Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 47

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024
  • ነቅዕ ድራማ ክፍል "ሥራ እና ሴራ" | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part
    Nek'e is a new Ethiopian Sitcom drama.
    Our Media produces original Ethiopian movies, Ethiopian drama, Ethiopian sitcom, and Ethiopian music clips. We also publish daily news in Ethiopian politics, entertainment, and cinema.

Komentáře • 485

  • @nekedrama5400
    @nekedrama5400  Před 5 lety +90

    ሰላም ጤና ይስጥልን የነቅዕ ድራማ ቤተሰቦች ተወዳጁ ድራማችን በዘንድሮው ለዛ አዋርድ ላይ “የዓመቱ ምርጥ የቴሌቨዥን ተከታታይ ፊልም” ዘርፍበዕጩነት ቀርቧል፡፡ እንዲሁም “የዓመቱ ምርጥ የቴሌቨዥን ተከታታይ ፊልም ተዋናይ” ዘርፍ የነቅዕ ድራማ ደራሲና ፕሮዲውሰር ንብረት ገላው (የቤቶቹ እከ) በዕጩነት ቀርቧል የነቅዕ ወዳጆች የሆናችሁ ድምፃችሁን በመስጠት ድጋፋችሁን እንድታሳዩን ስንል እንጠይቃለን እናመሰግናለን፡፡ ድምፅዎን ለመስጠት እዚህ ይጫኑ => vote.lezashow.com/

    • @muhdinelolelol284
      @muhdinelolelol284 Před 5 lety +2

      በጣም ምርጥ ነው

    • @hayuhajji9231
      @hayuhajji9231 Před 5 lety +3

      @Feven Ka ማስታወቂያ እኮ ከእኔሱ አይደለም

    • @ሱሱሱሱ-የ8ገ
      @ሱሱሱሱ-የ8ገ Před 5 lety +2

      ብዙም አይዴልማስታወቂ ይፈጥናል እኔግንተመችቶኛል ድራማው በሁሉምዘርፍያስተምራል

    • @hayuhajji9231
      @hayuhajji9231 Před 5 lety +1

      @@ሱሱሱሱ-የ8ገ ልክኔሽ እህቴ እኔም በጣም ነው የምወደው በጣም አስተማሪ ነው።

    • @user-oo5dh7xf9q
      @user-oo5dh7xf9q Před 5 lety +1

      ያአመቱ ምርጥ ድራማ ነው ለኔ መቸም

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 Před 5 lety +64

    በማስታወቂያ ማያሰለች ድራማ ቀጥታ ወደ ጉዳይ ደስ ሲል ይመቻቹ ነቅዕ 😍😍😍😍

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    ነቅዕ ድራማን እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማነው

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 Před 5 lety +106

    አጎቴ ይርገጤ ስወዶት ማነው እንደኔ አጎቴ ይርገጤን የሚወድ እውነት አንዳንዴ አጎቴ ይመስሉኛል አቶ ይርገጤ🙆‍♀️😅❤

  • @madinalove519
    @madinalove519 Před 5 lety +156

    እማ ልሙትልሽ ትዝታሽ ይነቀኝ እኔ ታች በቀር ሰውም አይናፍቀኝ ማነው የእናት ናፍቆት የያዘው??????🌷

    • @user-tq9tl2fe6o
      @user-tq9tl2fe6o Před 5 lety +1

      እኔ አለሁልሽ ስልካቸው አልሰራም ብሎኝ በጣም ናፍቃኛለች

    • @adisshambel7510
      @adisshambel7510 Před 5 lety +2

      ብትናፍቀኝም እያረርኩ ኖራለሁ ላትመለስ ጥላኝ ሄዳለች ወደማይቀረው 😢😢

    • @madinalove519
      @madinalove519 Před 5 lety

      @@user-tq9tl2fe6o አይዞሽ ማታ ደውይ ይሰራል

    • @madinalove519
      @madinalove519 Před 5 lety +1

      @@adisshambel7510 አይዞሽ ነብስ ይማር

    • @خببییامُحَمَّد
      @خببییامُحَمَّد Před 5 lety

      @@adisshambel7510 አይዞሽ

  • @meniyemaryamtube2650
    @meniyemaryamtube2650 Před 5 lety +15

    ድራማ ማለት ነቅህ ቁም ነገር አዘል ይመቻቹ በዚሁ ቀጥሉበት 👌👌👌

  • @zuhrazuhra8342
    @zuhrazuhra8342 Před 5 lety +78

    ይሄ ድራማ የሚመቻችሁ👍
    የሚያነሱት ዕርእስ በጣም ነው የሚመቸኝ

    • @dalalsanyoura6370
      @dalalsanyoura6370 Před 5 lety

      በትክክል ይመቻችሁ ቁምነገረኞች እናመሰግናለን

  • @zharaadem3001
    @zharaadem3001 Před 5 lety +20

    ይህ ድራማ ወስጤ ነው ት/ት ወስጃለሁ ክክክክክክክክክክክክ አናስገባም ሰርገኛ ከማለት አናስገባም ደንበኛ ማለት ይቀላን ወላሂ ይህ ድራማ የዘመኑ ሁኔታን የሚገልፅ ነው

  • @user-hn8lf5bb5e
    @user-hn8lf5bb5e Před 5 lety +5

    እኛ ያረብ አገር ሰራተኞች እየበላን እኳ ሲጠሩን የያዝነውን ጥለን ነው እምንሄደው ስራችንን እናከብራለን እናንተ በሰው ትቀልዳላችሁ ነቅዕ ሁሌም አሪፍ ነገር ነው እምትሰሩት

  • @user-oo5dh7xf9q
    @user-oo5dh7xf9q Před 5 lety +6

    ከሁሉም ድራማወች የበለጠ ምርጥ አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው

  • @ቤዛዊተየማርያምልጅ

    ነገ እኮ የሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ነወ የሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ከክፉ አደጋ ይሰውራችሁ አሜን ✣

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Před 5 lety +3

    ብጥር ብጥርጥር አርገው ጊዜውን የሚያሳይ ነቅዕ ዋው የሚያንሰው ድራማ ነው በእውነት እናመሰግናለን

  • @user-wh8yf8xv6j
    @user-wh8yf8xv6j Před 5 lety +16

    ነቅዕ ድራማ ያመቱ ምርትብየዋለሁ እያሳቀ አስተማሪ ጥግረራ ስጨርስ አፈጣለሁ መዳም እየጠራችኝ ነው📣📣📣

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 5 lety +7

    ዋዉዉዉ ነቅዕዎች ስወዳችሁ ድንቅ ነው ማነው ለህሌናዉ የሚሰራው ወገኖች

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 Před 5 lety +48

    እንደነዚሕ አይነት ወንበሩ ላይ ተቀምጦ እኮ ነው ሕዝቡ ኡኡ የሚለው።

    • @ummuyousuf1597
      @ummuyousuf1597 Před 5 lety +1

      @asaminew tsige ልክ ነው ወዳጄ የተሻለ አሑንም አልመጣ በየ ኤንባሲያችን ያለውም እንዲሕ አይነቱ ነው

    • @ummuyousuf1597
      @ummuyousuf1597 Před 5 lety +1

      @asaminew tsige አየሽ እሕት፣/ ወንድም ሑልግዜ ኤንባሲ አልሔድም ምክንያቱም ዝግነቴን ስለተለወጠ ግን በሖነ አጋጣሚ ኤንባሲ ከሔድኩ በጉልበት እስከ አንባሳደሩ ቢሮ ሔጄ ነው ልክ ልካቸውን የምነግራቸው ግን አድሮ ቃሪያ ናቸው ጭንቅላታቸው ድፍን እነሱ የሚያውቁት ኢንቨስት አድርጉና አባይ ግድብ መዋጮ ነው ። በሽታ የሖኑ ሰዎች

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 Před 5 lety +1

      @asaminew tsige በጣም እንጂ ውዴ በፍቃደኝነት ወደኔም ጎራ በይ በተሠብ እንሁን

    • @ummuyousuf1597
      @ummuyousuf1597 Před 5 lety +1

      @asaminew tsige አይዞኝ ወገኔ ሑሉን በዘዴ ያዝና/ያዢና አሳድሰሕ/ሽ ሐገር ቤት ገብተሕ ቤተዘመድ ጠይቅ/ጠይቂ ። እንጂ የዚሕ ሐገር ጉድ ቢዘረዘር የሕዝብ ብሶት ቢተነተን በፍጹም አያልቅም። የሱዳን ሕዝብ ዳቦ ተወደደ ብሎ ቢነሳም ብዙ ሖድ ያቆሰለው ሕዝብ ተነስቶ የአልበሽርን መንግስት ያወረደው የኛው ሰው ሐሞቱ ስለፈሰሰ ምንም ነገር ማድረግ አልቻለም።

    • @richjoysuccess8600
      @richjoysuccess8600 Před 5 lety +1

      የዛሬ 7 አመት ልክ የ19 አመት ልጅ ነበርኩኝ እና መታወቂያ ላወጣ የቀበሌው አስተዳደር ጋር ብመላለሰ ብመላለስ በጭራሽ አልሰማም አለኝ ለካስ ብር ፈልጎ ነው ተወልጀ ባደኩበት ሰፈር የምን ጉቦ ብየ ሲጠናብኝ በድንጋይ ወርውሬ አናቱን ፈንክቸዋለሁ ከዛ ታላቅ ወንድሜ እና የአካባቢ ሰው ነበር በሴት አቅሜ በቃ የሆነ ነገር አድርጌው መታሰርን ወስኜ ውውውውውው ብየ ሰፈሩን ስቀውጠው እሱንም ወደ ክሊኒክ ወሰዱት ከዛን ጊዜ ጀምሮ በሩቅ ሲያየኝ እየሸሸ እያለ እግዚአብሔር ሀያል ነው ስልጣኑን ተቀምቶ ዛሬ ቂጡን የጣለ ጫት ቃሚ ሁኗል

  • @user-it9zj9wl9h
    @user-it9zj9wl9h Před 5 lety +4

    እጅግ በጣም አስተማሪ በሀገራች ያለ እና እውነት የሆነ ጉዳይ ነው

  • @user-cz5gb1dl7y
    @user-cz5gb1dl7y Před 5 lety +1

    ዋው እውነት በጣም ምርጥ ስራ ነው የነቅዕ ድራማ ስልማቱን እንድሚሽንፍ አማናለው 47 ክፍል በጣም አሪፍ አስተማሪ ነገሮች ነው የሚቅርቡት

  • @hchccjxhhchchc5716
    @hchccjxhhchchc5716 Před 5 lety +7

    ክክክክክ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ አብየ እርገጤ ፂምህ በጣም ያምራል ቁጭ ካልኩ አይቀር እዝርቴን ይዥመጥቸ በነበር አሉ ማዘርክክክ

  • @user-yn7ym6sk9t
    @user-yn7ym6sk9t Před 5 lety +1

    ዋውውውው አንጀት አርስ የሆነ መልእክት ነው ያስተላለፋችሁት እናመሰግናለን

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 5 lety +30

    ዉይ አገሬ ኢትዮጵያ ምን ይሻልሻል😒😒 ማዘርዬ ግን ተመቹኝ ብሯን ሰጠው መልሰው ውስድ😂😂😂😂

    • @mekdiayele3377
      @mekdiayele3377 Před 5 lety +2

      መስከረም የድንግል ማርያም ልጅ መልካምነት ለራስ ነው በቅንነት subscireb አድርጉኝ አትለፉኝ

    • @user-qu7dd9eb3e
      @user-qu7dd9eb3e Před 5 lety

      @@mekdiayele3377 አድርጌሻለሁ በርቺ

    • @dalalsanyoura6370
      @dalalsanyoura6370 Před 5 lety

      ረበሳቅልሞት፡ሠቶመሳት፡ይመቾትማዘርዬ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Před 5 lety

      እኔም በሳቅ ምትኩ😁😁😁😂😂

    • @uaeuae548
      @uaeuae548 Před 5 lety

      Kkkkkkk

  • @samsugsamsug4518
    @samsugsamsug4518 Před 5 lety +1

    ነቅዕ ድራማ በጣም አስተማሪና እውቀት ሰጭ ነው እኔ 1-47 ነው የተከታተልኩት ኔትኳን ባይናረኝ በብር ነው የማየው እናም አንደኛ ነው መሸለም አለባቸው ንብረት ገላው ( እከየ ) እውነት እድሜ ይስጥልን

  • @selambeshawred5612
    @selambeshawred5612 Před 5 lety +1

    ውብዬ አሪፍ ስራ ነው ወንድሜ ።ሁሌም ስራችሁን አያለሁ ሁሉም አስተማሪ ነው መቼም ከልቡ የሚያየው ካለ!!!!

  • @sebaalemu9235
    @sebaalemu9235 Před 5 lety +21

    Who like this program?just like me👍👍👈

  • @tu7301
    @tu7301 Před 5 lety +13

    ❤❤❤❤እስኪ ስራ ወዳዲ ነኚ እሚል ላይክ

  • @user-fg5pn7ph8d
    @user-fg5pn7ph8d Před 5 lety +5

    የኢትዮ አንደኛ ድራማ ነቅእ መልእክቱ በጣም አስተማሪ ነው ረቡእ ደርሶ እስከማይ በጉጉት ነው የምጠብቀው ምችት ይበላችሁ አቦ

  • @momlovelove8032
    @momlovelove8032 Před 5 lety +7

    ደበኛን እያጉላሉ ተሴት ጋር ለሚለፋጨቁ ባለስልጣናት በውነት የሚሽከረከሩበት ወበር ይፍረድባቸው😢

  • @teddikebede6922
    @teddikebede6922 Před 3 lety

    የሚገርም ድራማ ነው ምድረ ጋለሞታ ፊልም ከሚሰሮ
    ከዚህ ተማሮ

  • @itismydam3038
    @itismydam3038 Před 5 lety +10

    የአመቱ ምርጥ ድራማ

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 2 lety

    ይገርማል በጣም ከምር ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው 👍👍👍

  • @user-xg1wq2ec5c
    @user-xg1wq2ec5c Před 5 lety +3

    እንኳን ደህና መጣቹህ ነቃዎች የአመቱ ምርጥ አስተማሪ ድራማ 👌👌

  • @user-yq7qf8fr9q
    @user-yq7qf8fr9q Před 5 lety +13

    ልቦና ይስጣችሁ በሰው ምትጫወቱት የሚከፈላችሁ ገንዘብ ይበረክታል ግን

  • @rikiriki1483
    @rikiriki1483 Před 5 lety +1

    ሀሀሀሀ ሸኑ እንዴ ደስ ሲል : ቁም ነገር ያዘለ ስለሆነ በጉጉት ነዉ ምጠብቃችሁ ዉስጤ ናችሁ

    • @hafesuayoutub9468
      @hafesuayoutub9468 Před 5 lety

      Kkkkkkkkkkkk ሸኑ እንዴ ኧረ ወየው ክክክክክክክክክክ

  • @SelamyeMaryam-r5l
    @SelamyeMaryam-r5l Před 5 lety +3

    ዋዉ ነቅዕዎች በጣም ተመቻችሁኝ ለገባዉ ጥሩ መልህክት ነዉ በርቱልን👍👍👍👍👍

  • @eliyasifayisa2887
    @eliyasifayisa2887 Před 5 lety +1

    Tabarku dasi yilanali

  • @Eledana1221
    @Eledana1221 Před 5 lety +1

    እውነት እንደዚህ ድራማ አስተማሪ የለም በጣም እናመሰግናለን

  • @user-tr8tt6yf1r
    @user-tr8tt6yf1r Před 5 lety +2

    waw betam desylal ekeye betam astemari new bertaln kebetochi lay tefahbn enje wedi yagere ljochi selam ederulgn beyalachihubet sematu kdus giwergis ytebkachihu

  • @marthagebrehiywot6391
    @marthagebrehiywot6391 Před 4 lety

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነበር የሚገባው ቢኖር

  • @user-zk2sg2sw7e
    @user-zk2sg2sw7e Před 5 lety +2

    ወይ ጋሼ ሸኑ እዴ ክክክክ ደስ የሚል ትምርት ሰጭ ድራማ ነዉ እናመሰግናለን

  • @user-xg8qq5ft1u
    @user-xg8qq5ft1u Před 5 lety +1

    በትክክክክክል

  • @cutygirlbrokenheart3104

    ያመቱ ምርጥ ድራማ

  • @user-zb5id3fh1g
    @user-zb5id3fh1g Před 4 lety +1

    ምርጥ ነው

  • @yeshidemese5226
    @yeshidemese5226 Před 5 lety

    ማነው እደኔ ይሄን ፕሮግራም የሚወደውና በጉጉት እሚጠብቀው ትምህርት ሰጪ መሆኑ እዳለ ሆኖ በጣምም ያዝናናል እዴ ጋሼ ሸኑ በጣም ነው የተመቼኝ እስኪ ላይክ ግጩኝ ግድግዳ ይግጭሽ እዳትሉኝ ክክክክክክክ

  • @teybaawele9271
    @teybaawele9271 Před 5 lety +1

    የእውነት የልብ አደራሽ ድራማ ነቀ ብቻነው በባለ አይቆጨኝም

  • @samitv6159
    @samitv6159 Před 5 lety

    Ceo is best example of Abiy Ahmed

  • @habiibjames9218
    @habiibjames9218 Před 3 lety

    ዋዉዋዉ ሚሪጥ የዘማኑ ድራማ

  • @user-os2zg6nl9t
    @user-os2zg6nl9t Před 5 lety +3

    ይህ ድራማ ትክክል የሚደርገዉን ነወ የሚሳየዉ እኔም ደርሶብኝል ልክ እደዚህ እፍፍፍ

  • @benyamtesema4089
    @benyamtesema4089 Před 5 lety +2

    It is amazing,what a great show l would like to thank all of u for working hard on this show God bless

  • @yohanisedemeke4903
    @yohanisedemeke4903 Před 3 lety

    ነቅ ድራማ ለምን ተቋረጠ? እጅግ በጣም የምወደው ድራማ ነው::

  • @zdyoutube5251
    @zdyoutube5251 Před 5 lety +2

    ክክክክክክክ ሀይላንድ አምጥታ ውይ ጋሸ ሸኑ እደ ስትል አሳቀችኝ

  • @user-nr6lk9dw2x
    @user-nr6lk9dw2x Před 5 lety +2

    ወላሂ ይሄ ፍልም በጣም ትምርት አለው ሴትየዋ ግን ብልጥ ናት እውነታውን ስነግራት የሰጠቻትን በር መልሳ መውሰዶ ጀግና ደግ አደረግሽ

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 Před 5 lety +10

    5tgna Ngn ነቅህ መጣ ነቃ ሊያርግን ኑ ነቃ በሉ hhhhhh😜😜

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 Před 5 lety +13

    በጣም ይገርማል መልእክቱ ስልጣን በዘመድና በግቦ ሆነ እውቀት ያለው በእውቀቱ መስራት አልቻለም🤔

  • @samiraeth9724
    @samiraeth9724 Před 5 lety +6

    ወይ ስራ ወይ ልቀቅ ሳህ የኢትዮጵያ አመራሮች እንድህ ናቸው።

  • @abrahamgebrehiwot1491
    @abrahamgebrehiwot1491 Před 5 lety +1

    በጣም ኢትዮጽያን ወደ ኋላ የሚጎቱቷት እንደነዚህ ያሉ በመንግስት መስራቤቶች ያሉ ናቸው ለማንኛውም የነቅዕ ድራማ እናመሰግናለን ።

  • @jmaletube6414
    @jmaletube6414 Před 5 lety

    ነቅዕ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው ሰለዚህ መሸለም አለባቸው እውነት ንብረተየ በጣም እነቁ ሰው ነህ

  • @user-lr5ks6fy4b
    @user-lr5ks6fy4b Před 5 lety +2

    ምርጥ ት/ም አዘል ድራማ ሥወዳችሁ😍😍😍😍😍😍

  • @user-nu6zv4nj2g
    @user-nu6zv4nj2g Před 3 lety

    አስተማሪና መካሪ ውብ ድራማ

  • @lplpplplpu8637
    @lplpplplpu8637 Před 5 lety +1

    በጣም አረፍ ድራማ ነው ከምር ነው ሁሉም ነገር በዘመድ የሆነበት ጊዜ

  • @mftube6530
    @mftube6530 Před 5 lety +4

    ነዕቅ ሁሌም ምርጥ ናቹሁ እኔ እካን ስደተኛ ነኝ ቤተሰቦቸ ግን እህት ወንድሞቸ ተመርቀው ቁጭ ብለዋል እንደነዚህ አይነቶቹ ስራ አስካጆች ስላሉ ያው በዝምድና ጉቦውም እንዳለ ሁኖ እር መፍትሄ ስጦአቸው

    • @mymmy4800
      @mymmy4800 Před 5 lety +1

      ደስሲሉ ምችትይበላችሁ

  • @2worldtube326
    @2worldtube326 Před 5 lety +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው በርቱልን ናለስልጣን አስቸግረውናል

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 5 lety

    ክክክክክክክ ክክክክክክክክክክክክ እር ይሄ ድራማ ውስጤ ነው እውነታውን የሚያሳየው እከ ምርጥ ስው

  • @user-zu1tn7ju8z
    @user-zu1tn7ju8z Před 5 lety +10

    አረ ያሳዝናል ኢትዮጵያ አገራችን በጣም አሰተማሪ ነው በርቱ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 5 lety +1

    ክክክክክክ በጣም አሳቁኝ ንቅንቅ አንልም አሉኝ ሽንቱ ሊያመልጥ ነው ሀሀሀሀሀሀ ሀይላንድ ውስጥ ልሽናው ጉድ በል ጎንደር

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ

    አቤት ትልቅ ትምህርት ነው ያስተምራል#አይ እማየየ እንዝርቴን እና ጥጤን የማመጣውን አለች ሀሀሀሀሀሀሀሀ#

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 Před 5 lety +19

    ደስስስ አልልም ዝልሬ 55ኛ ሆንኩኝ ሌላ ጊዜ መጨርሻ ነበርኩ እስኪ ለዚህ ፍጥነቴና የነቅዕ ወዳጆች ላይክ ግጩኝ 😅👍🏻💕

    • @user-oq5jh2gh4s
      @user-oq5jh2gh4s Před 5 lety +1

      እንኳንደስአለሽሰላምሽይብዛውዴ

    • @samrawit5314
      @samrawit5314 Před 5 lety

      @@user-oq5jh2gh4s የኔ ማር አመሰግናለሁ። ውዴ ያንቺም ሰላም ብዝትዝትትት ይበል💕

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 Před 5 lety +3

    በጣም አሥተማሬ ድራማ ነው በርቱልኝ👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 Před 5 lety +1

    በጣም ግሩም መልእክት ነው ለባለስልጣኖች ግን ምን ያደርጋል ጆራቸውን በጥጥ ደፍነው አልሰማንም አላየንም እያሉ ብህዝባችን ጌም ይጫወቱበታል።

  • @Madina-ky4le
    @Madina-ky4le Před 5 lety

    በጣም በጣም አሰተማሪይ

  • @ayutube6498
    @ayutube6498 Před 5 lety +13

    ከሑሉም ድራማወች የበለጠ አስተማሪ ነው በተለይ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በርቱ ወደኔም ቻናል ጎራ ብትሉ ሙያ በያይነቱ ነፍ ነው ተጋበዙ

  • @kibremoges5167
    @kibremoges5167 Před 5 lety

    ሴክሬተሪዋ አሪፍ ነች

  • @tegustteg942
    @tegustteg942 Před 5 lety

    ለ3ኛ ግዜ ደጋግሜ ሲያችሁ እንዴት እደምታምሩ ሽዋየ ሆና የሰራችሁ በጣም ደስ የምትልናት

  • @ggxnkjvj5046
    @ggxnkjvj5046 Před 4 lety

    እዉነትነዉሥንትወቹናቸዉበህዝብላይየሚጨዋቱት

  • @user-nb3ju8ji9x
    @user-nb3ju8ji9x Před 5 lety +7

    ይገርማል እደነዝህ አይነቶች ናቸው ሀገራችንን የበጠበጦት

  • @selamawittadesse8346
    @selamawittadesse8346 Před 5 lety +3

    ነቅዎች በርቱልን ሰላማችሁ ብዝት ይበልላችሁ ተባረኩ

  • @ሐናየእናቷ.ልጅተዋህዶናት

    ነቅዕወች ውድድድ

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 Před 5 lety

    ኪኪኪኪኪኪኪኪ የዛሬው ልዩ ነው ባለጉዳዩዋ ጽዳት ሰራተኛዋን አሳይተው ነሷት ኪኪኪኪኪኪ ከምር በጣም ተወዳጅ ነው በርቱ

  • @mesilove3400
    @mesilove3400 Před 5 lety +1

    አቤት አላፍትና መወጣት

  • @user-ss4et7tb4s
    @user-ss4et7tb4s Před 5 lety +3

    ዋውምርጥሀሳብይሄአገሪበጥባጭሁላ.ወንበርሲሞቁእየዋሉ.

  • @user-tj7ex9rz4v
    @user-tj7ex9rz4v Před 5 lety +2

    እንኳ በሰላም መጣችሁ ነቅዕ ቤት ሰዎችህ

  • @smauabebe9104
    @smauabebe9104 Před 5 lety +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሚማር የለም እንጂ

  • @hht8295
    @hht8295 Před 5 lety

    እውነት ይሄን ነገር መግስት በደብ ሊመለከተው ይገባል ቀጠሮ ቀጠሮ እረ እረ እረ እረ ወበር ማሞቅ ብቻ ደመወዝ መቀበል ወሩ ሲመጣ እ በህግ አምላክ የድሃ እባ ይግባችሁ

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Před 5 lety

    seran wede sira enilewt bandinet

  • @addischelsea3590
    @addischelsea3590 Před 5 lety +2

    Best Ethiopian sitcom drama💚💛❤️

  • @shoma8844
    @shoma8844 Před 5 lety +2

    አብዬ ስወዶት

  • @ananianani6735
    @ananianani6735 Před 5 lety +1

    ነቅ ዲራማ ጥሩ ትምህርት ነው ይመቻቹሁ ተከዲኖ ይብሰል በየመስራቤቱ ያለ ጉድ

  • @hanaanjimma7655
    @hanaanjimma7655 Před 5 lety +1

    የይሄ ድራማ አቀነባሪ መሻለም አለበት የምትሉ እስኪ

  • @user-ki6qp1pe4t
    @user-ki6qp1pe4t Před 5 lety +6

    ምታስተላልፉት መልክት ውስጤ ነው ውስጠቴ ናቹ

  • @martatole1139
    @martatole1139 Před 5 lety +2

    በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

    • @mekdiayele3377
      @mekdiayele3377 Před 5 lety

      አባቴ ሩጫዬ ላንተ ነው መልካምነት ለራስ ነው በቅንነት subscireb አድርጉኝ አትለፉኝ

  • @user-gf4di3nt4p
    @user-gf4di3nt4p Před 5 lety +2

    እንኮን ደህና መጣችሁ ማሮች በጣም ጥሩ ትምርት ታስተምራላችሁ በርቱ አደኛ ድራማ እናተ ናቸሁ እናመሰግናለን

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 Před 5 lety +2

    This type of lazy, selfish, and corrupted people are the reason why our country stayed behind. What a sham!!!!!!! Great message if they can learn from it👍👍👍👍

  • @user-qq5cn8jg5n
    @user-qq5cn8jg5n Před 5 lety +1

    አረ እኔ ቃል አጣሁለት ለዚህ ድራማ እንደው እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @user-bl9gd9ow6t
    @user-bl9gd9ow6t Před 4 lety +1

    ✔✔✔👍👍👍👍wowwww

  • @mulumulu1610
    @mulumulu1610 Před 5 lety

    ዋውውውው

  • @sablework6012
    @sablework6012 Před 5 lety +1

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በሳቅ ሞት ክ ጉድ ነው

  • @kegnalegnatube1291
    @kegnalegnatube1291 Před 5 lety

    የዛሬው ነቅዕ ከሁሉም ይበልጣል በርቱልን በጣም አስተማሪ ነው ስሚ ጆሮ ላለው ሰው።

  • @user-mt6zh1bl3t
    @user-mt6zh1bl3t Před 5 lety

    Wowwwww

  • @ncel4967
    @ncel4967 Před 4 lety

    እንደዚ ሀገር ለይ በሁለት እግራቸው ቆመው እንዳታድግ የሚያደርጉ ባለስልጣኖችን ከምድር ያጥፋልን

  • @miasrk6079
    @miasrk6079 Před 5 lety +2

    እውነት ነው አገራችን ያለው ነገር ነው

  • @godismyshepherd1281
    @godismyshepherd1281 Před 5 lety +1

    I dedicate to Ethiopian/ Addis gebiwochi minister. I had same experience

  • @user-um6ej7sb8r
    @user-um6ej7sb8r Před 5 lety

    ዋውእማማደግአረጉ