የእማማ ቤት ክፍል 20 | ስብስባ በቃን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024

Komentáře • 468

  • @user-yw5yy6fq2c
    @user-yw5yy6fq2c Před 6 lety +179

    ትክክለኛ የኢትዮጵያ ድራማ
    የማማቤትነው
    ፍትአውራሪ ረጅምእድሜ ተመኘሁለውት

  • @tube-mp9yc
    @tube-mp9yc Před 6 lety +64

    እውነትም የእማማ ቤት ምችት ትሉኛላችሁ ነጭ ነጯን ስለምታወሩ አይ ቀበሌ ግን የድሀ አገሩ የት ነወ??????🙄

    • @turkyaselasy4582
      @turkyaselasy4582 Před 6 lety

      titi negn የድሀ አገሩማ ለእውነት የቆመ መንግስት አሁን መቶለታል የሁሉምን የድሀ ቤት የሚሰራ

  • @netsanetasefa6169
    @netsanetasefa6169 Před 6 lety +13

    ምርጥ የሆነ ትክክለኛ የኢትዮጵያ ድራማ የማማ ቤትነው::

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 Před 6 lety +56

    እረጅም እድሜ ለፊታውራሪና ለብርጓሌ😍😍😍

  • @samri_yedenglemaryamlej6670
    @samri_yedenglemaryamlej6670 Před 6 lety +145

    በመሰቀሉ ያመናቹሁ እንካን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳቹሁ
    እስክ ያውዳመት like በዛላይ ዶሞ አንደኛ ነኝ እእእ

  • @user-uj4hv8xn8v
    @user-uj4hv8xn8v Před 6 lety +17

    በጣም ይገረማል 😢 ወይ ሀገሬ መቃጠል ነው ይህ ነው እውነቱ

  • @user-xi4wq2yr3s
    @user-xi4wq2yr3s Před 6 lety +3

    በኡነት በጣም ገራሚ፡የሆነ ድራማ ነው እድሜአችሁ ይርዘም አዝናኝ አስተማሪ በዛላይ፡እጥር ምጥን ያለ፡ነው በርቱ

  • @anulove465
    @anulove465 Před 5 lety +1

    በጣም ደሥ እያለኝ እና ትክክለኛ ኢትዬጲያዬን ማይበት ምርጥ ድራማ ነው ሁላችሁንም ውድድድድ በጣም

  • @user-hf3lo4cl8l
    @user-hf3lo4cl8l Před 6 lety +15

    Wellcome የእማማ ቤተስቦች
    እንኩኋን በሰላም አደራሰችሁ ለብርሃና መስቀሉ

    • @zeinbmohamed3127
      @zeinbmohamed3127 Před 6 lety

      አበባ ደሰ ውሀ ሰትደፉበት ።❤❤❤❤❤👌👍👌👍👍👍👍👍❤❤❤❤💚💚💚💚💚

  • @yeshiweloyewuweloyewu3253

    በጣም አስተማሪና የሀገራችንን ችግር ይፍ የሚያሳየን ነው ቀጥሎበት

  • @lulumulatu4517
    @lulumulatu4517 Před 6 lety +5

    በጣም አሪፍ ድራማ ነው እውነታውን ነው ቁጭ ያደረጋችሁት የናንተን ድራማ ሳይ እኔን እራሴን ውስጡ አገኝዋለሁ የአብዘኞቻችን ኢትዮጵያዊያን ኑሮ እንደዚህ ድራማ ነው በየፊልሞች ላይ ፎቅ ቤት ማየት ሰልችቶኝ ነበር በርቱ ተበራቱ ኑሮየን ስላሳያችሁይ አመሰግናለሁ ለኔ አንደኛ ናችሁ

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 Před 6 lety +10

    በጣም ምርጥ የሆነ ድራማ ነው ቀጥሉበት ስወዳችሁሁ

  • @user-er2zs5ro6q
    @user-er2zs5ro6q Před 5 lety +1

    ሶደሬወች እባካችሁ ከጣሳው ላይ ጠላ አይናችን ይህይ። ድራማው ተመችቶኝ እያለ
    ባዶ ጣሳ እያየሁ ግን የጎደለ ነገር እንዳለ እየተሰማኝ ነው።ጠላ ደግሞ ውስጤ ነው።

  • @samri_yedenglemaryamlej6670

    በጣም አስተማር እና የማስቅ ፕሮግራም ነው ። keep it up

  • @richjoysuccess8600
    @richjoysuccess8600 Před 6 lety +1

    ውይ ይኸንን ድራማ ስወደው በፉውር ነው ማየው ሰላማችሁ ይብዛ ጋይስ , ሻሩኬ ስወድህ , ባጠቃላይ ድራማው አዝናኝም አስተማሪም ነው ትክክለኛ የኢትዮጵያን ኑሮ የሚገልፅ ነው👌🏼😍😍

  • @user-ot1ec3qg4m
    @user-ot1ec3qg4m Před 6 lety +13

    የእማማ ቤት ድራማ ሳይ ሀገሬ ትዝ እያለኝ በሀሳቤ ደርሽ እመጣለሁ ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘላለም ኑሪልኝ

  • @robelnguse3513
    @robelnguse3513 Před 6 lety +4

    ሰላም ሰላም ያገሬ ልጆች በአገርም በውጭ አገርም ያላቹ እኔ ደና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን። ይህ ድራማ በጣም ትልቅ መልእክት ነው ሚያስተላልፈው ተከታተሉት በአገራችን ላይ ያለ ሀብት ጠንክረን ከሰራን እንዴት እንደምንጠቀምበት ያስተምረናል።

  • @mekdifiker1805
    @mekdifiker1805 Před 6 lety +2

    እምወዳችሁ የእማማ ቤቶች እናመሰግናለን እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ

  • @jtube3698
    @jtube3698 Před 6 lety +29

    ማማ ቤት ውስጣችን ነች የሁሉም ኢትዮጵያን ቤት ያሳየናል ግን የምር የድሀን ቤት ማስተር ብላን ማለት ይገርማል ።

  • @user-il4qn1kc5s
    @user-il4qn1kc5s Před 6 lety +31

    በኛ ሀገር ያለው እውነታ ይሄ ነው ቀበሌዎች የሚሠሩት ስራ እረ ከዚም ይበልጣል እናመሠናለን

  • @webantfiker638
    @webantfiker638 Před 6 lety +13

    በመላው አለም የምትገኙ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ።መስቀሉ አደረሳቹህ

    • @yadenl2676
      @yadenl2676 Před 6 lety

      webant fiker ameeeeen enka abro adersn

  • @user-tn1jz5cw5d
    @user-tn1jz5cw5d Před 6 lety +2

    የማማ ድራማ እዴት ደስ እደሚለኝ ፈታ ዘና ምታደርጉ ቀጥሉበት ውድድድድድ

  • @yara6604
    @yara6604 Před 6 lety +3

    ምረጦችየ ሙዚቃችሁ ዉስጤ ነዉ የቀበሌወችን ነገር ለፈጣሪ ተዉት

  • @ሰብሊነኝየBአፍቃሪ

    አይ የማማ ቤት ደስ ስትሉ እኔም እዲህ ነቀርኩ ከስደት በፊት እናቴ ጠላ ትሰራ ነበር የሰፈሩ ጎሮምሳው ሽማግሌው ይሰበሰብና መሃበር ነበር የሚያስመስሉት አይ ስደት አሁን ያ ሁሉ ቀርቶ ብትንትን አልን

  • @user-cd7mc8wf6l
    @user-cd7mc8wf6l Před 6 lety +2

    ክክክክክክክ አይ በሳቅ ባፍንኩሎ ክክክክክክክክክክክ ስወድሽ ውድድድ ሁላችሁንም

  • @user-os8kw8nc9z
    @user-os8kw8nc9z Před 6 lety +2

    ስላማችሁ ይብዛ ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 6 lety +1

    የማማን ቤት ሳይ እግዚሀብሄር ከድህነት ገላገለኝ እላለው። 🙏🙏

  • @hana-qj1qs
    @hana-qj1qs Před 6 lety +1

    Ewnetegna drama new! Betam ewedachhu Alew! Ketlubet! 👑💝

  • @ephremtenna2329
    @ephremtenna2329 Před 5 lety +1

    ትክክለኛ የኢትዮጵያ ድራማ
    የማማቤትነው
    demo ketayu part koyebin

  • @user-po9up8by6k
    @user-po9up8by6k Před 6 lety +1

    የእምዬ ኢትዮጵያ ጉድ በዚህ ድራማ ቁልጭ ብሎ ነው እሚታየው
    ስውዳችሁ የድራማው እድሜ ይርዘም

  • @kassaamenfire3978
    @kassaamenfire3978 Před 6 lety +2

    ትክክለኛ የኢትዮጵያ ታሬክ ደሀ
    ሸራ እንካን ወጥሮየማይኖርበት ሀገር ናት ሀገራችን
    ደሀ የማይኖርባት ሀብታም
    የሚኖርበት ሀገር ነው

  • @hsshhahahaaaa508
    @hsshhahahaaaa508 Před 6 lety +8

    ድመቶቹ ደስ ሲሉ

  • @alaaammury9602
    @alaaammury9602 Před 6 lety +1

    ማማ ቤት እንዴት እንደ ምወዳቹሁ ስፈሬን አገሬ በትዝታ ያስከደኛል እፉ

  • @user-hw2gh5pv6d
    @user-hw2gh5pv6d Před 5 lety +1

    የማማ ቤት አሁን ገነ ስለሰው ችግረ ተነገራችሁ ቤታችንን አፍረሰው ስደት አስመለሱን የስራቸውን ይስጣችሁ

  • @wuudwuud7918
    @wuudwuud7918 Před 6 lety +1

    በረቱ ቆጆነዉ ያሀገሬንቺግሬ በጊሊፂ አሰቀሚጦተሊ
    💚💚💚💚👍

  • @user-yz2bu9gi1e
    @user-yz2bu9gi1e Před 6 lety +3

    ቶክየ ስትመቸኝ ዘና እኮ ነው የምልብህ

  • @jatatube7939
    @jatatube7939 Před 6 lety +1

    እማማ ቤት እንኳን በሰላም መጣችሁ።
    ነፍቅ ብላችሁ ነበረ።

  • @ninanina8240
    @ninanina8240 Před 5 lety +1

    ልክናችሁ፡እኛራሱ፡እዲ፡ስያፈስ፡ስጠግን፡አስፈርሰውናል፡አድቀን፡እደውም፡እናቴ፡በጭለማ፡ስታስጠግን፡አስታውሳለሁ።ግን፡በጣም፡ነው፡የምታዝናኑኝ፡ስደት፡ብሆንም፡አገሬን፡አስታውሳለሁ።

  • @gsgsshs3308
    @gsgsshs3308 Před 5 lety

    የናቴን አጥር ሳጥር ታሲሪያለው። የግንባታ ፈቃድ...የኔ ያሳሰሩ ፈጣሪ በሰንሰለት ታስረው ያሳየኝ ይሆናል ።

  • @gentapk1620
    @gentapk1620 Před 6 lety

    ፈት አውራራ በጣም ነው ደስ የሚሉኝ አፋን ኩሎ ትመቸኛልች የማማ ቤት ፍቅር ልታአሲዙኝ ነው እወዳችዋለው ቀበሌ አባታቸው ይጥፋ ወደ ላይ አልተስራም አፈር ይብሉ በርቱ በጣም ነው የምታዝናኑን

  • @user-ij6lh2xb1l
    @user-ij6lh2xb1l Před 6 lety

    ትክክለኛዉ የኢትዮጲያ ድራማ ይሄ ነዉ ደስ የሚል ነዉ ማማዬ ፊት አዉራሪ ቤተሰቦች እረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ በርቱ

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 Před 6 lety +1

    የእማማ ቤት እንኳን ሰላም መጣችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለብረሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ

  • @ipadsams8858
    @ipadsams8858 Před 6 lety +1

    Ethiopia kkk kkk Wow tebareku nuruln bertu tkekelegna derama newu 😂😂😂😂😂😂sewedachehu Ethiopia kkk kkk 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Nini-kh1vt
    @Nini-kh1vt Před 6 lety +1

    ክክክክክክ ውይ የእማማ ቤት ስውዳቹ እኮ ሻሩኬ መራት ስው እንድዚ ደራማ መዝናኝ ይልም

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 Před 6 lety +3

    ኦውውው ትክክለኛ የኛ ሃገር ሁኔታ፡፡ ከዚህ ቡሃላ እግር እግራቸውን እያሉ ማባረር ነው፡፡

  • @ETHIOPIA1995.
    @ETHIOPIA1995. Před 6 lety +1

    ይሄን ድራማ በፍቅር ነው የምወደው ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ፕሊስ

  • @robelnguse3513
    @robelnguse3513 Před 6 lety +5

    ቴስታ ማቶ አይ ጣሊያኖች ጣሊያን በጣም ምርጥ አገር ነው ጭንቅላት የላቸው ሰዎች እውነትሽ ነው

  • @tsedaletsedale9081
    @tsedaletsedale9081 Před 6 lety +1

    እንኳን ደና መጣችሁ የነማማ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @retareta8675
    @retareta8675 Před 6 lety

    ምርጥ ድራም ጉራ ዛቻ ዝባዝንኪ ምናምን የሌለው

  • @mydashcam5050
    @mydashcam5050 Před 6 lety +1

    Betam arif new real ETHIOPIAN movie

  • @Amen2116
    @Amen2116 Před 6 lety

    ክክክክክ እያዝናና የሚያስተምር ደስ የሚል ድራማ ነው ለመጅመሪያ ጊዜ ነው እንዲህ ደስ ብሎኝ ስከታተል።

  • @aya8710
    @aya8710 Před 6 lety +1

    የቀበሌ አመራሮች እስከመቸውም አይርሱም በየአካባቢው ያሉት ሁሉም አንድ አይነት ናቸው ::

  • @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ

    በስማም ደስ እሚል ትምህርት ነው እግዛብሔር እድሜ ይስጣችሁ ውድድድ

  • @NeemaYouTube
    @NeemaYouTube Před 6 lety +1

    WEL....ምነው አሰጠረችሁት
    HAHA የኔ ቤት ጠርያ ትዝ አለችኝ

  • @mekedsalem2069
    @mekedsalem2069 Před 6 lety +1

    Beka kelebu manenetachnene yemigelts derama ene betam weseta nachu

  • @ssusushdshshd4415
    @ssusushdshshd4415 Před 5 lety

    ምርጧቻችን !! በርቱ..የእማማ ቤት

  • @mestawetgirma7699
    @mestawetgirma7699 Před 5 lety

    WOW yehagnaw part betam temechtogal kebela wust yemeseru serategnoch ferso degama mesrat albachw

  • @dngezeethio3166
    @dngezeethio3166 Před 5 lety +1

    አሠተዋየ ዳሬክዳሬክተር ነወ ይህን ድራማ የሠራ ሠው እውንትም የእማማ ቤት

  • @tizuamde9840
    @tizuamde9840 Před 5 lety

    sharukea kant fikir sayezgne ayekrme Ere ebakachu erdugne

  • @erahmiabintehussein1651
    @erahmiabintehussein1651 Před 6 lety +1

    ምርጦች ስወዳችሁኮ ቀጥሉበት ሚጣ ቆንጆ ዉድድ

  • @lamebora5599
    @lamebora5599 Před 5 lety

    Ewnetegna ye emama Ethiopia gud !

  • @demewezdemewez679
    @demewezdemewez679 Před 6 lety +1

    ኧረ እደዛሬ ስቄ አላቅም ክክክክክ እራቴንሳልበላ አደሩክ ለሁላችሁም እድሚያቹሁን ያርዝም ላቹሁ ጣረዋም ሳቀር ክክክክ

  • @user-co3ix3yd1y
    @user-co3ix3yd1y Před 6 lety

    ምርጥ ስብስብ ስወዳቹ

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w Před 6 lety

    በጣም በጣም እጅግ እንደእናንተ ያለ የምርጦቹ ምርጥ ኣርቲስቶች ኣላየሁም!
    ኢትዮጵያችንን ምን ያክል በድሃ እንባ እጅግ እንደጨቀየች በጥብቧ ኣሳይታችሁናል!ኢትዮጵያ እንደእኔ ላለ ሰዉ ካሃገሩም ሲወጣ ኣልቅሶባት ስለሚወጣ ፈፅማ ኣትናፍቀዉም!

  • @somalighosht999
    @somalighosht999 Před 6 lety +2

    I don't like Ethiopian government or other tv news in people life and feeling about government but , when I see in Ethiopian movies and drama I see the people what are want and the government is want wow

  • @monam540
    @monam540 Před 6 lety +3

    ሱሶቼ እንኳንበሰላም መጣችሁ እስኪ ለነዚ ቀበሌ ለሚባሉት እንደዚ ንገሩልን እኛኮበገዛ ቤታችን መኖር ረልቻልንም የሚገርመውህጉ ደሀ ላይብቻነው የሚሰራው ቀበሌ የሚሉትቀማኛ

  • @alayushkesaudialayush3846

    Wowwww betam desi ylala hewunet

  • @lidiysusu4272
    @lidiysusu4272 Před 5 lety

    Wow arif family nachu stede yale yemaznana yemasetmr derama new ketlubet

  • @majdomajdo4015
    @majdomajdo4015 Před 5 lety

    ክክክክክክ ስራ ያጣ መለኩሴ ክክክክክ እውነት ነው።

  • @user-oi8tz4bc3j
    @user-oi8tz4bc3j Před 6 lety +2

    ስለቀዳዳዋ ምርመራ እናደርጋለን kkkkkk

  • @messimessi6672
    @messimessi6672 Před 6 lety

    እውነተኛ ታሪክ ነው ይሄ ድራማ አይደለም እውነት የእማማ ቤቶች ተባረኩ

  • @ሉሉሻየa
    @ሉሉሻየa Před 6 lety

    ዋውውውው የእማማ ቤት በየቀኑ ቢለቀቅ የማይሰለች ምርጥ ድራማ

  • @hannalaila9555
    @hannalaila9555 Před 6 lety

    በጣም ነው የምውደው

  • @birhanenuigse8829
    @birhanenuigse8829 Před 6 lety

    አስተማሪ ነው እናመሰግናቸዋለን

  • @user-ds2fu5ri3c
    @user-ds2fu5ri3c Před 6 lety +4

    ጥሩ ነዉ። የዛሬዉ የብዝወች ችር ነዉ ይህ የቤት በተለይ ባህርዳር ቀበሌ 13 ሰንቱን ምስጊን ድሀ ሳስለቅሱት ነዉ የምዉሉ እረ ቀበሌወች ግን ማሰብያ ዩኑራችሁ

  • @user-hi3vs7vt5p
    @user-hi3vs7vt5p Před 6 lety +21

    የማማ ቤትን ሳይ አገርቤትነው እሚያስታውሰኝ

  • @user-rp3rn1hw9y
    @user-rp3rn1hw9y Před 6 lety

    ዋው እንኩዋን ለብርሀነ መሥቀል በሰላም አደረሳችሁ

  • @fevenbelete2824
    @fevenbelete2824 Před 6 lety +1

    እረ የእማማቤት ከሰፈራችን አልፍቹ ዛሪ ደሞ እኛ ቤት ገባቹ የኛ ቤትም ፍቃድ እና ካርታ ሲሉ ይሄው ካልዘነበ አያፈስም ክክክክ ክረምት ክረምት የቤት እቃዎች እዳለ ይሰለፍሉ

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 6 lety

    ዉሻዉ ድመቱ ሁሉም ነገር ኢትዮጵያዊ እነት ደሥ ሢል

  • @user-tq1zl9iw6v
    @user-tq1zl9iw6v Před 6 lety

    በርቱ የእማማ ቤት ደሥ ትላላችሁ

  • @amifkl5185
    @amifkl5185 Před 6 lety

    ወው ምርጦች ስታዝነኑ እኮ ሸሩክዬ ደግሞ ውስጤ ነው

  • @user-yn4iv2fo3l
    @user-yn4iv2fo3l Před 6 lety

    የእማማ ቤት ዉስጠ ናቹ እኮ ስወዳቹ እስት አንድ ቀን ጠላ ጋብዙኝ

  • @feriabshiroabshiro8398
    @feriabshiroabshiro8398 Před 6 lety +2

    Wow wow bettam new yeminiwedachu ketinubetii

  • @MimiMimi-wd9iu
    @MimiMimi-wd9iu Před 5 lety

    waw bexam des ylale 💔💙💟💋💘💞💜❤😙😘😘😘😍😍😍😍😍

  • @asfgxhuu9743
    @asfgxhuu9743 Před 6 lety

    በጣም ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ ቶኪቻው ውይ ስወደው

  • @samritubi4641
    @samritubi4641 Před 6 lety

    ቶክቻው ክክክክ ውስጤነው

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 Před 6 lety

    አቤት ስወዳችው ባህላችንን። የሚያሳይ ድራማ እኮ ነው ደሞ ፊት አውራሪ ስወዶት ከዚህ። በላይ ርጅም እድሜ። ከጤና። ጋ ተመኘውሎት

  • @saradany5365
    @saradany5365 Před 6 lety +1

    Ere belewu besak yekedadawa tikm ena gudat yetawok kkkkk temechugni abo

  • @user-rt8vx4ul6m
    @user-rt8vx4ul6m Před 5 lety

    ኪኪኪኪ እረ ጉድ ነው የከተማችን ፓስተር ብላን አላቹ

  • @misslove6832
    @misslove6832 Před 6 lety +43

    ኦንላይ ያላችሁ በሻሩክ ፍቅር ላይክ አርጉኝ😊

    • @zeinbmohamed3127
      @zeinbmohamed3127 Před 6 lety +2

      የማማ ቤት ኮሚዲ በጣም ደሰ ይላል።👌👌👌👌❤❤💚💚💚💚💛💛

    • @mammekelil3303
      @mammekelil3303 Před 6 lety

      ክክክክክ

  • @jemalseid3634
    @jemalseid3634 Před 6 lety

    በጣም ታምራላችሁ የገርኛ ስታይላቸሁ ይመቻቻሁ በፉንኩሎ

  • @ዝምአይነቅዝም

    ዋው በጣም ትክክል እውነት ነገር ነው የማማ ቤት አድናቂአቺሁ ነኚ ውድድድድድ🌷😚💞💞💓🌹

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 Před 6 lety

    በትክክል እውነት ነው ሁሉም የሚበረታው ደሀው ላይ ልክ ልካቸውን ነገራችዋቸው አሉ እንዲህ አይነት ስልጣን ላይ የተቀመጡ ሰዎች ውድድድድድድ ነው የማደርጋችው ባሻ አይዞት የፍቅር ንጉስ ያስፈታዎታል

  • @user-xj3lw9rr9n
    @user-xj3lw9rr9n Před 6 lety

    ወይየማማቤት ትክክለኛ ያለ ነገር

  • @salamgetu7992
    @salamgetu7992 Před 6 lety

    ያምራል

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 Před 6 lety

    እንደዚህ እንደ እማማ ቤት የምወደው ድራማ የለም እውነተኛ የኢትዬጲያ ህብረተሰብ ታሪክ ሳይጨመር ሳይቀነስ ባየሁት ቁጥር ሳያስቀኝ የቀረ አንድም የለም እናመሰግናለን በርቱልን ወገኖቻችን።

  • @user-rk9ph1sg8d
    @user-rk9ph1sg8d Před 6 lety +1

    ሻሩኬ ዉስጤ እኮ ነህ

  • @sarawallo8276
    @sarawallo8276 Před 6 lety

    ስወዳችሁ በጣም

  • @sualehahmed5144
    @sualehahmed5144 Před 6 lety +9

    የቀንጅቦች ክክክክ

  • @hamdanatim496
    @hamdanatim496 Před 6 lety +1

    tikikilengawun nagari now yasayashuti ine bihon higalowu nabare