የተቆለፈበት New Ethiopian film 2018

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • Copyright protected.

Komentáře • 486

  • @cell4652
    @cell4652 Před 6 lety +8

    በጣም ይሚገርም የሚደቅ ፊልም ነው።ልብ ያለው ልብ ይበል እንተዛዘን እላለሁ።ቀጥሉበት

  • @IStyle714
    @IStyle714 Před 3 lety +1

    ምን አባቴ ቆርጦኝ ነው እስከዛሬ ይሄን ፊልም ያላየሁት?🤔ደራሲው👏🙌

  • @user-wi9ey3hm7x
    @user-wi9ey3hm7x Před 6 lety +18

    ጠፋቹ እኮ በምን እራሳችን እንደብቅ እናጽናና ከአሳብ መወጣጠር በስደት ስለ አገር በማሰብ ውይይ አገረችን ሰላማዊው ክርስቶስ ሰላሙን ያብዛልን

  • @user-th4jd5zx3z
    @user-th4jd5zx3z Před 6 lety +7

    እውነት ያለነና እየሆነ ያለ ነገር ነው በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው እማመሰግናለን

  • @abdulselam3375
    @abdulselam3375 Před 6 lety +10

    አሁን ገና እኛን እኛን እሚሸት ሙቪ ተሰራ ደስ ይላል ያስተምራል ያስቃልም.

  • @user-uo1il6kd4v
    @user-uo1il6kd4v Před 6 lety +6

    One of the best movies I watched. educational & so funny. ጥሩንባ ይነፋል አይነፋም, ንፍሮ በማንኪያ ልትበሉበት ነው, እባ ጋ ልደውል ሞላ ሳይሉኝ ( የመቃብር ቦታ), OMG! Can’t stop laughing

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 Před 6 lety +41

    የሚኪ አድናቂ ነኝ😍 ስወደው የኔ አይናማ😉❤

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 6 lety +4

    መስቅል ምክለጃ አይደለም. ሱፍ ለበሶ መስቅል አና ደግሞ አባ መባሎት. ከምሰራታችህ በፊት ልታስብበት ይ ገ ባ ል ጌታ ይቅር የበላችሁ. ህይማኖ መቅለጃ አይደለም ጎበዝ. በተርፈ ደራማው አስተማሪ ነው.

  • @chihanwendemeneh1224
    @chihanwendemeneh1224 Před 6 lety +26

    ሚኪ ግን ሁሉም ቦታ ላይ ይችልበታል ለጥበብ የተፈጠረ ሰው ሚኪ ነዉ

  • @tasfazeynab6172
    @tasfazeynab6172 Před 6 lety +1

    ይገርማል እውነት ሲመስል ወይ ሃገሬ እንደማንሳሳላት ሁሉ በተቃራኒ መስጋት ጀመርን ሰላሙን መልስልን ፈጣሪ

  • @user-uf1cy8we5t
    @user-uf1cy8we5t Před 6 lety +2

    አልማዝየ እረጂም እድሜ ተመኜሁልሽ. በጣም ነው ምወድሽ

  • @onetube1676
    @onetube1676 Před 6 lety +127

    ፊልሞ ምንም አይልም እዩት👍 …………ግን እናንት ኮሜንት የምሠጡ ስለ ፊልሙ አስተያየት እንጂ ስጡ የተባላችሁት!!!
    😀😜 አርግዣለሁ ላይክ ግጩኝ😜&መዳም አናዳኛለች ላይክ ግጩኝ💁 ላገባ ነዉ like ግጩኝ………… እያላችሁ ሠዉ አታወዛግቡ 😜😜 በቃ ላይክ ግጩኝ እኔንም😂😜😜😜

  • @Glow472
    @Glow472 Před 5 lety +1

    ለኮንዶሚንየም እንደምንቆጥበው ለመቀበሪያችንም እንቆጥብ ደስ ይላል

  • @mekidia.t5953
    @mekidia.t5953 Před 6 lety +12

    የሚኩ አድናቂ ነኝ የኔ በርገር ከንፈር 😍👍

  • @helneyenatwalijhelneyenatw7441

    አዲስ ነው መሰል ገባ ገባ በሉ ሰላም ለሀገራችን ፋቅር ለህዝባችን ይስጠን አምላካችን 💖💖🙏

  • @almazalmaz8207
    @almazalmaz8207 Před 6 lety +2

    በእዉነት በጣም አስተማር ነው

  • @user-qf3yt1ux6u
    @user-qf3yt1ux6u Před 6 lety +1

    ኣሪፍ መልአክት ኣለው ልብ ላለው ሰው ሀገሬ ኢትዮጵያ ስታሳዝን

  • @beletlove9074
    @beletlove9074 Před 6 lety +7

    አቶ፡አያልቅበት፡ባድስ፡ፊልም፡ከች፡በለዋል፡እንኳን፡ደህና፡መጡ፡ሀገራችንን፡ሰላም፡ያርግልን 🙏🙏፡ግን፡ገና፡ጀመርኩት፡አላየዉትም፡ሁሉንም😂😂😂😂

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 3 lety

    በጣም ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው በትእግስት ለተከታተለው። አመሰግናለሁ!

  • @wuudwuud7918
    @wuudwuud7918 Před 6 lety +2

    በጠም ቆጆነዉ በረቱ
    💜👍

  • @sekikonjoseki7135
    @sekikonjoseki7135 Před 6 lety +98

    እስኪ እንደኔ ስለ ሀገር ጉዳይ በቁም ነገር yaሳሰበው ? Like ግጩ

    • @user-vj3gf5qu1b
      @user-vj3gf5qu1b Před 6 lety +1

      ሚኑ ነው ያሳሰበሽ?

    • @sekikonjoseki7135
      @sekikonjoseki7135 Před 6 lety

      እርስ በርስ አለመስማማታችን ነዋ. አሁን ተነግሯቸው መልሰው ይባላሉ. እውነት በጣም ነው yaስጠላኝ yaለፈ ታሪክ ነው ተው ሲባሉ ማይሰሙ ሕዝብ "እህህህ "ብቻ ብንፋቀር ይበጀናል እባካቹ በትንሹ በትልቁም እየደነበርን ለጠላት ቦታ አንስጥ ።

    • @sekikonjoseki7135
      @sekikonjoseki7135 Před 6 lety

      @ፍቅሬ ነዉ ቢኒ pc

    • @user-wg5ol5hy4x
      @user-wg5ol5hy4x Před 6 lety +1

      Lhgre etp asbalhu

    • @tigstcogra8905
      @tigstcogra8905 Před 6 lety

      በላይኩ ያሳሳባሽን ሊትፈች ነው?ለሌላ ጊዜሽ ላይክ ከሚትለሚኝ ፈጣሪን ብትለምኝ ለሀገርሽ ውለታ ትውይለታለሽ።

  • @haakkk4194
    @haakkk4194 Před 6 lety +3

    አስተማሪ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @monam540
    @monam540 Před 6 lety +2

    አስተማሪ ነው ለገባው በቀልድ ውስጥ ቁምነገር

  • @jack-rp4rl
    @jack-rp4rl Před 6 lety +6

    ፈጠሪ አገረችን ሰላም ያድርገው

  • @user-dg8cd5tl2g
    @user-dg8cd5tl2g Před 6 lety +3

    ጋሼ አያልቅበትየ ደግሞ የድር ዳኛ ሆንኩ እንዴ ይመቻችሁ የሀገራችንን ጉዳይ ያሳያል እዩት 💚💛❤

  • @natyketema8501
    @natyketema8501 Před 6 lety +60

    አረ ገባ ገባ በሉ ማየት ጀመረኩኝ ገና ምረጥ ይመስላል ስወዳችሁ ላይክ ሳታረጉ እንዳታልፋ እወዳችሁ አለሁ ማሮች ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @natyketema8501
      @natyketema8501 Před 6 lety

      @ፍቅሬ ነዉ ቢኒ አብሽረ የኔ ቆንጃ

    • @husseingina90
      @husseingina90 Před 5 lety

      እዩ ፍቅረ ሀበሻ. Tru dirama now

  • @tigyedegellije2623
    @tigyedegellije2623 Před 5 lety

    arif new yeteche mecheresha endehe new enkan yemidirawu betun lasikeren mekeberam ayagegni sekara bet ayiram ahu bin berita arif new

  • @maaziyerayalji272
    @maaziyerayalji272 Před 6 lety +18

    ግን ላይክ ግጩኝ እምትሉ ትገረሙኝ አላችሁ አጠራቅማችሁ እቁብ አትገብበት ሆ 😂😂kkk

    • @serkalem7615
      @serkalem7615 Před 6 lety

      ሀሀሀሀሀ

    • @user-fz2bh5rw5e
      @user-fz2bh5rw5e Před 6 lety

      kkkkkkkk እውነትሽን ነው ማር

    • @serkalem7615
      @serkalem7615 Před 6 lety

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @serkalem7615
      @serkalem7615 Před 6 lety

      እንደዛ ከሆነ እኔም ልጀምራ ለቁብ እንዲሆነኝ ብሩኳን አልበረከተልኝም

    • @user-dg8cd5tl2g
      @user-dg8cd5tl2g Před 6 lety

      😅😅😅😅😅😅😅😁😁

  • @hassenabdulkerim7082
    @hassenabdulkerim7082 Před 3 lety

    ድልል አድርገን ነው የምንቀብረው !ደስ ይላል

  • @s.a.w5986
    @s.a.w5986 Před 6 lety +98

    አሰላሙ አለይኩም ሰብስክራይብ አድርጉኝ ላይኩ ይቅርብኝ ወድ የሀገሬ ልጆች ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን

    • @user-zs3ff4bn7p
      @user-zs3ff4bn7p Před 6 lety +1

      ይሄዉአርኩሺዉደ

    • @NoorAli-xc5bf
      @NoorAli-xc5bf Před 6 lety

      edat new. konjo new eda enyewe

    • @fatumaali9223
      @fatumaali9223 Před 6 lety +1

      ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እሺ እህት አብሺሪ ያው አደረኩሽ ሀቢበቲ

    • @busyline4589
      @busyline4589 Před 6 lety +1

      ቀላል ትደርጊያለሽ ተጫኩት

    • @hawletmohammd8236
      @hawletmohammd8236 Před 6 lety +1

      እኔም አደርኩሽ እሙየ

  • @user-xo4db9sd2u
    @user-xo4db9sd2u Před 6 lety +8

    አረ ያምራል መሰል ገባበሉ

  • @azizayasufabdy5772
    @azizayasufabdy5772 Před 6 lety

    ዝንዬ ስወድሽ ፈታ ያልሽ ማሚ 💕💞ማኮ ትችላለክ እኮ በሁሉም ካራክተር አሪፍ ነው ዘና እያልን አስተማሪ ነው እንተዛዘን !!

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 Před 6 lety +6

    ወይ ፊልሙ ተጀምሮ እስከሚያልቅ ሰውየው ሳይቀበር ክክክክክክ

  • @user-oy5lo1ec7z
    @user-oy5lo1ec7z Před 6 lety +6

    እኔ ፈጣሪ ብሆን ከላይ እሣት እንደ ቅማል ነበር የማወርደው አለ ክክክክክ እውነትህን ነው ፈጣሪ እማ እንደ እኛ ቢሆን አይይይይይ ብቻ እሡ መሀሪና ይቅር ባይ አባት ነው ያለን

    • @zanebfenta908
      @zanebfenta908 Před 5 lety

      እናቴ ውስጤ ነች 😂😂😂😂

  • @user-wv8mb9jy5c
    @user-wv8mb9jy5c Před 5 lety

    ያምራል ያስተምራል በርቱ
    ጌች እዚ ቦታ ስላየውክ ደስስ ብሎኛል በርታ በሌላ ስራክ እስከማይክ ጓጉቻለው
    እና ላይክ የምትለምኑ ዛሬ የኔ ተራ ነው ሰምታቹሀል።

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 Před 6 lety +1

    It started out as funny but it was so sad a lot of part I was crying really crying good job

  • @ethiopiaenate1490
    @ethiopiaenate1490 Před 6 lety +11

    Film astemari new bertu gin film sitseru ke orthodox haymanotachin gar batagenagnut des yilenal orthodox bete egziabiher enji film lay endemitasayut yenigid bota aydelechim silezih kir bilognal

    • @meligirma7074
      @meligirma7074 Před 6 lety

      ETHIOPIA ENATE wowowow betam tekikil new 👍👍👍👏

    • @user-bq4hz3tk4h
      @user-bq4hz3tk4h Před 6 lety

      እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቸዉ 👍👍👍

    • @ethiopiaenate1490
      @ethiopiaenate1490 Před 6 lety

      @@meligirma7074 eko meliye min libelachew tadiya lela konjo

    • @mistreamanuel5085
      @mistreamanuel5085 Před 6 lety

      Betam tekekel new 😘😘 egezaber Lebona yesetachwe

    • @mirkanenega7947
      @mirkanenega7947 Před 5 lety

      Wushet aydelem. Betam ewnet new.

  • @user-hf7py2ll2y
    @user-hf7py2ll2y Před 6 lety +16

    ጓደኞቼ አዲስ መስለኝ ገባ ገባ በሉ አብረን እንየዉ ዉዶቼ ስላምና ፍቅር አይለያቹ

    • @tigistgone5036
      @tigistgone5036 Před 6 lety

      እሽ ማሬ መተናል አብረን ልናይ

  • @avrahammeshesha9493
    @avrahammeshesha9493 Před 6 lety

    በጣም ያሳዝናል በእውነት ድሮ ሀብታምና ድሀ ሞት ላይ እኩል ነው ሁሎችም መሬት ውስጥ ነው እያልኩ አወራ ነበር አሁን ግን ትክክለኛው ድህነቴ ለመቀበርም እንደማያበቃኝ ተረዳሁ አወኩኝ
    አይ ድህነቴ ለካስ ከንቱ ነኝ በቁሜም አረባ ሙቸም መቀበሪያ የለኝ

  • @user-uz8uu2dv1y
    @user-uz8uu2dv1y Před 6 lety +21

    ላይክ ግጩኝ የምትሉ ሰዎች ግን የቆመ መኪና ይግጫቹ
    ላይክ ነው እንዴ መተዳደሪያችሁ

    • @user-wv6zd9ud7e
      @user-wv6zd9ud7e Před 6 lety +1

      እውነትሺን እኮነው ላይክ ለምንነው ሚጠቅም

    • @user-uz8uu2dv1y
      @user-uz8uu2dv1y Před 6 lety +1

      ገነት አወቀ ኧረ እኔ ምን አውቄ ለኔም ጥያቄ ነው

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 Před 6 lety

      አሚን

  • @user-pm2ny8pk1g
    @user-pm2ny8pk1g Před 6 lety +7

    እድር ከመግባት ንስሀ ግቡ

  • @user-tl3gl2el8q
    @user-tl3gl2el8q Před 6 lety

    አለቀ ማለቅ የለበትም ነበር በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ነው እውነት ነው የሞተ ሰው ለመሬት በደርጃ ሲከፍል ወይ ዘመን እግዚአብሔር መልካሙን ጊዜ ያምጣልን
    40 · O00 , 8000 ,.......... በጣም ይገርማል ጉድ እኮ ነው ቡሮ የት ደርሰ እንደዚህ ሰው የሚከፍለው እግዚአብሔብር ይቅር ይበለን ይቅርባይ አምላክ ነው እና ያለን ሁሉን የሚችል አምላክ ከብር ለአንተ ይሁን።

    • @user-mu3vd9jf9d
      @user-mu3vd9jf9d Před 6 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን
      ፊልሙ አሪፍ ነበር
      መጨረሻው ግን ብዙም አይደለ
      ምክንያቱም ስልክ ደውሎ ስልኩ መጥራት ነበረበት
      ቄስ ተብዬውን ያገኘው ይሆን ወይስ
      የሚለው እኛ ውስጥ አይቀርም ነበር
      ያው እደፈረደብን
      የሞጋቾችን ድራማ
      መጨረሻ ላይ አድርገን
      እአርሰዋለን

  • @celincocargo5054
    @celincocargo5054 Před 6 lety +1

    በጣም ይገርማል ሠው ለቀብር ገንዘብና ደረጃ ነፃ አፈር እኔኳን የለም ግን ይች አገር ተበላሸች

  • @ibelongstojesuschristofnaz224

    Biniy Best you have an amazing performance keep it up...👍👍👍👍

  • @hanaalex8828
    @hanaalex8828 Před 6 lety

    አንተ ያልከው ይሁን ጌታዬ ይልብህ ሀሳብ
    ፈቃድህ መልካም ነው የኔ ጌታ ያዋጣኛል ለኔ ።

  • @goldgood2705
    @goldgood2705 Před 5 lety

    ላይክ ግጩኝ የምትሉ እምትሉ ምናምን ይግጫቹህ ዝብላቸህ ስለፊልሙ ኮሜት አትሰጡም ኤጭ ፊልሙ ይምራል አይባልም ምንም አይል

  • @kanjittekaign184
    @kanjittekaign184 Před 6 lety +1

    ቆይ.እኔ.ምለው.የላይክ.ጥቅሙ.ምድነው.like አርጉኝ.እያላችሁ.ምታቃውሱን.ሆሆሆሆሆ

  • @fikerkassaw2899
    @fikerkassaw2899 Před 6 lety +2

    ላይክ ካማራችሁ መዳም ግድግዳ ጋ ተጋጩ ፊልሙ አሪፍ ነው በርቱ

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303

    ላይክ ስለምን ለመጀመሪያየ ነው ገጫ ገጫ አድርጉኝ

  • @reyanyousseff85
    @reyanyousseff85 Před 6 lety +1

    ሚኪ ምርጥ ተዋናይ

  • @eitotube385
    @eitotube385 Před 6 lety

    ገና እየገባሁ ነበር አንዲ ኮመንት እንካ ስለፊልሙ የለም በቃ ዝም ብየ ልሹፈው እንጂ እናንተ ስለፊልሙ አትኮምትም ♥ሀገራችንን ፈጣሬ ሰላም ያዲርግልን

  • @user-ye7wj7lk1k
    @user-ye7wj7lk1k Před 6 lety +11

    እኔ ምለው የቤተ ክርስቲያን ንዋየ ቅድሳትን ለፊልም አታውሉ ስትባሉ አትሰሙም እኔ ቅዱስ መስቀሉ መዳኛ ነው እንጂ መቀለጃ አይደለም

    • @na-rh6tq
      @na-rh6tq Před 5 lety

      እመብርሃን እናቴ መዳኒአለም አባቴ
      ትክክል የቤተክርስቲያንን ለቤተ ክርስትያን ተውሉን ፍልሙን ለፊልሙ

  • @maresylastamru3738
    @maresylastamru3738 Před 6 lety +15

    ሁለት ጃሮ የተስጠህ በደንም እንድታዳምጥ አንድ አፍ የተሰጠህ ጥቂት እንድ ታወራ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂

  • @sirakelias2644
    @sirakelias2644 Před 5 lety

    ኣሪፍ ፊልም ነው እያዝናና ያስተምራል

  • @merryyetielamistemerryyeti7426

    15th ገባ ገባ በሉ ሚኮ ምርጥ💖💖

  • @davidtube1349
    @davidtube1349 Před 3 lety

    ልጅቷ ግን በጣም ታምሪያለሽ የእውነት ይህንን መልዕክት ካየሽው እንተዋወቅ

  • @onedayathome6342
    @onedayathome6342 Před 6 lety +4

    ኤርትራዊ ነኝ ፡ፊልሙን በታም ነው የወደድኩት። ኣቤት ኤርትራ ውስጥ ቢሆን ደራሲው ኣልቆለት ነበር። ክክክክክክክ፨።በጣምም ያስቃል።

    • @tsegabrhane122
      @tsegabrhane122 Před 6 lety

      One day at home lemn

    • @onedayathome6342
      @onedayathome6342 Před 6 lety

      @@tsegabrhane122 thanks, የፕረስ(የመጻፍ) መብት የተጠበቀ ኣይደለም።

    • @samri_yedenglemaryamlej6670
      @samri_yedenglemaryamlej6670 Před 6 lety

      One day at home ታይ ኾይኑ

    • @onedayathome6342
      @onedayathome6342 Před 6 lety

      @@samri_yedenglemaryamlej6670 ናይ ምጽሓፍ መሰል ዝተሓለወ ኣይኮነን።

    • @samri_yedenglemaryamlej6670
      @samri_yedenglemaryamlej6670 Před 6 lety

      One day at home ናይ መን ዘይተሓለወ ሰለ ዘይተረደአን እዩ ምዓረይ አነ ኤርትራዊት አይኮንኩን

  • @ruthbeyene7111
    @ruthbeyene7111 Před 6 lety +3

    በስማም ምን ለማስተማር እንደፈለጉ አልገባኝም ስድብ ብቻ ነው

  • @hayatt8459
    @hayatt8459 Před 6 lety +3

    አዲስ ነው መስላኝ እስቲ እንየው ውዶች. መዳም የለችም እግሬን ስቅዬው ልየው.

  • @nebiyatmohamed1342
    @nebiyatmohamed1342 Před 6 lety +3

    አሪፌ ነው አሰትማሪ ነው

  • @hailu2088
    @hailu2088 Před 6 lety +3

    ሞዛ ዛ ፊልም ምኑም አያምርም ደሞ ሳይቀበር አለቀ

  • @kalmangistu1011
    @kalmangistu1011 Před 6 lety +4

    Le hagerachnn Selam yiwredlinnn amen

  • @hassenabdulkerim7082
    @hassenabdulkerim7082 Před 3 lety

    ዘልአለም የምወደው አማርኛ ፊልም

  • @crazymoodtube1378
    @crazymoodtube1378 Před 6 lety +16

    እኔ ብቻ ቀረሁ ላይክ ስጡኝ ያላልኩ።

  • @teklesesenbettadese3987

    ላይክ ኣልፈልግም! ሃሪፍ ፍልም ኖው።

  • @t.ggonderiwa8426
    @t.ggonderiwa8426 Před 6 lety +1

    አፉን እንዴት ነው ሚያድርግው በሳቅ ልግለኝ 😃😃😃😃😂😂😂

  • @temesgenbirhanu3550
    @temesgenbirhanu3550 Před 4 lety

    በጣም አሪፍ ነዉ አንደኛ

  • @DIMATUBE-yu6yj
    @DIMATUBE-yu6yj Před 6 lety +26

    አረ በድንግል ማርያም ስም ሃይማኖታችን አትጫወትበት የሃይማኖት አባቶች ምን እየሰሩ ናቸው ኦርቶዶክስ መጫወቻ አደረጉት እኳ የድንግል ማርያም ልጅ ፍርድህን ዘገየብን ፍረድ

    • @ebeshetmak3300
      @ebeshetmak3300 Před 6 lety

      Lij Amanuel sisay filmu lay yayehew ye church breaucracy hulu ewnet new kalamenk berasih sidersibih yigebahal.

    • @serkalem7615
      @serkalem7615 Před 6 lety

      Betam haymanotachn mechewecha aderegut

    • @woldewolde7481
      @woldewolde7481 Před 6 lety

      Lij Amanul Sisay ድራማ የሚሰራው የእውነታው ገሀድ ነጸብራቅ ነው !! ቤተ ክህነቱዋ ውስጡዋን ማጥራት !! ተሰግስገው ያሉ ነጋዴና ፕሮቴስታንቱን ማጥራት ነው ያለባት !!!

    • @helenkonjo5275
      @helenkonjo5275 Před 5 lety

      Sele haymanot sayhone sele abatoch nw teru film nw

    • @barni_mb
      @barni_mb Před 5 lety

      Lij Amanul Sisay 😂😂😂😂

  • @a.a3871
    @a.a3871 Před 5 lety

    Ahun yehe filim Teblo new yeteseraw

  • @muleethiopia5363
    @muleethiopia5363 Před 6 lety

    Betam arif new astemary new kalib inameseginalen wud yagare lijoch wudddddddd

  • @yofa6936
    @yofa6936 Před 3 lety

    Betam enamesgenaln,

  • @user-pr6it4lf8e
    @user-pr6it4lf8e Před 6 lety

    ዋውው ደስ ይላል እቅልፊመጥቶኝን ነገ እጨርሰው አለሁ በሉ ሹፉት

  • @tizitanigussie3135
    @tizitanigussie3135 Před 6 lety

    ewnet new arif eyta new derasiw limesegen ygebal! gn yemahberesebun metebaberm masayet ychal neber ! netela antfo yetechegeren lemekber gorebet endemitebaber masayet neberebet !

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v Před 6 lety +2

    ለመኖር ብቻ ሳይሆ
    ለመቀበርም ለካ ከባድ ነው 😳

  • @ermigerima6465
    @ermigerima6465 Před 6 lety +5

    እስቲ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አርጉልኝ እንኮን ለእኔ ለወንድማችሁ ቀርቶ ለማንም ነጫጭባ አድርገን የለ በሉ ቻናል ልከፍት ነው ትወዱታላችሁ
    ዞሮ ዞሮ ለናንተው ነው
    በተረፈ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በስደት ያለን ወደ ሀገራችን በሰላም ይመልሰን
    እወዳቸዋለሁ፡^

  • @shhsuwshgwg7201
    @shhsuwshgwg7201 Před 6 lety +14

    የመጀመሪያ ነኝ ገባ ገባ በሉ

    • @unaitdamhara3760
      @unaitdamhara3760 Před 6 lety

      እኔ ነኝ 1ኛ 👍

    • @hayatmohammed3260
      @hayatmohammed3260 Před 6 lety

      يshhsuwባትመጭም ቀጥሪኝ Shgwg ገጨሁሽ ክክክክክ

    • @shhsuwshgwg7201
      @shhsuwshgwg7201 Před 6 lety

      @@hayatmohammed3260 ክክክክክክ አመሰግናለሁ የማዳም ስራም እየገጨኝ ነው

  • @hiwet5
    @hiwet5 Před 6 lety

    እኒምለው ሲሞትም እዲ አለ አይ ሸገር ሁሉምነገር በብር ይገርማል። ስትሞቱ ባሀርዳር ኑ

  • @hawialtu2139
    @hawialtu2139 Před 6 lety

    ዘኒን ስወዳት 😍👌

  • @user-jc3sl9yg4m
    @user-jc3sl9yg4m Před 6 lety +1

    በጣም አስተማሪ ነው

  • @beallahtebekaserneyalhamdu3129

    betam arif gin edet saye nafa are yedeberal 😅😅😅 eneman edeminefa eyetebaku hh

  • @saradany5365
    @saradany5365 Před 6 lety +4

    Nege ayewalehu betam dekimognal yenege sew yebelen

  • @jenefarpeart8287
    @jenefarpeart8287 Před 6 lety +1

    Astemari felm nw betam

  • @user-uj4hv8xn8v
    @user-uj4hv8xn8v Před 6 lety +1

    ጋሽ አያልቅበት😂 አለ ይመቸኛል 😘😘😘

  • @tadiyos8797
    @tadiyos8797 Před 6 lety

    Asitemare newi thank you.

  • @samrikassa5707
    @samrikassa5707 Před 6 lety +1

    እድሜ ለአብያችን የታነቀ ፖለቲካ ቀመስ ፊልም ሁሉ ይለቀቅ ተመችቶኛል በሰበቡ ልክ ልካቸውን እንገራቸው

  • @user-yh7zk2yc3n
    @user-yh7zk2yc3n Před 6 lety

    ወይ እድር ለካም አተም አለህ ሳላቅ የናቴ ትከሻ እያቆሰልኩኝ ሳላግዛት 20 አመቴ ሞላኝ

  • @user-ud4qm3gy5g
    @user-ud4qm3gy5g Před 6 lety +1

    እረ ምርጥ ፊልም ነው #ገይስ ኑ እብረን እንሹፍ

  • @nestanetyedenglliji87
    @nestanetyedenglliji87 Před 6 lety

    Bertulen betam as mari new mengest lyyew sekaramochm astwelu

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 6 lety +3

    #ላይክ ✅✅ክክክክክክ አይ አልማዜ 😄😄😄😄

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d Před 6 lety +4

    እቅልፌ መጥቶ ነበር
    እቅልፌን ልተወው
    ወይስ
    ፊልሙን ልተወው
    በሉ
    ደሞ ካየሁ መጥሬ
    ቅር ያለኝን እመነጥረዋለሁ

  • @florat2913
    @florat2913 Před 6 lety +1

    peace for ethiopia

  • @user-wt7rr5ue5d
    @user-wt7rr5ue5d Před 6 lety

    ዛሬ ወግ ደርስኝ 36ኛ ነኝ ገና አልጨረስኩም ሥጨርሥ አደቃለሁ ቦታ ልያዝ ብያለሁ

  • @gadisayadata7914
    @gadisayadata7914 Před 5 lety

    filmugin batamnew wadedkut!lene leyu filmnew bertulen!

  • @user-tb9ts1xv3u
    @user-tb9ts1xv3u Před 6 lety

    ሰላም ሰላም ጓደኞች.እኳን.ባድስ ፊልም ተገናኜን..ጌታ የልባችንን ሞልቶልን ሀገራችን የገባን ቀን የኢቶቢ አርቲስቶች። ምንይውጣቸውይሆን ..እኛ ታላየንላችው ስራችው ውድቅነው..እስኪ ድአ እናርግ ዝብለን በየፊልሙ ኮማች ሁነን እዳንቀር

  • @robelsemere1081
    @robelsemere1081 Před 6 lety

    *Amarena ayfelgm esti turgumwa tenageru from Eritrea*

  • @mekdelawitmeshesha7013
    @mekdelawitmeshesha7013 Před 6 lety +1

    Mikiyn yemtlu like gchugn jemari negn

  • @user-hy6rj2qx7s
    @user-hy6rj2qx7s Před 6 lety

    ስንወለድ ከፍለን ስናድግም ከፍለን ስንሞትም ከፍለን አይ አገሬ ኢትዮጵያ ያደለው ተወልዶ ተከፍሎ አድጎም ተከፍሎት ሲሞትም ተከፍሎት ይኖራል

  • @adanelombeboofficial2430

    wow yamira konjohoch

  • @aynaayna9601
    @aynaayna9601 Před 6 lety

    ድራመወሰ ካሂን ዘመን ከሚሠሰው ነገር ያስተምራል ግን ክፍያ እኔ አላውቅም የእውነት መቸ ነው የቸጀመረው

  • @messimessi6672
    @messimessi6672 Před 5 lety +1

    ሚኩ ያንተ ሚሥት በርገር አያምራትም ♥♥ከንፈርህ~~~~~