የኡጋርቲ ዝውውር መዘግየት/ኦቢ ማርቲንስና ዩናይትድ/ የአርሰናል የአካዳሚ ፍሬዎች የመልቀቅ ጉዳይ/ ጌሄይና ንጎሎ ካንቴ/ ባሎን ዶር ከወዲሁ ማነጋገሩ...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ዳዊትና በአካል

Komentáře • 34

  • @helenemso32
    @helenemso32 Před měsícem

    Man united ❤❤❤❤❤

  • @amanuelyacob8167
    @amanuelyacob8167 Před měsícem

    Respect families

  • @ayshuyeksheshibrahim5455
    @ayshuyeksheshibrahim5455 Před měsícem +1

    አርሠናልአንድወይምሁለትወሣኝተጨዋችነውየሚፈልገው
    ዩናይትድገና10ተጨዋቾችያሥፈልጉታል ስለዚህገናሁለትተጨዋችነውያስፈረመው?????

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Před měsícem +2

    የአርሰናል የዝውውር እቅድ መዘግየቱ ችግር ይዞ የሚመጣ ይመስለኛል

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @TerefeEshete
    @TerefeEshete Před měsícem

    በተለይ ደግሞ ስለ ቼልሲ ምን አዲስ ነገር ካለ ንገሩኝ የኢንዞ ጉዳይ እምን ላይ ደርሰ?

  • @TerefeEshete
    @TerefeEshete Před měsícem

    በእዉነት ከፈርዱ ለዳ ካርቫሃል ይገባዋል ባላዶሩ ምክናያት ካላችሁ ሶስት ዋንጫ ስለበላ ነዉ

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq Před měsícem

    😍😍😍

  • @AmanuelZemede
    @AmanuelZemede Před měsícem

    ye arsenal mezegiyete tinshi ye miyasega yimeselegnal beteleye ye saka teteki sub yasifelegenal biye asbalewe .

  • @liyatube754
    @liyatube754 Před měsícem

    Welcome deva united zendro lewancha new

    • @Baby-nb2dy
      @Baby-nb2dy Před měsícem +1

      ለቀንድ ነው ለበረኪና ዋንጫ?😂😂

    • @user-sd3sw8ev8g
      @user-sd3sw8ev8g Před měsícem

      @liyatube Next Year, Man United will finish 5th to 7th. Mark my words!

  • @birukabi7016
    @birukabi7016 Před měsícem

    🔔 ballondor

  • @temesgen4838
    @temesgen4838 Před měsícem +1

    ሰላም ሰላማቹ ይብዛ ቀጣዩ ባላንዶርማ FIFA ከሚደብረው እንደለመደው ዘጠነኛውን ቢሰጡት ጥሩ ነው 😅😅😅

    • @user-sd3sw8ev8g
      @user-sd3sw8ev8g Před měsícem

      Penaldo does not deserve two Balandors. KKKKKKKKKKKKKKKKKK! Balondor is not awarded by FIFA. It is awarded by France Football, which incorporates well-known journalists from all over the world.

    • @temesgenabite6644
      @temesgenabite6644 Před měsícem

      ትክክል pessi ሌባው 🤝 FIFA

    • @user-sd3sw8ev8g
      @user-sd3sw8ev8g Před měsícem

      @@temesgenabite6644 The G.O.A.T is genius. There is no and will never be a footballer like Messi.

  • @BeleteHayile
    @BeleteHayile Před měsícem

    ለቨኒ የሚገባው/ለቤሊጋሀም ነው

  • @mohamedwayrah4780
    @mohamedwayrah4780 Před měsícem

    when u start so loud. keep it down..

  • @taddyyoumno7947
    @taddyyoumno7947 Před měsícem

    ለቪን

  • @jemalreda4391
    @jemalreda4391 Před měsícem

    ቺዶ ከዩሮ ጋር ይደግላችሁ መቼም ዳዊት የዩናይትድ ደጋፊ በመሆንህ ታጎላዋለህ ኖርማል ነው አጼ ሜሲንም ማንገሱን ትችልበታለህ ነብስ ኡቭ 😂

  • @mamelaseid3232
    @mamelaseid3232 Před měsícem +4

    በአካል መሀይም ነህ ባላዶር ለሮድሪ ይሰጥ ትላለህ በቦታው ጎበዝ ነው ግን ባላዶር አሸናፊ ለመሆን ማዝናናት ትርኢት በታላቅ መድረኮች ላይ መድመቅ እና ጎል ሮድሪ ስራውን ሰራጅ እነዚህ ነገሮች የሉትም ባላዶሩ የቪኒ ነው❤❤

    • @user-sd3sw8ev8g
      @user-sd3sw8ev8g Před měsícem

      What about Luka Modrich's winning it?

    • @yasinkebede8441
      @yasinkebede8441 Před měsícem +1

      መሀይም የምትለው አንቴ የትኛው አዋቅ ሆነህ ነው ዶንቆሮ

    • @samihabesha1557
      @samihabesha1557 Před měsícem +5

      Brother ልምከርሽ እግር ኳስ አትይ ይቅርብህ!! Cannavaro 2006,Franz Beckenbauers 1972 and 1976 ተከላካይ ሆነው እንኳን Ballon d’orን አሸንፈዋል። dribbling skill ብቻ ነው ላንተ Football?

    • @mulugetatewabe
      @mulugetatewabe Před měsícem +2

      ሰው መሀይም አይባልም መቃወም ከፈለክ ሀሳብህን ብቻ ማቅረብ ነው እንጅ ስድቡን ምን አመጣው።ሮድሪ ቢያሸንፍም ይገባዋል።

    • @KalidAbdulhadi
      @KalidAbdulhadi Před měsícem +1

      አንተ ልክ ልትሆን ትችላለህ ነገርግን በካልም ልክ ነው ከአንድ እግርኳሥ ወዳድ ይሄ ሀሣብ መስጠትህ አሥገርሞኛል እንዶም ከ2018ቱ ሞድሪች የተሻለ አመት አሣልፎአል

  • @ethioskycode1330
    @ethioskycode1330 Před měsícem

    ዩናይትድ ጎሉ የት እንዳለ የማያዉቁ 2 ደንባራ አጥቂዎች ይዞ ምንም አያመጣም . hojlund and zirkizee are not goal scorers

    • @eyob9654
      @eyob9654 Před měsícem

      ታዲያ ሄደህ ለምን መነፅርህን አታዉሳችዉምና ዉለታ አትዉልልንም

    • @user-sd3sw8ev8g
      @user-sd3sw8ev8g Před měsícem

      @@eyob9654 Even MUTD does not know how to recruit players which will cost them something important.

  • @teferaworku8842
    @teferaworku8842 Před měsícem

    ዩናይትድ ዘንድሮም ለዋንጫ ገና ነው

  • @Strive1122
    @Strive1122 Před měsícem

    አንተ ባኦካል የተባልክ ወፈፌ ስሚዝን ማድነቁ ነው የተጋነነው?