Komentáře •

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před 26 dny +6

    እልልልልልልልልልልልልል አጥንት የማለመልም ዝማሪመለአክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋያኑርልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-cs4nq9qr8i
    @user-cs4nq9qr8i Před 26 dny +3

    ሲስተር ህይወት በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን ።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 Před 26 dny +4

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን አሜን

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 Před 26 dny +5

    "በአማን ቃለኪ አዳም"

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Před 26 dny +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 Před 26 dny +4

    Amen amen amen zemare melakt yasemalen ehtaye ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 Před 26 dny +5

    በእውነት የሕይወትን ቃል ያሰማሽ እህቴ !!
    እንደዚኹ ገድላቸው በታላቁ በቤተ ክርስቲያናችን መጽሐፍ በመጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈላቸውን የዮሐንስ ወንጌላዊ እና የቅዱስ እስጢፋኖስ እንዲኹ የነ ቅዱስ ጴጥሮስ እና የቅዱስ ጳውሎስን መዝሙር በዚኽ ጥዑም ድምፅሽ ለዓለም ስበኪ (አሰሚ) ።

  • @user-lc1bl7tm8q
    @user-lc1bl7tm8q Před 25 dny +3

    የመሲሑን መምጣት ተስፋ እየሰጣቸዉ፣
    ለንሰሐ ጥምቀት በውኃ አጠመቃቸዉ፣
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @asterasefa3076
    @asterasefa3076 Před 24 dny +2

    እልልልልልል....እልልልልልዝማሪ መላእክት ያሰማልን መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዩሀንስ ዋስ ጠበቃ ይሁልሽ እህታችን

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před 26 dny +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፡
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před 25 dny +2

    እልልልልልልልልልልል 👏👏👏🌷🌷🌷🌻🌻🌻💐💐💐ጥዑመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ✝️

  • @tigistzewdu4957
    @tigistzewdu4957 Před 26 dny +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን እህታችን የቅድሱ በረከት ይደርብን

  • @user-re3by4rf7c
    @user-re3by4rf7c Před 26 dny +3

    Zimare melakit yasemalin Ehtachin zemari sister hiwet teferi aglglotachi yibrkilin Betselotsh asbin AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN ✝️✝️✝️⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @user-ct2qv5qm1s
    @user-ct2qv5qm1s Před 26 dny +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @alemayehuhuluka2725
    @alemayehuhuluka2725 Před 26 dny +3

    Zimar melakt yasemaling zemenish betetu yilek

  • @helenh7835
    @helenh7835 Před 26 dny +3

    Ellelelelelelleleleleellelelelelellelelele. Hiwot is the best mezmur ever

  • @zekirubelfetene8335
    @zekirubelfetene8335 Před 26 dny +3

    እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
    መድኃኔዓለም ከሁሉም በላይ ስላከበረው ስለ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሌሎችንም ዝማሬዎች በተከታታይ እንደምታስደምጪን ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před 26 dny +3

    Zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel ❤❤❤❤

  • @selamendale5840
    @selamendale5840 Před 26 dny +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💛❤️

  • @Bereket-24
    @Bereket-24 Před 26 dny +4

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን🙏🙏🙏🥰🥰

  • @user-rm1qs1pe4v
    @user-rm1qs1pe4v Před 26 dny +2

    Zimare melakt yasemalin widwa ehitachin .zimarewochish menfesin yemiyadisu nachew .Egziabher idme
    Na Tena yistish. Amen❤❤❤ +++

  • @FekaduMelkie
    @FekaduMelkie Před 25 dny +2

    እኀታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
    የጻዲቁ ሰማዕት መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በረከቱ ይደርብን።

  • @mulu1219
    @mulu1219 Před 26 dny +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን 🙏🙏🥰🥰🥰

  • @user-ln9cv2oi6d
    @user-ln9cv2oi6d Před 26 dny +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል ❤❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před 25 dny +2

    እልልልልል እልልል እልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ 👏👏👏🥰🥰🥰

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 Před 25 dny +3

    Ellllllllllllllllllllllllllll 🙏🙏🙏🙏zemare melahikt yasemalen ❤❤❤

  • @feritafere1159
    @feritafere1159 Před 25 dny +2

    ልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያስማልን ክርስቲያኖች ላይክ ስብስክራይብ እያረግን 🙏

  • @tihitinnashgeda1052
    @tihitinnashgeda1052 Před 26 dny +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @msMekides2215
    @msMekides2215 Před 26 dny +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልንእህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤❤

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m Před 26 dny +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 Před 26 dny +3

    ዝማሬ መላእክት ያስመልን💚💚💚🌷🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před 26 dny +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 26 dny +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @elianameron1418
    @elianameron1418 Před 26 dny +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏

  • @user-jh7qo5uo8p
    @user-jh7qo5uo8p Před 19 dny +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የመጥምቁ በረከት ይላክልን ጥዑም ዝማሬ የምወድሽ 🙏❣️

  • @user-wc3ws9gj9p
    @user-wc3ws9gj9p Před 26 dny +3

    Amen ❤Amen ❤Amen ❤Zmare Melaikt Yasemaln Ehtachn 🥹😇😍💕🙏🏾🥰✝️✝️✝️

  • @user-ne8qg4kr9t
    @user-ne8qg4kr9t Před 26 dny +2

    ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ🙏✝️🥰 እውነትም ህይወት🙏🙏🙏🙏✝️🥰🥰🥰🥰

  • @user-dz2rv6oz2c
    @user-dz2rv6oz2c Před 26 dny +3

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልል

  • @alemtsehaygetachewtedela777

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የመጥምቁ በረከት ይደርብን

  • @aynalem63
    @aynalem63 Před 26 dny +3

    Zemareshe Hulu betam betam des yelegnal gen yanchen pictures ataderge ye kidusanu yeshalal btadergew.

  • @SenaitY-rx6ez
    @SenaitY-rx6ez Před 25 dny +3

    Amen amen amen

  • @aynalem63
    @aynalem63 Před 26 dny +3

    Zemara melahakt yasemalen

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 Před 26 dny +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤

  • @endueduofficial
    @endueduofficial Před 24 dny +2

    እልልልልልል ምልጃው ረድኤት በረከቱ አይለየን ሂዊዬ

  • @meharihiwot9683
    @meharihiwot9683 Před 26 dny +2

    Metmike Melekot Siteraw betam Feteno Dereshe new❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @mitakeneni6697
    @mitakeneni6697 Před 21 dnem +1

    🙏🙏🙏💒💒💒🍀🌼🌺💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱💒💒ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏💚💛❤🍀🌼🌺

  • @meharihiwot9683
    @meharihiwot9683 Před 26 dny +3

    Zimare Melaekt Yasemalin Ehte 🙏

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 23 dny +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @UserB721
    @UserB721 Před 26 dny +3

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን👏👏👏❤❤❤

  • @user-dp6dl8xg3l
    @user-dp6dl8xg3l Před 24 dny +2

    Bereketu melejawe behulachen yidlerl

  • @Maki-hk1ml
    @Maki-hk1ml Před 26 dny +3

    Zemari melakiet yasemalen

  • @AbelErmias-fd2xw
    @AbelErmias-fd2xw Před 25 dny +2

    Zemare malaikt yasemalen ehitachen❤❤❤

  • @ZemariSamuelTekleOfficial

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @HabtamuSisay-s8c
    @HabtamuSisay-s8c Před 25 dny +3

    Zemare melaekt yasemaln!!!!

  • @ufeuy1059
    @ufeuy1059 Před 26 dny +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ❤

  • @mariyaamhadhaakoo
    @mariyaamhadhaakoo Před 25 dny +2

    ❤❤❤❤❤zimare melakitin yasamalin

  • @zemarideaconsamsonnegash5941

    ምልጃው አይለይሽ ግሩም ነው ሒዊ❤

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate7954 Před 26 dny +3

    ተባረኪ እህቴ ዝማሬ መልእክት ያሰማሽ❤

  • @selamemknne
    @selamemknne Před 26 dny +4

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox Před 24 dny +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ethio-bi9vy
    @ethio-bi9vy Před 26 dny +2

    ዝሜሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @solomonassefa-sc9dy
    @solomonassefa-sc9dy Před 25 dny +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤

  • @user-yj8gr3eu7o
    @user-yj8gr3eu7o Před 26 dny +2

    ❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ህዊ

  • @samritube5541
    @samritube5541 Před 25 dny +2

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን❤❤

  • @KMekonnenMw
    @KMekonnenMw Před 23 dny +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @yenatualji
    @yenatualji Před 26 dny +2

    በጌታ ፊት ታላቅ
    መጥምቀ መለኮት ዮሐንስ ጻድቅ.ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
    እንኳን አደረሳችሁ❤

  • @Mahimike1225
    @Mahimike1225 Před 24 dny +2

    Lela men malet echelahu Egziabhair tsegawen lekedusanu yaleshen feker etef dereb yargelesh

  • @HamidAlo-yl7qe
    @HamidAlo-yl7qe Před 26 dny +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 Před 26 dny +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfaybokre6907
    @tesfaybokre6907 Před 26 dny +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MulusetWerku
    @MulusetWerku Před 26 dny +3

    ❤❤

  • @user-rm1qs1pe4v
    @user-rm1qs1pe4v Před 26 dny +3

    ❤❤❤

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 Před 26 dny +2

    @ tigist hunde (1-1 /Lidata mariam
    AEEEEEEEEE🎉🎉🎉🎉
    EEEEEEEEEEEEEEE🎉🎉🎉🎉🎉
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
    EEEEEEEEEEEEEEE🎉🎉🎉🎉🎉🎉 charuuu madalami hixishi zagahun hibizashi tabaraki Qaliyoot asamalen Amen Amen Amen✝️🤲🤲🤲💚💛❤️💒🤲🤲🤲💞💓💞💞💞💞🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @Mercysoliyyy
    @Mercysoliyyy Před 26 dny +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MayaMaya-pz8wf
    @MayaMaya-pz8wf Před 25 dny +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekides4718
    @mekides4718 Před 26 dny +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @Misneb
    @Misneb Před 25 dny +2

    እንኩዋን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሀንስ አመታዊ ክብረ በዓል አደረስን/አደረሳችሁ! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! አንቺና እህቶሽ እንዲሁም ወንድሞችሽ የቤተክርስትያን ጌጥዋ ናችሁ! እግዚአብሔር በአገልግሎቱ ያኑራችሁ!❤❤❤+++

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 23 dny +1

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @yemanetadesse2255
    @yemanetadesse2255 Před 20 dny +1

    ❤❤❤❤

  • @esmelalemmhretu4123
    @esmelalemmhretu4123 Před 26 dny +2

    " በደጁ ያላችሁ ሁላችሁ እወቁ
    የድሆች አባት ነው ዮሀንስ መጥምቁ
    እየሰገዳችሁ ገድሉን ተሳለሙ
    ዛሬም ላይ ይሰራል ተዓምሩንም ስሙ "
    ዘማሪት ሲስተር ህይወት ብዙ ጊዜ መዝሙሮችሽን የመስማት ነው እንጂ አሰተያየት የመጀመሪያዬ ነው ም/ክ ሆድ ይመርቅ ስለሆነ ዛሬ ግን የእስከ ዛሬውን አንድ ላይ አድርጌ ላመስግን በየወቅቱ በአጽዋማትም በፍስክ በበዓላትም ጊዜውን ዕለቱንና በዓሉን የዋጀ መዝሙር ስለምታሰሚን የቅዱሳን አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ ይቀድስ
    የቤተሰብ ህይወት ዓለማዊ ስራሽን ጎን ለጎን ኃላፊነቶችሽን ሁሉ ተሸክመሽ አገልግሎትሽን ሳትሰለቺ ያለመታከት ግጥሞችን እየተቀበልሽ ስለምታገለግይ የቅዱሳን አምላክ ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ብድራቱን ሁሉ እርሱ ይክፈልሽ የህይወት አጋርሽም እንዳንቺ አገልግሎትሽን ተረድቶ እርሱም አንቺም በቤቱ ስለምታገለግሉ በቤቱ ያጽናችሁ ልጆቻችሁን ትዳራችሁን ይባርክ ስላስረዘምኩ ይቅርታ ።

  • @tolessamengistu4234
    @tolessamengistu4234 Před 19 dny

    እባካቹ ግጥም ስትቀበሉ ለመምህራን አሳዩ። መለኮት የአብ፣የወልድና መንፈስ ቅዱስ ነው። ዮሐንስ መጥምቅ ነው መባል ያለበት። መለኮት የ3ቱ ነው። የተጠመቀ ወለደ አብ ወልደ ማርያም ነው።ሥግው ቃል የክርስቶስ ሥም ነወ ትርጉሙ ሰው የሆነ አምላክ ማለት ነው። ወልድ ከተባለ ፣ወልደ አብ፣ ወልደ ማርያም ነው ።

    • @zemarithiwotOfficial
      @zemarithiwotOfficial Před 19 dny

      መጀሪያ ግጥሙን በደንብ ያንብቡት 🙏

    • @tolessamengistu4234
      @tolessamengistu4234 Před 19 dny

      @@zemarithiwotOfficial ሥግው ቃልና ወልድ አንድ ላይ ስመጣ ምን ማለት ነው? መለኮት ተጠመቀ ማለት ይቻላል ?

    • @zemarithiwotOfficial
      @zemarithiwotOfficial Před 17 dny

      @@tolessamengistu4234 ❤ በጌታ ፊት ታላቅ ❤
      በጌታ ፊት ታላቅ
      መጥምቀ መለኮት ፣ ዮሐንስ ጻድቅ
      ካህን ዘካርያስ ፣ ጸሎትህ ተሰምቷል
      በብሥራተ መልአክ ፣ ዮሐንስ ተወልዷል
      ተድላ ሆኗል ዛሬ ፣ በልደቱ ዜና
      በእርሱ ላይ አጊጧል ፣ ግሩም ቅድስና።
      የሚያሰክር መጠጥ ፣ ከአፉ የማይደርስ
      በማኅጸን የሞላው ፣ ክቡር መንፈስ ቅዱስ
      የእስራኤልን ልጆች ፣ ወደ ጌታ ፍቅር
      ይመልሳቸዋል ፣ በቃሉ ምስክር።
      ከፊቴ የነበረ ፣ ከኋላዬ ይመጣል
      እርሱ ከኔ ይልቅ ፣ የከበረ ሆኗል
      የእግዚአብሔር በግ ነው ፣ ኃጢአት የሚያስወግድ
      ብሎ መሠከረ ፣ ስለ ሥግው ቃል ወልድ።
      ቀርበው ቢያዳምጡት ፣ ቢውሉ ከቤቱ
      ንስሐ ግቡ ነው ፣ ሚለው አንደበቱ
      መምህር ወመገሥጽ ፣ ቃሉ ያሳርፋል
      የኢየሱስን ፍቅር ፣ በልቡና ይጽፋል።
      በደጁ ያላችሁ ፣ ሁላችሁም እወቁ
      የድሆች አባት ነው ፣ ዮሐንስ መጥምቁ
      እየሰገዳችሁ ፣ ገድሉን ተሳለሙ
      ዛሬም ላይ ይሠራል ፣ ተአምሩን ስሙ።
      © ሲሎንዲስ

    • @tolessamengistu4234
      @tolessamengistu4234 Před 16 dny

      @@zemarithiwotOfficial Have you got my question clearly ? My question is the Theological meaning of both questions I mentioned before. I can see the poem. Thank you for your concern even if I don't get an answer.

  • @basliosyiheyis9156
    @basliosyiheyis9156 Před 26 dny +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @user-kz3pw7to1c
    @user-kz3pw7to1c Před 25 dny +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-qz7yu8pm1v
    @user-qz7yu8pm1v Před 26 dny +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před 26 dny +2

      አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን