ነገረ ፍጥረታት 3 ፡ መላእክት Melaikt

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 01. 2017
  • ነገረ ፍጥረታት 3 ፡ መላእክት Melaikt
    ነገረ ፍጥረታት
    ----------------
    ነገረ ፍጥረታት 1 ፡ መግቢያ Introduction Negere ftretat
    • ነገረ ፍጥረታት 1 ፡ መግቢያ Int...
    ነገረ ፍጥረታት 2 ፡ ግዝፈት፣ ጊዜ፣ ኃይል Gizfet, Gize and Hail
    • ነገረ ፍጥረታት 2 ፡ ግዝፈት፣ ጊዜ...
    ነገረ ፍጥረታት 3 ፡ መላእክት Melaikt
    • ነገረ ፍጥረታት 3 ፡ መላእክት M...
    ነገረ ፍጥረታት 4 ፡ ምድራዊ ሰማያት Midrawi semayit
    • ነገረ ፍጥረታት 4 ፡ ምድራዊ ሰማያ...
    ነገረ ፍጥረታት 5 ፡ ማደሪያ Maderiya
    • ነገረ ፍጥረታት 5 ፡ ማደሪያ Ma...
    ነገረ ፍጥረታት 6 ፡ እንቅስቃሴ Enkiskasi
    • ነገረ ፍጥረታት 6 ፡ እንቅስቃሴ ...
    ነገረ ፍጥረታት እና 7 ፡ ህይወት ፡ Hiwot
    • ነገረ ፍጥረታት 7 ፡ ህይወት ፡ H...
    ነገረ ፍጥረታት 8 ፡ ብርሃን እና ጨለማ ፡ Birhan and Chelema
    • ነገረ ፍጥረታት 8 ፡ ብርሃን እና ...
    ነገረ ፍጥረታት 9 ፡ ስጋዊ ደማዊ ፍጥረታት Sigawi Demawi Fitretat
    • ነገረ ፍጥረታት 9 ፡ ስጋዊ ደማዊ ...
    ነገረ ፍጥረታት 10 ፡ ገዢ እና ተገዢ ፡ Gizhi and Tegzhi
    • ነገረ ፍጥረታት 10 ፡ ገዢ እና ተ...
    ነገረ ፍጥረታት 11 ፡ አምሳል ፡ Amsal
    • ነገረ ፍጥረታት 11 ፡ አምሳል ፡ ...
    ነገረ ፍጥረታት 12 ፡ ፍጥረተ አዳም ፡ Fitrete adam
    • ነገረ ፍጥረታት 12 ፡ ፍጥረተ አዳ...
    ነገረ ጥበብ
    ------------
    ነገረ ጥበብ 1፡ መግቢያ Introduction About Wisdom
    • ነገረ ጥበብ 2 ፡ መለኮታዊ ጥበብ ...
    ነገረ ጥበብ 2 ፡ መለኮታዊ ጥበብ About wisdom
    • ነገረ ጥበብ 2 ፡ መለኮታዊ ጥበብ ...
    ታላቅነት
    ----------
    • Video
    www.negeretibeb.com
    / negeretibeb
    / negeretibeb

Komentáře • 10

  • @omardemir737
    @omardemir737 Před 2 lety

    Wow የሚደንቅ ነው

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 5 lety +1

    በእምነት ውስጥ ከሌለን ምንም ነገር ማወቅ አንችልም ያልካት ንግግር ተስማምታኛለች
    ዛሬም ሳትናየል በእምነቱ ዉስጥ ስሌለ አሁንም ከእግዚአቤሔር ልጆች ነው ገልብጦ ሚያስተጋባው እግዚአብሔር ከጥርጥር ያድነን አሜን!!!

    • @cazintube18
      @cazintube18 Před 4 lety +1

      Eminet cermoney bicha endayimesilh!!

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 5 lety +1

    አንድ ነገር ግን ስተሀል ሀይለኛ መናወጥ ያዩት የእግዚአብሔር ሀይል ሲገለጥ እንጅ መናወጡ እግዚአብሔርን አልፈጠረም!

  • @ermitekle8689
    @ermitekle8689 Před 3 lety

    Yihe wishet new eyefeterk atawra

  • @oneloveonehope1425
    @oneloveonehope1425 Před 5 lety

    ምናለ ጥቅስ እያጣቀስክ ምንጭ እየነገርክ በስነስራት ጥናትህን ብታቀርብልን?

    • @cazintube18
      @cazintube18 Před 4 lety +1

      yettikis likift yalebet!! ante ketikis enji kewunet gar minim yelehim

    • @wossenumathewos5472
      @wossenumathewos5472 Před 11 měsíci

      አልገባህም ? ምንጩ አህምሮው ነው። ይህ እውቀት የሚገኘው ሕይወታዊ ትስስር ከጥበብ ሶርስ ጋር በመፍጠር ነው። ታላቁ ሔኖክ ፣ ቅዱስ ላሊበላ ፣ ናኩቶላብ ... ወ.ዘ.ተ. የመሳሰሉ ታላላቅ ኢትዮጵያዊያን ምን የተፃፈ መፅሐፍ አንበብው ነው ዘመን ተሻጋሪ ነገር አስቀምጠውልን የሄዱት ? አየክ/ሽ ከጥበብ መነሻ (ፈጣሪ ) ጋር ትክክለኛውን ሕይወት ያለው ተፈጥሮአዊ ትስስር መፍጠር ከቻልን ሁሉን ነገር ጠንቅቀን ከማወቅ ባለፈ ለሰው ልጅ በመላ የሚጠቅም እንጂ የማይጎዳ ሐሳብ እናገኛለን። ይህ ፈፅሞ ትክክለኛ እና ተፈጥሮአዊ ነገር ነው።

    • @habtaron6897
      @habtaron6897 Před 6 měsíci

      @oneአንተ ስማዝያ