በኒካህ ሰበብ ሴቶችን ማሰቃየት ኡስታዝ ጀማል(አቡ አይመን)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 29

  • @DhhFhj-sy3se
    @DhhFhj-sy3se Před 3 měsíci +5

    እኔምለዉ ወላሂ ለወንድ ብር ከምሰጥ ኢንሻአላህ መሰጂድ እስራለሁ በሞትም ወላሂ አይቆጨኝም አሁን ግዜ ወንዱ ጡረተኛ ሴቱሰራተኛ ነዉ አርፌ ቁጪ ኸይር ነዉ ሀሙስ ሰኞ መፆም አልሀምዱሊላሂ ሱም አልሀምዱሊላሂ ረብ ወሺኩር

  • @user-ne7ev3ch1k
    @user-ne7ev3ch1k Před 3 měsíci +2

    አላሁል መሰተዓን ጀዛክሏህ ኸይር አሏህ ሂድያ ይሰጠን በሰ አላህ መካሪ አያሳጣን ግን እንመከርበት እህቶች

  • @user-lx1wr3qn9k
    @user-lx1wr3qn9k Před 2 měsíci

    😢አላህ ከሞኝ ነገር ይጠብቀን የኡስታዝ ምክር ለኛ ነው ቅጭላት እን ግዛ በት😢😢

  • @DhhFhj-sy3se
    @DhhFhj-sy3se Před 3 měsíci +4

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁአልሀምዱሊላሂሱምአልሀምዱሊላሂበሀቅዲርድርየለምብርመስጠትያለበትወንድነዉአሁንግንወንዱጡረተኛሴቱሰራተኛ

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Před 2 měsíci

    በትክክል ጀዛክአልልህከይርን

  • @yimamandsaeda
    @yimamandsaeda Před 5 měsíci +4

    አሰለም ዋሊኩም ወራህመቱላ ወበረከቱ አይ ሴቶች በእረቀት ታዳር ይቅረባችሁ በተረፈ በረቱልን

  • @emanahmed-vb6fy
    @emanahmed-vb6fy Před 2 měsíci

    አላህይጠብቀን ከባድነዉ

  • @user-lj4nl5xr9l
    @user-lj4nl5xr9l Před měsícem

    ሳህ አላህ
    ይጠብቀን
    ያረብብብብብብብ

  • @zinet3238
    @zinet3238 Před 10 dny

    አላህይጠብቀን እና አንዳንድሥርአትየጎደላቸው ሤቶች ናቸው ማሠደብ የያዙን ወንድሞቻችንንም ሠርተው እንዳይበሉ አረጉቸው
    ለወንድ ብር እምሠጡ ሤቶች አላህሂድያ ይስጣችሁ አወ የምር ደግአረጋችሁ እህቶች አስቡ ወንድልጅ ሠርቶማስተዳደር ካልቻለ አርፎ ስራውን ይስራ የምንትዳርነው

  • @Sofya792
    @Sofya792 Před měsícem +1

    ሰባትአመት አሰቃየኝ ብርካልተካፈልኩ ኒካአላወርድም ብሎ 😭😭እኔበብረሀ እየተቃጠልኩ ይሄውአለሁኝተስፋየ ሁሉ ጭልሞብኛል ዱዕአርጉልኝ

  • @MohammedMohammed-ed8uj
    @MohammedMohammed-ed8uj Před 3 měsíci

    وعليكم السلام ورحمةالله وبركاته حزاك الله خيرا

  • @zinet3238
    @zinet3238 Před 10 dny

    እረጉድስንቱንእንስማ አላህሂድያይስጠን
    ምናልባት ካነበባችሁን ከሤት ከጃይ የሆናችሁ ወንዶች ወንድሞቻችንን አታሠድቡ ኡስጣዝነን እያላችሁ ኡስጣዞችን አታሠድቡ ሥንት አላህን እሚፈራ ለሚሥቱና ለቤተሠቡ የሚለፍ ወንድአለ
    ሤቶችም ብንሆን አደብ እንልመድ

  • @user-lx1wr3qn9k
    @user-lx1wr3qn9k Před 2 měsíci

    እኳን ቤት ማበጠሪ አልገዛም ታልፈለኮ👍👍👍👍👍👍

  • @zinet3238
    @zinet3238 Před 10 dny

    ለወንድ ብር እየሠጣችሁ በየ ፈትዋው ቤት አታለቃቅሡብን አላህ ሡብሀነወተአላ ወንዶች የሤቶች አስተዳዳሪናቸው ከዚህየቁርአን አያበላይ ምንትፈልጊያለሽእራስሽንአስከብሪ
    እውነቱን ካወራን ዝርክክ ሲትሆኒ እሡራሡ አያከብርሽም አለቀ

  • @DhhFhj-sy3se
    @DhhFhj-sy3se Před 3 měsíci +2

    ፒክቸር ፎቶ አታድርጉሀራም ነዉ

  • @user-vs8kq4zi4p
    @user-vs8kq4zi4p Před 3 měsíci +1

    ማብላቱ
    ማጠጣቱ
    ቀርቶብኝበለቀቀኝ😭😭😭😭😭😭

  • @user-po7mr7hz9f
    @user-po7mr7hz9f Před 2 měsíci +2

    አረሚስቴንከቤተሰቦቸበላይነዉእምወዳት

    • @user-lj4nl5xr9l
      @user-lj4nl5xr9l Před měsícem +1

      እውነትህን
      ከሆነማሸአላህ

    • @amienyemam7327
      @amienyemam7327 Před měsícem

      ሚስትን ወዳለሁ ግን ከቤተሰቦቸ አብልጨ በጭርሽ አልወዳትም

    • @user-xd6me1se5t
      @user-xd6me1se5t Před měsícem

      አላህ ይዉደድህ እዉነት ከሆነ

    • @user-po7mr7hz9f
      @user-po7mr7hz9f Před měsícem

      @@user-xd6me1se5t አሚንሁላችንንምአለህይዉደደን

  • @user-dv4fk5uu2o
    @user-dv4fk5uu2o Před 5 měsíci

    👍👍👍🤲🤲😢😢

  • @user-sz6ic6kx2v
    @user-sz6ic6kx2v Před 3 měsíci

    ሥለገዘብቻነውደክልክሉማነወይፈቀደውመጂሁልጋመቀመጡን

  • @AnnoyedCricket-qk7il
    @AnnoyedCricket-qk7il Před 5 měsíci +1

    ለወንድ እኳን መኪና ቦክሰርም አልገዛ

  • @DhhFhj-sy3se
    @DhhFhj-sy3se Před 3 měsíci

    ፒክቸር ፎቶ አታድርጉ