ከአቃቂ እስከ ጫካ! | በቅርብ ቀን! | chaka project

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #chaka_project #aware #abiyahmed
    ከአቃቂ እስከ ጫካ! | በቅርብ ቀን | chaka project
    #addiswalta #Ethiopia #News
    Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
    Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
    Tigrigna youtube: / @awtigrigna
    CZcams Main channel: / @addiswalta
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    #WaltaTV #addiswalta

Komentáře • 102

  • @bute5158
    @bute5158 Před 8 měsíci +28

    በጥሩ ልብ እይታ የመጣህልን መሪ አችን ነህ የትውልድ አባት የደከሙትን አበረታች ጥጋኝ የመጨረሻ ዘመናቸውን በደስታ ያበዛህ እድሜና ጤና ክለአንተም ገና የፈለግሀትን እትዮጵያ ገና ታያታለህ

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Před 8 měsíci +8

    ጎደኛ ስው ነህ እግዜኣብሔር ይባርክህ መሪችን❤❤❤❤❤

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 Před 8 měsíci +5

    ልጄ ሕልም ይሁንልህ ያሰብከው ይሳካ አላህ ይጠብቅህ ዕድሜና ና ይስጥህ በርታ እንዳትሸነፍ ከወሬ አያልፉም።❤❤❤❤

  • @tigist-hm3jt
    @tigist-hm3jt Před 8 měsíci +10

    ዋው ጅግና እግዚአብሔር ይጣብቅ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ሀገርችን ሠላም ይርገልን🙏🙏🙏🙏

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 Před 8 měsíci +7

    ኧረ ይህ ሰው ይለያል Man 🤩🤩🤩🤩 🙏🙏🙏 💪💪💪

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 Před 8 měsíci +5

    አብቹ እግዛብኤር ዘምንህንሁሉይባረክ🙏🏽🙏🏽❤️❤️

  • @kala9090
    @kala9090 Před 8 měsíci +7

    My leader, word can't express how much I respect you and your work!!!

  • @almazteferra9786
    @almazteferra9786 Před 8 měsíci +2

    I have no word but saying wow. What kind bright mind and open eye he has. God bless and protect you my prim minster.

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan9126 Před 8 měsíci +9

    ደግ ነገር ለሀገራችን እና ለህዝባችን የማይስብ ሁሉንም እናመሰግነዋለን

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 Před 8 měsíci +3

    Thank God for giving us such a visionary leader! God bless you & keep you, Abichu!!! 🙏 ❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 8 měsíci +4

    ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @tigisttadesse9546
    @tigisttadesse9546 Před 8 měsíci +4

    ዘመንህ ይባረክ ወገኖች እግዚአብሄርን በተለያየ ሀይማኖትም ብንሆን በሱ ዘመን እርሱ አገርን ሲያለማ ሲሰራ ብዙ ተግዳሮቶች እያየን ነው ግን እኛ ደግሞ እርሱን ከመኮነን ወጥተን የረሃብ የጦርነት እርስ በርስ በሀይማኖት በዘር የሚያጋጭ በክፉ በማያስተውሉ ሰዎች ሰይጣን እየተጠቀመ ስለሆነ እኛ ማስተዋል ካለን መልካም ልብ ካለን ወደ እግዚአብሄር ብቻ በመፀለይ ይሄ ያለውን ተግዳኖት በፀሎት ብቻ ነው ማሸነፍ የምንችለው ለአእርሱም እፀልይለት በሱ ዘመን አሁን ጦርነት እርስ በአእርስ ግጭት መፈናቀል የረሃብ የዘር ና የሀይማኖት ልዩነትና ግጭት እንዲቆም ከምድሪቱ እንዲጠፋ አጥብቀን ወደ አምላክ ምህረት እንዲያደርግል ን ለአእርሱም ማስተዋልና ጥበብ እንዲሰጠው በንፁ ልብ እፀልይ መለወጥ የፈጣሪ ፋንታ ነውና ከርስ ከምድራችን ይነቀል

    • @elamyosef243
      @elamyosef243 Před 8 měsíci

      እያሾፍሽ መሆን አለበት,!

    • @abrahamhannibalthetraveller
      @abrahamhannibalthetraveller Před 8 měsíci

      እግዚአብሔር እስራኤልን ከግብጽ ባርነት በሙሴ አማካይነት ሲታደጋቸዉ በምድረ በዳ አንከራተታቸዉ! እስራኤልም የግብጽን ሽንኩርት እንደ ናፈቀ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል! እኛም ከ ዘረኝነት፡ ከ ክፋት፡ ከ ስርቆት እንድንጠራ በመከራ ዉስጥ እንገኛለን! እኛም እንደ እስራኤል ስለ ሽንኩርት ከማዉራት ይልቅ እየተገነባች ያለችውን ዉድ ሀገራችንን አሻግረን ማየት ይገባናል!! እግዚአብሔር ከ ዶክተር ዓቢይ ጋር ስለ ሆነ ጠላቶቹ በ ማይረሳ ዉርደት ይዋረዳሉ!! ❤❤🎉🎉

  • @embetgarmkyle6403
    @embetgarmkyle6403 Před 8 měsíci +4

    Oh this man is very strong mental keep it up

  • @abaynehadmikew5130
    @abaynehadmikew5130 Před 8 měsíci +9

    ዶ,/ር ዐቢይ ምንም ሴጣኖች በሩቅ ቢከቡህም መላእክቶች ዙሪያህን ከበዉሃልና ታሸንፋለህ በርታ የኛ ባለራዒ መሪ አድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ በርታ የኛ ጀግና።!!!!!!!!!!

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 Před 8 měsíci +6

    ጠላት አበደ ተንጫጫ አብቹ ወደፊት ጀግናዬ

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m Před 8 měsíci +2

    የታላቋ ሀገር ኢትዮጵያ ታላቅ መሪ አብያችን የጀመርከውን ጨራሽ መሪ ስለሆንክ አልቆ እንደምናየው ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ ነን ፈጣሪ አምላካችን አንተን ስለሰጠን እናመሸግነዋለን ።

  • @tesfahope9743
    @tesfahope9743 Před 8 měsíci +4

    Thank u abechu 🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ሀገሮችን ሠላም ይርገልን በርታ ጀግናው መሪያችን

  • @alinuredin1801
    @alinuredin1801 Před 8 měsíci +5

    ሺሕአ አማት ንገሲሕ አቢቾ አበ ቢየሐአ

  • @user-qc4pe3go6k
    @user-qc4pe3go6k Před 8 měsíci +3

    አብቹዬ❤❤❤

  • @usermyname3880
    @usermyname3880 Před 8 měsíci +1

    አብቹዬ ልበ ቅኝ ቆራጡ መሬችን እድሜ ከጤናጋ ፈጣሪ እብዝቶ ይስጥክ ውድድድድድ❤❤❤❤❤😊

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 Před 8 měsíci +4

    I have no word to say about.
    Good jobs 👌

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy Před 7 měsíci +1

    When people cry from the heart God hears. The beloved PM you are a pure gift from God. We always have a great country but her beauty was stolen by evil dowers. Thank you so much for your vision and hard work. May God bless you and your family forever.

  • @melkamukejela6561
    @melkamukejela6561 Před 8 měsíci +3

    Blessing and Blessings for all of you❤❤

  • @md277
    @md277 Před 8 měsíci

    ጠቅላይ ሚንስትርዬ የኔ ጀግና መሪ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ገና ብዙ እናያለን እድሜና ጤናውን ይስጥልን ሺ አመት ብያለሁ
    እናመሰግናለን

  • @selina7098
    @selina7098 Před 8 měsíci

    Abichu, you are a hero. Love you, brother.

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 Před 8 měsíci +3

    የሚሰራ እንደግፍ ካልቻልን እንቅፍት አንሑን ብንተችም የተሻለ ስራ እንዲሰራ እንጂ ለማጣጣል አይሑን

  • @Oneideatube
    @Oneideatube Před 8 měsíci

    right now Ethiopian renaissance, thank you Dr. Abiy

  • @aishaaisha7983
    @aishaaisha7983 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር፡ይመስገን፡አያልቅበትም፡ደግነቱ

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 Před 8 měsíci

    ከእግዚአብሔር ዘንድ የሆነ ሙሉ ሰላምና ሙሉ ጤና ለአንተና ለመላ ቤተሰብህ ይሁን!

  • @elsadibaba7670
    @elsadibaba7670 Před 8 měsíci +1

    አንተ ስራ ጀግናዬ እኛ እናውራ የእውነት አምላክ ካንተ ጋር ነዉ ።

  • @user-wo8hr7vu7e
    @user-wo8hr7vu7e Před 8 měsíci +4

    Nurling abyi

  • @EverywhereBlessed-kn7ko
    @EverywhereBlessed-kn7ko Před 8 měsíci +1

    ዮሐንስ 3፥16
    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    የኤፍራጥስ ወንዝ ደርቆ እንደ ኦሜጋ ምልክት እየተፈጠረ ነው። ኢየሱስ አልፋና ኦሜጋ እንደሆነ ተናግሯል።
    ራዕይ 16:12
    ስድስተኛውም ጽዋውን በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ ላይ አፈሰሰ፤ ከፀሐይም መውጫ ለሚመጡ ነገሥታት መንገድ እንዲሰናዳላቸው ውኃው ደረቀ።

  • @tesfitg3366
    @tesfitg3366 Před 8 měsíci

    በጣም ሚገርም ሰው ነው አሁን ደግሞ አስጎብኝ ሆነ በቃ ያለሱ በኢትዮጵያ ውስጥ አዋቂ የለም ወይ ኢትዮጵያ 😂😂😂😂😂😢😢😢😢

  • @endyyemam7267
    @endyyemam7267 Před 8 měsíci +1

    የአዲስ አበባ ጠቅላይ ሚንስት

  • @user-tc3lb8mz7b
    @user-tc3lb8mz7b Před 8 měsíci +1

    በርታ አቢቹ ጀግና

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 Před 8 měsíci

    አብቹ ፈጣሪን ከማመስገን ዉጪ ምን ማለት እንችላለን በጥላቻ የታወሩ ወገኖችን ልቦናቸዉን እንዲከፍትም እንማለዳለን እግዚሀብሄር ጋሻ ሞገሱን ፀጋዉን ጨምሮ ጨማምሮ እንዲሰጥህ እንማለዳለን የኢትዮጵያ አምላክ በሀገራችን ሰላም በረከት መከባበር መረዳዳትን መደማመጥን እንዲዘራ እንማፀናለን ❤🇪🇹🎈🇪🇹❤️🇪🇹

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 Před 8 měsíci +1

    በጣም ጥሩ ስራ ነው።
    ግን ይሄ እጅግ ከፍተኛ አቅም እንዴት የህዝብን ሰላም ማስከበር አቃተው?

  • @Zaid-ju6ps
    @Zaid-ju6ps Před 8 měsíci

    ድንቅ መሪ ዶ/ር አብይ አህመድ❤❤❤❤

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Před 8 měsíci +1

    የዘንድሮ ጳጳስ ተብየዎች ይረግማሉ ።የሚረገሙትን እረግማቸዎለሁ የሚለውን ቃል በምን ይሆን የተረጎሙት ምድረ አረቄያም ልብሱን ቢያወልቁ ይሻላቸው ነበር ደብተራ ነው የመሰሉኝ ሲያልቅ አያምር እግዚዮ።

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 Před 8 měsíci

    PM Dr Abye Ahemed i
    I love you.💗🌹🌹🌹🌹

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 Před 8 měsíci

    Yeniwudi mere fatare katagayehuni lelamenalahu efffff 🙏🙏🙏🙏💚💛♥️

  • @eskenderbekele6069
    @eskenderbekele6069 Před 8 měsíci +2

    ኧረ ቀኑ ይቆረጥልን...

  • @Amudajkon
    @Amudajkon Před 7 měsíci

    Quiero saber más sobre el proyecto Chaka. Me alegra saber que algo tan bonito se está construyendo en Addis Abeba. Ojalá puedan hacer un video informativo sobre este tema con subtítulos en Inglés o Español. Saludos desde Barinas, VENEZUELA🇻🇪🇻🇪🇻🇪

  • @elianasolomon4157
    @elianasolomon4157 Před 7 měsíci

    God bless you all ❤❤❤❤❤

  • @Memesalem-bm1fh
    @Memesalem-bm1fh Před 8 měsíci

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gojamfano5362
    @gojamfano5362 Před 8 měsíci +1

    ሰዉ በሰላም ወቶ መግባት ተቸግሮ አይ ወሬ

  • @kukulu99
    @kukulu99 Před 8 měsíci

    ምቀኛ እና ቅናተኛ ቢበዙብንም ዶክተር አብይ መልካም ነገርን ከባዶ ተነስቶ ሰርቶ ያሳየን ጀግና መሪ እናመሰግናለን

  • @lulaabdullahahmed37
    @lulaabdullahahmed37 Před 8 měsíci

    Best leader Dr abey I call you hero

  • @freeghnn
    @freeghnn Před 8 měsíci +1

    ሀገሪቱ በኣንድ በኩል በጦርነት እየወደመች በኣንድ በኩሉ ደግሞ ግንባታው የሚደንቅ ነው ጦርነት ቢቆም ደግሞ ምን ያህል እድገት ማየት ይቻል ነበር ፤ መንግስት በኣለም ዲፕሎማሲ እንደሚሰራው በሀገር ውስጥ መስራት እንዴት ኣቃተው ሰላም ከሌለ ረሀብና ችግሮችን ማቆም ኣይቻልምና ፤ እድገቱም ቢሆን በኣንድ በኩል ሲገነባ በኣንድ በኩል ሲፈርስ ሁሉም ሸክም በመጨረሻ የሀገሪቱ ነው የሚሆነው ውሀን በወንፊት መቅዳት ግድ ይላላና

  • @Noor-mf3yh
    @Noor-mf3yh Před 8 měsíci

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💙💙💙

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤Wish You long life!

  • @danilyricsmezmurtranslatio3271

    min aynet ye tebareke aimiro yalow mari new gin yi sew

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers Před 8 měsíci +1

    የቸገረን ሌላ

  • @sancho959
    @sancho959 Před 8 měsíci +2

    አረ መች ነው

  • @mickimaraki7886
    @mickimaraki7886 Před 8 měsíci +2

    ወጥር ወጥር ከማልማት አትመለስ!

  • @yonastadesse275
    @yonastadesse275 Před 8 měsíci

    ለአብቹ ቃላት የለኝም ክበርልን!!!🙏🙏

  • @ThafasaFaisa-rm9nk
    @ThafasaFaisa-rm9nk Před 8 měsíci +1

    ድል#ፈኖ#ዎራሐሐደሐ#መሐንሕግሕትሕ
    አሐቡሕይሕ#አሐይሕመሐድሕ#መጨሐራሐሸሐ#ዏራሐደሐ#ዘሐራሐኛሐ
    ሺሐገሐሪሕ#ቡሕሌሕ#ቤትሕ#አሐፊሕሪሕሴሕ#አሐመሐራሐ#ለሐይሕቴሕ#አሐቴሕ
    ዎገሐተሐኛሐ#ዘሐራሐኛ❤22#ሺሕቤት
    ዬተሐፋነሐቀሐለሐ#ሰዉ#ዬትሕ#ገሐበሐ
    አሐራሐሸሐኪሕ#ዎይ#መሐንሕ
    ኢሕድሕያሐድሕራሕ#ምሕተሐሰሐያሁ
    አሐቴ#ዎራሐደሐ#መሐንሕግሕት
    ሊሕቀሐቅሕ#ሲሕልሕጠሐንሕ#ከሐቴሕ
    ዬተሐሸሐለሐ#አሐሌ#አሐቴሕ#አሐቴሕ
    አሐይሕምሕሮ#መሐይሕሰሐራሐ#ኢሕቡሕድሕ#ነዉ#አሐመሐራ#በሐድሕሌሕ
    አሐቴ#በሐኢትጵያ#ቀሐሪሕቶ#አሐራሐቡሕ
    ቡሕትሕኪቤሄልሕልሕ#መሐራሐሸሐንሕ
    መሐይሕቀሐራሐ#ነዉ❤
    በሐዏለሐገሐ❤አሐሸሐ❤ሰሐይሕድሕ
    ሁሌተሐኛ#አሐመሐራሐ❤አሐሎንሕምሕ
    ኢሕያሐሌሄቺሕ#ዬገሐደሐልኪሕ#ያሐሲሕገሐደሐልሕኪሕ#አሐቴ#አሐቡሕይሕ#አሐይሕመሐድ#አሐይዶሌሄምሕንሕ
    በሐዎለሐገሐ#110❤ሺሕ#አሐመሐራ
    ዬራሐሸሐንሕኪሕ#አሐቴሕ#አሐይሕዶሌሄምሕንሕ#ትሕራሐሸሐነሐሌሕ#አሐቴሕ
    አሐቡሕየሕ#አሐይሕመሐድሕ
    በሐአሐሐበሐበሐይ#ትሕሰሐቀሐለሐሌሕ
    ትሕራሐሸሐነሐሌሕ
    ድል#ፋኖድድድድድድድድድድድድልልልልልልልልልልልልፋፋፋፋፋፋፋፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretmekuanint441
    @meseretmekuanint441 Před 8 měsíci +1

    Alkseh ltmot new

  • @milkeangelo1707
    @milkeangelo1707 Před 8 měsíci +1

    The murder, killer and destroyer of Ethiopia.

  • @AynaNike-ez3to
    @AynaNike-ez3to Před 8 měsíci

    እሺ እኔ አረብ አገር የለፋዉበትን ልጅ ነቴን የጨረስኩበትን አፍርሰክ አራስ ልጄን ለጅብ ሰተክ አለማዉ ስትል አታፍርም የናተን እግዚያብሔር ይፍረድባችዉ

  • @tsegatariku3644
    @tsegatariku3644 Před 8 měsíci +3

    Ante becha nehe yemtlfawe

  • @lucyamarawit3662
    @lucyamarawit3662 Před 8 měsíci +1

    ገዳይ አተምታቀው የሰው ቤት ማፍርስ የሰውን ልጅ እንዴት እደሚታረድ እደሚዘረፊ ወጣቱን ማሰልጠል ወበዴ ይሄን የተረገመ ሴይጣን ሚያጅቡት ባይበላ በሰላም አይኖሩም እደዚ ፊታቸው እየታየ ሰው ከሚያዝንባቸው

  • @user-yz4ir6vq9o
    @user-yz4ir6vq9o Před 8 měsíci

    THIS IS ETHIOPIA

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Před 8 měsíci +3

    ሰው ፎስቡክ ላይ ይጣድ አንት ውዱ መሪ እርአይህን በተግባር አውል ።

  • @marthataye2796
    @marthataye2796 Před 8 měsíci

    Saw ድንቅ ሰራ የሰራ መሪ

  • @Ishaqgetachew0123
    @Ishaqgetachew0123 Před 7 měsíci

    Ya Reb, erdan

  • @user-gn9cq4uh8c
    @user-gn9cq4uh8c Před 8 měsíci +3

    ይህ ሰው ተአምረኛ ነው በስንት ችግር ውስጥ እያለፈ ስራ አላቆመም። ህዝቡ ጠምዶታል እኔን ጨምሮ ይሄን ሰው አልተረዳነው ይሆን?🤔🤔🤔

    • @Ethiopia_the_great
      @Ethiopia_the_great Před 8 měsíci

      አኛ ካልተጨቆንን አና ካልተረገጥን አይገባንም። ለዛ ነዉ

  • @salamgenzebe1269
    @salamgenzebe1269 Před 8 měsíci

    Begugut enxebkalen Achichuko

  • @user-pu4pl9in1c
    @user-pu4pl9in1c Před 8 měsíci

    Werehin titeh qualitiwin yetebeke zelakinet yalew meserte limat sira
    Yihe 1 ena 3wer eyalk behager habi ....

  • @user-qk5mq8lr4y
    @user-qk5mq8lr4y Před 8 měsíci +1

    gonder hid esky gorerora kkkkkk

  • @Fairplay2015
    @Fairplay2015 Před 7 měsíci +1

    Yihe Fogare Worenchela

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 Před 8 měsíci +1

    Build the 5 letters of Ethiopia with symbols that resemble the amharic ones in both urban and rural areas.

  • @samieyob8353
    @samieyob8353 Před 8 měsíci +1

    Abiy Ahmed the joke of century 😂

  • @yaredtesfaye9742
    @yaredtesfaye9742 Před 8 měsíci

    Ere kekalat belay honkibn andun adniken gena sanichers lelawun, ke Amlak yetesetehen wed sitotachin nehk

  • @elmaebro2087
    @elmaebro2087 Před 8 měsíci

    ህጉ ይጠነከር

  • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45
    @40EthiopiaAbdulwahabShifa45 Před 8 měsíci

    🌖🌙🔭🎥🌕🌙

  • @gm3419
    @gm3419 Před 8 měsíci +1

    አንተ ሰው በላ ጭራቅ ሚሊዎን ተጋሩን ገደለክ የተቀረውን ህዝብ ደሞ በረሃብ እያሰቃየህ ነው:: አማራ ላይ እያደረክ ያለው ይታወቃል:: 30 ሚሊዎን የተራበ ህዝብ ያለበት ; 4 ሚሊዎን በዚህ በስርዓቱ ተፈናቅሎ የሚደርስለት አጥቶ አንተ ኢሄን እዚህ እርባና ቢስ የሲሚንቶ ቁላል እንደትልቅ ስራ ታወራለህ::

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 Před 8 měsíci +1

    ከዚህ በሗላ ማንም አያምንህም አትድከም የኢትዮጵያህዝብ አክ እንትፍ ብሎሀል አስመሳይ ሌባ እያስመሰልኩ እቀጥላለሁ ብለህ ከሆነ ተሳስተሀል

  • @user-dx5kq3fv5e
    @user-dx5kq3fv5e Před 7 měsíci +1

    መሰራቱ ሳይሆን እሚስተጓጓጎሉትን በስርዓት ማስተማር ነው አንተ ድጋይ👎👎👎👎

  • @user-fv3uf8lv4y
    @user-fv3uf8lv4y Před 8 měsíci

    Yatewelid.abate.batekekele.lahagarehe.yametaseb.mari.nae.alahe.yitabekehe.saw.alegabawem.nage.yigabawele.yikochawelim.serahen.katel.alahe.kagone.yihun.

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 Před 8 měsíci

    አብቹ ልበ ቅን መሪ ለዚህም ነው ምቀኝነት ጋር ያደገ መሰሪ ግሩፕ የሚጠላህ !አንተ ወደፊት ውሾቹ ሲጮሁ ይኖራሉ

  • @henockmaat9765
    @henockmaat9765 Před 8 měsíci +1

    Worada genocider oromo get out from Ethiopia

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 Před 8 měsíci +2

    እንት ውሬኝ በድሮውን እየግደልክ እያፍናቀልክ ብፕእዚህ መጣህ ያንሳህ

  • @ASR9475
    @ASR9475 Před 8 měsíci

    Is this man a project manager or PM?

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 Před 8 měsíci

    ስራውን ታፍናቅላለህ