Ethiopia | Ethiopian News ከመሸ የደረሰን ሰበር መረጃ II አየር መንገድ የተጋነነ ዋጋ ጭማሪ II አሜሪካንን ያስቆጣ ድርጊት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News ከመሸ የደረሰን ሰበር መረጃ II አየር መንገድ የተጋነነ ዋጋ ጭማሪ II አሜሪካንን ያስቆጣ ድርጊት
    Welcome to the official Addis Media CZcams channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

Komentáře • 36

  • @Sanjar_Fa
    @Sanjar_Fa Před měsícem +6

    የኢ🇪🇹ያ አየር መንገድ ሊታሸግ ነው ✌️😂✌️

  • @fekadu-tp2to
    @fekadu-tp2to Před měsícem +3

    መልኬ የአገራችን ውብ ቦታዎች አጥተህ ነውይ የአሜሪካ መንገድ የምታስጎበኘን በጣም ያሳፍራል አገር እንደሌለው

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Před měsícem

    ብርቱካን ባይበላስ

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 Před měsícem

    የኛ ብርቱካን ወዴት ነው የሚሄደው የግብፅ ብርቱካን ይሚመጣው በጣም ያሳዝናል

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 Před měsícem +1

    አየር መንገዱ የመንግስት ነው ወይስ የግል ነው የነጋዴ ድርጅት ብቻ ነው የሚዘጋው ይህንን የሚመለከትው ክፍል መጠየቅ አለበት

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 Před měsícem +3

    ግብፅን ከዙሪያችን ያጥፋልን

    • @dcghetto
      @dcghetto Před měsícem

      Ethiopia tetfa echi arogit galemota eyetebetatenech new gebate meretwa derswal

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Před měsícem +1

      Boycott their anything inside our country not needed at all-time...

  • @mr.k9791
    @mr.k9791 Před měsícem +1

    Thanks Brother 🇪🇷

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 Před měsícem

    Selam Melke.

  • @lincolnite1584
    @lincolnite1584 Před měsícem +2

    ❤ ከሶማሊላንድ!

  • @Alemnesh-yj8li
    @Alemnesh-yj8li Před měsícem

    ፈታሪ ከኖሮ ውድነት ሰላምን ያብዛልን

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 Před měsícem +2

    Ayer mengede eyzerefachu terefe newe atbelu!

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Před měsícem +3

    ቢያንስ የሀገር ውስጥ ትኬት ዋጋ ባለበት ቢሆን ብለን እናስባለን።
    ነጋዴዎቹ ዋጋ እየጨመሩ ያሉት በበፊት ሂሳብ ባስገቡት ሸመት ላይ ነው።
    ሸማቹ በአገር ውስጥ ሊተኩ የሚችሉ ከውጭ የሚመጡ ምግቦችን አልገዛም ቢልኮ ከውጭ የሚያስመጡትም ይተውታል።

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu4689 Před měsícem

    ጭማሪዉ በዚህ ከቆመ መልካም ነዉ።ሆኖም መንግሥት መንገድ ክፍት ቢያደርግልን ዝቅተኛ ገቢ ላለን የመኪና ትራንስፖርት መፍትሄ ይሆነን ነበር...

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 Před měsícem

    ብርቱካንም ይሁን ድንጋይ ያስገባ ወሬ ከማውራት ይሻላል

  • @ehitaykirta811
    @ehitaykirta811 Před měsícem

    ለሌባ: ነዉ: ወይ? ዜናዉ? በፓሊስ: ቲጅበዋል: ወይ?

  • @sahenethyopia393
    @sahenethyopia393 Před měsícem +2

    መሬት ላይ በሰራ እባቡ መከራ
    እዛፍ ላይ በሰራ አሞራው መከራ
    እንዳለችው ወፍ ነው የሆነው
    ባወቶብስ ብንሄድ እገታው
    አውሮፕላን ዋጋው እንዲህ ሆነ
    የገዛ ሀገራችን ሲዖል ለነችብን

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Před měsícem +2

    የትኛው ህዝብ ነው የአየር መንገድ ዋጋ መጨመር የተቃወሙት ?

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před měsícem

      አፈር ብላ ፣ለምን ቅር አይለውም እጥፍ ሲሆን ?ማንም ሌባ ዋጋ ይስቀል ነው?

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu8680 Před měsícem

    ከግብፅ ማንኛውም ነገር ወደኢትዮጵያ እንዳይገባ በተለይ ብሪቱካን መሠል ለምን ቡሪቱካኖቹ በሥርጅ መሪፌ መሪዛማ ነገር በውሥጡ ሥለ ምጨመሪ እንዴ ሉዶክን የመሣሠሉት በዝህ ጨይነት ሊንጠቃ እንችላለን ጠሪጥር መንጥር ሞኝ አትሁኑ አራሣችሁን ጠብቁ

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 Před měsícem

    የ ሻሸመኔ ከንቲባ እና አህቱ የ ህዝቡን መኖሪያ ቤት እየዘረፋ እና እያፈረሱ ነው

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt Před měsícem +2

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ ታሪፍ ሲጨምር መንግስት 😷 ነጋዴ ሲጨምር መታሠር ማሸግ የሚገርም መንግስት 👿👿

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před měsícem

    ዶላር ከጨመረ? ቲኬት መጨመሩ አይቀርም::

  • @Universe-ml1lp
    @Universe-ml1lp Před měsícem

    Whay not ingag by vidio

  • @ArekebArku
    @ArekebArku Před měsícem +1

    ወይ በገፍ ካወራ አነሰው ዋናው የሀገሪቱ ችግር መንግስት ነው

  • @biruksherif1838
    @biruksherif1838 Před měsícem +2

    ለምንድን ነው የነጋዴ ሱቅ የሚታሸገው??? አየር መንገድ ሲጨምር ለምን ዝም ይባላል መንግስት በራሱ ላይ ህዝብን ለማስነሳት እየጣረ ነው

  • @girmaygirmay4795
    @girmaygirmay4795 Před měsícem +1

    ታዲያ መንስት ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴ ቅጣትና እስከማሽግ ይደርሳል አየር መንገዱስ ማን ያሽገው የመንግስት ከሆነ ደግሞ መንግስትን ማን ያውርደው?

    • @samsontadesse9499
      @samsontadesse9499 Před měsícem

      መሠረታዊ የዕለታዊ የምግብ ሸቀጦች እና የአየር ጉዞን እኩል የምታዩ ግፈኞች ናችሁ። ለአገራችን ነጋዴዎች የምትራሩ ሰዎች እናንተም አገር ከመሸጥ አትመለሱም።

  • @mikefawosinuri6148
    @mikefawosinuri6148 Před měsícem

    That is business please don't come every hour with same history..that is the market what we can do

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Před měsícem +1

    ነጋዴዎችን ማዋከብ አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ነው ::