

    • @medinaseidm.d5605
      @medinaseidm.d5605 Před 4 lety

      @@zuzu4878 ሀቢቢቲ ሹኩረን ❤️

    • @medinaseidm.d5605
      @medinaseidm.d5605 Před 4 lety

      @@hikmamurad-xq2qs ❤️

    • @hayatkasso5949
      @hayatkasso5949 Před 4 lety

      የኔ ማር እንኮን ድስአለሽ እህቴ

  • @meronmeron5610
    @meronmeron5610 Před 4 lety +131

    የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም ትምህርቱን ወድጄዋለሁ አመሰግናለሁ

    • @user-bg1on4jz1y
      @user-bg1on4jz1y Před 3 lety +8

      የእምነቱም ተከታይ አሏህ ያድርግሽ & ግህ

    • @user-yn6cz9lw2v
      @user-yn6cz9lw2v Před 3 lety +1

      አደንቅሻለሁ

    • @zuzutube635
      @zuzutube635 Před 3 lety +3

      አሏህ ይወቅሽ እምነቱንም ሀያቲ

    • @user-op6wb8wk8i
      @user-op6wb8wk8i Před 2 lety

      🌹

    • @ebrahimayoob1029
      @ebrahimayoob1029 Před 2 lety

      ሀሀሀሀ ኡሰታዝ በቃ በቃ ቡሩኮ በሆንም መመሰገን ይወዳል ማለት ነዉ ሀሀሀ በረካላሁ ፍክም

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 Před 4 lety +121

    እረ ለወንዶች ምክረ ኡስታዝ ሴት የዋህ ነን ፍቅር ከሰጡን እኛ ፍቅር ነን ለወደደን ወላ ሂ

    • @hawahawa1434
      @hawahawa1434 Před 4 lety +1

      ሳህ

    • @user-uz1mr3km1c
      @user-uz1mr3km1c Před 4 lety

      ትክክክል

    • @hayatmuhammed2267
      @hayatmuhammed2267 Před 4 lety +1

      ሳህ ግን እነሱ በጣም ሳፈቅሬሯቸው በጣም ይጠራራሉ

    • @makiyamohammed7546
      @makiyamohammed7546 Před 4 lety +1

      @@hayatmuhammed2267 ቀላህ ሰማይ ለመድረስ ነው እሚሞክሩት እስከምንወዳው ድረስ ማሬ ስኳሬ ይሉና እረ ወንዶች

    • @alehsanmida2817
      @alehsanmida2817 Před 4 lety

      Kkkkkkk

  • @toibaalitoibaali3276
    @toibaalitoibaali3276 Před 4 lety +31

    ወላሂ እንደ ትዳረ የሚጥም ነገረ የለም ያረብ
    የባሌን ሀቅ የምወጣ ያደረገኛ

  • @ሂክማYouTube-e7j
    @ሂክማYouTube-e7j Před 4 lety +25

    ድስ ላይክ የምታረጉ አላህ ልቦና ይስጣችሁ ምክር ለራስ ነዉ

  • @hubihabeshawit5717
    @hubihabeshawit5717 Před 4 lety +63

    በሚቀጥለው ባሎች በሚስቶቻቸው ዘንድ እንዴት ተወዳጅ መሆን ይችላሉ የሚል ርእስ አዘጋጅ
    ወንዶች ናቸው የረበሹን ☺☺

    • @sofa2165
      @sofa2165 Před 4 lety

      በሳአቅ

    • @sofa2165
      @sofa2165 Před 4 lety +1

      እር ሁሉም አድ አደለም ባአላ

    • @sofa2165
      @sofa2165 Před 4 lety +1

      አድአዱ እቃአ ይጨሪሳል

    • @jemiyoutube3629
      @jemiyoutube3629 Před 4 lety +1

      አወ ኡስታዝ ወንዶች እየርበሹን ነው ምክርህ በጣም ጥሩ ነው ግን እኔ ያለዉ ሀርብ ሀገር ነው እሱ ያለዉ ኢትዮጵያ ነው ግን እንጣላለን ደግሞ እንታርቃለን አዉን ተጣላተናል ምን ትመክርኛለህ እኔ የመጨርሻ ዉሳኔ ደርሻለሁ እህልዋችን ባላቅ

    • @saeedapantow668
      @saeedapantow668 Před 4 lety

      @@jemiyoutube3629 አብሽሪማር፡እዴኔማር፡
      ወዶቹናቼዉመመከርያለባቼ፡

  • @user-oo6mr8jb3g
    @user-oo6mr8jb3g Před 4 lety +72

    ማሻ አላህ ደስስስ የሚል ምክር ነው ጀዛክ አላህ
    ችግሩ ግን እኛ ሴቶች ከተፈጥሯዊ ባህሪያችን በተጨማሪ እንደዚህ አይነት ነገሮችን እየተማርን ጥሩ ስንሆን አንዳንድ ወንዶች መጫወቻ ያደርጉናል ይንቁናል መቀለጃ ያደርጉናል

    • @ahelamemohammed2764
      @ahelamemohammed2764 Před 4 lety

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላ በጣም ምርጥ ምክር ነው ጀዛኩምሏህ ኸይረን ኡስታዜ

    • @user-ii9go3ll6o
      @user-ii9go3ll6o Před 4 lety +3

      ትክክል ሁቢ ኩራት ይስማቸዋል ብቻ አላህ ሶብር ይስጠን

  • @ኡምኢዘዲንነኝልጄንናፋቂ

    ያልተማር ባል ከሆነ አዳሜ ባልሺ ላይ ማብራት ስታጠፊ በያዘው ዱላ አናትሺን ብሎሺ ባጭር እድሜ እዳትቀሪ ክክክክክክክክክክክክክ

    • @hayatislam1593
      @hayatislam1593 Před 4 lety +2

      Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @rebiyarebiya9953
      @rebiyarebiya9953 Před 4 lety +2

      ክክክክክ ኧረ በሳቅ ትክክል

    • @user-qm2ue6tx2o
      @user-qm2ue6tx2o Před 4 lety +26

      ክክክክክ😅😅😅😃😄😄😂😂😃😃😃😆😆😆😆😅አረ ወየው በሳቅ ሞትኩ ወይ ኮሜንት ማንበብ ውስጤነው ዘና ያደረጋል ከትምህረቱ ባተጨማሪ

    • @hayatali858
      @hayatali858 Před 4 lety +1

      ክክክክክክ😄😄😄😄

    • @ኡምኢዘዲንነኝልጄንናፋቂ
      @ኡምኢዘዲንነኝልጄንናፋቂ Před 4 lety +35

      @@user-qm2ue6tx2o ክምሬ ነው አንዳንድ ወንድሞቻችን ስፐራይዝ ስትያቸው ምን አባሺ የምን ስፐራይዝ ብሎ በዱላ ክክክክክክ የፍቅር ጨዋታ ስጀምሪ ደግሞ ይሂን አመል ከየት አመጣሺ አች ገልቱ ይል እና ይዞ በረግጫ የኔ ማር ስትይው አዳች ይመርምርሺ ይላሉ ታዳ እኔ ሆ ማብራት ከማጠፋ አረፊ ብቀመጥ ይሻለኛል ይች አማርኛ የምትስራው ለተማር ወንድ ፍቅር ለሚገባው ነው ኡስታዝ

  • @user-cg6gi6pb3b
    @user-cg6gi6pb3b Před 4 lety +49

    እስኪላድምጥ አሁን ሂጄ ላገባነው ለባሌ ምርጥ ሚስትመሆነውምኞቴ ኢንሻአላህ

    • @iebehzi7017
      @iebehzi7017 Před 4 lety +2

      ክክክክክክክክ

    • @user-uy7pk3id9h
      @user-uy7pk3id9h Před 4 lety

      አሏህ ይወፍቅሽ ሁቢ

    • @user-cg6gi6pb3b
      @user-cg6gi6pb3b Před 4 lety

      @@user-uy7pk3id9h አሚንንንንንሁቢ

    • @user-bi9td7jo7y
      @user-bi9td7jo7y Před 4 lety

      መልካም ትዳር አላህ ያድርግልሽ ማማየ

    • @user-cg6gi6pb3b
      @user-cg6gi6pb3b Před 4 lety

      @@user-bi9td7jo7y አሚንንንያረብ በሰላምም እንድገባ ዱዓ አድርጉልኝ ሳምንትነውየምሳፈረው

  • @ዚንትሀይድር
    @ዚንትሀይድር Před 4 lety +39

    ሴትምኮ መመስገን ትፈልጋለች ኡስታዝ ባጠቃላይ ግን ሁለቱም በእኩል አይን ሲተያዩ ነውጅ እኔ እንደዛ ባደርግለት እሱ ወግጅ የሚለኝ ከሆነ ሀቂቃ እኔ በራሴ ቅስሜ ይሰበራል

  • @NT-ww6hq
    @NT-ww6hq Před 4 lety +30

    በጣም ደስ የሚል እና የሚያስቅ አስተማሪ እና 100መቶ ፐርሰንት ትክክል ነው

  • @user-ws8kq7ve8l
    @user-ws8kq7ve8l Před 3 lety +7

    ሀቂቃ ኮሜት መፃፍ አልወድም ግን ኡስታዙና ትምህርቶችህ በጣም ደስ ይላሉ ጀዛኩሙላህ ኸይረንንን

  • @hadi6037
    @hadi6037 Před 4 lety +44

    የዛሬው ትምህርት ማሻ አላህ በፈገግታ ጀምሬ በፈገግታ ጨረስኩት ግን እራሴን ስፈትሽ ከሰባቱ ሶስቱን ብተገብር ነው ወላሂ አላህ ሁላችንም ለባላችን ታዛዥ ታማኝ አክባሪ ሀቁን ጠባቂ ያድርገን ያላገባችሁም አላህ ሷሊህ የሆነውን ይወፍቃችሁ

  • @altoupa1174
    @altoupa1174 Před 4 lety +5

    ለቤቱ አድስ ነኝ ኡስታዙና
    ባለ ትዳር ነኝ ሁለታችንም በጣም ደስተኞች ነዉ አልሀምዱሊላህ ኢስላም ያልዳሰሰዉ ነገር የለም

  • @zayebasaeed35
    @zayebasaeed35 Před 4 lety +20

    ጀዛኪላኸይር አልሀምዱሊላ እኔ አላህ ሷሊህ የሆነ ባል ሠቶኛል ወላሂ ከሂወቴ በላይ እወድው አለሁ እሡም እደዛው አልሀምዱሊላ የልጂነት ባሌ ነው አሁን 12 አመታችን ከተጋባን የ7 አመት ወንድ ልጂም አለን አሁን በፍቅር እየኖርን ነው አልሀምዱሊላ ወላሂ አሁን እንኳ ኢትዬ ኔቶርክ በመዘጋቱ እሡ ከኢትዩ ይደውልልኛል እኔ ያለሁት ዱባይ ነው ድምፁን ካልሠማሁ ይጨንቀኛል ድምፄን ካልሠማ ይጨንቀዋል ሀተ ለቤተሠቦቹ ልዩ ፍቅር አለኝ እሡም ለኔ ቤተሠቦች ልዩ ፍቅር አለው አልሀምዱሊላ

  • @ibraheemabualrous2299
    @ibraheemabualrous2299 Před 4 lety +30

    ወይኔ ኡስታዜ ደስ የሚል ትምህርት ነው አሏህ ኼይር ጀዛህን ይክፈልክ

  • @cfdd3252
    @cfdd3252 Před 4 lety +11

    በተለይ ያሳቀኝ ሴቶች ይገረጣሉ እውነት ነው እኛ ሴቶች ስናገባ ሌላ አለም ያለ አይመስለንም እራሳችንን እጥላለን ይህ መሆን የለበትም ባለን ነገር እራሳችን መጠበቅ አለብን

  • @user-sv6zr6bl8d
    @user-sv6zr6bl8d Před 4 lety +18

    ፍቅራችንን ለባላችን ስንነግራቸው እየኮሩብን ነው እኔ በራሴ ያየሁት ነው ምክንያቱም ትወዴኛለች ብለው ስለሚያስቡ ጊዜ እና ክብር ፍቅር አይሰጡም ዝቅ አድርገው ነው እሚያውት ግን ያች ፍቅሯን በልቧ የያዘችውን ያብድላታል በጣም ከራሱ በላይ ይወዳታል እና ባሁኑ ሰአት ፍቅሯችንን ለባላችን ስንገልፅ እየጎዳን ነው

  • @lijrabetube.1905
    @lijrabetube.1905 Před 4 lety +23

    ኢንሻ አላህ እየጠበኩት ነው ግን አልመጣም ማን እንዳትሉኝ እኔም አላቀውም ግን ማን ይሁን አላህዬ የናፈቁትን ሁሉ አገናኜቸው

  • @fatumanurye9840
    @fatumanurye9840 Před 4 lety

    ኢንሻ አላህ ለባሌ ታዛዥ ሚስት ነው የምሆነው ምኞቴም ይሄ ነው ድስ ላይክ የሚያደርጉ አሉ ይሄ ባህሪ አይመቻቸውም መሰል ጀዛከላህ ኸይር ወንድም ሀሰን

  • @ዘምዘምቢንትኑሩ

    ጀዛኩምላሁ ኸይረን😊
    ወንዶች ቀብራራ ናቸው። ይሁን ሁሉ ስንሆንላቸው ..መድረሻ ና መሄጃብስ አድርገው ይገምቱናል። ሆ😀😀 ፍቅር የገባው ሰው ያስፈልገናል። 🙂

  • @amesalechneda8945
    @amesalechneda8945 Před 4 lety +37

    ጌታ ኢየሱስ ይባርከው ፀጋው ያብዛልሕ እኔ ለማግባት መንገድ ላይ ነኝ ጥሩ ት/ም ነው

    • @cd2895
      @cd2895 Před 3 lety +1

      ማሻላህ አላህይጨምርልህ

    • @user-yn6cz9lw2v
      @user-yn6cz9lw2v Před 3 lety +3

      ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሺ

    • @resalaahmad2214
      @resalaahmad2214 Před 2 lety

      አለሀ ወደ ትክክለኘዉ መንገድ ያምጠሽ

    • @user-oh2yh7vi6w
      @user-oh2yh7vi6w Před rokem

      @@resalaahmad2214 ምን ሆናችሁ ነው ይህካ ትምህርት ለመውስድ ነውዲ ሀይማናት ለመቀዩር አደለም የመጣችው ምን ሆናችሀል

    • @resalaahmad2214
      @resalaahmad2214 Před rokem +1

      @@user-oh2yh7vi6w አይ አይደለም እኘ ዱዓ አደረግንል እንጂ ምንም አለልነችም ነይ ወደ ወደ ትክክለኘዉ መንገድ ነይ ብለንሽ ነዉ

  • @dhdg6723
    @dhdg6723 Před 4 lety +23

    የኔውስ ሁሉንም ዝም ነው እኔ ደግሞ ስራ ወጦ ሲያመሽ እንኳን እንዴት ነው የምሆነው በተለይ ስልኩ ዝግ ካለኝማ አገንብሼ ነው የምሄደው 😭😭ወንዶች ልባችሁ ደንዳና ነው በአጭሩ

  • @user-lc6ti4se4p
    @user-lc6ti4se4p Před 4 lety +150

    መብራት አጥፊ የገጠር ሰዉ ከህነ በጥፊኳ ነዉ የሚለኚ ክክክክክክክክክክክ

    • @user-om8qw4ki3v
      @user-om8qw4ki3v Před 4 lety +1

      ክክክክክ

    • @speedcall180
      @speedcall180 Před 4 lety +1

      kkkkkkkk

    • @user-mq8zm1kc9v
      @user-mq8zm1kc9v Před 4 lety +29

      እኮ በተለይ አድ አድ ጃሂሎች በጥፊ ሱዳን ነው ሚያሻግሩት

    • @user-lc6ti4se4p
      @user-lc6ti4se4p Před 4 lety +24

      ጀለፍ ከሆነመቸም የምር ለሰይጣን ልሰጭኚ ነዉዴ ነዉ የሚለዉ ክክክክክክክክ

    • @user-xw8eq8es2s
      @user-xw8eq8es2s Před 4 lety +4

      @@user-mq8zm1kc9v ኧረ በጣም አሳቅሽኝ ክክክክክክክክክ

  • @aumtoffek4106
    @aumtoffek4106 Před 4 lety +30

    ክክክክ እረ ኡስታዝ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
    ያገባችሁ ሷሊህ ሚስት ያድርገን ባላችንንም ሷሊህ አላህ ያድርግልን
    ያላገባችሁ ሷሊሁ ትሆኑ ዘንድ አላህ ያግዛችሁ
    ሷሊሁም ባል አላህ ይወፍቃችሁ
    አላሁመ አሚይይይን

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 4 lety +3

    ድስ ላይክ የምታደርጉ ምን አይነት ናችሁ ወላሒ ሀቂቃ ምርጥ ምክር ነው *ውዱ ባሌ እንጋባ እንጅ አሻንጉሊቴ ፈገግታዬ አይለይክም*

  • @zeynab3044
    @zeynab3044 Před 4 lety +5

    አላህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ አምሳያህን ያብዛልን ለሰፈራችን ለሀገራችን በጣም ጡሩ ትምህርት ነው ጀዛከላህ ኸይር

  • @tube504
    @tube504 Před 4 lety +29

    ወላሂ በዚች ምድር እንደ ትዳር የሚጣፍጥ ነገር የለምኮ አላህ ይወፍቃችሁ

  • @አላህወኪል-ጘ9መ

    አላህ ሷሊሁን ይወፍቀን እድህ ፍቅር የገባውን አዳዶች መብራት ብታጠፋበት የደበቅሽው አለ ብለው ነው የሚያስቡት አላህን የሚፈራ እኛን ሷሊህ አርጎ ሷሊሁን አላህ ይወፍቀን ያረብ

  • @halimethussen4728
    @halimethussen4728 Před 4 lety +12

    ኢንሻ አላህ ኡስታዝ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገንን ምርጥ ሙሃደራ ነው

    • @user-vl5jo1un5m
      @user-vl5jo1un5m Před 4 lety

      ያረቢ ለመገናኘት አላህ ያብቃን ኢንሻአላግ

  • @endriswollotube5152
    @endriswollotube5152 Před 4 lety +61

    ለምን አጭር ሆነ የሚጣፍት ትምርት ነበር
    ወላሂ ኢንሸ አሏህ የሠማነው የምንተገብር ያርገኝ

    • @mohammededres3324
      @mohammededres3324 Před 4 lety

      لا والله يا عم انا في

    • @hikemasamesadin4804
      @hikemasamesadin4804 Před 4 lety

      አሚን ያረብ

    • @fatmai1156
      @fatmai1156 Před 4 lety

      ሳህ

    • @sadayimm184
      @sadayimm184 Před 4 lety

      ዋለይኩምሠላምኡሥታዝጀዛከላህኸይርኢሻአላህ3ወርከሥደትበሠላምለሀገርያብቃኝናዘውጃለሁኢሻአላህ፣ምክርክማሻአላነውአላህከሚተገብሩትያድርገኝያረብዱአአርጉልኝእህቶቸአላህበሠላምለመገናኘትእዳበቃኝኝኝ፣ወላሂትክክክል፣መርሀባንምኩሩንተቀብያለሁኡሥታዝአላህእረጂምእድሜይሥጥልንንንን

    • @gfgru7164
      @gfgru7164 Před 2 lety

      በጣም

  • @fatiyayoutuobe4114
    @fatiyayoutuobe4114 Před 4 lety

    አልተጋባንም ጓደኛ ሆነን ስደት አመራሁኝ በጣም የምወደው ኡስታዜ ነው ኢንሻአላህ አላህ ካለ ከ 9 ወር በዃላ እንጋባለን ውድ የሙስሊም ወድሜ ኡስታዜ እስቲ ይቅናሽ በሉኝ ሷሊህ ያድርግልሽ በሉኝ በ ዱአ አትርሱኝ

  • @fatumaysufe7058
    @fatumaysufe7058 Před 4 lety +9

    አሰላመላይኩም ጣፋጭ የሆነ ሀድስ ነው ወላሂ ኡስታዝ ለምን አጭር ሆነ ኧረ እረዘም ቢል ጡሩነው ወላሂ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያላገባችሁ እደኔ ትምርት ቅሰሙ ከኡስታስ

  • @hubihabeshawit5717
    @hubihabeshawit5717 Před 4 lety +6

    ፈገግታህ ደስ ሲል ማሻ አሏህ
    ኢንሻ አሏህ ረቢ ጥሩ የሆነ ሷሊህ የሆነውን ይወፍቀን ያልከንን እናደርጋለን🙄😄😃

  • @layelajemal7977
    @layelajemal7977 Před 2 lety

    ጄዛክ አላህ ጡሩ ምክር ነዉ ኡሥታዘና ሹክረን እሥልምናችን ለሁሉ ነገሮች አዳብ ያሥተምረንል አላሀምዲሊላህ ሙሥሊም ላደረገን አላህ

  • @zeitunatajebu9121
    @zeitunatajebu9121 Před 4 lety +16

    ውዝታዝ የዋሳብ ጉሩብ የለህም ምክሮችህ ወላሂ በሀቂቃ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው በአውዲዮ ለመቀመጥ

  • @user-ht4ri2jp5v
    @user-ht4ri2jp5v Před 4 lety +10

    አይ ኡስታዝ ጀዛክላህ ኸይር ወላሂ ትዳር ከአላህ ነው አላህን ለምኑት ወላሂ የተመኛችሁትን ከዚያብ በላይ ብቻ ሁሌ ከአላህ ጋር አውሪ ያላገባችሁ አላህ ሷሊህ ባል ይጣችሁ ያረብብብብብ
    ወደ ቻናሌ ብቅ በሉ በትረካ መልኩ እናማማር

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z Před 17 dny

    እንሻእላህ ኢስታዝ በሰማነው እምንሰራ ያድርገን አሚንን

  • @ሱሱነኝወለየዋ-ነ6ሠ

    ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝና

  • @user-eu7ec6dn5f
    @user-eu7ec6dn5f Před 4 lety +5

    ያረብ አተወፍቀን ተውፊቅ ከአላህነው
    ምንኛ ደስ የሚል ሙሀደራነው ባረከላሁፊክ
    ጀዛኪላህ ኸረን

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 Před 2 lety

    ኡስታዜዋ ትምህርትህን በፈገግታ ነው የጨረስኩት ጀዛከላህ ኸይር እኛም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያዲርገን

  • @user-ri8fy4gg4x
    @user-ri8fy4gg4x Před 4 lety +6

    ጀዛከላህ ከይረ። ኡስታዝ። ያላገባቹሁ። መልካም ትዳር። ይስጣቹሁ። ያገባነውንም መልካም ትዳር። ያድርግልን። ያረብ📿📿📿

  • @toybamohammed2254
    @toybamohammed2254 Před 4 lety +7

    እረ እኔ አንድባል አግብቸ ነበር አሁን ካልከዉ ዉስጥ አንዱም አይገባዉም ሙዱ ዱላ ብቻ ነዉ ወጥቶ ሲገባ ላዚም ካልጨቀጨቀኝ ካልደበደበኝ አይሆንለትም አሁላይ ተላቅቄዋለሁ አልሀምዱሊሏህ

  • @hshdhdheyhrhhd4167
    @hshdhdheyhrhhd4167 Před 3 lety +1

    ወዓሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ከይረን ኡስታዜ ትክክል ምክርህ እራሱ በጣም ደስ የሚል ነው

  • @zedlove115
    @zedlove115 Před 3 lety +3

    ያኢላሂ ኡፍፍፍፍፍ ወላሂ ባሌን በጣም ነዉ የምወደዉ የማከብረዉ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ አሁን ላይ እስር ቤት ነዉ ኡስታዝ አላህ ጀዛህን ይክፍልህ በጣም ደስስስ የሚል ምክር ነዉ

    • @user-bc4rd5ng4r
      @user-bc4rd5ng4r Před měsícem

      በሰላም አላህ ያገናኝሸ ከምትወጅው ባልሸ

  • @hudatub2489
    @hudatub2489 Před 4 lety +30

    አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ

  • @Mነኙትሠፍኛዋ

    ጀዛከላሀ ከይረ ኢሰታዚ በጠምደሰ የሚል መከረነው በሰማነው የምንጠቃም የድረጋን ያርበ

  • @hushhush6284
    @hushhush6284 Před 4 lety +12

    ኡስታዝየ ዛሬስ በባሌ ፍቅር ልደፍ ነው ያንተን ምክር በሰማሁ ቁጥር ምናለ ቅቤ ማር ምድር እንጀራ እየሆንኩለት ነው ክክክክክክ ድሮም ነኝ ግን ማን እንዳሁኑ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝየ ።

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 Před 3 lety +8

    ኮመቶች ደስስትሉ ትምርት መስማቱ ሃይማኖት አይከለክልም ለሁላችንም ጡሩትምር ከሆነ ለማንኛውም ይጠቅመናል

  • @wubitg534
    @wubitg534 Před 3 lety

    በጣም ያልከው በሙሉ ከልብ ሰምቼዋለሁ ኡስታዝ ግን አንተ ያልካቸውን በሙሉ ከዛም አስበልጨ እወድሃለሁ እለዋለሁ ግን በሃብት ብልጫ ስለሚያስብ ከፍቅር ይልቅ ገንዘብ ስለሚወድ እንዲህ አይነት ቃላት ለሱ ምንም አይመስለውም ያልከው የፍቅር ጥሩ አባባል አይገባውም ምንም አይመስለውም አላህ ልቦና ይስጠው

  • @user-oh8qz5zl7z
    @user-oh8qz5zl7z Před 4 lety +6

    ማሻአላህ እኔ በራሴ ባሌን በጣም አመሰግነው አለሁ የምጠራው ውድ ብየ ነው እሱም ውድ ነው የሚለኚ ወላሂ አቅሙ የቻለውን ሁሉያረግልኛል ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላሁ አክበር

  • @zeitunatajebu9121
    @zeitunatajebu9121 Před 4 lety +8

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂም ወበረካቱሁም ውዝታዝ ጀዛ ከላህ ኸይር ትመቻለህ አላህ በትዳራችን አድርሶን እናደርጋለን ኢንሻ አላህ

  • @uaeuae5513
    @uaeuae5513 Před 3 lety

    ጀዛካሏሁ ኸይረ ኡስታዝ ዉላሒ በጣም ሀሪፈ ምክር ነዉ አላህ ይጠብቅህ አላህ መልካሙን ትዳር ይዉፍቀኝ ያረብ

  • @user-ew3ok5wu8s
    @user-ew3ok5wu8s Před 4 lety +5

    አላህ ሷሊሁን ይወፍቀንንን እኛኝም ሷሊህ ያርገን ምርጥ ፖሮግራም ነው ቀጥልበት

  • @meron7563
    @meron7563 Před 4 lety +9

    ክክክክክክክ ዋዋዋዋውውውውው ሳየው ርዕሡን በጣም አሳቀኝ የምር ታንክስ ወንድሜ ዘና አረከኝ በርታልን

  • @MdHasan-cb2zp
    @MdHasan-cb2zp Před 4 lety +1

    እንሸአለህ አለህመልከሙን ትደርየወፋቀን ኡስተዜ ጀዘከለህከይር

  • @lubababintebrhaim6704
    @lubababintebrhaim6704 Před 4 lety +7

    ማሻ አላህ ጀዛካ አላህ ኽይር ኡስታዝ ፍገግታህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ የት ነህ ቀኝ ጎኔ ስደት በቃሽ በለኝ ያላህ መልካም ትዳር ይወፍቀን ውድ እህቶች በስደት አለም እንደኔ ላጤ ሁናችሁ ለምትኖሩ በሙሉ ላገባችሁም መልክም ትዳር

  • @ኡሙአቡባክርኢንሻአላህA

    አረ ኡስታዝ ወላሂ በጣም ነው ፈገግ ያሰኘሀኝ

  • @zaynebi9413
    @zaynebi9413 Před rokem

    ማሻላህ ሁቢ ጀዛኩሙላህ ኡኸይረን ሁቢ አላህ ይጨምርልህ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያዲርግን አላሁመ አሚንንንንንንን።

  • @user-re5rf6yc1v
    @user-re5rf6yc1v Před 4 lety +4

    ክክክክክ ጀዛከላሁ ህይረን ኡስታዝ። ፈገግ አረከኝ የማብሯቷነገርና የሻሂዋ።

  • @daarularqamtube7627
    @daarularqamtube7627 Před 4 lety +28

    ጀዛክላሁ ኸይረን ሽኽ ሀሰን እረ ያላገባቹህ ጉዳቹህ ፈላ ይህ ሁላ ጨዋታ አመለጣቹህ ያላቹህ በትምርቱ ስሩብት ሞክሩት ትዳራቹህን ያጣፍጥላቹሃል።

    • @eslamselameslamselam6528
      @eslamselameslamselam6528 Před 4 lety

      amin yasamrln yareb

    • @user-kt8rr2tj2s
      @user-kt8rr2tj2s Před 4 lety

      ኢሻአላ ህ በሠማነው እምንተገብር ያድርገን ሀቂቃ

    • @sofitube6776
      @sofitube6776 Před 4 lety +3

      ኢሻ አላህ ቀደሩ. ሲደርስ እንዘወጃለን።

    • @user-qn4em5ht3l
      @user-qn4em5ht3l Před 4 lety

      እኝንም ይዉፍቃን

    • @bb8669
      @bb8669 Před 4 lety

      እስካውን በማቆየቶቴ ቆጫኛ እይይይይ። ስላጋባ እንሽ አላሀ ካዝህ ቡሀላ

  • @minayatalquran4395
    @minayatalquran4395 Před 4 lety

    ኡስታዙና ከልብ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው አሏህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @meyiramawol5993
    @meyiramawol5993 Před 4 lety +9

    ገና እርእሱን አይቸ ነው የሳኩት የኔማር ባልዋ ባለህበት አላህ ሰላም ያድርግልኝ አድም ቀን አስከፍቶኝ አያቅ የኔ ጣፍጭ እደት እደምወደው

  • @halimamehammedomer8425
    @halimamehammedomer8425 Před 4 lety +4

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትህ ማሻ አላህ ጀዛ ከላህ ኸይር ትክክል ነህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅልን ጡሩወች ያድርገን ያረብ

  • @user-xc9gc5ux2g
    @user-xc9gc5ux2g Před 4 lety

    ኡስታዝ ጀዛአክ አላህ ኸይረረን መሰሎችህን አላህ ያብዛልን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @geurgggeieg2748
    @geurgggeieg2748 Před 4 lety +4

    جزاك الله خير استاذ

  • @lioi3941
    @lioi3941 Před 4 lety +8

    ክክክክ ዛሬስ ምክርህን ስሰማ ፍቅሩ አዙሮ ሊደፍኝ ነዉ የኡስታዝ መሻአላህ ስዴት ለያየን ክክክ ወሬ አይወዱም እራሴን መከባከብ በጣም እወዳለሁ ጀዛላህ ኸርይነን

  • @kedijaali2506
    @kedijaali2506 Před 4 lety

    ጀዛኪላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ስምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube Před 4 lety +23

    2ኛ ነኝ
    እርእሱ ፈገግ ያደርጋል ክክክክ ማብራት አጥፊበት
    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ኡስታዝ
    ጀዛኩም አላህ ኸይር

    • @zeyinbomer3212
      @zeyinbomer3212 Před 4 lety

      Ena betam neber yesakut salayew gena

    • @azraahmed1793
      @azraahmed1793 Před 4 lety +1

      ሙድ ልትይዥብኝ ነው እንደ ብሎ በጥፊ እንዳያጠናግርሽ እንዳታስቢዉ ሁሉ ሀሀሀሀሀ ስቀልዳችሁ ነው የድላችሁን ሞኩሩ ጀዛከላህ ኡስታዝ

    • @user-fb3hf7nk7y
      @user-fb3hf7nk7y Před 4 lety

      @@azraahmed1793 kkkkkkkkkkkkkkkk

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 Před 3 lety +3

    ማቃጠሉ ቀርቲብኝ 😂😂😂😂😂አይ ኡስታስ መብራቱ ስታጠፋው ምንደብቀሽነው ማነው ያለው ብሎ ታየኝኮ ሲደረግማት በዛ ጨለማ 😂😂😂😂😂

    • @hamoudotp9233
      @hamoudotp9233 Před rokem

      ትክክል በጥፊነዉ የሚያዴናብርኝ😂😂😂

    • @sartsatu614
      @sartsatu614 Před rokem

      እረወየው😂😂😂😂😂😂

  • @user-px3dq3yo9w
    @user-px3dq3yo9w Před 5 měsíci

    ሽኩራን ኡሥታዝ በጣም ትክክል ነው

  • @werdamdet8551
    @werdamdet8551 Před 4 lety +16

    ይህን ያልተረዳ ደሞ ያለ ሰኳረ ሻይ ሰጥታው በግልምጫ ወይም በጥፉ ማብራት አጥፈታበትማ ማሰብ አይልችልም ግን ለገባቸው ጥሩ ፋቅረ ማሳያ ነው

  • @endriswollotube5152
    @endriswollotube5152 Před 4 lety +4

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته
    سبحان الله
    الحمد لله
    لا اله الا الله
    الله اكبر
    استغفر الله واتوب اليك
    اللهم صل وسلم على
    ኡስታዝ ጀዛከ አሏህ ኸይር በሰማነው የምንጠቀም አሏህ ያርን ያርብ
    ከውድ ባለቤቴ ሀቅ አሏህ ይጠብቀኝ ❤❤

  • @fatumaseid55
    @fatumaseid55 Před 2 lety

    ኡሥታዝ አሏህ ያቆይህ በጣም ደሥ እሚል ትምህርት ነው

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 4 lety +21

    ሴት ልጅ ይህ አይጠፋትም ግን እኮ የኛወንዶች አይገባቸውም ጪራሸ ሰንለማመጥ ይኮራሉ

    • @user-ol9mg6vd4w
      @user-ol9mg6vd4w Před 4 lety

      እውነትሽነው በተለይ መንፈሣዊ ወይም አለማዊ እውቀት ከሌለው ከባድነው

    • @user-dd5de6mj5n
      @user-dd5de6mj5n Před 2 lety

      ትክክል ✅✅🌹🌹❤❤

  • @anshaansha5545
    @anshaansha5545 Před 4 lety +15

    ዋለይከኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እረ ወንዶች ይሄን አይወዱም እኛ ሴቶች ስንከባከባቸው ጭራሽ ጭምልቅ ነው የሚሉት እኛ ሴቶች ስደት ብንሰደድም ብዙ አስተምሮናል እና ሀቁን ጠብቀን ብናደርገው በሌላ አስተሳሰብ ይሄዳሉ ወንዶች አላህ የመረቀው ታልሆነ ያአሁን ዘመን ወንዶች ክብር አይገባቸውም

  • @user-du7ge8nb7n
    @user-du7ge8nb7n Před 7 měsíci

    በእዱኒያ ላይፀጋችን ትዳራችን ነው!እልህ ጥሩና እማይለቀቅ ትዳርይስጠን

  • @Bd-mm7ke
    @Bd-mm7ke Před 4 lety +5

    ጀዛኩም አላህ ኸይር
    አቤት ትክክል ክክክክክክ

  • @etoeto4192
    @etoeto4192 Před 4 lety +43

    ኧረ ይሄን ምክር የገጠር ልጅ ከሆነ አይነፋም ክክክክ በተለይ ማብራት ማጥፋቱ ሆሆ
    እስቲ ይህን ወረርሽኝ አላህ ከሀገራችን ብሎም ከአለማችን ያጥፋውና በቅርብ ልዘወጅ ነው ረበና ከፈቀደ እስቲ ዱዋዓ አድርጉልኝ
    አቤት ባልዬ ታድለህ ብዙ ብዙ ሀጃዎች ተምሬልሃለሁኝ አላህ በሰላምና በጤና ለመዘወጅ ያብቃን

    • @nasebanaseb1571
      @nasebanaseb1571 Před 4 lety

      ጀዘህን አላህ ይክፈልህ እሸአላህ እንጣቃምበታለን

    • @zinetadem9310
      @zinetadem9310 Před 4 lety +1

      ክክክ

    • @zayenabzd3885
      @zayenabzd3885 Před 4 lety +1

      ከከከከከከከአደለ

    • @zeharaewunetu2096
      @zeharaewunetu2096 Před 4 lety +1

      ክክክክክ አትይኝም ምን ምን ተማርሽለት

    • @etoeto4192
      @etoeto4192 Před 4 lety

      @@zeharaewunetu2096 ብዙ ብዙ ለመዘርዘር ቦታ አይበቃም ክክክክ

  • @munasaid1722
    @munasaid1722 Před 4 lety

    አሁን ይሄ ምኑ ነው ዲስ ላይክ ሚደረገው አላህ ቀልብ ይስጠን በስ ኡስታዜ ሽኩረን አላህ ሀይር ጀዛህን ይክፈልህ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን በተግባርም ምንተገብረው ያድርገን በጣም አሪፍ ምክር ነው 1000 ላይክ

  • @seadayimamsada6323
    @seadayimamsada6323 Před 4 lety +30

    وعليكم سلام ورحمة الله.وبركاته يا آخي الكريم الله يحفظك بحفظي ወረቢ እድህ መጀመሪያ ስለ ትዳር ክብርና ውበት ጠቅቀን ብንማት ማንም በትዳሩ ባልጠፈሸ ነበር። ሀቂቀተን ከምንነገር በፊት እውቀት ቀዳሚ ነው እስኪ የሆነ ነገር ከመስራታችን በፊት እንማርርርርር በተለይ እደኔ በአረብ ሀገር ያላችሁ በተለይ በሳውድ ቢላሂ አለይኩም ለማግባት ከመሮጥ በፊት እሰረኪ እንማር ። እኔ በ7 ቦታ ፈትዋ እከታተላለሁ ግን ከ100%85 በርሰት የትዳር ብጥብጥ የያዘ ጥያቄ ነው ኦለሞች እያስመረረ ያለው ስለዚ ረጋ እንበል ኮርስ እንውሰድ እራሳችንን ብቁ እናድርግ ትዳር በክብር ላይ ክብር መጨመር ነው እትዳሩም ውስጥ ያላችሁ እውቁበት የናተ ዛሬ በፍቅር መኖር ነገ ለልጆች ፍሬ ነውና ውዲች አላህ መልካሙን ይደለን። ወድማችን ኡስታዛችን መካሪያችን ስራህን ጉሁ አላህ ይቀበልህ ♥ እኛም ከአዳማጭወች ሳይሆ ከተግባሪወች ያድረረገን ።።

    • @seadayimamsada6323
      @seadayimamsada6323 Před 4 lety +1

      @@HassenBelayneh
      በቅርቡ ደግሞ ወንዶች እጭፍጭፍ አድርገህ ምከርልንማ እሄን ምክርህን አልሰማ ወንድ አናገባውም ።።። ነጥም የራሴ ውሳኔ ነወወ እሄ ወሎ እንደናተ ያለ ምርጥ መካሪ እያለ ከምክራችሁ አለመጠቀም ተላላነት ነወወ አላህ ያበርታችሁ ወድሜ

    • @user-fm4fu1nz8j
      @user-fm4fu1nz8j Před 4 lety

      አሚን ያረብ

    • @user-oe8kl8fq8y
      @user-oe8kl8fq8y Před 4 lety

      @@HassenBelayneh አሚንያረብ

    • @user-xv9xt3bt2g
      @user-xv9xt3bt2g Před 4 lety

      አሚን ያረብ

  • @sofiyayifru2535
    @sofiyayifru2535 Před 4 lety +4

    ቤተሰብ ሆኛለሁ በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው

  • @user-ku1nw9jf9g
    @user-ku1nw9jf9g Před 4 lety

    ማሻአላህ ማሻአላህ ኡስታዝ ጀዛኩምላኸይረን ደስ የሚል ምክር ነዉ አላህ ሰም ተን እምንጠቀም ያርገን

  • @user-on7rx7zz3t
    @user-on7rx7zz3t Před 4 lety +6

    አህለን የኢስላም አለይታ ውስታዞቻችንኑሩልን በጤና

  • @sofiasofi7347
    @sofiasofi7347 Před 4 lety +5

    ኡስታዜ. ምኞቴ. ሳሊህ. ወንድ ነው
    ግን. እኔ. ትዕግስት. የለኝም. እበሳጫለሁ

  • @user-ne5bi1up5q
    @user-ne5bi1up5q Před 3 lety

    አረ በአላህ በሳቅ ገዴላችሁኝ ምርጥ ምክር ነዉ ወላሂ ኡስታዝ እሻአላህ ገና አላገሁም እቅድ ላይ ነኝ

  • @user-cy3kj2nq1p
    @user-cy3kj2nq1p Před 4 lety +10

    የኛ ወንዶች ጭንቀት አይችሉም ኢሄ ሁሉ እንክብካቤ አይመቻቸውም በቃ ደስ አይላቸውም ክክክክክክክክ ብዙ ሲንከባከቧቸው እናት ከቤት አለቺኝ ሚስት ልፈልግ ነው ሚሉት እነሱ ሚኦዱት በቅናት ፍግም ምታረጋቸውን ሴት ነው ሁሉ ነገር እሺ ሲባሉ ቤተሰቦችሽ እንቢ አላስተማሩሽም አንዳዴ እንቢ በይ ይላሉ እራሳቸው 😂😂😂😂😂😂

  • @khalidalghais4685
    @khalidalghais4685 Před 4 lety +13

    ማሻአላህ ኡስታዜ አላህይጨምርልህ እኛም ከትምርትህ ተጠቃሜያርገን ያረብ

    • @sofiyatoube4867
      @sofiyatoube4867 Před 4 lety

      ገበደ ለክ👍👍

    • @hawawihawawi5061
      @hawawihawawi5061 Před 3 lety

      እኔ ግን ሶስት ባል አግብቸ ቆዪግን እኔመናጪነኚእማታለሁ እዳያለወዲ አዪመቸኚም ወላሂ 💔😂😂

  • @SamiraMahamed-cb5cs
    @SamiraMahamed-cb5cs Před 3 měsíci

    አሰላሙአለይኩም ኡሰታዝ የምታስተምራቸው ነጥቦቺ ምርጥ ናቸው ማሻአላህ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tube504
    @tube504 Před 4 lety +39

    *😂😂እረ እኔስ ናፍቆት ሊደፋኝ ነዉ ኔት ይለቀቅ በሉ አንዴዴ የ አን ወር ደሞዜን በካርድ ጨረስኩትኮ*

    • @hayuuseid730
      @hayuuseid730 Před 4 lety +3

      😁😁😁ጎበዝ ጨርሽ😜

    • @user-zf5rt2nf4y
      @user-zf5rt2nf4y Před 4 lety +1

      ኧር እኔም ጨርስኩኚ ይከፈት ኡኡኡኡኡ

    • @keiryaaweraris4239
      @keiryaaweraris4239 Před 4 lety +8

      ለባልሺ የደወልሺ ነዉ ብርሺን የጨረሺዉ ወላ አትሸወዱ የዘድሮ ወድ ረገጥ ሲያረጓቸዉ ነዉ የሚወዱት

    • @zinetseid4805
      @zinetseid4805 Před 4 lety +1

      ጎበዝ

    • @ayshaadam6064
      @ayshaadam6064 Před 4 lety +1

      ክክክክክክክክክክክ አብሽር

  • @user-sm3et1eq6j
    @user-sm3et1eq6j Před 4 lety +18

    ወዶቹንም ንገሩልን እኛሴቶች ከወዶች የምፈልገው ነገር አለ ንገሩዋቸው እኛ በሚድያ ተነገረን ተነገረን ወላ ሚድያው ሙስሊሙም ክርስቲያኑም ለባልሺ ለባልሺ የሚልነው ትምህርቱ ሶለወዶቹም ንገሩልን ኡስታዛችን ጀዛኩም አላህ ኸይር

    • @AaAa-wn3fu
      @AaAa-wn3fu Před 4 lety +1

      አብሽሪ ብቻ አንች ለባልሽ ጥሩ ሚስት ሁኝለት እንጅ ባልሽ ላች ምሪጥ ይሆናል እህቴ ኢንሻ አላህ

    • @sadefikre8951
      @sadefikre8951 Před 4 lety

      ጀዛኩማሀ ከይረን ኡስታዜ ማሻአላህ: አላህ ይራሀመውና የሼህ ኢብራሂምን ትምህርቶችን አስታውሱኝ!

    • @ሉሉየአያቷቅምጥል
      @ሉሉየአያቷቅምጥል Před 2 lety

      ዉይ በጣምምም

  • @tesnim3639
    @tesnim3639 Před 4 lety +1

    ጀዛክ አሏሁ ኸይረን ኡስታዝ ያረቢ ኡስታዝ የተናገረዉን ሁሉ የምተገብር አዲርገኝ 🌴

  • @user-nw5pk1yh3d
    @user-nw5pk1yh3d Před 4 lety +9

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትህ አህለን ኡስታዝ ጀዛ ከአላህ ኸይር
    ክክክክክክክኧረ በሳቅ 😁😀 አደከምከኝ እኔ ላግባና የመከርከንን ሁሉ ተግባራዊ አደርጋታለሁ ኢንሻ አላህ 😊

    • @neimahussen7156
      @neimahussen7156 Před 4 lety

      እኔም ኢን ሸአላህ አደርጋለሁ

    • @user-rk6bu7hy9f
      @user-rk6bu7hy9f Před 4 lety

      ክክክክክ እኔም እሸአላ አይቀርም

  • @ሱሱነኝወለየዋ-ነ6ሠ

    ኡስታዝና እደነዚህ ያሉትን ሴቶች መቼ ይፈልጋሉ ክክክክክክ

    • @user-mf1pz7tn1v
      @user-mf1pz7tn1v Před 4 lety +2

      እንዴ ፍራ ነው የሚቆጠሩት

    • @ሱሱነኝወለየዋ-ነ6ሠ
      @ሱሱነኝወለየዋ-ነ6ሠ Před 4 lety +2

      ክክክከ ወንዶቹ ሀቢቢ ማማየ ነዉ የሚፈልጉት ስራ የምትሠራዉን ሴት እደሠዉ አድረገዉ አያያትም ክክክ

    • @hcgbghh342
      @hcgbghh342 Před 4 lety

      ከከከ

    • @user-xk3zj6su4b
      @user-xk3zj6su4b Před 3 lety +1

      እውነትብለሸል እህቴ

  • @Ethiotiktok-q7f
    @Ethiotiktok-q7f Před 4 lety +2

    ማሻአላህ ታባራካልላህ wollahi ባጣም ጥሩ ምክር ነው 😍🙏🌷👌ሴቶች ታጣቃሙባት

  • @richtube5245
    @richtube5245 Před 4 lety +15

    ሚስኪን እኛባል የሌለንስ😂😂😂😂😂😎😎😎ምን ይብቃንን

    • @user-lp6li6ek2f
      @user-lp6li6ek2f Před 4 lety +2

      ዱአ አድርጊ እህት አላህ ይወፍቅሽ

    • @user-kt5jl8de4c
      @user-kt5jl8de4c Před 4 lety

      አላህይወፋቅሽሦሊሁን

    • @richtube5245
      @richtube5245 Před 4 lety +1

      @@user-lp6li6ek2f አሚን😘😘

    • @zuzu6899
      @zuzu6899 Před 4 lety

      ዱአአድሪጊ ሁቢ ሶሊህ ባልእድገጥመን

    • @user-gs3jn6mr1l
      @user-gs3jn6mr1l Před 4 lety

      አላህ ደህናውን ባል ይስጣችሁ ሆቢይ