“የአውሮፕላን ትኬት ከሞላልኝ ሌትስ ጎ ነው” - ተጓዥ ዮዲት ወርቁ Etv | Ethiopia | News
Vložit
- čas přidán 22. 01. 2024
- “የአውሮፕላን ትኬት ከሞላልኝ ሌትስ ጎ ነው” - ተጓዥ ዮዲት ወርቁ
#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI
Thank you so much guys it was great time and the editing was 🔥
I am happy finally they put you on TV. You are a good role model for young people & they can learn a lot of good things from you. I watched all of your travel videos and learn a lot from you. Keep doing the good thing. Mazel tove!
Gobz mesh yodi berch bizu mesrat techeyalsh
You are also a fashion model, right ?
ልሽናብሽና ሸርሙጣ። ነገሩ የአበሻ ሴት አይደለሽ። አሁን እኮ ሸርሙጣና ሀበሻ ሴት ትርጉሙ አንድ ነው።
በርቺ ጎበዝ ልጅ ነሽ video ዎችሽን አይቼአለሁ ጥሩ ናቸው እኛ የሀገር ሰው ይሮኘ የሚሄደው ለስደት ነው እንዳንች ገብኘት ያልተለመደ ነው በርቺ።
ጎበዝ 👍🏾 በጣም ነው የማደንቅሽ ኮንፊደንስሽ በኢትዮጵያውያን በተለይ ሴቶች ስለማይደፍሩ የመጀመሪያዋ ወጣት ናነሽ በርቺ እትጥፊ ❤
እስይ የኢትዮጵያ ቆንጆ ሴት ልጅ እንደአንቺ ውብ የሆኑ ልጆች ይብዙላት ሃገሬ
በረከት ነሽ አፈ ማር
She is humble ,postive i follow her CZcams since long time , proud of my habesha sister ❤
Me too love her
በጣም ጎበዝ በርቺ
አሜሪካ ነይ እናስጎበኝሻለን
አቤት ምቀኝነት አቤት ቅናት ይመችሽ እሕቴ አንዳዱ የሚሠጠው አሥተያየት በጣም ያሣዝናል ቅናተኛ ሕዝብ
ዮዲት ወርቁ የኢትዮጵያ አንድነት ተማሪዋ ይመችሽ እህቴ 👍
I am so happy to see you on ETV telling the kind of work you do you are living your dream and that is wonderful keep it up sister
You are smart and blessed Ethiopians make proud
ኢሮፕ ሬዚደንት መሆንሽ Visa እንድታገኚ እረድቶሻል ..ለኛ ከባድ ነው ታድለሽ ግን ወጣትነትሽን እሚያስደስትሽን ነገር በማድረግ እያሳለፍሽ ነው ❤
I was going to ask how she gets visa because our passport is useless. Also how she finances her traveling.
Thank-you EBC 😘 😘
You're amazing smart..Never give up..keep up the good jobs 👏 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የምትገርም ልዩ ኢትዮጵያዊ
ኢትዮጵያዊት😮
CZcamsr nat tektelwat habsha traveler nw yemiblew simwa
Thank you Yodit. Ethiopia is even a more expensive destination in Africa.
One of my favorite and best CZcamsr. Keep it up 👍
አድናቂሽ ነኝ ለየት ያልሽ ነሽ ተከታይሽ ስለነበርኩ ነው 💪💪💪
You are right really you explained all over what is inside me about the price
I like her,ለአገራችን ብዙ ፍቅር አላት እና አገራችንን በደንብ እያስተዋወቀች ነበር...
ይዲትዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ❤
Wow I am very proud of you!!!!!!! Be strong
አሁን የውጭ ሰወች በብዛት ወደሃገራችን መምጣታቸው ከጥቅሙ ጉዳቱ ነው የሚበልጥ የሚመስለኝ።
ጎበዝ በርቺ
አገበያያችን አንድ አይደለም በጭራሽ።ኢጣሊ 1 ኪሎ ሽንኩርት ወይም ምንም ነገር 2 ኤሮ በነሱ ገንዘብ ማለቴ ነው ወይም በኛ መቶ ብር እንበለውና በኪሎ ከሆነ ሌላ ዜጋ ስለሆንክ ዋጋውን አይጨምሩብንም። ሀገራችን ላይ ግን ሱፐር ማርኬት ላይ ካልሆነ በስተቀር የማንኛውም እቃ ሌላ ዜጋ ስለሆኑ ብቻ ዎጋ ይጨምሩባቸዎል ይሄ እንደ ሀገር ያሳፍራል።
በጣም ያሳፍራል
የኔ ውድ ኢትዮጵያ ውስጥ ወደደቡብ የሔድሽውን አይቼ እድሜ ቢሰጠኝ ብዬ ተመኘሁ!
Ignore the haters dear keep it up ❤
ሀገር ማየቱ ብቻ አይደለም ማስተዋል ነው ዋናው ነገር እድል ሆኖ በ20 ከሀገሬ የወጣሁት ብዙ ሀገር አይቻለሁ እናስተውል እንማር ጠቃሚ ነገሮችን ለህዝባችን ማምጣት አለብን እስከ አሁንም ድረስም በስደት ላይ ነኝ በጣም ያዝናናል ዉስጥንም ያድሳል ጉብኝት በጣም ጠቃሚ ጥሩ ነገር ነው።
ተሞክሮሽን በመጽሐፋ (በአማርኛ) እንደምታቀርቢ ተስፋ አደርጋለሁ። በርቺ!
such a humble, articulate, brave, fun and beautiful woman .. i have been following her content for the longest ...i think she taught herself Spanish in 6 months... she has motivated me to learn a 3rd language .... Keep going girl 😍 🥰🥰🥰🥰
Thank you so much my sister sending you a lots of love 🍀🌻🌺🙏🏿
Gobeze👏👏👏👍
I remember when I was visiting Madrid, it was early in the morning and no one was on the street. I just walk by myself and hadn’t worry about my safety. Here in US , if you try to walk in New York, good luck my friends!!!!
You are amazing. Do your best and leave the rest. 💪💚💛♥️
ዮዲት ድንቅ ነች! adventurous! ተግባቢ ዋናተኛ ተጓዥ🏆🏆🏆
የገቢ ምንጭ ?
@@ethiopiaafrica5008 እሱ የራሷ ነው ላንተ ማስረዳት አይጠበቅባትም ኮ🙊🙉😋
@@ethiopiaafrica5008min agebah kifat negative
@@ethiopiaafrica5008sugar daddy 😂
@@jayjohnson6765ያጣ ለማኝ ሲሳደብ ይውላል
The best CZcamsr I knw her so far she motivated me to open CZcams channel too ❤
Amazing so happy to hear
I have the same experience as you, and I agree almost everything you said, the best school is traveling, but there are a lot’s of challenges, words can’t describe everything, I will be soon in Ethiopia I hope to meet you and travel in Ethiopia, you are amazing and blessed, so proud of you ❤
ይመችሽ አገር መጎብኘት ደስ የሚል ነገር ነው ✈️✈️✈️✈️✈️እንዳሞራ ብረሪ ጎብኚ
Keep going on my sisters ❤
You are so special❤
Go Girl 💯
አድናቂሽ ነኝ ❤
ጎበዝ ❤❤🎉🎉
ዋው የኔ ማር ስታወሪ ራሱ አትጠገቢም
ዩትብሽ በጣም እከታተልሻልሁ❤❤❤
ትለያለሽ❤❤❤
You are truly an amazing person and adventurous. I love watching your travel channel.
Hi can you please share her you tube channel link thanks
I admire you so much!!!
You are smart to be there cause you 🎉❤
❤ የኔማር እረጂም ጊዜ ሆነኛ ካላየሁሺ
ዎው ነጻነትሽን ውድድድድ አረኩት ተባረኪ
@Habesha Traveler በርች
Love your beautiful spirit ❤ 👍
ያለሜይካፕ ጥርት ያለ ውበት ከጥሩ ንግግር ከእርጋታጋ ደስ ስትይ
I hear you....❤
I'm 100% agree with you 🙏
አስበሽዋል ሰው ለመጓዝ እርጅናውን ጊዜ ይጠብቃል አንቺ አሁን ተጉዘሽ ልጨርሺው ነው ታድለሻል😊❤
I like her .. i like her simplicity
Mad respect✋
ስወድሽ የኔ ውድ ❤
I really enjoyed ur tour I would encourage for everyone to do what you do
ዋዉ ምርጥ በጣም ገራሚ የሆነች ልዩ ወጣት ኢትዮጵያዊ
❣️
አማራማ ልጅ ወልዶ ማሳደግ ያውቃል ጁዲና❤
Very helpful information if the Ethiopian Tourism gives you there ears excellent
I love adventurous people and life!
I’m in love with your dreams, with you, …In God’s Will, I Shall see you one day…❤
Great!
❤❤❤
Gobez yesefre lej..👍
Yesss. Deserves more attention. Love her.
Very nice let me know when you wan come to Vegas. I'll be covering all your expenses. Thanks
You are so sweet
Love this girl so enthusiastic 🥰
U so sweet keep it up 👍
በጣም ደስ ይላል አሁን እኛ በሀገራችን ስንዴና ዳቦ በብዛት እያመረትን ስለሆነና ህዝባችንም ጠግቦ መጣያ ስላጣ አንዳንድ ሰዎች በአሸዎ ምትክ ስንዴን ለቤት መስሪያ ከሲሚንቶ ጋር መጠቀማቸውን እንዳንድ የአፊሪካ መሪዎች አይተው እንዳይቀነብንና አቢቹን ስንዴ ደፋሪ ብለው እንዳይሰድቡብን የቤታቸውን ግድግዳ በስንዴ የሚመርጉ ሰዎች በማታ ብቻ እንዲያደርጉ ት ጀግናው ፓርላማችን በቶሎ ተነጋግሮ ህግ ቢፀድቅና ጠሜው እንዲፈርምበት ቢደረግ እናሳስባለን እኛ የብልጥገና ደጋፊዎች
😁😁😁😁👍100%
I love your videos your brave I’m scared of travelling lol berchy
She got sweet madness ❤
Great woman
በጣም ተደንቄያለሁ፣ ተደስቻለሁም። ከአሁን ጀምሮ እከታተላታለሁ።
ጠፋሽብኝ ዩድት የኔ ቆንጆ
ዮዲ ይመችሽ
ልዩ
የሰዉ ሀገር ቅረስ ይንከባከባል የኛዎቹ እንዴት ላጥፋ ይላሉ
I am so happy to see judi
ትክክል it’s very ,very ,very expensive….i was travelling in Ethiopia I can’t believe how expensive it is…
Ur nice
❤❤❤❤❤❤
We wellcome you to Sweden
Wow berch
I love her eko her energy amazingly
Wow Gobez.
ጎበዝ እንስሳት ናት ይቺልጅ❤❤❤❤❤❤❤
እንስሳት???
nice
ትንሻ እብድ ልጅ ጀግና ነሽ
A...mazing
Wow
Exactly there is a lot of job to do about tourisme ‼️
☝️🇪🇹☝️🤲
We cannot denay financial freedom is really important to do what you do whi h is traveling, if you dont have the financial freedom ,you would never get the time freedom
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
You are so right yene konjo Ethiopia is away too expensive that’s why we don’t have tourists and we better don’t talk about hotels
ይቱብ አላት ደስየሚል
የተማርሽበት ት/ቤት የትነው
ይች ሁሉ አያታለሁ ብዙም ቪው የላትም:: ነገር ግን ብዙ አገራትን ዞራለች ገቢዋ ምንድነው?
AEMEROHEN ASERAW MEQEGNET DEKUMAN YAREGAHAL
አማራ ናትኮ መቸም በሌላ፣አታማት ልጂቷ እስፔን ሀገር ፀዴ ስራ እንዳላት በራሷ ቻናል ተናግራለች
Lijtwa kelal arghtal Europ tenoralch span hager merkeb lay neber yemitsraw confidence leyet yalch nat endzmnu sat aydelchm beras metmamnwa
ሽመግሌዎቹንም አልቻልናቸውም አይምጡብን