ኤርሚያስ ፅኑ ዉሳኔ ወሰነ በዚህ ርዕስ ከእንግዲ አታገኙኝም | ተናገር እዉነቱን | faithline | abel abuna | aman shalom | ኤል ቃል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 06. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ኤርሚያስ ፅኑ ዉሳኔ ወሰነ በዚህ ርዕስ ከእንግዲ አታገኙኝም | ተናገር እዉነቱን | faithline | abel abuna | aman shalom | ኤል ቃል
    ኤርሚያስ ፅኑ ዉሳኔ ወሰነ በዚህ ርዕስ ከእንግዲ አታገኙኝም | ተናገር እዉነቱን | faithline | abel abuna | aman shalom | ኤል ቃል
    አማን ሻሎም እስርቤት ያሳለፈዉን ዉጣ ዉረድ ተናገረ | faithline | aman shalom | abel abuna | ወንጌል | biniyam shitaye
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Komentáře • 431

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před měsícem +34

    ጌታ ራስህን የምትገዛበት መንፈስ ይስጥህ

  • @TegestU-jd2jj
    @TegestU-jd2jj Před měsícem +16

    የእግዚአብሔርን ፅድቅ አንተ አትሰራም ንግግርህ ፀጋ የለውም ፍቅር የለውም ትህትና የለውም ከእለት ወደ እለት እየታበይክ ነው። ትምክህትህ እግዚአብሔር ይሁንልህ ፊደል ይገላል መንፈስ ግን ሂወትን ይሰጣል

  • @AmarechAmarech-st9uq
    @AmarechAmarech-st9uq Před měsícem +25

    ኤርሚ ጌታ ይባርክህ ወንጌል ይቀጥላል ፀጋው ይብዛልክ

    • @lulitambachew6181
      @lulitambachew6181 Před měsícem +1

      አንደ ናተ ያለ ሰው አንድዚህ አንዲሆን ያድረጋችሁት

    • @workuworku3040
      @workuworku3040 Před měsícem

      ኤርሚ ለማን ለምን ብለህ ነው ይህ የመጨረሻዬ ነው የምትለው?ስለዮናታን መገደል አማን ሲናገር ማጋለጥና ለመንግስት ማሳወቅ ተገቢ ነበርና በአቋምህ ጽና የኤልዛቤል ዛቻ ስፍራህን አያስለቅቅህ።

    • @lulitambachew6181
      @lulitambachew6181 Před měsícem

      @@workuworku3040 😄😄😄😄😄😄😄 ቀልዳችሁ አይጠገብም

  • @tigib6790
    @tigib6790 Před měsícem +20

    ዛሬም ገበና ማውጣት እከሌ እከሌ መባባል መቼ ይሁን እኔ ነኝ ጥፋተኛ ብለን የምንቀርበው ጌታ ሆይ ማረን

  • @kokifikadu
    @kokifikadu Před měsícem +14

    እራስህን ኮፍሰህ አንተ ብቻ ፃድቅ መጀመሪያ ልብህን ስበር እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ አትበል ለራስህ ጊዜ ስጥ

  • @maranatha391
    @maranatha391 Před měsícem +16

    ምነው ዛሬ አቤል ነው ያመጣኝ አልክ መልሰህ የምወጣውም በሱ ምክንያት ነው አልክ ካንተ ይልቅ አቡና ላንተ ያለው ፍቅር ያስታውቃል አቤል አሁንም ይወድሀል ስላንተ ሲያወራ እንኴ ያስታውቅበታል አንተን እንደሚወድ አሁንም በሰው ዘንድ እንዲጠላ አታድርገው እራስህን እንደተጐዳህ እያወራህ ርዕስ ቀይር ጌታ የሁላችሁንም ልብ ያውቃል

  • @Hdkgufjhf1234
    @Hdkgufjhf1234 Před měsícem +18

    በቃ ወንድም ኤርሚያስ እረፍት አድርግ በየቀኑ ትዘባርቃለህ ማነው አንተን ትውልድን ሰዳቢ ያደረገህ ማነህ አንተ ትውልድ ትውድ የምትል ማነው አንተን የክርስትና ቱቢ ያደረገህ አሁንስ ስድብህ ማጓጠጥህ በዛ ስድብ ሰለቸን የሰው ስም አትጥራ ሁሉን እናውቃለን ማነው አንተን ሁሉን አዋቂ ያረገህ ይልቅ ወደ ቀልብህ ተመለስ ። ያንተ የመጨረሻ ቪዲዮ ማለቂያ የለውም ሀሜትህን ከአዛውንቱ ጓደኛህ ዘማሪ ጋ አውሩ እኛ በቃን። አሁን ጥሩ ሁኔታ ላይ አይደለህም ፀልይ ጊዜ ውሰድ ሀሜት በቃን አጠገብከን እኮ ሀሜት በቃ በቃ ።

  • @tigib6790
    @tigib6790 Před měsícem +22

    ከአንተ ጋር የቆመ ብቻ ነው በፅድቅ መንገድ የቆመው አረ ተው ኤርሚያስ አሁን እንካን ተፀፀት በቃህ እንደ ታላቅ ወንድም ሆነክ ተመለስ

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub Před měsícem

      የሀሰተኛ ነቢያት ደጋፊዎችን እና የሆነው ነገር ትክክል መስሎ የሚታያቸውን ቀንደኛ ተሳዳቢዎችን ነበር ገስት ላይ አስቀምጦ ሲያወያይ ማለቴ ሲያፅናኑት የነበረው ሁሉም ባለ ሚጢጢ ማይንድ የሚመስላቸው ለምን እንደሆነ አይገባኝም 🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 Před měsícem +48

    ኤርሚያስ እርፍት አድርግ ለተወሰነ ጊዜ:: እራስህን ንፁህ ለማድረግ በሞከርክ ቁጥር ይበልጥ እራስህን እያጋለጥክ ነው::
    በንስሃ መንፈስ ከጌታ ጋር ጊዜ ውሰድ::

    • @tseheyneshfaniel9066
      @tseheyneshfaniel9066 Před měsícem +3

      ሃቂ ይሚናገር ሰው የለም ኣማን አና ኣቡን ንሳሃ ግቡ ያላላቹ ሰውን ሁሉ ኢያንጣላጠሉት ኤርሚያስ ንሳሃ ግባ ማለት ኣይከብድም ?

    • @DawitAsmerom1
      @DawitAsmerom1 Před měsícem

      Bewshet geta aykebrm ere tinsh eferu endie​@@tseheyneshfaniel9066

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před měsícem +31

    ኤርሚያስ ምንም ብትለነኝ የማልሰማበት ዋና ምክትል የራቁት ፎቶ መለቀቁ ተገቢ አስተማሪ እና ወቅቱን የጠበቀ ነው ስትል በጆሮዬ ስለሰማውኽ ነው 😢 በዛ ላይ አማን ገና ሰይያዝ አንተ እየተከታተልክ አሁን አማን በህግ ጥላ ስር ውሏል ብለህ ለተሰበሰበው ህዝብ ተናገርክ🙄 አሁን እንዲህና እንዲያ እያልክ የሰራከውን የክፉት ስራ ለመሸፋፈን ብዙ አትድከም ተረጋጋ ለራስህ ግዜ ውሰድ ከድንፋታ ወጥተህ በተሰበረ ልብ ትክክል አልሰራሁም ስትል ያጣኸውን ህዝብ ታገኘዋለህ በተረፈ ትንሽ ተሰወር በየ ደቂቃው እየመጣህ ክፉ ቃል እንድንጠቀም አትገፉፉን አረ በፈጠረህ ይሁንብህ😢😢😢

    • @helentekeste6811
      @helentekeste6811 Před měsícem +3

      True 💯 I agree with you, brother

    • @werkineshhailemelekot64
      @werkineshhailemelekot64 Před měsícem +4

      እውነት ነው ልቤ አዝንዋል መሸፋፋን አይመቸኝም

    • @yanniiwoww-il9xs
      @yanniiwoww-il9xs Před měsícem +3

      ትክክል!!!

    • @user-pw6ii5mg3g
      @user-pw6ii5mg3g Před měsícem

      የራቁት ፎቶ አማንና ዳጊ ናቸው የጉዳዩ ባለቤት ኤርሚ የለበትም ኤርሚ የሚሟገትለት ሰው ስለሌለው ነው እንዴ ? እናንተ ከወንጌል ጠላቶች ጋር ተባበራቹ ከመጥቆራ ቤተሰቦች ጎን ቆማቹ ። እሱ የተሰደበው በወንጌል ምክንያት ነው ይሔ ልበቢስ ከእውቀት ነፃ የሆነ አቤል የሚባል የዩቱብ ጡረተኛ ወይ አይሰራ ወይ አይሰራ ። ኤርሚያስ ዋጋውን ተምኖ የወጣ የንጉስ ባሪያ ነው ።

    • @sebd9092
      @sebd9092 Před měsícem

      ራቁት የሚባለውእንደዚህ አይደለም ለምን የጫቱ ናገር አላመማችሁም እሱ ይስንቱን አገልጋይን ሰም ሲይጠፋ የት ነበራችው ⁉️

  • @meskit1035
    @meskit1035 Před měsícem +3

    አማን ስለዬናታን ግድያ የተናገረው ብቻ በሕግ ያስጠይቀዋል ተሸውዷል የሰው ሕግ የመጽሐፍ ቃል አይደለም ኤርሚ እነሱን ተዋቸውና እኛን አስተምረን ጌታ ፀጋውን የብዛልህ

  • @miherethendebo4350
    @miherethendebo4350 Před měsícem +1

    ኤርሚ የልብህን ቅንነት አይችያለው አንተ የማይመጥኑ ልጆች ጋር በማዋልህ ነው ኤርሚ ወንገልን ብቻ ሰበክ ❤❤❤

  • @getachewdaba8224
    @getachewdaba8224 Před měsícem +3

    አይዞህ ኤርሚ በወንድም መከዳት በአንተ አልተጀመረም፡፡ ያመነዉ ጌታ ኢየሱስም ጳዉሎስም የቀደሙት የእምነት አባቶች ያለፉበት መንገድ ነዉና፡፡

  • @HappyJumpingPuppy-ds3ez
    @HappyJumpingPuppy-ds3ez Před měsícem +4

    አርሚ በርታ ጌታ ካንተ ጋርነው ህዝባችን ታውቀዋለህ በርባንን ፍታና እየሱስን ሰቀለው አንዳሉት ዛሬም አያየን ነው የወንጌል ጠላቶችያደረጉት ሰለሆነ ሰፈራህን አተልቅ በግልፅ አነአማን ተናግረዋል በድርሳናት ያለው የገባው ይግባው

  • @abenezershewaye2201
    @abenezershewaye2201 Před měsícem +12

    የበላይ መሆን የሚፈልግ የበታች ይሁን።

  • @kozetmasersha8552
    @kozetmasersha8552 Před měsícem +13

    የቆይ ግን ወንድሞቼ አደላችሁም አላልክም ደግሞ ጥፋተኛ ሰዉ ቀድሞ ነዉ የሚጮህዉ ለራስህ ጊዜ ስጥ አሳዘንከኝ አሁንስ የሚመክርህ ማጣትህ

  • @shewayeergate923
    @shewayeergate923 Před měsícem +3

    ኤርሚያስ እንወድሀለን እባክህ ከዚህ ስብስብ ውጣና ስለእየሱስ ብቻ አውራ

  • @AmanuelGeremew-tr3uy
    @AmanuelGeremew-tr3uy Před měsícem +1

    ኤርሚ አንድ እውነት ልገርህ የመፅሐፍ አገላለጥህ እንደ እኔ አመለካከት አለም ላይ አንተን የሚያክል አለ ብዬ አላስብም እና በአንተ ለመማርና እንደ አንተ ብሆን ብዬ እመኛለሁ ❤ ❤❤ አስተምረን።

  • @getachewdaba8224
    @getachewdaba8224 Před měsícem +4

    ሰላሙ ለዘላለም ለአንተና ለቤተሰብህ ለአገልግሎትህም ይብዛልህ!!!!!!

  • @hirutkidanemariam9535
    @hirutkidanemariam9535 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጣችሁ

  • @lovemab2256
    @lovemab2256 Před měsícem +11

    ለዚህ ሁሉ በጥብብጥ ዳጊ ነው ዳጊ ኤርሚያስን ለክፋት ተጠቀመበት ኤርሚያስ ግዜ ከራስህ ጋር ውሰድ ከዳጊ ጥላሁን እራቁ እሱ ፀጋው ከእሱ እርቆ ነጠላ ሆንዋል

  • @user-zh7bz9cp1d
    @user-zh7bz9cp1d Před měsícem +2

    ለምን ግን ህዝብን ማታለል ተፈለገ ሁሉም ሰው ያወቃል እንደማትተወው ማልቀስ እንደሆነ ተክነህበታል ምርጥ ተዋናያ ነህ እንካን ማልቀስ ማስለቀስ ትችልበት አለህ የሚገርምህ ትእቢትህ ከንግግርህ ያስታወቃል ነገር ግንማፈር ነበረብክ ወንድማችህ የታመምክ ግዚ ካጎንህ የቆሙ ወንደማችህ ነበሩ ምን ያረጋል ማሰብ ነበረህ ምን ያረጋል ከንቀት እና ስድብ ምን አለህና ከራስህ ጋር መጀመሪያ ታረቅ

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 Před měsícem +3

    ኤርሚ ይቅርታ መልካም ነው ክርስቶስቶስ
    ፍቅርን ነው ያስተማርን ሁላችህም ተው ለክፉ እድል አትስጡት ስላምን አዉርድ እኛ የክርስቶስ ልብ አልን

  • @TigstAbayneh-td3kc
    @TigstAbayneh-td3kc Před měsícem +17

    ኤርሚ ለሁሉም መልስ አይሰጥም ..ለጌታ ተብሎ የሚተው ነገር አለ።

  • @FelekechLaiso
    @FelekechLaiso Před měsícem

    ኤርሚ እኔ እናት ነኝ ትንሽ ነገር ልምከርህ አትናደድ አትቆጣ በተረፈ ለጌታ ያለህ ቅንአት ለቅድስናና ለጽድቅ ያለህ እሳት ውስጥ ላይ ይታያል በርታ እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ።❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amsaletilahun9613
    @amsaletilahun9613 Před měsícem +5

    እውነተኛ ነገር ተናገርሽ ተባረኪ ኤርሚ አንተ ቀጥል ነገሩን የባልና ሚስት ጉዳይ አታድርገው ከሰው ስትጣላ ቲክቶክ አቆማለሁ አትበል
    ስራህን ሥራ የሰይጣን ሥራ ነው ንቃበት ሥራህን ሥራ

    • @MakMas-fw3bl
      @MakMas-fw3bl Před měsícem

      @@amsaletilahun9613 ሰይጣን ለሰይጣን እንዴት ይነቃቃል

  • @ThomasY-bl9sx
    @ThomasY-bl9sx Před měsícem +8

    ኤርሚዬ ዘመንህ ይባረክ በርታ ጌታ ካንተጋር ነው❤

  • @pl9574
    @pl9574 Před měsícem +2

    በዚህ ሚዲያ ይካሄድ የነበረውን የወንጌል ስራ ለማሰናከል ከሰው ጀርባ ሆኖ የሰራው የጨለማ ሀይል በጌታዬ የበቀል እሳት አሁን ይበላ!!!🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @menberewoldetsadik6481
    @menberewoldetsadik6481 Před měsícem +1

    ኤርሜ እንኳን ትምሕርትሕ ቁጣሕ ያሰተምራል እነዚሕ ስምመቀየር ያሳሰባቸው ማንእንደሆኑ ይገልጻል

  • @tseheyneshfaniel9066
    @tseheyneshfaniel9066 Před měsícem +4

    ኤርሚያስ የውንግል ኣርነኛ ነሃ ዚም ብለህ ቀጥል ዊሻው ይጨሃል ግመልዋ ትሂዳለች ❤❤☺️☺️

  • @Victoryinjesus1
    @Victoryinjesus1 Před měsícem +4

    ERMIAS ABEBE WE KNOW YOUR HEART. YOU ARE KIND AND YOUR LOVE FOR JESUS IS WHAT I ALWAYS ADMIRE ABOUT YOU. ❤

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 Před měsícem +9

    ኤርሚያስ በራስህ ጉዳይ አልተጣላህም በሰው በማይመለከትክ ጉዳይ አትግባ አትከራከር እነሱእርሳቸው አፍ አለቸወ መመለስ ይችላሉ ለማንም ጠበቃ አትሁን ለዛ ነው ከነ አቤላ ጋር የምትጋጨው

  • @zewdneshhawando4970
    @zewdneshhawando4970 Před měsícem +1

    የቀድሞዉ ወንጌላዊ ኤርሚያስ በዚህን ግዜ ከአንደበት የሚወጣ ንግግር ምንም አያንጽም በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከንግዲህ በኀላ አንተን የምትሰማ ነብስ ትጨነቃለች አንተ ግን ወንጌልን መስበክ ትተህ ስለሰዉ ማብጠልጠል

  • @SAMUELYILMAYILMA
    @SAMUELYILMAYILMA Před měsícem +1

    እኛ ሁለችንም በክርስቶስ ደም አንድ አካል ነን።

  • @user-sh5gh8ik4e
    @user-sh5gh8ik4e Před měsícem +2

    አንተ በጌታ ቃል ስለበረታህ ሰሚ አለህ ለዚያ ገቢ ማስገኛ ተጠቀመብህ ጌታ አንተ እንድትለይ ፈቀቅ ሊያደርግ ነውና ተለይ ኤርሚ .አንተ የሚያቀርብ እየሱስ ስትል ብቻ ነው

  • @sebd9092
    @sebd9092 Před měsícem

    በአንተ አገልግሎት ተባርኬለው እስካንም ትክክል ናህ:: ናገር ግን አሁን የመጨረሻ ነው በዚህ ጉዳይ ቃል ገብተሀል ከአሁን በህዋላ ወደ ሆላ እንዳትመለስ ‼️ እንወድሀለን አቤል ለምን እንደዚህ እንዳልጠበከው አላውቅም ዬኑታን ከእግዚያብሔር ቀጥሎ ያገዘውን ምን እያደሩገው ብግልፅ እያየነው ነው ‼️እንደሁልግዜው እየሱስን ብቻ አሳይልን🙌🏽

  • @Bluesky1977
    @Bluesky1977 Před měsícem

    ተመሰገን በእውነት በጣም አዝኝ ነበር በአንተ በስህተት መንገድ ላይ ሆነክ የጌታን ቃል ለራስህ እያጣመምክ አድክመህኝ ነበር ጥሩ ነው ደግሞ ብሞት አላለም በምደርሰበት መዋረድ ነው ያለው

  • @yomamasofat2596
    @yomamasofat2596 Před měsícem +1

    ወንድ ሜ እበከችሁ በጨለማ ዉስጥ ስላም ኖሩ ወገኖቻችን አስቡ ጌታን ያላመኑ ግራ ይገባችኋል

  • @elizabethelilta2663
    @elizabethelilta2663 Před měsícem +19

    ኣይ ኤርሚያስ በቃ እዚህ ድረስ ዘቀጥክ ምናለ እንደኣጀማመርህ ወንጌልን ብቻ ብትሰብክ ያለ እድሜህ እነሱ ጋ ወርደህ ኣይይይ ሚድያ ስንቱን ኣበላሸ! ከሁሉ የባሰ ግን የሰው የራቆት ፎቶ ኣደባባይ መውጣት ያውም የወንድም ያውም በወንጌላዊና በዘማሪ በጣም እጅግ ያሳፍራልም ያሳዝናልም ምንም ማስተባበያ ኣይገኝለትም ታሳዝናላቹ መጨረሻየን ኣሳምርልኝ የሚባለው ለካ እንዲህ ነው !!

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 Před měsícem

      እድሜ እድሜ አትበሉ ክርስቲያኖች ወጣትነትን አልፋችሁ ነው ትልቅነት ጋ የምትደርሱት ወደትልቅነት እየሄዳችሁም ነው ወንድሞችን በእድሜ መስደቢያ አታድርጉት

    • @user-es6dq5vq3m
      @user-es6dq5vq3m Před měsícem +1

      አየ ቀለሜ ካለ ተንኮል ካለ ሰው ማጣላት ሌላ ነገር አታቅም አሳዳጊህ አይባረክ የውሼት እየሱስ የዘህ ከዲያቢሎስ ጋር እየተመላለሰክ በመጨረሻ አጅሬ ሳጥናኤል ይዞህ ወደ ጋሀነብ

    • @user-pw6ii5mg3g
      @user-pw6ii5mg3g Před měsícem

      @@elizabethelilta2663 የፎቶው አጀንዳ ኤርሚን አይመለከትም በዳጊና በአማን መካከል ነው አማን ሻሎም ሆን ብሎ ነው የራሱን ነውር ለመሸፋፈን ነው የኤርሚ ን ስም የሰፋው ጌታ ግን መሀሪ ነው ።

  • @geneneteklu4348
    @geneneteklu4348 Před měsícem

    ኤርም እውነት ነው እኔም ልክ እንዳተ ነው ተባረክ 777

  • @asefshgebreweldi4618
    @asefshgebreweldi4618 Před měsícem +1

    አርሚ ኣቡና ኣይደለም የጠራህ! የጠራህ ጌታ ነው የጠራህ።

  • @G7000
    @G7000 Před měsícem

    ለዉሳኔህ ኣመሰግለዉ ኤርሚ ታባረክ❤❤❤❤

  • @thetruthwillsetyoufree6747
    @thetruthwillsetyoufree6747 Před měsícem +5

    our brothers , we love you all , will keep praying so that you guys can go back together

  • @RuthEmmanuel-mt7fl
    @RuthEmmanuel-mt7fl Před měsícem +1

    ኤርሚያስ ቲክቶክ ለአንተ አይሆንም በጣም አፍረንብሀል ጌታ ልቦና ይስጥህ ጹም ጸልይ ንስሀ ግባ

  • @wuduwaethiopia8224
    @wuduwaethiopia8224 Před měsícem +7

    ኤርሚያስ በጌታ ጽና በርታ !! ለደከሙት ለአማንና ለአቤል ጸልይላቸው !!

  • @madhanittesfaye3722
    @madhanittesfaye3722 Před měsícem +2

    Erimye Yewongel aribegna tebareki ❤❤❤

  • @AmanAman-wn6ip
    @AmanAman-wn6ip Před měsícem

    እባካቹ አቤል አማን ኤርሚ ሌሎቻችሁም ስለ እግዚያብሔር ተመለሱ ለብዙ መሰናከያ እየሆናቹ ነው ከነዚ ከታናሾች .........

  • @user-es6dq5vq3m
    @user-es6dq5vq3m Před měsícem

    አሜን እንኳን ከቲክቶክ ከገጸ ምድር ቢያጠፋህ መልካም ነው እግዚአብሔር በፈቀደ አንተ የትውልድ ጸር አንተ በውሼት ቤተክርስቲያንን እምታታጥል ሐዲያን ሰውን ሁሉ እምታፋጅ አሜን ከገጸ ምድር ያጥፋህ ቀለሜ አይተንፍሱ

  • @tenagnesulamo6139
    @tenagnesulamo6139 Před měsícem +2

    የኤልዛቤል ስም እጥፊ መንፈስ ነው
    ናቡቴ ላይ ጾም ጸሎት አውጆ ያስገደለው ያ መንፈስ ነው ወንድሜ ኤርሚ እየተገዳደራችሁ ያለውና ሰልፉን ለጌታ ልቀቅ።

  • @user-sh5gh8ik4e
    @user-sh5gh8ik4e Před měsícem +2

    ሌሎችአማኝን መደብ የገቢ ምንጭ ያደረጋችሁ ጌታ ምህረት ያድርግላችሁ

  • @edenbirhanuwoldamuel1491
    @edenbirhanuwoldamuel1491 Před měsícem +2

    ኤርሚዬ ወንጌል ይቀጥላል አንተም በኃይል ትሰብካለህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ....

  • @wondemagegngezahegn1086
    @wondemagegngezahegn1086 Před měsícem +4

    Please, please stop it. Don't try to defend yourself . What is the word of righteousness you are talking about? You are not right now talking the word of righteousness rather your own desire and emotion. Please stop it!

  • @genetmesfin4299
    @genetmesfin4299 Před měsícem +1

    ኤርሚያስ የሁሉነም ሀቅ የሚያወጣ ፈጣሪ ብቻ ነዉ ለፈጣሪ ሁሉንም ጥለህ አገልግሎትህን በጥንቃቄ ቀጠል ሴይጣን በሰዎች ተጠቅሞ የቤት ስራ እየሰጠህ ነዉ ተዋቸዉ አንተ ለወንጌል የተጠራህ ሰዉ ነህ ተዋቸዉ ማንም ባያምንህ እግዝአብሔር ያያል ይፈርዳል በየቀኑ እነሱን አጀንዳህ አታርጋቸዉ እባክህ ሀጢአት አልሰራሁም ይቅርታ አልጠይቅም ካለ ተወዉ ምንም በደል ጥፋትም ሀጢያትም የለብኝም ካለ እግዝአብሔር ይጠይቃቸዋል ይፈርዳል ከዘማሪ አዉታሩ ተማሩ አንድም መልስ አልሰጣቸዉም እሱ እንደዉም ወንጌል እየሰበከ ነዉ አንተ ብዙ ተምሬአለሁ ኤርሚያስ ስለእየሱስ ስለገባኝ እዉነት እንዳይቆጨኝ ስለገድላት በምታስተምራቸዉ ትምህርቶች ብዙ ተጠቅሜአለሁ ከሰዎች ከቤተቦቼ ጋር እንድነጋገርበት አድርገኸኛል እና ሰዎችን በፍቅር አገልግል ሌሎች በጣም ብልጦች ናቸዉ አንተ ለሁሉም ተከራካሪ አትሁን እራሳቸዉ መልስ ይስጡበት ዳጊ እራሱ ብልጥ ነዉ አንተን ለበላተኞች አሳልፎ የሰጠህ እሱ ነዉ እሱ ላይ የገዛ ጓደኞቹ ምነም አልተናገሩትም ዱላዉ የበረታዉ አንተ ላይ ነዉ እባክህ ለሁሉም ይቅርታ አድርግላቸዉ ግን ድጋሚ አብረህ አትወቀጥ ይቅርታ መጠየቅ ባለብህ ነገር ላይ ይቅርታ ጠይቅ ካንተ ይቅር ጌታችን እየሱስ የሚያደርጉትን አያዉቁምና ይቅር በላተዉ ብሎ የለ የዋህ በጣም የዋህ ነህ እባክህ በየዋህነትህ ገብተዉ ከሚጠቀሙብህ ራቅ እኔ ሚዲያ ላይ ነዉ የማቅህ ግን ትምህርቶችህን እከታተላለሁ ተጠቅሜአለሁ ተዋቸዉና ዝም ብለህ ይህን ጌታ አገልግለዉ የሰዉ የታላቆችን ምከር ስማ በርታ እግዝአብሔር ካንተ ጋር ነዉ።

  • @tasewzenebe
    @tasewzenebe Před měsícem +4

    Your deed doesnt show righteousness but righteousness on your lips..
    You seek Vain glory.
    Ermias, Maturity comes before ministry

  • @dawitsolomon3254
    @dawitsolomon3254 Před měsícem +2

    ወንድሜ ኤርሚያስ አንተ የእግዚአብሔርን ውጊያ ተዋጋ። ጌታ ስላንተ ይዋጋል።ወንድሜ አንተ የሚያምርብህ ወንጌል ስትሰብክ ነው እባክህ ወንድሜ ይህን አጀንዳ ዘግተው ወደ ወንጌልህ ተመለስ። ጌታ ዘመንህን ይባርክ።

  • @TikikilAyalew
    @TikikilAyalew Před měsícem +1

    ኤርሚዬ ❤❤❤❤

  • @annagola7570
    @annagola7570 Před měsícem

    7 እኔም አለሁ

  • @uaeS-zj3dx
    @uaeS-zj3dx Před měsícem

    ermiye geta kantega now tebareki❤❤❤❤❤

  • @alemasefaw2006
    @alemasefaw2006 Před měsícem +2

    ኤርምያስ እግዜአብሔርይባርክህተባረክእውነትሁልግዜያሽንፋልእግዜአብሔከአንተጋርነው

  • @ahahahaehsjsjsj5996
    @ahahahaehsjsjsj5996 Před měsícem +1

    Eermi getha kante gari naw yemani wore ati sima kamanmi awaqinu kamila altemarkumi kante bizu temirelu baretha ❤❤❤❤

  • @ThomasY-bl9sx
    @ThomasY-bl9sx Před měsícem +1

    7777 እኔም ባጎርቤት ተገርፊ በስርአት ነው ያደጉት

  • @ahahahaehsjsjsj5996
    @ahahahaehsjsjsj5996 Před měsícem +1

    Kazare 9 ameti jamire naw miwoqi kante ye jamareu getha bizu yisareli❤❤❤❤

  • @user-dc1wb6td5o
    @user-dc1wb6td5o Před měsícem +2

    ኤርሚያስ የሚገርም እኔ ቢኖረኝ ብዬ የምመኘው በጣምምም ሀያል የመፆሀፍ ቅዱስ የቃሉ እውቀት እለህ....እሜን x3👏🏽👏🏽👏🏽 ( ስው እፍን ያያል እግዚእብሄር ውስጥን ይመረምራል እንደሚባለው) 👈🏽እሁን እንደ ስው በእኔ እይን ሁላችሁም ጥፋተኛ ናችሁ 👈🏽... እዎን ክርስቲያን ይወድቃል ይነሳል..ግዴላችሁም ለዲያቢሎስ በራችሁን (ፋፋፋ) እርጋችሁ እትክፈቱ...በእግዚእብሄር ስር ውደቁ እራሳችሁን እዳምጡ ...ሜዲያውን ለግዜው ልቀቁ....ይብቃ...!!!

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 Před měsícem +1

    አይመጥንህም ቲክቶክ የቢዝነስ ነው ።ወንጌልን ቀጥል እርምዬ አይመጥንህም ❤❤❤❤ 1:35

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx Před měsícem +1

    ልታሳስረው እያሳደድከው ምን አይነት ፊት እንዲያሳይህ ነበር የጠበቅከው እንደውም በጣም በጨዋነት ነው ያወራህ

  • @getachewdaba8224
    @getachewdaba8224 Před měsícem +2

    ወንጌል ይቀጥላል!!!!!!!!!!

  • @genetayele3589
    @genetayele3589 Před měsícem +36

    ሚዲያውን ለቀ ውጣ ለቤተሰብ ጊዜ ስጥ ለራስህ እረፍት ውሰድ ተንፍስ ውሃ ጠጣ እንደ ፊጋ በሬ ሚዲውን አመስከው ህዝቤን ልቀቅ ይልሃል ጌታ Please ልቀቀን😊

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 Před měsícem +2

    Ayzoh egziabeher yeredahal ❤

  • @pl9574
    @pl9574 Před měsícem +1

    አንዳንዴ ነገሮች ድብልቅ ልቅ የሚሉት በደንብ ጥርት እንዲሉ ስለሆነ በ-ሚሰማው ያልተሰናከለ መልካም አደረገ!!

  • @mesfinbentiba5819
    @mesfinbentiba5819 Před měsícem +18

    በቀቀኑ ኤርምያስ የሚለው እኔ ሁሉንም አውቃለሁ እኔ ጋ ክርስቶስ አለ እኔን የተቃወመ ክርስቶስን ተቃወመ ስለዚህ እኔን ማረም አትችሉም ነው እኔ ትንሹ ክርስቶስ ነኝ እኔን እመኑ ሊለን ትንሽ ቀርቶታል ይሄ ሰውዬ ከማበዱ በፊት የአእምሮ ሀኪም ጋ ቢወስዱት መልካም ነው እላለሁ ።

    • @Yanobyeamin
      @Yanobyeamin Před měsícem

      አንተ አልክ እንጅ ኤርሚ እንደዛ አይልም 😂😂😂

  • @techwithnhatty483
    @techwithnhatty483 Před měsícem

    Wore wore....betam yastelal!
    Wongel sibeku

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 Před měsícem

    .ውይ ስትሰለቹ ,የተረበሸ መንፈስ ይዞ ሰዉ እንዴት ይረጋጋል ድሮስ, ፈጣሪ ይማራቹ ....መንፈሳቹ ይረብሻል በጣም

  • @yeshiwasmesfin9696
    @yeshiwasmesfin9696 Před měsícem +2

    እኔምለው:- የኢት/ያ ቤ/ክርስታያን ምን ያክል እንቅልፍ ብትተኛ ነው እነዚህ ሁሉ የአጋንንት አረሞች በቅለው የወረሯት ⁉️
    ማቴ.13: 24-28 👇
    "ሰዎቹ ሲተኙ ግን ጠላቱ መጣና በስንዴው መካከል እንክርዳድን ዘርቶ ሄደ። .....
    ስንዴውም በበቀለና በአፈራ ጊዜ እንክርዳዱ ደግሞ ያን ጊዜ ታየ።
    ........ መልካምን ዘር በእርሻህ ዘርተህ አልነበርህምን? እንክርዳዱንስ ከወዴት አገኘ? አሉት። ....... እርሱም ጠላት ይህን አደረገ አላቸው። ...."

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 Před měsícem

    Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah ❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @misrakgeberemariam2660
    @misrakgeberemariam2660 Před měsícem

    እውነት ነው ተመለሱ ወደ እናት ቤተክረስታን

  • @AmeleworkLema-ee4mr
    @AmeleworkLema-ee4mr Před měsícem

    ወይኔ ጌታሆይ ለብዙ ወራት ከቲክቶክ እርቄ ነበር የሚዋደድ ወንድማማዋች ነበሩ ተጣልተዉ ጠበቁኝ ጌታ ሆይ ወዴ እየሄድ ነዉ

  • @emuyegedamu2459
    @emuyegedamu2459 Před měsícem

    ታድያ አባቶችን ቅዱሳን ሰማሀትን በተቀጣ አንደበትህ ነው የምትዘልፈው አሁን እንኩዋን ወንድማማች ለማጣላት የምትጠቀመው ዘዴ መቀጣትህን ያሳያል።

  • @bekamkebede
    @bekamkebede Před měsícem

    Ermi ante Wongel st sebkilin libachin yifawsal selam enagegnalen Ermi tabarek.

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f Před měsícem

    እየጻፍኩ ብዙ ነገር ሁሉንም ላዳምጥና ብዬ ጠፋ አሱ ይቅር መዝሙር በልቤ ሰማሁ መዝሙር የሊሊ መሰለኝ ዋጋዬን የሚሰጠኝ ወሮታዬን ደሞዜን የሚሰጠኝ እለት ቀለቤ ከግዚአብሔር አይደለም ወይ የሚያኖረኝ አኔ ከእርሱ በስተቀር ምንም የለኝ በጌታ ፍቅር ስማው ለሰው ጠበቃ አትሁን ራሱ ይከራከር በቃ አሳቱ ውስጥህ አለ ዕውቀቱ አለህ በመታመምህ ምክንያት ነገሮች ሊያበሳጭህ ይችላል ያም ሆነ ይህ ጸጋህን በጥንቃቄ ጠብቅ ጌየወንጌል ጠሌት ዲያቢሎስ አለ የሚጠቀመው በሰዎች ነው አሂንም የምለምንህ ለሌሎች አገልጋዮች ጠበቃ አትሁን አግዚአብሔር ለሁሉም አንደየስራው ይከፍለዋል ተባረክ !

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 Před měsícem +1

    ሁሉም ሰዉ እኔ እኔ ጥፉተኛ ብትሎ አይሻልም አንዱን አንዱን ከሚከስ መቼ ነዉ ወደ ልባችሁ ተመለሱ ወገን ለሰጣን በር አትክፈቱ ወገን እኔ ደግሞ በቴክቶክ እሚፈክሩ ሰዎች ምን ሆናችሁ ነዉ ንሰሀ ግባ እግቢ እሚሎ ሰዉች እናተ እራሳችሁ ንሰሀ ብትገቡ ይሻላል ቴክቶክ ገቤታችሁ እምትፈክሩ ተዉት እንዴዉም በወንድማማቹች መካከል ገብተዉ እረዘራፉ አቡና ተነካ ኩስቶ ተነካ ኤርሚያስ ተነካ እንዴዉ የአለት ነዉ እሚመስለዉ ንግግራቸዉ ጎበዝ ተዉ በመካከል ገብተዉ እሚጣሎ ሰዎች አቡናጋር ገብተዉ የአቡና ወዳጅ እሚመስሎ ኤርሚስ ጋር ይገበለና ኤርሚስ ወዳጅ መስለዉ እሚጣሎ ሰዎች የሞሉት ነዉ ቴክቶክ ዩቱብ ወንጌልን አስቀድሙ መነካከስ ይብቃ እርስ በራሳችሁ ተዋደዱ ይላል መፅሀፉ እንዋደድ ጎበዝ

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 Před měsícem

    እኔነት የተሞላ ክርስትናን የሚያስጥል ከናንተ የተማርነው አሰናካይ

  • @bekamkebede
    @bekamkebede Před měsícem

    Ermiye ayzoh Getayibarkih.

  • @josiwube6316
    @josiwube6316 Před měsícem

    Ermias stay blessed

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 Před měsícem

    Many of you learned from him, and used said you are blessed, etc, but today you start cursing him. Is it a christian life? What the Bible said, pray for those who are weak. Pls do not get side instad pray for our brothers, try to be a peace maker. We all the children of God, he knows our weaknesses he will empower us again, pls dont divide the church , pray fervently and love on another
    ❤❤❤
    Ermye you are oir blessing, thank you for sharing what you learnt from God.

  • @hannab7656
    @hannab7656 Před měsícem

    you need to listen and understand the context of their speech please, it will keep your heart, and save you time and energy.

  • @alemasefaw2006
    @alemasefaw2006 Před měsícem +1

    ኤርማስዘመንህንይባርክህእእግዜአብሔርየማይፈራትውልድነውአንተከእግዜአብሔርጋርፀንተህቁምእግዜአብሔርከአንተጋርነው

  • @kebedebezu2922
    @kebedebezu2922 Před 27 dny

    Wengal sibek alikawemihim kibirih taleh tikim titeh ageligil ok wenidima❤

  • @mrzmrz5650
    @mrzmrz5650 Před měsícem +11

    ብቻ እግዚአብሔ ከአንተ ጋር
    ይሁን።።።

  • @FantayeNegash
    @FantayeNegash Před měsícem

    እንኳን በወሬ በተግባርም የተደረገ ነገር መረጃና ማስረጃ ምስክር ያስፈልገዋል እኮ ያላደረግኩትን አድርገሃል ተብያለው በማለትህ ብቻ ያለማረጋገጫ ባልተደረገ ነገር የሕግ አካል ፍ/ቤት እርምጀ‍ ይወስዳል ማለት ነው? ባይዋሽስ?

  • @user-jn2rd1iw3t
    @user-jn2rd1iw3t Před měsícem

    Erm inwodahalen tebarek

  • @asefshgebreweldi4618
    @asefshgebreweldi4618 Před měsícem

    ወንጌል ይቀትላ ኣሜን

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 Před měsícem

    ኤርሚ እደድሮ ዘምብለክ ወንጌል ብቻ አትሰብክም መጀመርያ ውኑ ከነዚህ ልጆችጋር አብርህ ማገልገል አልነበርብህም ለብቻአክ እደበፊቱ ይሻአልሐል ለተሳሳአቱት መልስ እየሰጠክ

  • @Jesus316saves
    @Jesus316saves Před měsícem +1

    እኔ እምለው እነ አቡና ካንተ በፊት ሚድያ ስለከፈቱ ነው እንዴ እንደዚህ ያንጨረጨረህ?

  • @seyfumekonin
    @seyfumekonin Před měsícem +3

    ንግግሩ ሁሉ ዳግምን መሰለ
    ኤርምያስ ተመለስ ተመለስ
    ምክር ሰማ

  • @RibkaNiguse-zs3no
    @RibkaNiguse-zs3no Před měsícem

    ኤርሚ አንደኛ❤❤❤

  • @tsegayefantahun654
    @tsegayefantahun654 Před měsícem +1

    ኤርሚያስ እረፍት ነው የሚያስፍፈልግህ እኔ ያልኩት ብቻ ትክክል ነው የምትለው ተረጋጋ አታመቻምች ጥቅም አይግዛህ

  • @kebedebezu2922
    @kebedebezu2922 Před 27 dny

    Rasihin abatihin atisibek endena yetegerfe 7 kutir tafu er tew kerasih wita lalawin tew gatan bicha sibek minim bilihim ok abalin tewew nidatihin atawira gatan sibekina bagegnhaw bir wenigal sibek ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 Před měsícem

    Wudi ye Abate Buruki Arimeyyyy Birikirik balilen❤❤❤❤❤❤

  • @RibkaNiguse-zs3no
    @RibkaNiguse-zs3no Před měsícem

    ኤርሚ የምር አንተ ትልቅ ሥው ነክ በጣም የተባረክ ነክ ግን እነአቡና አይመጥኑክም እውነት አንተ ከነ ዮኒ ጋር ነው ሚያምርብክ

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl Před měsícem +12

    አማንን ዛሬ ሰዉ እነደሚወደዉ ስታዉቅ አማንን ማወደስ ጀመርክ አሰመሳይ ደብተራ::አንተ በሀሰት ከአማኙ ገንዘብ ስትሰበስብ ሽፋን የሰጠህ አቡና ነበር ከፈለገ ይዝናናበት እያለ;;አይ ኤርሚያስ ተገለባበጥ:: አቤል አነተ ቤት በቀጥታ ገብቶ ማነነቱን አሳይቶሀል;; እኔ ሶስታቹሁንም አልደግፍም የአንተ ግን ኤርሚያስ ተግባርህ ዲያቢሎስን ያስንቃል

    • @TafesseEmebet-wj7wt
      @TafesseEmebet-wj7wt Před měsícem

      ማነሽና ! ለማውራት ተመቸሽ አይደል !?

    • @user-kd5xn4mu1r
      @user-kd5xn4mu1r Před měsícem

      እግዚአብሔር ይህን መልእክት ሰጠሽ? ጥሩ ትመክሪያለሽ ጥሩ ትፈርጃለሽ? እግዚአብሔር ፃድቅና ቅን ፈራጅ ነው ።