Ethiopian Music: Solomon Demele ሰሎሞን ደምሌ (ክንደ ነበልባል ) New Ethiopian Music 2021(Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 01. 2021
  • Ethiopian Music: Solomon Demele ሰሎሞን ደምሌ (ክንደ ነበልባል ) New Ethiopian Music 2021(Official Video)
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
    Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
    Instagram :- minewshewa?igsh...
    Subscribe :- czcams.com/users/MinewShewaTu...
    #minewshewatube #SolomonDemele #ethiopianmusic
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2020: Minew Shewa Entertainment.
  • Zábava

Komentáře • 324

  • @user-xh9ov8xs4n
    @user-xh9ov8xs4n Před 3 lety +6

    ሶል ምርጥ የጥበብ ስራ

  • @esseyeyenalem8736
    @esseyeyenalem8736 Před 3 lety +43

    ጎንደር ባልወለድብሽ ይቆጨኝ ነበር ❤❤አማራየ ዘራችሁ ይለምልም

    • @martakebede4057
      @martakebede4057 Před 3 lety +1

      ሼር አድርጉ

    • @yeabtazreact
      @yeabtazreact Před 3 lety

      እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደተ በአል በሰላም አደረሳቹ
      ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን ዘንድ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎቷ አይለየን አሜን መልካም በአል
      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን አመሰግናለሁ

    • @sigMeng143
      @sigMeng143 Před 3 lety

      Gondere... ye Ethiopia tamagn lij.
      Ene ke wollo negn... ye Gondere adnaki negn. Nurulin... enwedachihal

    • @yeabtazreact
      @yeabtazreact Před 3 lety

      @@sigMeng143 አንድ ነን አንለያይም ክበሪልኝ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety +22

    ጎንደር ጎንደር የቴድሮሰ ሀገር 🇪🇹🇪🇹 ምርጥ ሥራ ነው

  • @Tube-uc9yi
    @Tube-uc9yi Před 3 lety +8

    ጎቤነት አማራነት ይለምልም። አርቲስት ሰለሞን እናመሰግናለን አማራየ በርታልን።

    • @yeabtazreact
      @yeabtazreact Před 3 lety

      እውነት ነው አማራነት ኢትዮጵያዊነት ነው
      ኢትዮያዊነት እና አማራነት አይለያዩም መለያየት አዮችሉም ደም እና አጥንት ማለት ነው
      ክበሪልኝ እህቴ
      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን አመሰግናለሁ

  • @haset1109
    @haset1109 Před 3 lety +5

    Amhary ney mushiray

  • @Betu535
    @Betu535 Před 3 lety +42

    ገደር ውስጤ ነው ምነው ጎደር በተወለድኩ 🥰🥰🥰🥰🌻🌻🌻🌻 እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

    • @user-tx8oh7fw3b
      @user-tx8oh7fw3b Před 3 lety +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን💕💕

    • @tigtube-nr1bs
      @tigtube-nr1bs Před 3 lety +1

      በመዉለድ አይደለም እህቴ ዋነው ፍቅር ነው

    • @user-cj1ds8dn7x
      @user-cj1ds8dn7x Před 3 lety +1

      *ማሂ ማሂዬ እትብትሽ ጎንደር ባይቀበርም ፤ ጎንደርዬ ልጀ ወዳጀ ብላ አሽሞንሙና አቀማጥላ ታኖርሻለች ውዴ ።*

  • @sosinaesayas7147
    @sosinaesayas7147 Před 3 lety +20

    አማራነት ይለምልም
    ነፍጠኝነት ይለምልም
    ዝንታለም አማራ ❤️❤️❤️

  • @user-bh5ni4ne1g
    @user-bh5ni4ne1g Před 3 lety +12

    ሰለሞናችን ምቀኝነት የማታቀው ምርጥ አማራ በሰራኅው ልክ ያልተዘመረልክ ምርጥ ውድ ልጃችን አማሮች እንወድሀለን 😊 ጎቤነት ይለምልም መይሳውነት ይፋፋም💚💛❤ ፍቅር ሰላም አንድነት ለአማራውያን❤

  • @user-nm9hf3ci5d
    @user-nm9hf3ci5d Před 3 lety +19

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ደስ የሚል የልደት መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ ቸሩ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @yeabtazreact
      @yeabtazreact Před 3 lety

      አሜን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን ዘንድ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎቷ አይለየን አሜን መልካም በአል
      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

    • @martakebede4057
      @martakebede4057 Před 3 lety

      ሼር አደርጉ

  • @user-te7ic6bu1s
    @user-te7ic6bu1s Před 3 lety +39

    አማራ!💚💛❤👈💪

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw Před 3 lety

      ጤና ይስጥልኝ ቤትስብእንሁን አመሰግናለሁ

  • @SaraSara-rt4qz
    @SaraSara-rt4qz Před 3 lety +6

    አማራወሽ የታላሽሁ Like Like Play s

  • @vgrasma9292
    @vgrasma9292 Před 3 lety +22

    አንደኛ ነኝ አማራዬ ኩራቴ ሁሌም ክብር ለአማራ እናቴ አማራ ሁነሺ ሰለፈጠረሺኝ አመሰገናለሁ እሰኪ በአማራ እንደኔ የሚኩራ ላይክ🌹🌹💚💚💚❤❤❤💛💛

  • @user-cx4jy6te7n
    @user-cx4jy6te7n Před 3 lety +4

    ጎንደር እንኳን ተወለድኩብሽ እምየ

  • @vgrasma9292
    @vgrasma9292 Před 3 lety +13

    ሰለሞን ደሜ ጥሩ ሰራ ነው ይቅናክ መልካም ገና ❤❤👏👏👏👏👏

    • @yeabtazreact
      @yeabtazreact Před 3 lety

      አሜን አሜን መልካም በአል
      ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን ዘንድ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎቷ አይለየን አሜን
      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን አመሰግናለሁ

  • @kukushatazeb4129
    @kukushatazeb4129 Před 3 lety +66

    አማራነት ማተብ አማራነት ውበት አማራነት ኩራት
    ነፍጠኞች ገባ ገባ በሉ
    በነገራችን ላይ ዋወ ጎቤ ለአማራነት የከፈለው መስዋትነት ከአፄዎቹ ጋር እኩል ነው

    • @yeabtazreact
      @yeabtazreact Před 3 lety +1

      እውነት ነው እህቴ እንኳን ለጌታችን ለመድህናችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደተ በአል አደረሰሽ
      ሀገራችንን ሰላም ህዝባችንን ከሞት ያድን ዘንድ የእመቤታችን ቅድስተ ድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎቷ አይለየን አሜን መልካም በአል
      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን አመሰግናለሁ

    • @hamerethiopia4558
      @hamerethiopia4558 Před 3 lety

      🤗🤗🤗

    • @user-ut1pn8rq4k
      @user-ut1pn8rq4k Před 3 lety

      ሼር ሼር አድርጎ

    • @yeabtazreact
      @yeabtazreact Před 3 lety

      @@user-ut1pn8rq4k እሺ ቤተሰብ በመሆን ቻናሌን ደግፉ አመሰግናለሁ

    • @nahinahoma5080
      @nahinahoma5080 Před 3 lety +1

      Ere Ethiopia emil nafekegn

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 3 lety +9

    ጎንደሬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አማራ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል !!!
    ምርጥ ስራ ሶልዪ 💚💛💖💐💐💐
    ውድድድድድድ

  • @user-ey4sz3qs4p
    @user-ey4sz3qs4p Před 3 lety +3

    ጎንደር ስወደቹ

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 Před 3 lety +9

    አማራዬ ወርቅ ህዝብ ዘርህ ይባረክ ጠላቶችህን ከምድርገ ገፅ ያጥፋቸው 🙏😻 ክርስቲያን እህትና ወንድሞቸ እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደተ በአል አደረሳችሁ 🙏😻

  • @ixjejhshe5142
    @ixjejhshe5142 Před 3 lety +13

    በርታ ወድም. ውድ አማሮች. ገብታቹ ሼር. ላይክ አርጉ ወድማችንን እናበረታታ ጎጠኞች እግዚአብሄር. ያጥፉቹ. በርታ የኔ ጌታ

  • @yeabtazreact
    @yeabtazreact Před 3 lety +8

    ወንድሜ ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው ከዘፈንም በላይ ነው ግጥሙ ዜማው ድምፅህ ሁሉም ነገር ደስ ይላል ተወዛዋዦቹ አቅማቸው ደስ ይላል
    ባጠቃላይ በጣም ደስ ይላል በርታ ክበርልኝ

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 Před 3 lety +12

    እማማ ጎንደር የኔ ውበታም 44ቱ ይጠብቅልን ከክፉ ጠላት።
    ምርጥ ስራ ነው ወንድማችን አማራዬ።

  • @yibegechtube3133
    @yibegechtube3133 Před 3 lety +1

    የአማረነት ጉልበት ሠለሞን ደምሌ ተባረክ አቦ

  • @yeabtazreact
    @yeabtazreact Před 3 lety +2

    የተከበራቹ የኢትዮጵያ ልጆች በሀገርም ከሀገር ውጪም በስደት ኑሮን ለማሸነፍ በሰው ሀገር ደፋ ቀና የምትሉ ሁላቹንም እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደተ በአል በሰላም አደረሳቹ
    ፈጣሪ ያስባቹ መልካም በአል ይሁንላቹ
    በእለተ ቀኑ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን

  • @gidonermi5519
    @gidonermi5519 Před 3 lety +6

    እንኳን አደረሰህ እንኳን የኔ ጀግና
    እንዲያ ቀል አንተ የበላይ እኔ የፍሲል የአንድ ኩታ ፈረጅ ነን

  • @messihabeshawimessihabesha4320

    መልካም በዓል ለመላው የኢትዮጵያ ወዳጆች ሀገራችን ሁሌም ትሳቅ

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 3 lety +5

    ስላም ለሁላችን ይሁን ዛሬ የሥጦታ ቀነው ኮመንቶች እናንተም ያላቹህን ስጡ እረቁ አታስቡ እዚህው እጣገባቹህ ያሉትን እህት ወንድሞቻቹህ ፎቶቸውን በመጫን ስብስክራይብ አርጉቸው ይህው ስጣቹህ ማለት አይደል እንካን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለልደቱ በስላም በፍቅር አደረሳቹህ

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 Před 3 lety +10

    እንኳን አደረሳቹሁ እህት ወድሞቼ ባለችዉበት ሰላማቹሁ ይብዛ ገባ ገባ በሉ እስኪ ወለዬወች❤❤😘

  • @AbebeAbuhayAbechu
    @AbebeAbuhayAbechu Před 11 měsíci

    ይሄ ነው ትክክለኛው የጎንደር ዜማ ቅኝት አንተ ባህሉን በደንብ ከስር መሰረቱ ገብቶሃል ተባረክ በርታልን!!

  • @user-uk8qs8cj6b
    @user-uk8qs8cj6b Před 3 lety +5

    በጣም ምረጥ ሰራ ነው ♥️♥️ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹ሰሌዋ ዉሰጤ እወድሀለሁ ♥️♥️♥️♥️😘😘😘

  • @yeabtazreact
    @yeabtazreact Před 3 lety +5

    ይህ ዘፈን በጣም ግሩም ነው
    የጀግና ዘፈን ነው
    አማራ አንበሳ ገዳይ
    ከፊት ይገኛል በሀገሩ ጉዳይ
    እኛም ይህን ዘፈን REACTION VIDEO የመስራት ግዴታ አለብን ስለሆነም በYEAB TAZ REACT ተሰርቶ ለህዝብ የሚቀርብ REACTION VIDEO ነገ ማታ ይለቀቃል እንዳያመልጦ በፎቶዬ በኩል በመግባት ቤተሰብ ይሁኑ ሌሎች የተሰሩ ዘፈኖችንም ይመልከቱ ቻናላችንንም ይደግፉ ዘንድ እንጠይቃለን ይቀላቀሉ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @nassermanaa4160
    @nassermanaa4160 Před 3 lety +1

    ዋው ምርጥ ነው ጎንደር ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር 💚💛❤️

  • @alemmedia4281
    @alemmedia4281 Před 3 lety +3

    ምርጥ ሥራ💚💛❤

  • @user-ut1pn8rq4k
    @user-ut1pn8rq4k Před 3 lety +5

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ መልካም በዓል የቁርጥ ቀን ልጃችን ሰለሞን ደምሌ እነመሰግናለን ሼር ሼር አድርጉ

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 Před 3 lety +19

    አማራ🐅🐅💚💛❤️🥰
    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ መልካም በዓል ይሁንላችሁ

    • @user-ut1pn8rq4k
      @user-ut1pn8rq4k Před 3 lety

      አሜን ለሁሌችን ሼር አድርጉ እስኪ ፊቢም ሌላ ሚድያዎችም ላይ

  • @selinahabshawit2785
    @selinahabshawit2785 Před 3 lety +13

    ያምራል አማራነት ኩራት ጀግንነት ጎጎወሸ አንድ አማራ

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw Před 3 lety

      ጤና ይስጥልኝ ቤትስብእንሁን አመሰግናለሁ ስብስክራይብ

  • @thevoiceofethiopia-9295
    @thevoiceofethiopia-9295 Před 3 lety +3

    ሶልየ እንኳን በደህና መጣህልን፡፡ እጅግ የሚያምር ስራ ይዘህልን መጥተሃልና ምስጋና ይድረስህ፡፡ እድሜህ ይርዘም ወንድማለም፡፡

  • @hanamarakil9163
    @hanamarakil9163 Před 3 lety +1

    Enkua tawldkubish ent alm gondar 💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @eyasu262
    @eyasu262 Před 3 lety +1

    እጅግ የተዋጣለት ዜማ! እናመሰግናለን ሶል!

  • @fasilo4852
    @fasilo4852 Před 3 lety +2

    ሰሎሞን ደምሌ ዋውውውውውውውውው ምርጥ ስራ!!! 💚💛❤️

  • @esubalew7518
    @esubalew7518 Před 3 lety +2

    ወቅቱን የጠበቀገራሚ ስራ ነው ሶል በርታ ምርጥ ስራ ይዘህ መተሀል 💚💚💚💛💛💛❤❤❤👍👍👍👍

  • @mulemule160
    @mulemule160 Před 3 lety +2

    Soleye አማራ ዬ ምን ላድርግልህ ጀግና

  • @WhiteWolfLIT
    @WhiteWolfLIT Před 3 lety

    ጎንደር ጎንደር የቴድሮሰ ሀገ ከአፄዎቹ ጋር እኩል ነው ጎንደር ባልወለድብሽ ይቆጨኝ ነበር ❤❤

  • @user-ll2wk8wl6l
    @user-ll2wk8wl6l Před 3 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ ስራ ነው አንተም ጀግናችን ነህ ሶል አማራ አልቅሶ አይቀርም ይነጋል

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu Před 3 lety +2

    ሶል እናመሰግናለን
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ

  • @Eyu133
    @Eyu133 Před 3 lety +5

    አማራነት ትግስት አማራነት ፅናት አማራነት ውብት አማራነት ኢትዮጵያውነት💚💛❤️✊🏾አማራነት ዘንታለም ከፍፍፍፍ በልልኝ💚💛❤️💪🏾እውነት ነው ና ጎቤ ጎቤ ኧረ ጎቤ

  • @martakebede4057
    @martakebede4057 Před 3 lety +4

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ ሼር ሼር በማድርግ የቁርጥ ቀን ልጃችንን ለሁሉም ሰው እንዲዳረስ እናድርግ

    • @yeabtazreact
      @yeabtazreact Před 3 lety +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል እህቴ
      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

    • @martakebede4057
      @martakebede4057 Před 3 lety

      @@yeabtazreact አድርጌለሁ አባቴ

    • @yeabtazreact
      @yeabtazreact Před 3 lety

      @@martakebede4057 thank you sister

  • @user-tx8oh7fw3b
    @user-tx8oh7fw3b Před 3 lety +2

    ሰለሞንየ😘😘ውድድድድድ
    ኑርልን💕💕💕💕💕💕እንኳን ለገና ብዓል
    አደረሳቹህ😘😘🙏💐

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 3 lety +2

    ዋውውውነው ስታምሩ አቤት ድምፅ😘😘😘😘

  • @emebatemebat4279
    @emebatemebat4279 Před 3 lety +1

    በዚህ ዘመን አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አማራነት እኮ መታደል ነው አማራ ከኢትዮጵያ ጋር ወደተራራው ማማ እንወጣለን 💚💛❤👈💪💪💪💪ሁሌም አሸናፊ ነው💚💛❤👈💪💪💪💪

  • @kababmamo2527
    @kababmamo2527 Před 3 lety +1

    ጎንደርን ማየት እናፋቃለሁ የሚገርመዉ ጅንጅኔ ጎንደሬ የጀግኖች ዘር ስለሆነ ደስ ይለኛል እኔ ከሸዋ

  • @fasikabera9704
    @fasikabera9704 Před rokem

    ምርጥ ስራ ነዉ አማራነት ይለምልም💚💛❤️

  • @kokobesisay9982
    @kokobesisay9982 Před 3 lety +2

    እንኳን አደረሳችሁ የምዬ ኢትዬጵያ ልጆች

  • @saliyajemaal6609
    @saliyajemaal6609 Před 3 lety +3

    Wawoo ♥️♥️♥️♥️🍒🍒🍒🍓🍓

  • @asamrewkegne9049
    @asamrewkegne9049 Před 3 lety +9

    አማራ ስንል በምክንያት ነው እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤

    • @ET_habeshan
      @ET_habeshan Před 3 lety

      እንኳን አብሮ አደረሰን
      ሰላም ውድ ኢትዮጵያን
      አዲሱን ቻናሌን ይቀላቀሉ
      አዳዲስ ቪዲዮው በቅርቡ ይለቀቃል
      subscribe በማድረግ ይቀላቀሉ pls

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw Před 3 lety

      ጤና ይስጥልኝ ቤትስብእንሁን ስብስክራይብ አመሰግናለሁ

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 Před 3 lety +1

    የታደለ ህዝብ፡፡ ጀግንነት ፍቅር፣ እንግዳ ተቀባይነት በካ የሰው ልክ ነው፡፡

  • @derboadugnaw4939
    @derboadugnaw4939 Před 3 lety

    ሰሌዋ ላሊበሌ ነኝ. ለኔ ልዩ ነህ መተህ ላሊበላ ሳላገኝህ መቅረቴ በጣም ደብሮኛል

  • @user-bg7hn7ws8n
    @user-bg7hn7ws8n Před 3 lety

    ወላሂ ጎንደርን በፍቅር እውዳለሁ ሁሉንም አማራ ውድድድድ ጠላችን አላህ ያጥፍልን አንድ አማራ ብቻ እንበርታ ደምቼ💚💛❤💚💛❤💚💛❤👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏

  • @getachewshemelash569
    @getachewshemelash569 Před 3 lety

    አረገርስ ጎንደር ነው.... )
    አሪፍ ስራ ነው
    አማራነት ይለምልም

  • @Fano_heroism24
    @Fano_heroism24 Před 3 lety +4

    I am the second viewer.
    Happy Christmas to all orthodox Christianity followers.

  • @safeibr6981
    @safeibr6981 Před 3 lety +1

    ቤተ አማራወች ገባ ገባ በሉ እስኪ ንያችሁ ሽዋ ወሎ ጏንደር ጏጃም ደሞቼ ሀገር ወዳዶች 😍

  • @endalebezabih6972
    @endalebezabih6972 Před 3 lety +2

    ለአማራ ህዝብ ባደረጋችሁ የበሰለና ጥልቅ ሀሳብ ያለው ሙያዊ አበርክቶት ልክ ክብር ባታገኝም በርታ!! በርግጥ አንዳንድ አንቅቶ ለመምራት ከፊት ያሉ ታጋዮች አቋም በተለያየ ግዜ ሲዋዥቅ ተመልክተናል። አንዴ ከሟች አንዴ ከገዳይ አንዴ ከህዝብ አንዴ ከህብ ጠላት ጋር የታዩ አሉ። የአማራ ህዝብ ዘላቂ ጥቅሙ እስኪከበርለት የማይወላውል አቋም ያስፈልጋልና በአቋምህ ጽና!

  • @AB-gt1mo
    @AB-gt1mo Před 3 lety +2

    💃💃💃💃 ቤተ አማራዎች ብቅበሉ 💚💚💛💛❤️❤️

  • @sali3185
    @sali3185 Před 3 lety +2

    አማራዬዬዬዬ ❤️❤️❤️❤️ሰሌ መቼ ነው በሸዋ የጭፈራ እስታይል የትዘፍንልን ❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw Před 3 lety

      ጤና ይስጥልኝ ቤትስብእንሁን ስብስክራይብ አመሰግናለሁ

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw Před 3 lety

      ጤና ይስጥልኝ ቤትስብእንሁን አመሰግናለሁ ስብስክራይብ አመሰግናለሁ

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw Před 3 lety

      ጤና ይስጥልኝ ቤትስብእንሁን አመሰግናለሁ ስብስክራይብ አመሰግናለሁ

  • @lina3748
    @lina3748 Před 3 lety +3

    በጉጉት ስጠብቅ ተለቀቀ🙏😍😍😍

  • @temesgenkassa3180
    @temesgenkassa3180 Před 3 lety +1

    ሶልየ መልካም ገና ከነ ተመልካቹችህ
    እናመሰግናለን

  • @sefiwabay4312
    @sefiwabay4312 Před 3 lety

    በርታ የኛ ጀግና..... አንድ አማራ...

  • @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v

    በርታለን ወንድማችን የወልዲያ ልጅ ብሆንም ግን ጎዴርዬን ነብሴ እስከወጣ ነው ምወዳት😍😍😍😘💙💙

  • @gechmulie3515
    @gechmulie3515 Před 3 lety

    ሰሌ እግዛቤር ይስጥህ ጎቤን በማወደስህ ይበልጥ ወደድኩህ አማራነት ይለምልም ።።።

  • @saleamathubia9028
    @saleamathubia9028 Před 3 lety

    አንተ ትለያለህ ጀግናው ሰልየ በርታልን ወንድማችን

  • @ZollaAlpha
    @ZollaAlpha Před 3 lety +1

    ጥሩ ስራ ነው ሰሌ በርታ! ከዚህ በላይ ደግሞ ሃገራዊ ዜማዎችን ዘግነን!

  • @tigtube-nr1bs
    @tigtube-nr1bs Před 3 lety +2

    እናመስግናለን በጣም ጥሩ ስራ ነው ብርታ ወንድማችን 💛💚❤

  • @Emebeth-Emiru2777
    @Emebeth-Emiru2777 Před 3 lety +2

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN....

  • @menenyam.youtube4472
    @menenyam.youtube4472 Před rokem

    ግጥም+ዜማ+ድምፅ =ሰለሞን ደምሌ ።ሽ አምት ንገስልን ❤❤❤❤❤

  • @tifaypte4425
    @tifaypte4425 Před 3 lety +1

    እንኳን አደረሳችሁ ወዴ የተዋሀደው ልጅች

  • @user-cj2fu9xm7b
    @user-cj2fu9xm7b Před 3 lety +1

    ወሎየነኝ ጎደርና ጎጃም ስወዳቸው

  • @user-sf7nz7jo6m
    @user-sf7nz7jo6m Před 3 lety +1

    ያምራል ሙዚቃ ወድድድድድድድድድድ

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 Před 3 lety

    አማራዬ ጀግናና የዋህ ፍቅር ህዝብ እንደት አይቀኑብህ ወርቅ ህዝብ እኮ ነህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fetumahussin6238
    @fetumahussin6238 Před 3 lety

    ዋዉዉዉዉዉ እዉነት ከልብነዉ የሰራህዉ

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 Před 3 lety

    አማራ ሲባል በሀገሩ እና በሀይማኖቱ የማይደራደር ጀግና ህዝብ መሆኑ ነው የሚታየን። 💚💛❤️

  • @Tubecawatatube
    @Tubecawatatube Před 3 lety +2

    አማራወች የታላችሁ

  • @elsaelsa1825
    @elsaelsa1825 Před 3 lety +2

    እንኳ ለእየሱስ ክርሰቶስ የልደት ባአል በሰላም አደረሳችሁ

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw Před 3 lety

      ጤና ይስጥልኝ ቤትስብእንሁን አመሰግናለሁ ስብስክራይብ

  • @asafewaddis4440
    @asafewaddis4440 Před 3 lety

    ጎንደርን የሚወድ እስኪ ላይክ ግጩኝ

  • @chagulamedia2014
    @chagulamedia2014 Před 16 dny

    ምርጥ ጎንደር

  • @zabanayzabanat9949
    @zabanayzabanat9949 Před 3 lety +1

    Wow betam arif sra new sela wedddddd

  • @hamerethiopia4558
    @hamerethiopia4558 Před 3 lety +1

    Mirt sira nw sol bertalen 👏🏽👏🏽

  • @user-po9to2dr9n
    @user-po9to2dr9n Před 3 lety +1

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 የገናባአል።🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @sartt7625
    @sartt7625 Před 3 lety +1

    ትክክል ነው አቦ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷🌷

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Před 3 lety +2

    God bless my people nefitegnaw kuru sew wedadu akafiwu hizibe love you all❤❤❤🙏🙏🤘🤘🤘

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 Před 3 lety +2

    AMARAYE 😘💚💛❤

  • @bbaa1090
    @bbaa1090 Před 3 lety +1

    እንኳን አደረሳችሁ አማራዊያን

  • @user-ch3fq7tc4z
    @user-ch3fq7tc4z Před 3 lety

    ደምልየ ደሜ በርታ እናመሰግናለን

  • @user-cj2fu9xm7b
    @user-cj2fu9xm7b Před 3 lety +1

    ጎደሬ ብሆን ብየ እመኛለሁ ብቻ ውድድድድድ የኔ ጀግኖች ባሌ ወሎየነው. ልጂ ስወልድ ጎደሬነው የማጋባት. ኢንሻ አላህ

  • @fikresbezabih1039
    @fikresbezabih1039 Před 2 lety

    Fort dans tout les domaine !!! NICE ZERAF !!!!

  • @gadisloveanitayem345
    @gadisloveanitayem345 Před 3 lety +1

    አበሳየ በርታ

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 Před 3 lety +1

    ያደኩብሺ ውቢቷ ጎንደር ኢትዩ እናቴ😍💓

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf Před 3 lety +1

    በርቱልን

  • @getnetdessalegn6149
    @getnetdessalegn6149 Před 3 lety +6

    Thank u my brother, u r one of our iconic artist. ክበርልኝ።

    • @martakebede4057
      @martakebede4057 Před 3 lety

      አረ ሼር ሼር የት ናችሁ ጎንደሬዎች ጎጃሜዎች ወሎየዎች ሸዋየዎች

    • @meseretadugna200
      @meseretadugna200 Před 3 lety

      @@martakebede4057 )aaæ]

  • @selamselam4082
    @selamselam4082 Před 3 lety +1

    እናታም ጎንደር የመይሳው ካሳ ሀገር 💚💛❤
    አማራነት ኢትዮጵያዊነት ነው 💚💛❤
    አማራ ስላችሁ ስጋት አይሁናችሁ 👈
    አማራ ነኝ የገብርዬ ልጅ ❤❤

    • @yeabtazreact
      @yeabtazreact Před 3 lety +1

      እውነት ነው አማራነት ኢትዮጵያዊነት ነው
      መለያየት የማይችል ደም እና አጥንት ማለት ነው ክበሪልኝ እህቴ
      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን አመሰግናለሁ

    • @selamselam4082
      @selamselam4082 Před 3 lety

      @@yeabtazreact🙏 💚💛❤

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw Před 3 lety +1

    ዋው መርጥ ስራ

  • @user-ch3fq7tc4z
    @user-ch3fq7tc4z Před 3 lety

    ጎቤ መልኬ ዋዋ ጀግናየ ፀፀታችን