ሰበር ዜና- በአዲስ አበባ ድንገተኛ አፈሳ | በአማራ ክልል ጉዳይ የጌታቸው ረዳ መግለጫ Ethiopia News Amhara Anchor Media Today

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

Komentáře • 169

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před rokem +27

    አቤቱ የመጣብንን እየሆነ ያለውን አስብ ኢትዮጲያንና ዜጎቿን በምህረትህ ማርልን 😢😢😢😢😢

  • @fullana8232
    @fullana8232 Před rokem +6

    ፋትህ ለአማራ ተወላጀናቸዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @mcyzmc
    @mcyzmc Před rokem +10

    ብልፅግና ዘንድሮ የሰላም ያርግላችሁ ፤እግዚአብሔር መልሱን ሊሰጣችሁ ነው፣ ሰልፋም ድሉም የእግዚአብሔር ነው፣በአምስት አመት ውስጥ ያላየነው ያልሰማነው ግፍ አላየንም ።

  • @kemkemyoutube
    @kemkemyoutube Před rokem +13

    እኔ እውነት ለመናገር ግራ ገባኝ
    ብቻ እግዚአብሔር ሰላም ያምጣ ❤❤❤

  • @akirasamara844
    @akirasamara844 Před rokem +1

    ድል ለፋኖ

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 Před rokem +32

    የአማራ ተወላጆች አትልም የምን መደበቅነው በአድስ አበባ የሚሰቃየው የአማራ ተወላጆ ናቸው

  • @ellumak7086
    @ellumak7086 Před rokem +15

    ፈጣሪ አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን 🤲

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Před rokem +2

    አላህ በነገሮች ሁሉ ቻይ ነው እሱ አይቸግረውምና ለሀገራችን ለወገናችን ሰላም ያውርድልን ሰማይና መሬትን የጠረ ጌታ ነገሮችን እደሚለውጥ አልጠራጠርም ኢንሻአላህ

  • @user-jr1cw2gv1v
    @user-jr1cw2gv1v Před rokem +1

    ድል ለፍኖ)

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před rokem +7

    አቤል ግን ታሳፍራለክ የአማራ ልጆች አትልም እስኪ ለሀቅ ቁም ተው ታሪክ ይወቅሳችኋል ነገ ይህም ቀን አልፎ አንገት የምትደፉበት ጊዜ ይመጣል ለህሊናችሁ ኑሩ😏😏😏😏

  • @desalegngetahun3930
    @desalegngetahun3930 Před rokem +14

    ታዲያ እንኳን አንበጣ ዘንዶ ቢታዘዝብንም ሲያንሰን ነው። በፖለቲከኞች ምክንያት ሕጻናቱና እንስሳቱ መጎዳቱ ያሳዝናል። በየተራ ሕዝባችሁን አስጨርሱ።

  • @seblewengel2843
    @seblewengel2843 Před rokem +5

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️🙏💚💛❤️

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk Před rokem +9

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏 ደግ ደጉን የምንሰማበት መልካም የሰራ ሳምንት ይሁንልን🤲🤲🤲🤲

  • @myhopeGod
    @myhopeGod Před rokem +6

    ፍርዱ የእግዚአብሔር ነው

  • @maryammakiy610
    @maryammakiy610 Před rokem

    ፍትህለአማራትወላጅያረብ

  • @saraticket8836
    @saraticket8836 Před rokem +1

    የአማራ ተወላጅ እማትል ለምን ትደብቃለህ እሚታሰሩ የአማራ ልጆች ናቸው

  • @user-km9rd9vr9e
    @user-km9rd9vr9e Před rokem +1

    አማራወች ናቸው እምታፈሡውት😢😢ቀን አለ

  • @user-db9mt6mp4j
    @user-db9mt6mp4j Před rokem +4

    ሰላም ለሀገራችን

  • @wubalemgebre-egziabher9792

    ጌታቸዉ ረዳ ቋንጣ እንዳየች ድመት ማንጋጥና መዝ ለል ብቻ እንጂ ጀግናዉ ፋኖ እያለ የአማራን መሬት በድጋሚ መሰረቅ አይቻልም። ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤️

    • @kinza7126
      @kinza7126 Před rokem

      ጃውሳው እነደ ጦጣ ዘሎ 4ኪሎ እሚገባ መስሎት ህልሙ በአጭሩ ተቀጭቷል ሶስት ቀን እንኳን መቋቋም አቅቶት ወደ ቆፈረው ገዳም ገብቷል ጀግናው መከላከያችን ግን ከተደበቀበት አውጥቶ አፈር ድሜ ያስበላዋል ይሄ የመንደር ሽፍታ በምን አቅሙ በምን እውቀቱ ነው 4ኪሎን የተመኘው ይሄ አርቄያም የደንበጫ አረቄውን ያንቋር ይሄ ፈሳም አራሙቻ ሲሉ ሰምታ አሉ ይሄ ጅል ጅላጅል ጅላንፎ እንከፍ ሙጀሌያም 😂😂😂😂😂😂

  • @habesha214ethiopia2
    @habesha214ethiopia2 Před rokem +8

    Victory for FANO ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ey8to6zy6n
    @user-ey8to6zy6n Před rokem +4

    አላህ ሆይ በእኛዉ መከላከያ ልጆቻችን እኛኑ ጨፈጨፈን ይሄ እባብ እባክህ አዋርድልን አብይን መሪ ብሎ የተቀበለዉ ህዝብ በራሡ በመረጠዉ ባጨበጨበለት ህፃን መሪ ህፃን ሲስቁለት ለዉሻ ሲሮጡለት ይፈነጥዛል ፈነጠዘብን አንተዉ ቻይ ነህና አዋርድልን አብይ አላህ ያዋርድህ ያረብ

  • @hiwotsiyabara4055
    @hiwotsiyabara4055 Před rokem +4

    በማንነት ማሠር ማንንም አይጠቅምም ነገ ሌላ ቀን ነዉ እንደጨለመ አይቀርም የእጃቸዉን የሚያገኙበት ቀን ቅርብ ነዉ

    • @chernetubegalayselbza3924
      @chernetubegalayselbza3924 Před rokem +1

      እወነተ ነው በማንነት መታሰር ጥሩ አይደለም
      እዚሁ ጥያቄ አለኝ ለምን የትግራይ በማንነታቸው ሲታሰሩ ለምን አልተናገርንም ለዛ ነው ሁላችንም ባንድነት መቆም ኣለብን።

  • @fasikatsegaye8783
    @fasikatsegaye8783 Před rokem +2

    😢😢😢😢😢😢ምን ብየ ልፅፍ አር አምላኬ ተው ፍርድ

  • @sjjsijejeejei8327
    @sjjsijejeejei8327 Před rokem +1

    ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @almasa6055
    @almasa6055 Před rokem +1

    አቤቱ አምላኬ የሆነብንን አስበን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Před rokem +3

    አረ የኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 😭😭😭😭 መከራ መች ይሆን የሚያበቃዉ በሰዉ ሀገር በሰቀቀን አለቅን እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-ko2nu3pw1n
    @user-ko2nu3pw1n Před rokem +4

    ያሳዝናል በጣም አሳሳቢ ነው ነገሩ

  • @user-wo8li8nh3q
    @user-wo8li8nh3q Před rokem +1

    ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @alqaempc8677
    @alqaempc8677 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ስላም ያርግልን 💞🙏💞😊

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před rokem +2

    እቤት ጌታይ ሆይ ይመጣብን እስብልን

  • @user-gf4ku5cz9y
    @user-gf4ku5cz9y Před rokem +3

    በጣም ያሳዝናል

  • @ZyinEsubalew-ht2om
    @ZyinEsubalew-ht2om Před rokem +4

    የጊታቸው እርዳ መግለጫ አልገባኝም

  • @eyuman3710
    @eyuman3710 Před rokem +3

    በአዳስ አበባ እያጎሩ ነው ፈጣሪ የአብይን የሰራ አካሉ ይፍረስ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před rokem +2

    ሰላም 💚💛❤️ ለህዝቦቻ

  • @user-vm4ox5by2u
    @user-vm4ox5by2u Před rokem +1

    አሁንስ መኖር አስጠላኝ ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭

  • @pate840
    @pate840 Před rokem +2

    በአማራ ጉዳይ ዝምታ መምረጡ ገረመኝ ? እነሱ መቼ በትግራይ ጉዳይ ላይ ዝምታን መረጡ ?

  • @user-ek3qb4rg7d
    @user-ek3qb4rg7d Před rokem +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ የሆነብንን አስብ😭😭💔💔💔💔👈

  • @AminaMuhamuhamed
    @AminaMuhamuhamed Před rokem +1

    እኔግርምየሚለኝ ለምንፎኖተደራጅቶ የብልፅግናን ህዝብአይጨፍጭፍም😮😮

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq Před rokem +2

    በጣም ያሳዝናል ሕዝቦች ስቃይ እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @otelootelo9172
    @otelootelo9172 Před rokem +4

    ሰላም ለእናት ሀገራችን

  • @fantushtewodros6906
    @fantushtewodros6906 Před rokem

    Barbaric in Ethiopia 2023!

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Před rokem +6

    መዋጋት ሲያቅተው ንጺሀንን ማሳደድ መግደል ሰይጣናዊ ነው የት ይሂዱለት የሚመራውን ህዝብ መብላት

  • @truthbetold1279
    @truthbetold1279 Před rokem +4

    ምከረው :ምከረው: ... አልሰማም ካለስ ? .......

  • @zd820
    @zd820 Před rokem +7

    ሰላም እንደት አደራችሁ የሀገሬ ልጆች

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před rokem +2

      እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለሀገራችን እንዲሁም በአለም

    • @adenategene101
      @adenategene101 Před rokem

      Egzyabheir yemesgen Endet nachue

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤🙏💚💛❤️

  • @user-gf4ku5cz9y
    @user-gf4ku5cz9y Před rokem +2

    ሰላም ለሀገራቸን

  • @Bio650
    @Bio650 Před rokem +1

    ደደቡ ጌታቸው እከካም

  • @MekaMehamed
    @MekaMehamed Před rokem +5

    ሰላም ያለውን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ያረብየተጨነቀች ነፍስ ሁሉ ሰላም ያሰማን ለሁላችንም

  • @peace3791
    @peace3791 Před rokem +15

    ምን ያድርጉ ለአምስት አመት ቦታውን ሁሉ ኦሮሞ ብቻ ሲይዘው ዝም ብላችሁ ስታዩ አልነበረም? ይህ ሁሉ ህዝብ ሲያልቅ እስከ አሁኑዋ ደቂቃ ድረስ እኔ ጋር አይደርስም ብለሽ የተቀመጥሽ ሁሉ የምታለቅሽበት ቀን ይሀው ደርስዋል:: አሁንም በቃ ማለትና መነሳት ወይም እየሞተ ላለው ድምጵ መሆን ወይም በሚችለው መርዳት እንኩዋን ተገቢ ነው::

  • @MGh-or3cw
    @MGh-or3cw Před rokem +1

    ምነው አዲስ አበባ ላይ የኦሮሞ ተወላጆች የሉም አላቹ ወይም አዲስ አበባ ላይ የአማራ ልጆች ከፋኖ ጋር ተፍ ተፍ ስትሉ ማናቅ ይመስላችዋል የአራድዬ ልጅ እንደበፊቱ ተከባብረን ብኖር ይሻለናል አለበለዛ ቅጣቱ የከፋ ነው ሚሆነው።

  • @mohammedadem449
    @mohammedadem449 Před rokem

    ምን ትደባብቃለህ አድስ አበባ የሚታፈኑት የአማራ ተወላጆች ናቸው

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d Před rokem +1

    እግዚያብሔር አቢይን ጌታ ነቅሎ ይጣለው አሜን አሜን አሜን

  • @mesi9711
    @mesi9711 Před rokem +4

    ሠላም ለኢትዮጵያ አገራችን

  • @user-bm8ou5ku4o
    @user-bm8ou5ku4o Před rokem +2

    💚💪💛💪♥️💪💪💪💪💪

  • @amyawesomechannel4754
    @amyawesomechannel4754 Před rokem +3

    በጥባጮች ይታሰሩ 😂😂😂

  • @alemalemayoh5028
    @alemalemayoh5028 Před rokem +1

    ጌታቸው እረዳ ለሀጫም ነው

  • @user-xi6sg6nt1y
    @user-xi6sg6nt1y Před rokem +1

    Fone❤❤❤

  • @netsereabmengifteab741

    የአማራን ህዝብ በማሰር ስልጣንን ማስረከቢያ አንዱ ምልክት ነው

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818

    እግዚአብሔር ሆይ እየሆነብን ያለውን ተመልክት እፍፍፍ😢😢😢😢😢 ግን እስክ መቼ

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Před rokem

    መንግሥት አትሰሩ ካለ ችግር የለውም የሚያስሩ ፖሊሶች ነገር ለማባባስና ሌላ አላማ ያላቸዉ ሀገር ማደፍረስ የሚፈልጉ በትንሽ ጥቅማ ጥቅም የሚታለሉ ዋጋቸዉን የሚያገኙ ሲሆኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ነገሮችን በእርጋታ ማለፍ ይጠበቅበታል ።

  • @osmanseid7368
    @osmanseid7368 Před rokem

    አቤሎ እኔ የሁሌም አድማጭህ ነኝ . ለፋኖ እንዳታዳላ እፈራለሁ ሚዛናዊነትን አደራ

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Před rokem +1

    በአቤል ኮመንት ተናግሬ ነበር ሙፍቲህን ካልመለሰ የመጅሊስ አመራር መንግሥት አደጋ ላይ ነዉ ?

  • @dgdtdfsg6868
    @dgdtdfsg6868 Před rokem +3

    የተርገመንግስት ምንያርጉት

  • @MahiGrma
    @MahiGrma Před rokem

    ❤❤❤

  • @user-uu1ne4jm1s
    @user-uu1ne4jm1s Před rokem

    አመራ የአጋሜን ድጋፍ ጠይቆ አያቅም።በአማራና የትግሬ ጠላትነት ከትውለድ ትውልድ ቸሻጋሪ ዘመን የማይሽረው ነው ጌታቸው ሽንታሙ ልታውቀው ይገባል። ።

    • @pate840
      @pate840 Před rokem +1

      ጌቾ በቁማችሁ ያሽናችኃል ያየነውም ይሄንን ነው አንድ ለሰባት 😅😢😂

  • @sirajbeshere9281
    @sirajbeshere9281 Před rokem

    ትግራዋይ ሲታፈስ ያኔ ግን አሳሳቢ አልነበረም

    • @optimisticman3412
      @optimisticman3412 Před rokem

      ትግራዋይ እማ ከሰው በታች እኮ ነው የሀ ኣታቅም እንዴ🤣🤣

  • @user-db9mt6mp4j
    @user-db9mt6mp4j Před rokem +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 Před rokem

    Yetseru. EsyeEseye

  • @yasinumer801
    @yasinumer801 Před rokem +1

    አሸባር ልሆኑ ስለምችል መንግስት አስሮ በምርመራ ከተረጋገጠ ነፃ ከሆነ ይለቀቃል ችግር ካሉበት ችግር ሳይፈጥሩ ይታሰሩ

  • @gechoraya5294
    @gechoraya5294 Před rokem

    በ አዲስ አበባ አማራዊች እተመረጡ እየታሰሩ ነው ብለክ ዘግብ አተ ደነዝ ዝብለህ በደፈናው ሰወች አትበል

  • @hanan2_hanan19
    @hanan2_hanan19 Před rokem +1

    እዚህ አብይ እመቤቴ ድፍት ታርግህ ድፍት

  • @user-tu5mv7mg1e
    @user-tu5mv7mg1e Před rokem +2

    አተም ወግ ደረሰህ የመቀሌዉ ዘዶ አተም ለማወራት አበቃህ የፉኝት ልጅ ይገርማል

    • @pate840
      @pate840 Před rokem +1

      ሰው ጠብሰው በዳቦ በእንጀራ ያሉ ሊበሉም አውርተዋል ። ደግሞ የቅዱሱን ንግግር መዋስ አይከብድም ? አቤት አለማፈር 🤔

  • @yanitgirma
    @yanitgirma Před rokem +3

    ድል ለአማራ ህዝብ💪
    ሞትና ውርደት ለፋሽስት

    • @askaledechasa501
      @askaledechasa501 Před rokem

      ጋጋምተኝ ዳናዝ

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 Před rokem

      በጭፈራ እና በፉከራ አዎን 💃💃💃💃💃🏃🏃🏃🏃 ድል ታገኛላችሁ በተግባር ግን 00000000

  • @teguaasefa7977
    @teguaasefa7977 Před rokem

    ሸብርተኛ ሁሉ ይለቀም💪💪

  • @merrytube8231
    @merrytube8231 Před rokem

    Del le selam fagew le tigray hzeb

  • @alweyaamir7960
    @alweyaamir7960 Před rokem

    ኢንተረኔት ይለቀቅልን ሁሌ ጭንቅ መስማት ሰለቸን

  • @neeysad4183
    @neeysad4183 Před rokem +1

    ምንም ማያቁ ሻ
    ልጆች ስራ ውለው ፊጋ አካባቢ ሻይ ቤት ውስጥ እራት እየበሉ ገብተው አፈስዋቸው

  • @mesaytsma9414
    @mesaytsma9414 Před rokem +1

    ፀንፈኛ አንተነህ አንተ ሰውበላ በተኛበት መከላከያ እረሽነህ ስንት ወጣቶችን አስጨርሰህ አሁንስልጣንላይ ስለወጣህ አፉህን ሞልተህ ፀንፈኛ ስትል አታፉርም

  • @AminaMuhamuhamed
    @AminaMuhamuhamed Před rokem

    😢😢😢😢

  • @user-eg5xs7ps9v
    @user-eg5xs7ps9v Před rokem +1

    ባርያ በነገሰ ጊዜ ምድር ትናወጻለች ድሮም እውቀት የሌለው ሠው ሀገር አይደለም ቤተሠብ ማስተዳደር አይችልም ሞት ለአብይ ይሁን

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 Před rokem

    ህዝቡ ከፋ ህግ መከበር አለበት ያለምክንያት ማንም አይታሰርም ፕሮፖጋንዳ አታውሩ ህግ መከበር አለበት ህዝቡ እራሱ በዘር እየተከፋፈለ እግዚአብሔር እያስቆጣነው ዘረኝነት ሀጥያት ነው።።

    • @pate840
      @pate840 Před rokem +2

      ዘር ሐጢያት ሆኖ አያውቅም ሰውን በዘር በመሬት በቋንቋ የፈጠረው እግዚአብሔር ነው ። ሐጢያቱ ያንተ ያልሆነውን ዘር ማሰር ፤መግደል፤በእሳት መጥበስ ፤መድፈር፤መዝረፍ፤ከቤት እስከ ፈብሪካ ማቃጠል ፤የእምነት ቦታዋችን መዝረፍና ማፍረስ ፤ ይሄ ሐጢያት ነው ።

  • @HananHanan-oh5pc
    @HananHanan-oh5pc Před rokem +1

    Menew hezebu zem maletu and hono mensat sechal yehenin serehat nekelo mawetat alebin

  • @joa9666
    @joa9666 Před rokem

    Fano leba yezerafi budin, hager lemafres, hezb lemechefleq tetenesa tsinfegna sibsb.

  • @nahi9227
    @nahi9227 Před rokem +1

    ኢትዮጵያ ስቃይሽ በዛ በአብይ መንግስት

  • @user-ec3nw6gk1n
    @user-ec3nw6gk1n Před rokem

    አላህ ሆይ በቃ በለን አንተው በራህመትህ ያርብ አሁንስ ጨነቀኝ ወላሂ ያርብ ምድር ነገጥለናት ልንሆድ በዘርኝነት አባላን ይህ ሰውየ ኢትዩቢያው ሆኝ መፍጠሬን ጠላሁ የሰው ልጅ ሞት የርከሰበት እፈከብት የሚታርድበት እር የአላህ አንተ በራህመትህ😢😢😢😢😢

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 Před rokem

    አወ የወንድሜ ሚሰት ወንድም በወጣበት ታሰሯል

  • @user-xo4zx6gi2m
    @user-xo4zx6gi2m Před rokem +2

    ሰወች የአዲስ አበባ ኗሪወች እያልክ ምን ታባብለዋለህ ደፈር በል አትፍራ የአማራ ተወላጆች በማንነታቸዉ ብቻ እየታፈኑ እየተሰቃዩ ነዉ በል ሀቁን ተናገር ጋዜጠኝነት ያ ነዉ ወይ መግስትን ወይ ህዝብን ምሰል ሁለት ወዶ ንሮ የለም

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d Před rokem

    መንግስት አደለም አሸባሪ ፋሽስት አውሬ ሒትረል ነው መንግስት አትበሉ ፈጣሪ ንጉስ ይጨርሳቸው አሜን አሜን አሜን

  • @nigatkassahaile5572
    @nigatkassahaile5572 Před rokem

    ድሮስ ከወያኔ ምን የጠ በቀለ
    ወያኔ +ኦነግ=ወኦ

    • @pate840
      @pate840 Před rokem +1

      ሰው በላዋች ደህና አደራችሁ በሉ ፀበሉን ቅመሱ ይሄንን ይመስላል 🙏🏼

  • @eyerusdegefa
    @eyerusdegefa Před rokem

    እንዴት አደራቹ ዉድ የሀገሬ ሰዎች❤❤❤❤❤

  • @umumunibah3155
    @umumunibah3155 Před rokem

    Yarbbii Abiye Ahmed Allah yansah ahuns abezahawu wollahi Allah kemdir ges yatefah Allah hullun adragi geta new Allah lemiskenu hizb rahmetun yawuredilen selam lehagerachin yarbb.

  • @hirutanbssie5141
    @hirutanbssie5141 Před rokem +1

    Yegrmal yamfeya ager yamal 😢😢😢😢😢

  • @merongebremariam5178
    @merongebremariam5178 Před rokem

    የደንቆሮ ስብስብ ሰው ሁሉ እንደናንተ ይመሰላችኃል በ21ክፍለ ዘመን 16 ኛው ላይ ደርቃችሁ የቀራችሁ በቁማችሁ የሞታችሁ

  • @asimaru5913
    @asimaru5913 Před rokem +1

    ጌታቸው በምን ስበብ መግለጫ ልስጥ እያለ ሲያሰብ የኖረ እደሆነ ያስታውቅብሀል

  • @cuteborse6904
    @cuteborse6904 Před rokem

    Ena Comment Makometi Alodime Gn Lemjamer Sisifi Hulume Ager Leye Chinki Becha Egzaber Waye Mertin Lekilen tarqan

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 Před rokem

    What is happening in Amhara region is the concern of all regions & 2 chartered cities that must be handled with great alarm by standing with EDF, otherwise, the situation will lead to disintegration of the existing federal system or union once & for all.

  • @engidatesema3715
    @engidatesema3715 Před rokem

    Ye Ethipia Mengist ye Nazin sira eyedegemew new. Amharawun yichefechifal, yaschefechifal, Addis Ababa Concentration Camp azegajito Amharawun yasral! The Ethiopian Government is Committing Amhara Genocide!

  • @kessuma76
    @kessuma76 Před rokem +1

    ግን ግን እነዚህ የሰው ሽርፍራፊ "መሪዎቻችን" የአፍሪካ መሪዎች ለስብሰባ ወደከተማችን ሲመጡ "ለገጽታ ግንባታ" እያሉ፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ አገሬው መብቱን ሲጠይቅና ማጉረምረም ሲጀምር "ለሥልጣን ማስጠበቅያ" እያሉ አገሬውን አፍሰው ይዘልቁት ይሆን?

  • @masayaadamu4603
    @masayaadamu4603 Před rokem

    የአዲስአበባሰው ይህእደሚመጣበትአልገባውም ነበር በአማራክልልብቻይቀራልብለውነውዝም ያሉትነበር ደግአረጓቸው

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Před rokem +3

    ወይኔ ስት ነው ገብር የተባለው ግን ምንም የማያውቁ ድሀ ወገኖች እንግልት ሞት ይፍረድብህ አብይ አተ እንካን ሀገር ልትመራ አትችልም አተ በጥቁልና ሀገር አይመራም እዳተ ደደብ እብድ የሴጣን ፈረስ ነህ

  • @tinamarta5166
    @tinamarta5166 Před rokem +1

    አይአብይአማራንማፈስእናማሰርመግደልስልጣኔእናጀግንነትአይደለምየስራህንይስጥህሰይጣንየአማራንደምየጣህ