⭐️ፍፍት ያለ የተፈጥሮ ዌቪ ፀጉር አሰራር// how to get naturally wavy hair

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024
  • #meskitube #naturalhair #ethiopia

Komentáře • 158

  • @love-oz7gq
    @love-oz7gq Před 2 lety +98

    መሲን የምትወዶት 👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @FamousEthiopian
    @FamousEthiopian Před 2 lety +19

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! 🙏🙏

  • @FamousEthiopian
    @FamousEthiopian Před 2 lety +22

    ይችን ጽሁፍ ያያቹ ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ❤

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Před 2 lety +4

    ሰላምሽ ብዝት ይበል በቅድሚያ እንኩዋን አደረሰሽ ቱ ቱ ብያለሁ 😂ወይኔ ፀጉርሽ እንዴት አይነት ሞያና ትዕግስት አለሽ በጣም ነው የማደንቅሽ ስላሳየሽን እጅግ እናመሰግናለን like share

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 Před 2 lety +6

    ዋው በጣም ያምራል መስኪ 👌 መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳ ለደብረታቦር/ቡሄ/ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ 🙏💚💛❤

  • @user-xp9fu3rc1d
    @user-xp9fu3rc1d Před 2 lety +4

    አንችንና ዘመናዊትን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ይሄው ሰውነቴን ተቆጣጠርኩት እራሴን ጥዬነበር ክበሩልኝ

  • @user-tp2tv5zl8v
    @user-tp2tv5zl8v Před 2 lety +8

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለደብረታቦር በሰላም አደረሳችሁ ደብረታቦር ማለትተራራ ማለት ነው ስያሜ የተሰጠው በቦታው ብዙ ወይራ ተክል ይበቅልበት ስለነበር ነው፡፡ እርሱም በደብረ ዘይት ተቀምጦ ሳለ ደቀመዛሙርቱ

  • @hymie8944
    @hymie8944 Před 2 lety +6

    እንኳን ለደብረ ታቦር/ለቡሄ በዓል በሰላም አደረሰቹ /አደረሰን መሲ መልካም ሰውእድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ ♥️♥️♥️

  • @sofinuru7473
    @sofinuru7473 Před 2 lety +2

    berchilin meskiye groom sira new

  • @genilege715
    @genilege715 Před 2 lety +4

    It's very beautiful Meskiye 😍 ❤ am gonna try it

  • @MeronSemere
    @MeronSemere Před 2 lety +4

    ዋው ዋው ዋው በጣም ምርጥ የሆነ እስታይል ነው ስለ አከፈልሽን እናመሰግናለን 👌💯

  • @eldutube-5505
    @eldutube-5505 Před 2 lety +1

    ሰላም መስክዬ ማሬ የምሰሪው ሁሉ አሪፍ ጤናማ አሰራር ነዉ የኔ መልካም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @asrat9817
    @asrat9817 Před 2 lety +4

    መስክ እንኳን አደረሰሽ ለቡሄ በአል✝️✝️🙏🙏😘😘😘💚💛❤️🌻🌿

  • @bettyhussen3000
    @bettyhussen3000 Před 2 lety +1

    መስኪ በጣም ያምራል ቆንጅት ተባረኪ

  • @elhamsadventures7513
    @elhamsadventures7513 Před 2 lety +1

    My name is Elham and I am Ethiopian. Now, I leave in Canada. Meski I have been following you for so long and love your channel. I have just started a CZcams channel where I share my experience in Canada. I wanted to tell you this because you have been my idol since day one. I love you so much! Elham

  • @ህመምተኛውልቤዛሬምጉዞላይ

    መሲየ"የኔቆንጆ ወላሂ"ባንችምክር"የኔ ፀጉር እንደት"እንደፋፋ"ልነግርሽ"አልችልም ባለሽበትሰላምሽ ይብዛ"በፊት"አመዳምነበረ"አውን"ግን አጠቋቆሩ"ወሱ"ሲያምር

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před 2 lety +1

    መስኪ የኔ ሞራል ነሽ እኮ ተባረኪልኝ

  • @JayJay-zk4by
    @JayJay-zk4by Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን መስኪ። ናይላን ሳሚልኝ።

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Před 2 lety +3

    እንዳንቺ ፀጉሬን መስራት ብችል ብዬ ተመኘሁ🙏

  • @weynshetgesmie8075
    @weynshetgesmie8075 Před 2 lety +1

    መስኪዬ እንኩዋን አደረስሽ ለብርሀነ መለኮት ለደብረ ታቦር በአል ምርጥ ነገር ነው ያሳየሽን እናመስግናለን ስላምሽ ብዝት ይበልልኝ

  • @kalAbebe1735
    @kalAbebe1735 Před 2 lety +2

    መስኪዬ የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል።🙏❤

  • @amenaali1952
    @amenaali1952 Před 2 lety +1

    ዋው ደስ የሚል መሲየ ረጋ ያልሽ በርችልኝ እህቴ

    • @askaldejen4951
      @askaldejen4951 Před 2 lety

      መስኪ ፀጉሬ ሽበት ሆነብኝ ከኬሜካል ነፃ የሆነ የፀጉር ቀለም የቸትኘው ነው መላ በይኝ እማምላክ ትጠብቅሽ

  • @zebiderketsela4371
    @zebiderketsela4371 Před 2 lety +2

    እኔኮ ሚገርመኝ ሳታይ ቀጥ ምታካፍይዉ ነገር 👍👍👍

  • @zufanhaile6182
    @zufanhaile6182 Před 2 lety +1

    መስየ በጣምያምራል እናመስግናለን

  • @haregwondie5457
    @haregwondie5457 Před 2 lety +1

    ሀይ መስኪ ቪዲዮዎችሽን አያለሁ ግን በደንብ ባማክርሽ ደስ ይለኛል። ፀጉሬን መለወጥ እፈልጋለሁ በምን ላገኝሽ እችላለሁ ? 🙏🙏🙏

  • @user-ou6lm2xc7s
    @user-ou6lm2xc7s Před 2 lety +5

    እንኳንአደርሳችሁ ማሮች

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 Před 2 lety

      @desalegne yimere ደምሩኝ

  • @banchijejaw4302
    @banchijejaw4302 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ውዴ ለኔ ብርታታ ነሽ

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Před 2 lety +1

    great job 🙏🙏🙏

  • @onelove9754
    @onelove9754 Před 2 lety +1

    እንኳን ደስ አለሽ400k subscribe

  • @masob_tube_1052
    @masob_tube_1052 Před 2 lety +1

    መሰኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ የመስኪ ቤተሰቦች ሰላማቹ ይብዛልኝ

  • @messimessi9862
    @messimessi9862 Před 2 lety +2

    የኔ ውድ እዴት የልቤን እደምትነግሪኝ መስኪዬ ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ 🙏

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 2 lety +7

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መልካም የቡሄ በአል ይሁንልን 💚💛❤🌱🌱

  • @ኣምላክይስድራይሓድራ

    አረ መሲ ኣሁን አሁን ኣማ ልትናፊቂኝ ጅምርሽ ኣኮ 😄ውድድድ ❤❤❤

  • @yemaryamlij1056
    @yemaryamlij1056 Před 2 lety

    Selam meski inkane be selam metash waw betame yamerale inamesgnalen

  • @yohannesabraha5711
    @yohannesabraha5711 Před 2 lety +2

    መስኪ ሽኮር ምቅርቲ ፍትውቲ ዓባይ ሰብ 😍😍😍😍😍 ፈገግታሽ ንግግርሽ ሰው ኣክባሪነትሽ እውይይይ ስወድሽ እኔም እንዳንቺ እንድሆን ነው ምመኘው

  • @ramadantube
    @ramadantube Před 2 lety +1

    እናመስግናለን መስኪ

  • @bekitomasyemaryimilij694
    @bekitomasyemaryimilij694 Před 2 lety +1

    yane konijo endet neshi baxim amsegenilow

  • @amiyoutube1229
    @amiyoutube1229 Před 2 lety +1

    መሲየ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @user-dm9kt4ob3x
    @user-dm9kt4ob3x Před 2 lety +2

    እኔ ምንም ፀጉሬን መጎንጎን መልመድ አልቻልኩም እስኪ መላ ያላችሁ ንገሩኝ::

  • @zahrazeinu1624
    @zahrazeinu1624 Před 2 lety +1

    በጣም በጣም እናመሰግናለን

  • @rowdamahamat2889
    @rowdamahamat2889 Před rokem

    Hi meski. ❤. Do you moisturise your hair between wash day with only grease?

  • @geni4214
    @geni4214 Před 2 lety

    Meskiye buzu lefahu gn lewute yelam tsegure aladg alegn

  • @medihntube
    @medihntube Před 2 lety +1

    አሜን 🙏🙏🙏ሰላም ይደረግልን ውዴ waoo እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ ያለካስክ በቀላል ዘዴ የፀጉር አሰራር ስላሳየሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን like share

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Před 2 lety

    ዋዉዉ ምርጥ ነው

  • @HAREGU1
    @HAREGU1 Před 2 lety +1

    Thank you ❤️🙏👍

  • @future2246
    @future2246 Před 2 lety

    love lemdnw ye rice water sekba erasn yamgnl

  • @መኖርሽያኖረኛልእሚ

    መሲየ ለልጫ ፀጉር ቅባት ብታሳይን

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 Před 2 lety +1

    መስኪየየ የኔ መልኳም እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ስለመልካምነትሽ ከልብ እናመሰግናለን

  • @zahrazeinu1624
    @zahrazeinu1624 Před 2 lety +2

    ትክክል በቀደም ገምጀው ዋው በጣም ረዘመልኝ ቴንኪው መስኪዬ

  • @haniyee
    @haniyee Před 2 lety +2

    Its cute am going to try this on my hair😊 tnx meski❤

  • @nahilimohamed4903
    @nahilimohamed4903 Před 2 lety

    Hi meski endet nesh pls maleshelegn ye Nayila ekuya lij alechegn tsegura betam sis nw menem ayedgem anchi yaseyeshen treatment hulu tatekemelatalew gen menem ayedegem mene temakeregnalesh?

  • @yeneneshbekele3955
    @yeneneshbekele3955 Před 2 lety

    Mesikiye betam new miwedish degmom iketatelishalew tsegure kanchi gar temesasay new gin indefelekut ayihonilignim min timekrignalesh

  • @habenyosi2019
    @habenyosi2019 Před 2 lety +1

    መስኪልየ እርጅኝ ጸጉሬ ተነቅሎ ሌያልቅ ነው. ከወለድኩ 6 ወር ሆነኝ ምን ላድርግ plzzzzzzzzzzzzxzzzzzzzzzzz

  • @yordi8453
    @yordi8453 Před 2 lety

    Adege nege yegeri lejeche demeruge bemarimene sewedecehu

  • @Isamuntaha
    @Isamuntaha Před 2 lety +1

    መስኪ ሰላምሽ ይብዛ እኔ ያለውበት አካባቢ ውሃው ጨዋማ ነው በዛላይ በጣም ሙቀት ነው ፀጉሬ በጣም ግራ ገባኝ ከታጠብኩት ይያያዛል ይበጣጠሳል

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 2 lety

      ውሀውን አፍልተሽ አቀዝቅዘሽ ታጠቢበት ጨው እንዲቀንስ

    • @Isamuntaha
      @Isamuntaha Před 2 lety

      @@meskitube16 እሽ እሞክራለሁኝ

  • @CLo-si3of
    @CLo-si3of Před 2 lety +1

    መስኪየ ♥

  • @mudaykitchen3368
    @mudaykitchen3368 Před 2 lety

    ዋው በጣም ደስ የሚል ነው መስኪዬ ስልክ ቁጥሬን የጫማ ቁጥርሽ አደረግሽው 👩

  • @dhainicell8031
    @dhainicell8031 Před 2 lety +1

    የኔ ውድ ማር እኮነሽ

  • @user-nb6ip2ml7h
    @user-nb6ip2ml7h Před 2 lety

    Hi how are you? ለፀጉር ፀጉር የካንቱ ምርቶችን ትመክራለሽ?

  • @meronbella4575
    @meronbella4575 Před 2 lety

    መስኪ ወድጄዋለው ግን ስርስሩ ለሚደርቅ ፀጉር መላካለሽ አባክሽ የኔውድ

  • @luli3411
    @luli3411 Před 2 lety +1

    Wowww

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Před 2 lety +1

    ምርጥ ነው ሞክሼ ተባረኪልን😍😍🙏

    • @yordi8453
      @yordi8453 Před 2 lety +1

      Demerige yeni konjo

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 Před 2 lety

      @@yordi8453 ማማየ ደምሪኝ

  • @jerrygirma2855
    @jerrygirma2855 Před 2 lety

    Meski benatshi melshilgn lekorokor matfiya mefyh yemihon nger ngerign lje yzuatal hkmna mokerku gen bzum lewt yelewm ena kawekshi melshilgn yeni wed

  • @seli9091
    @seli9091 Před 2 lety +1

    Yene konjo eyebertash new

  • @obsejesus7382
    @obsejesus7382 Před 2 lety +1

    Woooowww

  • @nigistiwelegbrel2353
    @nigistiwelegbrel2353 Před 2 lety

    ዋው

  • @kiyakibe12
    @kiyakibe12 Před 2 lety

    መሰክ በጣም ደሰ ይላል የሸበት እሰክ ፈልግ የኔ ወደ

  • @mhrethaile7586
    @mhrethaile7586 Před 2 lety

    ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ የኔ ቆንጆ እኔ ኣማርኛ ኣልኝልም ይቅረታ ግን ጸጉሬ በጣም ከስር የተበጠሰ ኣስቸገረኒ ጀማይካ ካስተር ኦይል ከሌላ ቅብኣቶች ጨምሬ እቀባኣለው ግን ከስር መበጣጠስ የባሰ ጨምሮ እየሄደነው ምን ላርግ

  • @alemwoldetiyu7492
    @alemwoldetiyu7492 Před 2 lety

    መስኪ ሰላምሽ ይብዛ እስቲ ለማድያት መላ ካለሽ

  • @user-tt7qt8cl8p
    @user-tt7qt8cl8p Před 2 lety

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት ናችሁ እናመሰግናለን እማ ❤️እኔ ጥያቄ አለኝ እኔ የፈለኩትን ማድረግ አልችልም ያለሁት ማዳም ቤት ነው ሱቅ ስለማልወጣ የፈለኩትን መግዛት አልችልም እና ባዝሊንና የጭቃ ቅባት አቦካዶ ብቻ ነው ያለኝ እሱን ተቀብቼ ስታጠብ ቆዳየ ቶሎ ይለቃል ፀጉሬ ግን በደንብ አይለቅም ምን ትመክሩኝ አላችሁ? እና ደግሞ ሌሊት ስተኛ ከውስጥ ላስቲክ ወይም ፌስታል እጠቀማለሁ ቅባቱ ሻሽ ላይ እንዳይቀር ለፀጉሬ ጉዳት ያመጣበታል እንዴ ፌስታሉ????

  • @alemysehayzewde4705
    @alemysehayzewde4705 Před 2 lety

    መስኪ ይህ ለአጭር ጸጉር አይሆንም ሞክሬዉ ነበር

  • @eldasamson4128
    @eldasamson4128 Před 2 lety

    Meskiye endet nesh tsegure ykoraretal, ybetatesal chaf chafu yketnal mn ladrgew enkebakebewalehu gn mnm liseralg alchalem plss melshlg bzu gize teykesh neber beterefe berchi emebete beselam tgelaglsh

  • @user-gl3ox2lt1c
    @user-gl3ox2lt1c Před 2 lety

    ሰርቸ ለቅባት ሆነ ብሬ ብደረድረው አንድ ቡቲክ ይሆናሎ

  • @kiyakibe12
    @kiyakibe12 Před 2 lety

    መሰክ በጣም ደሰ ይላል ግን መሰክ የሸት መፈተን ፈልግ

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Před 2 lety

    መሥኪ ሠላም አንዴት ነሺ ፀጉሬ ለሥላሣና ታዳጊ ነው ግን ያሥቸገረኚ ነገር ሲያድግ ከስሩ ይነቃቀላል ስቆርጠው ያቆማል የእውነት በአመት ሁለት ጌዜ እቆርጠዋለው ታዳጊ ነው ግን በጣም አስቸገረኚ መፍቴሔ ካለሺ እባክሺ መልሺልኚ

  • @birtucanmenbr9733
    @birtucanmenbr9733 Před 2 lety

    መስኪየ የልጄ ጸጉር በጣም ብዙ ነው ግን ውሃ ከሌለው ቶሎ ይደርቃል ሻንፖ የሚያደርቅ ከሆነ በምን ልጠባት

    • @tsiongezahegn3054
      @tsiongezahegn3054 Před 2 lety

      በዶቭ ሳሙና እጠቢያት ጫፍጫፉን ደግሞ ጭቃ ቅባት ቀቢያት በሂደት ይስተካከላል

  • @tututututeklaregaye6539

    👍

  • @rahimaayshutube2103
    @rahimaayshutube2103 Před 2 lety +2

    መሲዬ ሰላምሽ ይብዛ እኔ ፀጉሬ ደህና ተለውጦ ነበር ግን ውስጤ ጥሩ ሳይሆን እየተበጣጠሰ ወደነበረበት እየተመለሰ ነው 😥😥😥😥

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 2 lety +3

      ትክክል ምንም ብንቀባ ውስጣችን ጥሩ ካልሆነ ምንም ለውጥ አናይም ጭራሽ ይጎዳል ዋናው ውስጣችን ነው ለውጪው ማማር እግዚአብሔር የውስጥሽን ሰላምና ጤና መረጋጋትን ይስጥሽ እህቴ🙏🏽💕

    • @rahimaayshutube2103
      @rahimaayshutube2103 Před 2 lety

      @@meskitube16 አሚን ውዴ😘

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 Před 2 lety

      @@rahimaayshutube2103 ማማየ ደምሪኝ

  • @netsaneta9349
    @netsaneta9349 Před 2 lety

    Meski ylomina yzengebel kibat 15 ken sanetateb bekoy men yehonal

  • @genilove1142
    @genilove1142 Před 2 lety

    መሲ እኔ ፕሮቲን ተጠቅመ ነበር እየረገፈ አስቸገረኝ ምን ልጠቀም

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ

    መስክዬ የኔ ተባረኪ❤️

  • @user-pj3ry1qk1h
    @user-pj3ry1qk1h Před 2 lety +1

    መስኪነት

  • @blentube3002
    @blentube3002 Před 2 lety

    Meskiye enkuwan beselam metashe enameswgenaln. Ye meski beteseboch Subscribe argugne bekininet ehetoche

  • @merimatadese9126
    @merimatadese9126 Před 2 lety +1

    ሰላም መሲ አደነሸ ሰላም ሸ ይብዛ

  • @user-rr1fn2sg1w
    @user-rr1fn2sg1w Před 2 lety +1

    Wowo😱😱😱😍😍😍❤❤❤🙏🙏🙏eshi🙌🙌🙌

  • @HanaChane-dr5ww
    @HanaChane-dr5ww Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @mirhanawel5167
    @mirhanawel5167 Před 2 lety

    መስክዬ ደ ና ነ ሺ ና ይ ላ ደህና ነሽ

  • @hairme5723
    @hairme5723 Před 2 lety

    *ሰላም ለናንተ የመስኪ ቤተሰቦች ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ኤርትራውያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል መስኪዬ ከልብ እናመሰግናለን በጣም ያምራል የኔም እንዳች ነው ጸጉሬ ጫፉው ወፍራም ነው ፈሳሽ ቅባት ሲጀመር አይስማማኝም ከልጅነቴ ጀምሮ ጭቃ ቅባት ነው የምጠቀመው*

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před 2 lety

    ሰላም ሰላም መስኪ እናመሰግናለን

  • @tigistjemeberujemeberu6244

    ሞክሬው ነበረ ወደድኩት

  • @relax6027
    @relax6027 Před 2 lety +1

    Meskiye Swedish 😍😍😍😍😍🥰

  • @mhronimulatu7144
    @mhronimulatu7144 Před 2 lety

    wowow ❤❤

  • @Eyolove
    @Eyolove Před 2 lety

    መስኪ እኔ ፀጉሬን ጭቃ ቅባት ስቀባው በጣም ያሳክከኛል ምቅባት ማንኛውም አይነት መቀባት አልችልም ግሪሲ ያልሆነ ፈሳሽ ብቻ ነው የምምቀባው

    • @tsiongezahegn3054
      @tsiongezahegn3054 Před 2 lety

      ቆዳሽን አታስነኪው ዛላውን በቻ ተቀቢው

  • @kidestsenu3068
    @kidestsenu3068 Před 2 lety

    መሲየ እንዴት ነሽ ለቻናልሽ አዲስ ነኝ ጸጉሬ በጣም አስቸገረኝ ካናዳ ከመጣሁ ምክር ካንች እፈልጋለሁ በዉስጥ መስመር ብናወራ

  • @Hdya-chanel
    @Hdya-chanel Před 2 lety

    ሰላምሽ ያብዛልን ማሻአላህ ማሻአላህ ውድ አሪፍ ነው ቅንነት የራስ ነው እኔስ ፀጉሬም ካቺም የባሰ ስስነውብዛት የለውም የኔው ያቺው ያድ ግንብ ያክል ስስነው

  • @zahra-ew6ej
    @zahra-ew6ej Před 2 lety

    ማሻ አሏህ
    ተይ መስኪየ አታስቀኒኝ የመዳም አስቤዛም ብሬም አበቃ ፀጉሬም ከጀሮየ አልወርድ አለ😀

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 2 lety +2

      🤭😄🤣 ስለመዳም አታስቢ ብዙ አትጎጃትም ፈጣሪ በወጣ ይተካ እያልሽ ተጠቀሚ😄

    • @zahra-ew6ej
      @zahra-ew6ej Před 2 lety

      @@meskitube16 እያልኩ ነው መስኪየ አንቺን መከታተል ከጀመርኩ 3 አመት በላይ ሁኖኛል ፀጉሬም ቦታውን አለቀቀም እኔም ተስፋ አልቆረጥኩበት 😀😀

    • @tube-jo6rg
      @tube-jo6rg Před 2 lety

      @@zahra-ew6ej ከከከከከ

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 Před 2 lety +1

      @@zahra-ew6ej ማማየ ደምሪኝ

    • @zahra-ew6ej
      @zahra-ew6ej Před 2 lety

      @@tube-jo6rg 😀

  • @ህመምተኛውልቤዛሬምጉዞላይ

    🥀🥀🥀🥀

  • @kedestmengesha2220
    @kedestmengesha2220 Před 2 lety

    ምነው ድምጹ አይሰማም

  • @user-ou6lm2xc7s
    @user-ou6lm2xc7s Před 2 lety

    ሰላም