♦️ፈረሰኛው ወደ እኔ መጣ📍 ማሕሌት ታደሰ ከሃገረ ዱባይ 📍 ታላቅ ምስክርነት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና።
    ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርቶችና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም የነፍስ ምግቦችን የምትፈልጉ " ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ( Quanquayenesh Media ) "
    በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ።
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እስከ ሕዝቧ ይባርክልን !

Komentáře • 146

  • @workyemengesha731
    @workyemengesha731 Před 11 měsíci +21

    እጹብ ነው ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ በባዕድ ምድር አልተወንም 😢የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከትና ጥበቃ አይለየን አሜን፫

    • @stotaye1215
      @stotaye1215 Před 5 měsíci

      Kdus gyorgys anchin yesema enen ysmag

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j Před 2 měsíci

      Amen amen amen

  • @solomon1324ify
    @solomon1324ify Před rokem +35

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ እስከ መጨረሻው ይጠብቅሽ ለሁላችንም ይድረስልን አቤት እኛ ንፁ ብንሆን ስንት ነገር እንሰማ ነብር ቅዱስ ጊዪርጊስ ክበርልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Před rokem +51

    እንዲህ አይነት ምስክርነት አምላክ ሆይ ጎብኝን እሱአን የጎበኝህ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለኛም ድረስልን ታእምርህን ገለፅክባት ተባረኪ መስክሪለት ዘምሪለት 🙏🙏🙏

    • @frietessema8887
      @frietessema8887 Před 11 měsíci

      Ehetachn baàreche
      Egeabwher canche gar yeiim

    • @MMMoneyMae4sure
      @MMMoneyMae4sure Před 11 měsíci

      ​@@frietessema8887አሜን!እሷን ተብሎ ነው የሚፃፈው።ፊደል ይስተካከል የኔ እህት።

    • @user-yt6ru8jo7s
      @user-yt6ru8jo7s Před 10 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Před 11 měsíci +6

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሁላችንንም በምህረቱ ይጎብኘን🙏🙏🙏

  • @FunnyTube-gf9wx
    @FunnyTube-gf9wx Před rokem +14

    በስማም የኔ ከርታታውች እግዚአብሔር ሁላቹን ይጠብቃቹ የምር አልቻልኩም ስቃዩን ጭንቀቷን አሰብኩት የኔ ምስኪን እንኳን እግዚአብሔር ርዳሽ😭😭

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Před rokem +19

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰልሽ ስማእቱ ቅዱስ ገወርጊሰ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን ፫ ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @liya7235
    @liya7235 Před rokem +14

    😭😭😭😭ግን ታድለሻል በስቃይ ውስጥ ተጎብኝተሻል እግዚአብሔር ይመስገን ነገር ሁሉ ለበጎ ነው

    • @NanyTadese-wu4ek
      @NanyTadese-wu4ek Před 11 měsíci +2

      አሜን እናተንም ይጎበኝ

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g Před 11 měsíci

      ​@@NanyTadese-wu4ek😢😢😢በፆለትሽ አስቢኝ እህቴ ላንች የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኔ ለሀፂያተኛይቱ ይድረስልኝ ወለተ ኢየሱስ እህትሽ ከዱባይ ፉጀራ

    • @Eyerus-
      @Eyerus- Před 10 měsíci

      ​@@NanyTadese-wu4ek ማህሌት በሰማእቱ በእመብርሀን ስም በፀሎትሽ አስቢኝ😢

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 Před 11 měsíci +11

    የኔ ፈረሰኛ ክብር ምስጋና የይድረስክ ለሁላችንም እኛ ካማናውቀው አንተ ከምታውው ጠብቀን ሰማአታቱ

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Před 11 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰ በስቃይ በመከራያሉትን እሕት ወንድሞቼን ይድረስላቸው ታላቁ ሰማትቅዱስ ጊዋርጊስዬ ረደኤት በረከትሕ ይድረሰን❤❤❤

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u Před 11 měsíci +7

    ክብር ሉድንግል ማርያም ልጅ አምሌከ ሰማእቱ ከብር ምስጋና ይድረሰው እንዴት ደስ ይላል ክፍል ሁለት እንጠብቃለን

  • @firehiwotabebe3768
    @firehiwotabebe3768 Před rokem +9

    እንኳን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደረሰልሽ ።
    ቅዱሰ ጊዮርጊስ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረሰልን ።

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር የሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን በፀሎቱ በቃል ኪዳኑ ይማረን መቼም በትዕግስት ጨረስኩት እንጂ የነገር ድግግሞሽ ያሰለቻል

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před 11 měsíci +5

    ኢትዮጵያ ሆይ እጆችሽን ወደ አምላክሽ አንሺ፡ ማንኛውም ልጆችሽን በበረከትሽ እንዳይጠቀሙ፡ ስደተኛ ያደረገ የክፉ ስራ የፈረሰ ይሁን፡

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 Před 11 měsíci +6

    የልዳው ሰማዕት ፣ የፋርሱ መብረቅ፣ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ፦
    በስደት አገር ለእህታችን እንደደረስክላት ለእኛም ድረስልን። ከአምላካችን እግዚአብሔር የተሰደደውን ልባችንን እና መንፈሳችንን መልስልን ።
    አሜን።

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ የመበለቱዋን ምሶሶ ያለመለምክ እኔንም አስበኝ ከነቤተሰቦቼ።

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 10 měsíci +1

    እግዘብሔርን ይመሰገን የጌታየ እናት ሰንቄ ዋሴ ምሰገና ይገባሻል 🙏❤🙏

  • @honormobile9742
    @honormobile9742 Před 9 měsíci

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ እኛን ም በስደት ላለን ይድረስልን ይጠብቀን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 Před 4 měsíci

    በእውነት ዕጹብ ዕጹብ ብለናል ላንች የደረሰልሽ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረሰን ካለንበት ችግር በፈረሱ አፈናጥሮ ያውጣን ይውሰደን በዕውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን(3*)❤❤❤❤

  • @lemlemethiopia2009
    @lemlemethiopia2009 Před 11 měsíci +4

    ውይ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እኔም እያለቀስኩም እየተገረምኩም እግዚአብሔር ን እየአመሠገንኩትም አረ ተዓምር ነው እጄን በአፌ አሰጫነኝ
    ሉሌ እግዚአብሔርን በአንተ አይቸዋለሁ እኔም በእራሴ በደንብ አይቸዋለሁ የድንግል ማሪያም ልጅ ክብሩን ሁሉ ጠቅልሎ እሱ ይውሰድ

  • @MekdesTeshome-yp2li
    @MekdesTeshome-yp2li Před 11 měsíci +5

    ወይኔ እስር እደሰማሁት እኔና እግዚአብሔር ነን የምናውቀው እዴት እዳለቀስኩ የሳ ጭንቀት እደጭንቀቴ ነው የሰማሁት እኔም አሁን ላይ ብዙ ጭንቀት እያስጨነቀኝ ነው ላንቺ የደረሰ ሰማቱ ጊዮርጊስ ይድረስ ልብ ለኔም ጸልይሉኝ😢 ፈተናው እዲቀልልኝ

    • @NanyTadese-wu4ek
      @NanyTadese-wu4ek Před 11 měsíci

      እሺ ከጪቀት ከመከራ ፈጥኖ የሚያወጣ ሰማህቱ አባቴ ይድረስልሺ አስብሻለው

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před 11 měsíci +7

    ሰሜእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችንንም ይድረስልን🙏 ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏

  • @user-vi6oq6bo1m
    @user-vi6oq6bo1m Před 4 měsíci

    በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mggb9549
    @mggb9549 Před 11 měsíci +2

    ቁዱስ እግዚአብሔር አምላከ ጌርጊዩስ ለሁላችንም ታምሩን ስላሳየን እጹብ ድቅ ነው ተመስገን ፈጣሪ አዶናይ የሐዌ ተመስገን ፈጣሪ አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @eyerussurur9363
    @eyerussurur9363 Před 11 měsíci +1

    ዲያቆን ልኡልሰገድ የተናገርከው ትክክል ነው:: የምንሰማው ተአምር እኛ ያለንበትን እናመሰግናለን::ከፈተና ለመውጣት ምን ማድረግ እንዳለብን እንማራለን

  • @comcell3831
    @comcell3831 Před 11 měsíci +4

    ኡፍፍፍ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለአንች የደረሰ ለሁላችንም ይድረስ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ

    • @NanyTadese-wu4ek
      @NanyTadese-wu4ek Před 11 měsíci

      አሜን ስደት ክፉ ነው እሱ ቅዱስ አባቴ ለናተም ይድረስላቹ

  • @MebaMulunesh
    @MebaMulunesh Před rokem +4

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ እስከ መጨረሻው ይጠብቅሽ::💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @emebetdebele5951
    @emebetdebele5951 Před 11 měsíci +1

    ስለሁሉም እግዚያብሄር ይመስገን አሁንም ሰማእቱ ይጠብቅሽ ለተቸገሩት ሁሉ ሰማእቱ ይድረስልን አሜን

  • @ሳምሪነኝሰደተኛዋ
    @ሳምሪነኝሰደተኛዋ Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለዘላለም ተመሰገን የእስራኤል አምላክ ላንቺ የድረሰልሸ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ሰደተኛዉችን ጠብቅ 😢😢😢😢

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před 11 měsíci +2

    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Před 11 měsíci +3

    እኔ የሚገርመኘ አረቦች ግን ማን ነው የነሱን ሀይማኖት አንደኛ ያደረገው ሰው በእምነቱ መኖር አይችልም መግደል ጀግንነት ነው በፈጣሪ ደግሞ ሰማእትነት ነው ሁሌም ግን መስቀላችን የፃድቃን ሰማእታት ተረዳኢነት ሁሌም የድግል አማላቸጅነትን ፈጣሪ ይልክልናል ሁሌም ዘላለም🙏❤

    • @tigistzewdu4957
      @tigistzewdu4957 Před 11 měsíci

      ሁሉም አይደሉም አንዳንዶቹ ናቸው እንደዚህ የሚያስቡት መልካሞችም አሉ

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Před 11 měsíci +4

    ጸሎት ማቀቐረጥ ጥሩ አይደለም ክፉ ይዋጋል አይዞሸ በረቺ።

    • @NanyTadese-wu4ek
      @NanyTadese-wu4ek Před 11 měsíci

      አዎ ማር ፀሎት ተጀምሮ ማቆም ለኔ ዋጋዬን ነበር የሰጠኝ ነገር ግን ሰማህቱ አባቴ እድበረታ በዙርያዬ የሉትን ሰው እድበረታ ምክንያት ሆነውኛል

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s Před 11 měsíci +1

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይግባው ከሰማዕቱ ጋር ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤

  • @user-cl8fw1qp4i
    @user-cl8fw1qp4i Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ታምረኛነዉ ሠማቱ ቅድሥገዉጌሥ ይጠብቅሺ።መታደል ነዉ ቅዱሰ ጊዮርጌሰ እኛንም ተመልከተን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerussurur9363
    @eyerussurur9363 Před 11 měsíci

    መታደል ነው:: ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ተመልከተን

  • @ayeytmareyamlij4958
    @ayeytmareyamlij4958 Před 11 měsíci +4

    አምላክ ቅዱስ ጎርጊስ የማስገን😥 🙏🙏

  • @user-lg9sn5xv4g
    @user-lg9sn5xv4g Před 10 měsíci

    የእህቴን አይነት የጭንቅ ቦታ ላይ ባይሆንም በጭንቀቴ ጊዜ ሊቀ ሰማዕቱ እስከነ ነጭ ፈረሱ በተደጋጋሚ በህልሜ ታይቶኛል ❤
    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼 አዎ እማይተኛው አባቲሽ ረድቶሻል አሁንም ይረዳሻል🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 11 měsíci +2

    Lije! Betam kidus Giorgis kanchee gar new betselotish berchee elalehu Emebete tirdash libe new yetenekaw yirdan SEMAITU! AMEN!

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 Před 11 měsíci +1

    የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ረደኤት በረከት አይለየን

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Před 11 měsíci +3

    እኔም አንድ ምስክርነት ልፃፍላችው።።እህቴ አረብ አገር መሔድ አለብኝ ብላ ያዙኝ ልቀቁኝ አለች እኔና እናቴ አትሂጂ ይቅርብሽ አልናት አልሰማም አለችን እናቴ በፀሎት በስጋወደሙ የቀረበች ናት ሚካዬል ቤተክርስቲያን አትጠፋም ልጆቼን እያለች ሚካዬልን በጣም ትማፀናለች።እኔም በሰው አገር ነኝ አረብ አገር አይደለውም አውሮፖውስ ነኝ ።እኔም ለእህቴ እየደወልኩ ይቅርብሽ አትሂጂ እያልኩ እጨቀጭቃት ነበር ።እውነት ወገኖቼ አረብ አገር ሲባል በጣም እደነግጣለው ስንት እህቶቻችን ተገለዋል ።።እናም ልትሔድ እቃዋ ቅድሚያ ሔደ በሆነ ነገር በበላሸባትና ወደቤት ተመለሰች ከኤርፖር በሌላግዜ እቃሽ ይመጣል ተብላ እየጠበቀች በሳምንቱ እቃዋ ከአረብ አገር ተመለሰ ለኔም ተደወሉልኝ ተመለሰች ተባለ በጣም ደስ አለኝ ቀረች።።እሷልትገባበት የነበረ ቤት አንዷ ያገራችን ልጅ ገባች ከሁለት ወር በኋላ ።ልጅቷየገባችበት አክባቢ ጓደኞቿ አሉ እና አንቺ ልትገቢበት የነበረው ቤት ሌላ ሰው ገባበት ብለው ደወሉላት ።በስንተኝው ቀን ሰትዬዋ የገባችውን ልጅ አረደቻት ደውለው እግዚአቤር አወጣሽ ልጅቷን ገደለቻት ሰትዬዋ ብለው ነገሯት ቤተሰብ በሙሉ በጣም ደነገጥን ስንትቀን ሙሉ ታመምኩ ሰምቼ እግዚአብሔር አወጣልኝ እህቴን የናታችን ፀሎት ከዚ ጉድ ቅድስ ሚካዬል አወጣን ከዚ መአት።።አሁን አረብ አገር ሲባል በጣም እደነግጣለው ስሙንም ለመፃፍ እጄ እንኳን አይታዘዝልኝም ከመፍራቴ የተነሳ።።።እዛ አገር ያሉ እህቶቻችን እግዚአብሔር ያውጣቸው ።የሞቱትንም ነብስ ይማርልን 😭😭😭

    • @NanyTadese-wu4ek
      @NanyTadese-wu4ek Před 11 měsíci

      ስደት ክፉ ከናት እቅፍ ያወጣል

    • @MOOMM-rc7zq
      @MOOMM-rc7zq Před 11 měsíci

      አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይክበር ይመሥገን እንኳንም አሄደች ስደት ፈተናው ብዙ ነው 😢😢😢😢😢😢

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Před 11 měsíci +1

    እንኳንም እግዜአብሔር አሁጣሽ እህቴ ። አኔም እኔም ደርሶብኛል ሶርያ የሜባል አገር ከትራሴ አግኘችብኝና መልካ ጊወርጊስን እና የዘወትር ፆሎት ሰኔ ጎለጎልታ ወሰደቸው ታቃጥለው ምን ታድርግው አላውቅም ከዛ በሷላይ አድነግር ካላሳየህኝ የፒአሳው ጊወርጊስ አልሳለምህም ብዬ አለቀስኩኝ ልክ ባድ ወሯ በመኪና አደጋ አዳይኗ ጠፋ አድጇ ቀኝጅዋ ተሰብሮ ብረት ገባባት አይስራም እጅዋ ፀይም ሰውዬ በዚህ ንጅ ብሎ ገለበጠኝ እለች የሱ ስራ ወሰደቸውታቃጥለውምንታድርግውአላውቅምከዛበሷላይአድነግርካላሳየህኝየፒአሳውጊወርጊስአልሳለምህምብዬአለቀስኩኝልክባድወሯበመኪናአደጋአዳይኗጠፋአድጇቀኝጅዋተሰብረትገባባትአይስራምእጅዋፀይምሰውዬበዚህንጅብሎገለበጠኝእለችየሱስራ ❤❤

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 Před 4 měsíci

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለእህታችን የደረሰ ለእኛም ይድረስልን
    በእውነት የኢትዮጵያ ህዝብያሳዝናል አምላክ ይረስልን እንጂእነዚህ አረቦች ይፍረድባቸው ክፎች ናቸው 🥲💚💛❤️

  • @mekdi925
    @mekdi925 Před 10 měsíci +1

    በምንሄድበት ሁሉ የማይለየ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ከስም በላይ የሆነው ስሙ ይክበር ይመስገን በእውነት ለ ውድ እህታችን የደረሰው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @saharm119
    @saharm119 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ታምረኛነው ሠማቱ ቅድሥገውርጌሥ ይጠብቅሺ ላችየደረሠ ለኛም ይድረሥልን 🎉ውድዘማሬችን ኑርልን እድሜህን ያርዝመው እድሉን አግተሺ መመሥክእሺ እድለኛነሺ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

    • @nanigebre3747
      @nanigebre3747 Před rokem

      ቨቨ

    • @NanyTadese-wu4ek
      @NanyTadese-wu4ek Před rokem

      አሜን እናቴ ለእናተም ይደርስላቿል ይቅርታ ባትሪ ዘጋብኝ እሱ ቢፈቅድ ዛሬ በተመሳሰለ ሳት እጨርሳለው መጨረሻዉንም ጀምሮ ላስጨረሰኝ አምላክ

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 Před 11 měsíci +1

    Egziabeher yemesgen ehetachen berche, ye kiduse Giorgis bereket yedereben. Amen.

  • @BeyeneDeri
    @BeyeneDeri Před 11 měsíci +3

    እግዝአብሄር፡ይመስገን፡አሜን

  • @abebazemene1713
    @abebazemene1713 Před rokem +3

    አሜን እግዛብሄር ይመስገን ሉሌ እኔም ብዙ ነገር እግዛብሄር ያደርገልኝ መመስከር እፈልጋለሁ

  • @firymamo1929
    @firymamo1929 Před 11 měsíci

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተመሰገነ ይሁን

  • @user-wq3qd3xe8h
    @user-wq3qd3xe8h Před 11 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

    • @NanyTadese-wu4ek
      @NanyTadese-wu4ek Před 11 měsíci

      አሜን አሜን አሜን የሁላችንንም ለአገሬ በሰላም በጤና አብቅቶኝ ይበልጥ ታምሩን እድመሰክር ይርደኝ

  • @eyerusalemtsegaye
    @eyerusalemtsegaye Před 11 měsíci +3

    ይሄን ፕሮግራም የምትከታተሉ ወገኖቼ ውድዎቼ የልዳው እንበሳ ግዮርጊስ ባላችሁበት ሳይውል ሳያድር ይጎብኛችሁ❤❤❤

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 10 měsíci +1

    እኛ እኮ በአህዛብ ሀገር የምንኖረው በእግዚአብሔር ቸርነት ነው😢😢😢😢

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Salamsalam-hj2po
    @Salamsalam-hj2po Před 11 měsíci +1

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @mikiscell6705
    @mikiscell6705 Před 9 měsíci

    ለአንቺ የደረሰ ለኒም ይድርስልን❤❤❤❤🎉

  • @user-zh5lj4ex3k
    @user-zh5lj4ex3k Před 11 měsíci

    የለዳው ኮኮብ ቅዱስ ጀወርጊስ በረከቱ ረዲኢቱ ከሁላችን ይደርብን❤❤❤

  • @misrakmisganaw5347
    @misrakmisganaw5347 Před 11 měsíci +1

    Ye Egizabiher Sime Lezelalemi Ykiber Yimesigen!!!!!!!
    Semayitu Gorigisi Egnanim Bemireti Yasibeni❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před rokem +4

    Great story but bad quality. I have a hard time to hear clearly.

  • @abugida794
    @abugida794 Před rokem +8

    አምላኬ ኢትዮጵያን ማራት እረ በቃን. "አለ ቅን እኮ😂😂😂😂😂"

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 Před rokem +1

      Yaskal ende tadiya

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 Před rokem

      አዳዴ ሰዎች 😂ይቺን የምታለቅስ አርገው ስለሚያስቧት ነው ለዛ ይሆናል

    • @tgistEshetu-tc7pi
      @tgistEshetu-tc7pi Před 11 měsíci

      ሀዛብ ተጫጩ

  • @FunnyTube-gf9wx
    @FunnyTube-gf9wx Před rokem +4

    ቀጣይ ክፍል እባክህ❤❤❤

    • @NanyTadese-wu4ek
      @NanyTadese-wu4ek Před 11 měsíci

      እግዛብዬር ከፈቀደ አንድ ቀን እኔ ስላልተመቸኝ ነው ያው የሰው ቤት የሰው አገር

    • @user-fo8mh7il5u
      @user-fo8mh7il5u Před 11 měsíci

      ​@@NanyTadese-wu4ekበእግዚአብሔር ይሁንብሽ በፀሎት አስቢኝ 😢 ፈጥኖ የደረሰልሽ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @AsmaAskalo-yb2pf
    @AsmaAskalo-yb2pf Před 11 měsíci +1

    Amnee Amnee Amnee 🎉🎉🎉Amnee Amnee Amnee Amnee ❤❤❤Amnee Amnee Amnee 😭😭😭🌿🌿🌿🙏🙏🌿🌻🌻🌼🌾🤲🤲🌾

  • @addisabebe4920
    @addisabebe4920 Před 11 měsíci +2

    Kidus geworigis. Feresegnaw Abatee min libelew Amilak yimesigen Tadilesh Ehitee Enkiwan dereselish

  • @מקונןטדילה
    @מקונןטדילה Před 11 měsíci +2

    ፈጣሪ እንደዚህ ከምንሰቃይ ምናለ በቃ ብትለን

    • @NanyTadese-wu4ek
      @NanyTadese-wu4ek Před 11 měsíci

      አይቀርም ያው ያልፋል ሁሉም በግዜው

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲 🥰🙏🥰

  • @ዝናሽየድንግልማርያምልጅ

    Amen Amen Amen

  • @nardosbekele3026
    @nardosbekele3026 Před rokem +1

    Yesemaetu Melja Ena Fikir ke ne Feresu yemewedeh Abate Georgis derash Fetan Newu

  • @ayeytmareyamlij4958
    @ayeytmareyamlij4958 Před 11 měsíci +2

    አግዚአብሔር የምስገን 🙏😭😭😭

  • @AnalamEshtu
    @AnalamEshtu Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ amen amen amen

  • @eyerusalemjiru
    @eyerusalemjiru Před 9 měsíci

    Amen Amen 🙏

  • @gmhgghgvcbvg8502
    @gmhgghgvcbvg8502 Před 9 měsíci

    akan agziyabher aredash ahtachn sematu gifs Georgis lachi addres leyam. .ydreslnnn💓💓💓💓💓💓

  • @jumana5232
    @jumana5232 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤❤❤❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 11 měsíci +1

    በሰላመ:እግዛብሔር:ሰላምብያለሁ:ዲያቆን:ሉሌ:እኔም:በመላኩ:ቅዱስ:ገብርኤል:ያደረገ ነኝ:ድቅሥራውን:ብመሰክር:ደስባለኝ:ግማዳምቤትነኝ:ጌዜየለኝም:ፈጣሪከፈቀደ:አገርስገባ:አገኚሀለሁ:እኔምአ'አነኝ

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před 11 měsíci +1

    Abbate kedus giorgs yekber yemesgan🤲💒🤲🙏🏻❤️🙏🏻

  • @tihitenaadugna3700
    @tihitenaadugna3700 Před 11 měsíci +1

    የጊወርጊስ አምላክ ይመስገን እኔ ግን ይህን ፕሮግራም ሳየዉ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před 11 měsíci

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ከፈተና አዉጣኝ

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata Před 5 měsíci

    semato abaty atew tebeken adera❤👏👏👏

  • @Salamsalam-hj2po
    @Salamsalam-hj2po Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @yodibayu
    @yodibayu Před rokem +3

    ሉሌ የልጅቱን ምስክርነት መቼ ነው የሚቀጥለው

  • @azebtaffesse4776
    @azebtaffesse4776 Před 11 měsíci +1

    kale hiwott yasemalen!

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 Před 11 měsíci +1

    Elelelelele…. Kedus Gieorgys yetemesegen yehun

  • @eyea7297
    @eyea7297 Před rokem +15

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመስገን🙏🙏🙏
    እናንተም ስትመሰክሩ ታሪኩን ለዩቲዩብ ብላችሁ አትጎትቱት በተለይ አንተ በጥሩ ሁኔታ መግለፅ እየቻልክ አዝግ አታድርገው ካንተ አይጠበቅም እንደ ልብ ወለድ ትረካ ቢዝነስ አደረከው ቀልጠፍ ባለ አቀራረብ አቅርብልን

    • @MOOMM-rc7zq
      @MOOMM-rc7zq Před 11 měsíci

      አይባልም እሱ ምን አጠፋ እሷም ረጋ ያለች ናት ስለዚህ በትእግስት እናዳምጥ

  • @abebechwalelegni4391
    @abebechwalelegni4391 Před 11 měsíci +1

    ምንም ዘግይች ብሰማውም በጣም ይገርማል ሰማይቱ ጊዮርጊስ እኔ በጣም ነው ዬምዎደው በጂኔቴ ከቤተቦቸ ጋር ተኝቸ በህልም ጊዮርጊስ አየዋሉሁ አይዞሽ አልተውሺ። አለኝ እንትሺ ስለነበርኩ ለእናቴ ስነግራት ደሞ ላንች እዴታልሚ አለችን ግን በሗላ ስገባይ ሰውቀ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው ድጋሚ ባጋጣሚ እንጀራ ፍለጋ አዋስ ሄድኩ ትንሽ ችግር ላይ ነበርኩ ዲጋሚ አየውት በዙራይ እባብና ዘንዶ ከበውኝል በጣም ፈርቸ ነበር ከዚያ በህልሜ ቅዱስ ጊዮርጊስ በፈረስ ሁኖ ቆራረጠኝ ከዚህም ባነንኩ አንድጓደኛየ ነገርኳት አንች ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው አለችኝ እዴ ለካስ በልጂ ነቴ ያየሁ እሱ ነው አልኩኝ እና በጣም ነው እድ እድሜ ይመስለኛል እንሁን መቋቋ ሚዲ ስሰማ እንባየን እያነበው ሰማውት ባጋጣሚ አንተንም በጣም ነው የምዎድህ አድጊዜ በጣም ታመህ ሰይህ በጣም ነበር ያለቀስኩት

  • @kibinishdagu4575
    @kibinishdagu4575 Před 11 měsíci +1

    Waqayyoofi galanii ulfini hatufi samayitu fi qidusi giyorkisfi galanii hatu fii amen

  • @jery3457
    @jery3457 Před 11 měsíci

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 Před 11 měsíci

    ታድለሽ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @saragasa174
    @saragasa174 Před 11 měsíci +1

    AMN AMN AMN

  • @kidistmetreya7082
    @kidistmetreya7082 Před 11 měsíci

    Kale hewot yasmalen
    Egezhaber amelak ymesgen

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 Před 11 měsíci +1

    Thank you

  • @eyerusalemtsegaye
    @eyerusalemtsegaye Před 11 měsíci

    በመንፈስ ልካ ልትገድላት እየታገለች ነው ማለት ነው ሉሌ እስቲ ንገረን እይይይይይይ እኔስ እልቅሼ ልሞት ነው በይ እግዚአብሔር እተረፈሽ የት ነው ያለችው እሁን?

  • @saragasa174
    @saragasa174 Před 11 měsíci +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭🙆‍♂️

  • @fisshahaile747
    @fisshahaile747 Před 11 měsíci

    የሚያዝናና አይባልም ላተ አልነግርህም ምን አንደሚባልታውቃለህ ኤዲትላይ ጥንቃቄ አድርግ

  • @itsmydamonelove4804
    @itsmydamonelove4804 Před 11 měsíci

    አግዚአብሔር እኔ ም ተ መ ል ከ ተ ኝ

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km Před 11 měsíci +1

    ሉሌ መቼ ነው እህታችን ይምጨርስልን በጉጉት ነው የምጠብቃት???????

    • @NanyTadese-wu4ek
      @NanyTadese-wu4ek Před 11 měsíci

      ውድ አንድ ቀን አመቻችቼ እገባለው ሰላልተመቸኝ ነው ያው የሰው አቸር የሰው ቤት

    • @ENTube-vi5km
      @ENTube-vi5km Před 11 měsíci

      @@NanyTadese-wu4ek የት ነው ያልሽው ካልበልዚያ ልምጣ ጓጉቻለሁ በጣም በረከትሽ ይደርብኝ እህቴ ነይ በናትሽ የቴሌግራም የመሐብር ፀሎት አለን አብረን እንፀልይ

  • @tihitenaadugna3700
    @tihitenaadugna3700 Před 11 měsíci +1

    ቶሎና ፋጠን አትዘግይ አምላካችን

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 Před 11 měsíci +1

    የእውነት በዚች ቆሻሻ አለም ውስጥ እግዚአብሔር የቀረበው ስው አለ ይገርማል ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

    • @NanyTadese-wu4ek
      @NanyTadese-wu4ek Před 11 měsíci

      ሙት ይናፍቀኝ ነበር ነገር ግን ሰማህቱ ወደ ኢወት ለወጠልኝ

  • @user-xw8hd7og4g
    @user-xw8hd7og4g Před 11 měsíci

    Abet yene semeat yemiwedih abate tamratun eyesemahu enem ke afinchaye yerega dem yewutaw eyalekesiku neber yemisamaw

  • @addisabebe4920
    @addisabebe4920 Před 11 měsíci

    Teamir new. Yekiristos sira

  • @tizitatamiru3814
    @tizitatamiru3814 Před 11 měsíci

    ❤❤❤

  • @Mesretnuguse
    @Mesretnuguse Před rokem

    Egizbhre yimasgen

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Před rokem

    I’m very sorry 😢🙏

  • @asegidshifera2510
    @asegidshifera2510 Před rokem +1

    አይሰማም

  • @benyesemere7206
    @benyesemere7206 Před rokem

    Egzabher amlak ymesgen semaetu gewergs ftune redet ykber ymesgen